benatis2 | Unsorted

Telegram-канал benatis2 - HEROS

-

ሰላም ሰዎች ይህ ምርጥ ቻናል ነው »ገብተው ያረጋግጡ መልካም ቆይታ ብለና Leave ከማለቶ በፊት ያለተመቾትን ይንገሩን

Subscribe to a channel

HEROS

Join for more
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

#የፌስቡክ_ፍሬንዶቼ 5000 እንዳይሞሉ እየጣርኩኝ ነው... እና ፕሊዝ እነ....
sami lave
titi fikir
Brook cool
ሚጡ የፈትለ ልጅ
አላህ ወኪል
የእየሱስ ወታደር
የፃዲቁ ልጅ
እኔ ነኝ ሰውየው
kebede Amhara
የበላይ ዘለቀ ዘር
ጃዋር ያማልዳል
Qeroo power
ቲና ሟን ይሰራ
ደበላ የአባቱ ልጅ
እብድ ነኝ
freweine gual tekeste
የመይሳው ልጅ
ዳግማዊ ጦና
የሲዳሞ ቆንጆ
#ምናምን አይነት አረፍተ ነገር የሚመስል የፌስቡክ ስም ያላችሁ ጀለሶች ፍሬንድ ሪኩዌስት አትላኩልኝ😡 ይነስረኛል!😜

Читать полностью…

HEROS

*** የካቲት 12…. የካፋው ሚካኤል—የሰማዕታት ቀን****

…ከአንድ ካሚዮን ላይ አንድ የኢጣሊያ ኦፊሰር ወረደና ቀበቶውን ጠበቅ አድርጎ እየቆለፈ መጣ።… ስድስት ሰዎች ባለውኃውን መትረየስ ከካሚዮኑ አውርደው መጡ። እነሊቀ ጠበብት እውነቱ ከቆሙበት ከአቃቂ ወንዝ ፊት ለፊታቸው ላይ ወስደው… ጠመዱት።…

እጅ ለእጅ በሠንሠለት የተያያዙትን እስረኞች የአቃቂ ወንዝ ገንገን ላይ አቆሟቸው።…ሊቀ ጠበብት ተራራው፣ ወንዙ እንደ እንዝርት የሚዞር መሰላቸው። በሩቅ ደግሞ የአቃቂ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ጣራውን ዐዩ።… ከመትረየሱ የርሳስ ዝናም ዘነመ።…

የጫማ ዱካ ወደ ወደቁበት እየቀረበ እንደመጣ ሊቀ ጠበብት እውነቱ ሰሙ። … ቆስለው ከነበሩት ሰዎች «እባክህን ጨርሰን» ብለው መግለፅ በማይቻል የስቃይ ድምፅ ሜጀሩን ለመኑት። ሳቀና ተዋቸው። ሊቀ ጠበብት እውነቱም ሲስቅ ሰሙት። …

ሊቀ ጠበብት አንዱን ዐይናቸውን እንደገና ከፈቱት። ጫማ ብቻ አዩ። ሰው ከዚያ ጫማ ጋር አለ እንደሆን ለማስተዋል አልተቃኑም። የሞትን ሕግ ጠበቁ። በልባቸው «ሚካኤል በዕለተ ቀንህ በክንፍህ ጋርደኝ» ብለው ጸለዩ።

ኳኳታ ሰሙ፤ ጫማው እየራቀ መሔዱን ዐዩ።…

ቀኑ ሔደና ሌሊቱ መጣ። ሌሊቱ ደግሞ ሊሔድና ቀን ሊመጣ ነው። እርሳቸው ግን በህልም ውስጥ ወይም በእውን እንደሆኑ እርግጠኛ ሁነው የሚያውቁት አልነበራቸውም። አዲስ አበባ ኢጣሊያኖች በለኮሱት እሳት ተቃጥላ ስትጨስ ዐይተው ነበር።ሌሊት ደግሞ በቃጠሎዋ ነበልባል እንደ ኮከብ ስታበራ ዐይተው አንድ ጊዜ አለቀሱ። ግን እንባቸው በቁስላቸው ወረደና ፈጃቸው፤ ለበለባቸው። «አምላከ ቦታውንና ሕዝቡን ትቶ ሔዷል» አሉ።…

