ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁልኝ🙌
DV ጥቂት ቀን ብቻ ቀርቶታል❎
ያልሞላችሁ ካላችሁ ለመሙላት ሞክሩ የመጨረሻው ቀን የሲስተም መጨናነቅ ሊኖር ይችላል።ስለዚህ ከወዲሁ በቀረው ጥቂት ቀን ለመሙላት ሞክሩ።
✅ እናም መጠየቅና መሙላት የምትፈልጉ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ ባሉበት ቦታ ሆኖ እንሞላላቹዋለን
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ :- 👉 @dv2026aron
👉አንዳንድ ተማሪዎች የExit exam tutor አላስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል። ለዚህም እንደ ምክንያት ያነሱት፦ ፈተናው ላይ ለሚመጡት ኮርሶች ጠቅላላ በቂ አስተማሪ አለመኖር ፣ የሀገራችን ሰላም አስተማማኝ አለመሆን፣ ከዩኒቨርስቲ ስንወጣ ያለንን የስራ ዕድል ላለማባከን እንዲሁም ለድጋሜ ትምህርት እርስ በእርስ መደጋገፍ እንችላለን በሚል ሃሳባቸውን ገልጸዋል ።
ሀሪፍ መምህር ይመድብልን እንጂ ማር እፈልጋለን ✌️✌️✌️እዚህ ላይ የተነሳው ነጥብ ፈፅሞ እኛን የማይመለከተን መሆንን አስረግጠን ልንናገር ይገባናል
1ወይም2 ተማሪ ያነሳው ነጥብ ሁሉንም ያማከለ ነው ሊባል አይገባም።
@DBU11
@DBU11
📌📌Exclusive ሰለ ተመራቂ ተማሪዎች
ዛሬ የተማሪ ህብረት እና የክፍል ተወካዮች ከተናገሩት ቻናላችን ያገኛቸው መረጃዎች
👉በዛሬው ዕለት የተማሪዎች ህብረት የክፍል ተጠሪዎችን በጠራው ስብሰባ ላይ ተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ነጥቦችን አንስተዋል።
👉ተጠሪዎቹ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲንም ሆነ የተማሪዎች ህብረትን በሚሰጠው መረጃ ዙሪያ ዕምነት ማሳደር እንዳቃታቸው ተናግረዋል።
👉በተደጋጋሚ ከተጠየቁ ጥያቄዎች መሃከል የመመረቂያ ቀን ጉዳይ ሲሆን ተማሪዎቹ የመመረቂያ ቀን መቼ እንደሚሆን በእርግጠኝነት እንዲነገራቸው ጠይቀዋል።
👉በቀጣይም ቀሪ የመጨረሻ ሴሚስተር ና ለExit exam tutor ያለው የጊዜ ሰንጠረዥ አከራካሪ እንደነበር ተሰሞቷል
👉አንዳንድ ተማሪዎች የExit exam tutor አላስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል። ለዚህም እንደ ምክንያት ያነሱት፦ ፈተናው ላይ ለሚመጡት ኮርሶች ጠቅላላ በቂ አስተማሪ አለመኖር ፣ የሀገራችን ሰላም አስተማማኝ አለመሆን፣ ከዩኒቨርስቲ ስንወጣ ያለንን የስራ ዕድል ላለማባከን እንዲሁም ለድጋሜ ትምህርት እርስ በእርስ መደጋገፍ እንችላለን በሚል ሃሳባቸውን ገልጸዋል ።
👉በአንፃሩ ሌሎች ተማሪዎች የtutorኡን አስፈላጊነት Exit exam ማለፍን እንደዋና ነጥብ አንስተውታል።
👉 ሌላኛው በውይይቱ የተነሳው ነጥብ የ2013 ባች ተማሪዎች cost sharing አከፋፈል የተጠቀሙትን ጊዜ ከግምት ያስገባ እንደሆነ ጠይቀዋል።
👉ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ግልፅ የሆነ ነገር በፍጥነት መስማት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
👉የተማሪዎች ህብረት ጥያቄዎቻቸውን ለሚመለከተው አካል አቅርበው ፈጣን የሆነ መልስ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
@DBU11
@DBU11
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁልኝ🙌
DV 3 ቀን ቀርቶታል❎
ያልሞላችሁ ካላችሁ ለመሙላት ሞክሩ የመጨረሻው ቀን የሲስተም መጨናነቅ ሊኖር ይችላል።ስለዚህ ከወዲሁ ዛሬ ወይም ነገ ለመሙላት ሞክሩ።
✅ ጥያቄና መሙላት ከፈለጋችሁ 👉 @dv2026aron ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ በቅንነት እመልሳለሁ🙏
ከዚህ በፊት የኢኮኖሚ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆናችሁ ተማሪዎች ድጋፉ በ2017 ዓ.ም እንዲቀጥል የ2016 የመጨረሻ ሴሚስተር ውጤት ኮፒ በመያዝ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ቢሮ ቁጥር 38 ( የቀድሞ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮክትሬት)እስከ 25/02/2017 ድረስ እንድታስገቡ ያሳስባል ።
ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ
@dbu11
sletebaberachhugn betam amesegnalew enante tleyalachhu lemangnawm entewawek hulachhunm new
Читать полностью…በትላንትናው እለት ጥቅምት 22 ረፋድ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተላኩ ባለሙያዎች አማካኝነት student satisfaction survey (የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች እርካታ ጥናት) መረጃ ሲሞላ የነበረ መሆኑን DBU daily news መመልከት ችሏል።
ባለሙያዎቹ የሚሞላው መረጃ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ምን ያህል ተጠቃሚ መሆናቸውን እና በቆይታቸው ያላቸውን እርካታ ለመረዳት እና አስፈላጊ ከሆነ የትምህርት ፓሊሲ እና እቅዶችን መንደፍን ጨምሮ አስፈላጊ ሪፎርም ለማድረግ ያገለግላል ብለዋል። ይህ survey በሁሉም የሀገሪቱ ዩንቨርስቲዎች ይካሔዳልም ነው ያሉት።የ survey data መሰብሰቢያ ጥያቄዎቹ ከዚህ በታች የተያያዙ ሲሆን አውርዳችሁ መመልከት ትችላላችሁ ወይም ከዚህ በታች በተቀመጠላችሁ ሊንክ በመግባት በስልክ ከከፈታችሁ desktop site ላይ አድርጋችሁ መመልከት ትችላላችሁ። አስተያየቶቻችሁንም የመልዕክት መስጫ ሳጥን ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
👉Questionnaire to be filled by students
https://forms.office.com/r/V27dbncPBT?origin=lprLink
@DBU11
@DBU11
የካቲት 22 የተባለውም ነገር እውነት ከሆነ ከ ሙስሊሞች የ ፆም መያዣ ቀን ጋር ስለሚጋጭ ቀኑን wede20/19እንዲቀየርልንም ሃሳብ ተሰቷል
ለምንድነው የዚን ያህል እንደምንም ጉዳይ ማንሳት yaltefelegew🤔
Ke exit buhala yisetal sletebalew class gn btasbubet yishalal ene bebekule alsmamam
Читать полностью…#Another_one
በአሪዞን ስቴት ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ለተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጥ ስልጠና!
ለበለጠ መረጃ አርብ 22-02-2017 ከቀኑ 10 ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ ተገኙ ።
@DBU11
Coc 30%. 370 changes to 20% .and your freshman GPA changes to 50%. so the sum of this evaluate in to 100%. then your results must be at least above 80%.
Читать полностью…