አዲስ አበባም ኢትዮጵያዊያንን ኢጣልያኖች የሚያርዱበት ቄራ ሁና ነበር። … አናቱን ተቀጥቅጦ፣ ጫንቃውን ተሰብሮ፣ በሳንጃ ተወግቶ፣ በአካፋና በዶማ ተፈልጦ ብዙ ሕዝብ ሲቃዥና ሲያቃትት ሰሙት፤ እርሳቸውም ሳያውቁት አቃሰቱ።…

እንቁርቁሪት፡- ሕይወቴ (ግለ ታሪክ፤በተመስገን ገብሬ)

መቼም አንረሣውም!

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማዕታት !

Читать полностью…

HEROS

የየካቲት 12 ሰማዕታት ፫*

በፋሺስቶች ላይ ከደረሱ ጥቃቶች መካከል ምንጊዜም ሲታወስ የሚኖረው የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው የገነተ ልዑል ቤተመንግሥት (አሁን የአዲስ አበባ መካነ አዕምሮ ዋናው ግቢ) ውስጥ የተጣለው አደጋ ነው፡፡በኢጣሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ ወኪል አገረ ገዢ የነበረው ማርሻል ሩዶልፎ ግራዚያኒ፣የኔፕልስ ልዕልት ልጅ መውለዷን ምክንያት በማድረግ በቤተመንግሥቱ ለድሆች ምጽዋት ለመስጠት ስለፈለገ የከተማው ድሆች እንዲሰበሰቡ አዝዞ፣ ሶስት ሺህ የሚሆኑ ምንዱባኖች በቅጥሩ ውሥጥ ተኮልኩለው ነበር፡፡ ለእያንዳንዱ ደሀም ሁለት የማርትሬዛ ብር እንዲሰጥ ተወስኖ ነበር፡፡በዚህ ሥነ ሥርዓት ላይ ራሱ ጀነራል ግራዚያኒ፣ የሜትሮፖሊታን ጳጳስ አቡነ ኪርል እንዲሁም ታላላቅ የኢጣሊያ ሹማምንት ተገኝተው ነበር፡፡


እኩለ ቀን ሲሆን ግራዚያኒ በቤተ መንግሥቱ መግቢያ ደረጃ ላይ ሆኖ ለተሰበሰበው ሕዝብ ዲስኩር ማሰማት እንደጀመረ በግቢው በር በኩል ሁለት ቦምቦች ተከታትለው ፈነዱ፡፡ ለሶስተኛ ጊዜ የፈነዳው ቦምብ ግን ከፍተኛ የፋሺስት ኢጣሊያ ባለሥልጣናት ከተቀመጡበት መካከል አረፈ፡፡ በቀጣዮቹ ደቂቃዎች አራት ተጨማሪ ቦምቦች ተወርውረው ፈነዱ፡፡ማርሻል ግራዚያኒ ጀርባውን ቆስሎ ወደቀ፣ የኢጣሊያ አየር ኃይል አዛዥ የነበረው ጀነራል አውሬሊዮ ሊዮታ ቀኝ እግሩንና ቀኝ ዐይኑን አጣ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጉይዶ ኮርቲሲ እና ሌሎች ኢጣሊያውያን እንግዶች በፈንጂው ተጎዱ፡፡ ፍንዳታው ጋብ ሲል ከንቲባ ኮርቴሲ ከወደቀበት ተነስቶ የተሰበሰቡት ኢትዮጵያውያን ላይ በማነጣጠር የመጀመሪያውን ጥይት ተኮሰ፤ የፋሺስት ፖሊሶችም ምሣሌውን በመከተል ሶስት ቀን የሚቆየውንና መላውን ከተማውን ያዳረሰውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ከዚያው ከቤተ መንግሥት ውሥጥ ጀመሩ፡፡በደረሰበት የፈንጂ አደጋ ማርሻል ግራዚያኒ በ350 ፍንጣሪዎች ቆስሏል፡፡

የየካቲት 12 ሰማዕታትን እንዘክራቸዋለን!!

Читать полностью…

HEROS

የካቲት 12 የማይረሳው ቀን!

ጄኔራል ሩዶልፍ ግራዚያኒ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ስለጣሊያን ንጉሥ ቪክቶር ኢማኑኤል ልጅ መውለድ ደስታ ለማብሰር በገነት ልዑል ቤተ መንግሥት አዳራሽ ሹማምንቱንና ሕዝቡን ሰበሰበ፡፡ በዝግጅቱ በዋንኛነት አብርሃም ደቦጭ፣ ሞገስ አስግዶም፣ ስምኦን አደፍርስ፣ በተባባሪነት ስብሃት ጥሩነህ፣ በጅሮንድ ለጥይበሉ ገብሬ፣ በሻህ ውረድ ገብረ ወልድ፣ ሃጂ በዳሶ፣ ቀኛዝማች በልሁ እና ሌሎች አላማቸውን እውን ለማድረግ ወደ ስብሰባው ገቡ፡፡ዓላማቸው እንዳይታወቅ እንደማንኛውም ሰው በምድባቸው መሰረት ቦንባቸውን ታጥቀው ቦታቸውን ያዙ፡፡

ሞገስ አስገዶምና አብርሃ ደቦጭ ወደ አዳራሹ እንደገቡ ግራዚያኒ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ስለ አርበኞች እና ስለ ንጉሡ በንቀት ይናገር ነበር፡፡በግራዚያኒ የንቀት ንግግር እና በስብሰባው ውስጥ በታደመው ተሰብሳቢ ተናደዱ፤ ወደ ግራዚያኒ ቀስ ብለው በመጠጋት ሰባት ቦንቦችን በተከታታይ ወረወሩ፡፡ ተሰብሳቢው የመጀመሪያው ቦንብ ፍንዳታ የደስታ ርችት መስሎት ስለነበር አልተደናገጠም፡፡ በሁለተኛው የቦንብ ፍንዳታ ግራዚያኒ ተመትቶ ከብዙ ቦታ ላይ ቆሰለ፤ የጦር ኃይል አዛዥ የነበረውን አውራሊያ ሊአታ አይኑ ጠፋ፤ እግሩ ተቆረጠ፡፡ ሌሎች ሹማምንትም ሕይወታቸው አለፈ።

ወጣቶቹ ቦንቡን ወርውረው እና አዳራሹን አተራምሰው እንደወጡ በጓደኛቸው በስምኦን መኪና ከአዲስ አበባ ወደ ፍቼ በማቅናት ከአርበኞች ጋር ተቀላቀሉ። እስከ 1932 ዓ.ም ድረስም ጠላትን ተዋጉ። በመጨረሻም በጠላት ጦር ቋራ ላይ ተይዘው ተገደሉ።

የግፈኛው ንጉሥ ኡምቤርቶ ጦር ማጭድ፣ ጎራዴ፣ ጦርና ጋሻ የያዘውን የኢትዮጵያ ጦር በመድፍና በዘመኑ መሳሪያዎች ጨፍጭፏል፡፡

ከ41 ዓመታት በኋላ ተመልሶ ለወረራ የመጣው በማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ የሚመራው የፋሺስት ጦር ከየካቲት 12 እስከ የካቲት 14 ድረስ ባሉት ሦስት ቀናት ከ30 ሺህ በላይ ሠላማዊ ኢትዮጵያውያንን በግፍ ገድሏል፡፡

የካቲት 12 ሰማዕታትን ለመዘከር ከ1934 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በብሔራዊ በዓልነት እስከ 1966 ዓ.ም. ሲከበር ኖሯል፡፡ የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ሥልጣን ከያዘበት ከ1967 ዓ.ም. ወዲህ ግን ብሔራዊ በዓልነቱ ቀርቶ ታስቦ እንዲውል ተደርጓል፡፡

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማዕታት !

Читать полностью…

HEROS

አረ ተቀላቀሉን ያባበዱ ዘፈኖች አሉ
👇👇👇
@Benatis2
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

@Benatis2 😭😂

Читать полностью…

HEROS

ሁለት ወንድና ሴት ሕፃናት መንገድ ላይ አስቆሙኝና...
#ሴቷ_ሕፃን:- እሺ የሰባት ዓመት ሴት ማርገዝ ትችላለች?
#እኔ:- ኧረ በፍፁም!
#ወንዱ_ሕፃን:- ወደ ልጅቱ እየተመለከተ... አላልኩሽም???.... በይ አሁን ሄደን እንቀጥል
#እኔ:- 😳🏃

Читать полностью…

HEROS

Text me only when you are single or ready to cheat... I don't do besties🤦‍♂️

💫💫 @Benatis2 💫💫
💫💫 @Benatis2💫💫

Читать полностью…

HEROS

​ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
💜 ማፍቀር ሀጢአት አይደልም
⇨ ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ሀጢአት ነው ።

 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
❤️♡ ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ⇨ ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው ⇨ ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ⇨ ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው ።
 
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
♥️😍ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አውቃለሁ ...
⇨ ነገር ግን የወደድኩሽ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው
✍•┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈•
❤️የሚወድህ ሰው
ለራሱ ማድረግየማይችለውን ነገርአንተን ስለሚወድህናስለምያፈቅርህ ብቻለአንተ ግን ያደርገዋል
••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•

 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌹ሁለት ከባባድ ጀግኖች ትግስትና
ጊዜ ናችዉ
 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

  ┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
⚜የመፈጠራችን ዋና ዓላማ ሌሎችን ለመርዳት ነው፤ መርዳት ካልቻልን ግን ቢያንስ አንጉዳቸው።
┈┈┈◦◎ ◎◦┈┈┈

┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
⚜ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው።

ከኮፒ ሼር
@Benatis2 @Benatis2
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,

━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━ ⁠⁠⁠⁠⁠

Читать полностью…

HEROS

Join for more
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት

"ግን ተወደደ!"

Читать полностью…

HEROS

@Benatis2 prank gone wrong. 😂😂

Читать полностью…

HEROS

"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች 😁 እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን😘

Читать полностью…

HEROS

Join for more
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

😔ብቻውን ነው በሏት
(ይህንን ንገሯት )

❤️😍ለፍቅሬ😍❤️

ዛሬም ብቻዬን ነኝ አላውቅም የሷን ግን
ጭር ባለ አልጋ ላይ አድራለሁ ስበግን
እርግጥ አንዳድ ቀን ሲረዝምብኝ ሌቱ
አብራኝ ትተኛለች ሰራተኛይቱ

ለወዳጆ ሼር ያርጉ ✔️
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

የካቲት 12 የማይረሳው ቀን!

ጄኔራል ሩዶልፍ ግራዚያኒ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ስለጣሊያን ንጉሥ ቪክቶር ኢማኑኤል ልጅ መውለድ ደስታ ለማብሰር በገነት ልዑል ቤተ መንግሥት አዳራሽ ሹማምንቱንና ሕዝቡን ሰበሰበ፡፡ በዝግጅቱ በዋንኛነት አብርሃም ደቦጭ፣ ሞገስ አስግዶም፣ ስምኦን አደፍርስ፣ በተባባሪነት ስብሃት ጥሩነህ፣ በጅሮንድ ለጥይበሉ ገብሬ፣ በሻህ ውረድ ገብረ ወልድ፣ ሃጂ በዳሶ፣ ቀኛዝማች በልሁ እና ሌሎች አላማቸውን እውን ለማድረግ ወደ ስብሰባው ገቡ፡፡ዓላማቸው እንዳይታወቅ እንደማንኛውም ሰው በምድባቸው መሰረት ቦንባቸውን ታጥቀው ቦታቸውን ያዙ፡፡

ሞገስ አስገዶምና አብርሃ ደቦጭ ወደ አዳራሹ እንደገቡ ግራዚያኒ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ስለ አርበኞች እና ስለ ንጉሡ በንቀት ይናገር ነበር፡፡በግራዚያኒ የንቀት ንግግር እና በስብሰባው ውስጥ በታደመው ተሰብሳቢ ተናደዱ፤ ወደ ግራዚያኒ ቀስ ብለው በመጠጋት ሰባት ቦንቦችን በተከታታይ ወረወሩ፡፡ ተሰብሳቢው የመጀመሪያው ቦንብ ፍንዳታ የደስታ ርችት መስሎት ስለነበር አልተደናገጠም፡፡ በሁለተኛው የቦንብ ፍንዳታ ግራዚያኒ ተመትቶ ከብዙ ቦታ ላይ ቆሰለ፤ የጦር ኃይል አዛዥ የነበረውን አውራሊያ ሊአታ አይኑ ጠፋ፤ እግሩ ተቆረጠ፡፡ ሌሎች ሹማምንትም ሕይወታቸው አለፈ።

ወጣቶቹ ቦንቡን ወርውረው እና አዳራሹን አተራምሰው እንደወጡ በጓደኛቸው በስምኦን መኪና ከአዲስ አበባ ወደ ፍቼ በማቅናት ከአርበኞች ጋር ተቀላቀሉ። እስከ 1932 ዓ.ም ድረስም ጠላትን ተዋጉ። በመጨረሻም በጠላት ጦር ቋራ ላይ ተይዘው ተገደሉ።

የግፈኛው ንጉሥ ኡምቤርቶ ጦር ማጭድ፣ ጎራዴ፣ ጦርና ጋሻ የያዘውን የኢትዮጵያ ጦር በመድፍና በዘመኑ መሳሪያዎች ጨፍጭፏል፡፡

ከ41 ዓመታት በኋላ ተመልሶ ለወረራ የመጣው በማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ የሚመራው የፋሺስት ጦር ከየካቲት 12 እስከ የካቲት 14 ድረስ ባሉት ሦስት ቀናት ከ30 ሺህ በላይ ሠላማዊ ኢትዮጵያውያንን በግፍ ገድሏል፡፡

የካቲት 12 ሰማዕታትን ለመዘከር ከ1934 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በብሔራዊ በዓልነት እስከ 1966 ዓ.ም. ሲከበር ኖሯል፡፡ የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ሥልጣን ከያዘበት ከ1967 ዓ.ም. ወዲህ ግን ብሔራዊ በዓልነቱ ቀርቶ ታስቦ እንዲውል ተደርጓል፡፡

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማዕታት !

Читать полностью…

HEROS

**የየካቲት 12 ሰማዕታት ፬***

የካቲት 12 ቀን ስለ ደረሰበት አደጋ ግራዚያኒ ለኢጣሊያ ቅኝ ግዛቶች ሚኒስትር ባስተላለፈው ቴሌግራም ‹‹ ዛሬ ጠዋት በ5 ሠዓት ግቢ ተገኝቼ ነበር፡፡ታላላቅ መኳንንት፣ የኦርቶዶክስና የእስልምና ሀይማኖት መሪዎች ሁሉ ተሰብስበው ነበር . . . 6 ሠዓት ሲሆን አሥር የብሬዳ የእጅ ቦምቦች ካልታወቁ ሠዎች ተጣሉብን፡፡በዚህም ምክንያት ሠላሳ ሰዎች ቆሰሉ፡፡ በኔ መቁሰል ምክንያት አገሪቱን የተከበሩ ፔትሬቴ እና ጀነራል ጋሪባልዲ እንዲጠብቁ አድርጌአለሁ፡፡ ለአዲስ አበባ ከተማ ጸጥታም አላፊ አድርጌያቸዋለሁ›› ብሏል፡፡

ግራዚያኒ በሌላ ጊዜ ወደ ሮማ ባስተላለፈው ቴሌግራሙ የተደረገበትን የመግደል ሙከራ አስመልክቶ ሲጽፍ ‹‹የተጣለብኝ ቦምብ ቢያንስ 18 ይሆናል፡፡አሳባቸው ባንድ ፈንጂ እኔን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም የመንግሥቱ ባለሥልጣኖች ጠራርጎ ለማጥፋት ነበር . . .በተጣለብኝም ቦምብ 250 ፍንጥርጣሪ ብረቶች ከገላዬ ወጥተዋል፡፡ እነዚህንም ፍንጣሪዎች ለታላቅ መታሰቢያነት አስቀምጫቸዋለሁ›› ብሏል፡፡

ለዚህ በግራዚያኒ እና በሌሎች የፋሺስት ኢጣሊያ ባለሥልጣኖች ላይ ለተጣለ አደጋ የኢጣሊያ ፖሊሶች (ካራቢኔሪ)፣ ባለ ጥቁር ሸሚዞችና ወታደሩ የሰጡት ምላሽ ከማጥቃት ወሰን፣ ከውጊያ ደንብ እና ከጭካኔ ገደብ ያለፈ አሰቃቂ የጅምላ ጭፍጨፋ ነበር፡፡ በጊዜው አዲስ አበባ ውሥጥ ይሠራ የነበረ ዶክተር ላዲስላስ ሳቫ የተሰኘ ሀንጋሪያዊ ሐኪም የተመለከተውን የፋሺስቶች የግፍ ሥራ እንዲህ አስታውሶ ነበር:-
‹‹ምን ዓይነት አጨካከን ነው? ደም እንደ ውሃ ሲፈስ በየመንገዱ ላይ ያየሁት የዚያን ጊዜ ነው፡፡ የወንዶች፣ የሴቶችና የልጆች ሬሳ በያለበት ተኝቷል፡፡ ወዲያው ከባድ የቃጠሎ ጭስ ተነስቶ ከተማዋን አጨለማት፡፡ የሕዝቡ ቤት ከተፈተሸ በኋላ ሰዎቹ በውስጡ እንዳሉ ቤቱ በእሣት ይቃጠላል፡፡ ቃጠሎው ቶሎ እንዲያያዝም በቤንዚንና በዘይት ይጠቀሙ ነበር፡፡

መቼም አንረሣውም!

ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለየካቲት 12 ሰማዕታት !

Читать полностью…

HEROS

የካቲት 12*

በኢትዮጵያ ታሪክ በተለይ ሉዓላዊነትን ለማስከበር፣ አገራዊ ልዕልናን ለማስቀጠል ከባዕዳን ወራሪዎች ጋር ታላቅ ተጋድሎ ከተደረገባቸው ወሮች አንዷና ባለ ፋናዋ የካቲት ነች፡፡ የሩቅ ዘመኑን ትተን ከቅርቡ 19ኛው ምዕት ዓመት ብንነሳ የጥቁሩን ዓለም ያገዘፈው የዓድዋ ጦርነት የኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ የተቀዳችው ድል ይጠቀሳል፡፡

በሁለተኛው የጣሊያን ወራሪ ከፋሺስቱ ቤኔቶ ሙሶሎኒ ሠራዊት ጋር ለአምስት ዓመት የዘለቀው ተጋድሎ በሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም. በድል ለመጠናቀቅ ካበቃቸው ቀደምት ተጋድሎዎች አንዱ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የተፈጸመው ሰማዕትነት እንደሆነ ይወሳል፡፡ በሮዶልፍ ግራዚያን ትዕዛዝ በዕለቱና በተከታታይ ቀናት ከ30 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ሰማዕትነት ተቀብለዋል፡፡

የካቲት 12 ሰማዕታትን ለመዘከር ከ1934 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በብሔራዊ በዓልነት እስከ 1966 ዓ.ም. ሲከበር ኖሯል፡፡ የኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ሥልጣን ከያዘበት ከ1967 ዓ.ም. ወዲህ ግን ብሔራዊ በዓልነቱ ቀርቶ ታስቦ እንዲውል ተደርጓል፡፡

ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ለ የካቲት 12 ሰማዕታት ይሁን!!

Читать полностью…

HEROS

​​VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗

አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።

የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???

ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላቸው ጣኦቶች ናቸው ይህ ዛሬ ቫለንታይን ተብሎ የመጣው ማለት ነው።

የሚገርመው ደሞ ሴቶቹ በዚህ ቀን ለመደፈር ብለው እራቁታቸውን ጫካ መግባታቸው ነው በዚህ ቀን የተደፈረች እና ደሟን ያፈሰሰች ሴትም ሆነ ወንድ በጣኦቱ የተመረጠ እና የተባረከ ነው መባሉ ነው ይበልጥ ነገሩን ሰይጣናዊ የሚያደርገው።

ግሪክ አርኬዲያ ብለው በሚጠሩት አስቀያሚ ትርጉም ባለው ተራራቸው ላይ በዚህ ቀን ላይ ነው ያላገቡ ወንድ እና ሴቶቻቸውን ጣኦቱ ስር ወሲብ በመፈጸም ገላቸውን አርክሰው ለሰይጣን የሚገብሩት።

ይህ የሰይጣን ቀን ነው ክርስትና ይሄን ትከለክላለች ታወግዛለች። (ሁሉም ቀን የእግዚአብሔር ነው ግብሩ ነው የሰይጣን የሚያደርገው)

ኢየሱስ ክርስቶስ ከመውለዱ ከዘመናት በፊት አረማውያን ሮማውያኖች Feb 14 ማታ እና ለ Feb 15 ንጋት አጥቢያ የተኩላ አዱኚ ለሚሉት ሉፐርካልያ (luperkalya ) ጣኦት የሚዘጋች ክብረ በአል ነው፡፡

ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ክርስትና ተቀብሎ እውነተኛ የጽድቅ ሃይማኖት መሆኑን በማውጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢያስጠነቅቅም የተውሰኑ የሮማውያን ሰዎች ግን በአሉን ማክበር አልተውም።

እንዴት ይህ አረማዊ ባህል ቫለንታይን የሚል ሰያሜ ተሰጠው? ቫለንታይን የሚል ስም በሮማውያን ዘንድ የተለመደ ስያሜ ነው፡፡ ቫለንታይን የጥንታዊ ታዋቂው ሉፐርኩስ ጣኦት ነው።

ሉፐርኩስ በግሪካዎያን ፓን (pan) ተብሎ ሚጠራው ከወገቡ በታች በግ አናቱ ላይ ቀንድ ያለው ጣኦት ነው። በጥንታውያን አይሁድ ደግሞ ይህ ፓን ባል (baal) በሚል ስያሜ ይታወቃል።

ጥንታውያን ሮማውያን ከባቢሎናውያን የቀዱት አረማዊ የልብ (heart) ምልክት ይጠቁማሉ፡፡ በባቢሎናውያን ባል (bal) ልብ የሚል ፍች ነው ያለው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ይህ አረማዊ የልብ ምልክት ለቫለንታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) የምንለው መግለጫነት እንጠቀምበታለን። ባል የባቢሎናውያን ጣኦት ነበር።

በዚህ የሃጥያት ቀን በትንቹ ይህ ይሆናል

1. በዚህ ቀን February 14 በብዙ የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ክብረ ንጽህናቸውን (ድንግልናቸውን) ያጣሉ❗

2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ❗

3. በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው በአጠቃላይ የዝሙት እና ስካር መንፈስ የሚነግስበት በከፍተኛ ሁኔታ ሰይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው።

Valentine day ማለት ሰይጣን በጥልቅ እና ረቂቅ ሃሳብ ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው አስተውሉ ሰይጣን ከ7ሺህ አመት በላይ የክፋት ልምድ አለው።

እንግዲህ ምርጫው ያንተ/ቺ ነው :- የእግዚአብሔር ወይም የሰይጣን ልጅ መሆን???

" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4 : 6)

እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን።
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

HEROS

Join belu sewoch
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

I think I'll miss you forever, like the stars miss the sun in the morning skies.

💫💫 @Benatis2 💫💫
💫💫 @Benatis2💫💫

Читать полностью…

HEROS

••●◉Join us @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

@Benatis2 join for more

Читать полностью…

HEROS

ተጋበዙልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@Benatis2 @Benatis2

Читать полностью…

HEROS

🎙🅢🅐🅣🅣
@Benatis2

#Heros 😁Sam aregatalw 😘😘 join belu sewoch migerm chanal nw
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

የ12ኛ ክፍል ፈተና የካቲት 29 ይሰጣል።

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል።

የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥም ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

በቀጥታ (ኦንላይን) ይሰጣል ተብሎ የነበረው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ገልጸዋል፡፡

ፈተናው በወረቀት እንዲሰጥ ውሳኔ ላይ የተደረሰው ታብሌቶች ወደ ሀገር ውስጥ ባለመግባታቸው ነው።

የትምህርት ሚኒስቴር በፈተና አሰጣጡ ላይ ለተፈጠረው መዘግየት በይፋ #ይቅርታ መጠየቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

Читать полностью…

HEROS

ከቺኳ ጋር መንገድ ላይ እየሄድን አንዱ ግድንግድ ሰውዬ ገፈተራት እኔም በጣም ተናድጄ ...😡

#እያየሽ_አትሄጂም_አልኳት 🤷‍♂🤷‍♂

Читать полностью…

HEROS

ለአንድ ሰው የሚሰማህ የፍቅር ስሜት
የሚለካው ከአጠገቡ ስትሆን በምትደሰተው ልክ
ሳይሆን ሲርቅህ በሚሰማህ ህመም እና
ስቃይ ልክ ነው
Join for more
@Benatis2

Читать полностью…

HEROS

ይሄ ፆታዊ ትንኮሳ የሚባለው ነገር በሴት እህቶቻችን ላይ በአብዛኛው የሚደርሰው በራሳቸው ምክንያት ይመስለኛል ጉዳዩን ልተንትነው:-

#ሀገራችን_ውስጥ አንዲት ሴት ከወንድ ጋር ስትቀጣጠር ሶስት ቀን ምግብ ያልቀመሰች ይመስል የምታዘው ነገር ብዛቱ አጀብ ያስብላል በልታ ጠጥታ እንኳን ሂሳብ እናጋጭ አትልም። ወንዱ ሲከፍል እያዬች ፈገግ ትላለች ኧረ ለአስተናጋጁ ቲፕ ስጠው የሚሉም አሉ።
#ከዛ_ወንድየው ብዙ ብሮችን ስለከፈለ ብቻ ቀብድ የከፈለባት እቃው ያደርጋትና አብራው እንደምታድር እርግጠኛ ይሆናል እምቢ ካለች ደግሞ በልተሽ ጠጥተሽ የታባሽ ልትሄጅ ብሎ ጉዳዩን ወደ ማስገደድ ይወስደዋል ማለት ነው።

#መፍትሔ:- በመጀመሪያ ሴትነትሽን ዝቅ አታድርጊው ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ማለቴ በመጀመሪያ ቀን በምሽት ሆቴል ውስጥ ምናምን አትቀጣጠሪ። #ሰውየውን ቢያንስ በቀን እያገኘሽው ማንነቱን በደንብ ተረጅው። ሚስጥር ልንገርሽ ሄዋኔ እኛ የሀበሻ ወንዶች እኮ ዘንጠን ስላያችሁን አራዳ መስለናችሁ እንጂ ፋራ ነን! ሴቶችን ማታ ስንቀጥር አብረን ለማደር ጭ**ችን ላጭተን አዲስ ፓንት ለብሰን ምናምን ነው ከቤት የምንወጣው እኮ ይሄ የአብዛኛው ወንድ ባህሪ ነው እመኝኝ
#የመጨረሻ ነገር ልናገር በልታችሁ ጠጥታችሁ ሂሳብ ራሳችሁ ክፈሉ ወይ አጋጩ ከዛ ማንም ወንድ አይሳፈጣችሁም!!

。 @Benatis2 Join @Benatis2

Читать полностью…
Subscribe to a channel