dbu111 | Unsorted

Telegram-канал dbu111 - DBU Daily News Discussion

3352

ይህ DBU Daily News የመወያያ ግሩፕ ነዉ። 👉ስለ ግቢያችን;ስለ ሀገራችን እንዲሁም ስለ አለማችን ወቅታዊ መረጃ🌍🌎🌏 ዜናዎች📰;ስፓርት🏃⚽;ቢዝነስ🏪;አንዳንድ ምልከታወች ስለ ታሪክ ወግ📄📒;አስገራሚ ፎቶወች📷;መዝናኛ📺;አለማቀፋዊ እውነታዎች እና መረጃወች📃;መፀሀፍት📚ማስታወቂያዎች ሁሉም ይዳሰሱበታል::

Subscribe to a channel

DBU Daily News Discussion

DBU Economics mid exam 2015

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

የሴቶች ቀንን አስመልክቶ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ስራ

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

የደብረ ብርሃነ ዮኒቨርሲቲ የበጎ አድራጎት ክበብ በአዲስ መልክ ሊቋቋም ስለሆነ አባል መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ከ 28/06/2016 እስከ 3/07/2016 ወደ ተማሪ ህብረት ቢሮ በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ::

@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

"ወርቁ አይተነው ሽልማት"'s chat photo

/channel/werku_aytenew_add_yadrgu_gift

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

Temari endiweta yetebalewus neger

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

Be Ready man. The Storm is Coming🔥

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

https://youtu.be/1Cl-9bgERPI

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

እማዬ ሾርባ እና ፈጣን ምግቦች

በልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ በአዲስ መልክ ተመልሰናል።

ሾርባ
ድንች ቅቅል
ቺፕስ(በካቻፕ)
እርጥብ/በአቮካዶ/ካቻፕ/በእንቁላል)
ቡና እና ሻይ
የለውዝ ሻይ
ቀሽር
እንዲሁም እንደምርጫዎ ቢያዙን እናስተናግዶታለን።

አድራሻ አልሚ ምግብ ቤት አጠገብ
0934892799
0980000091

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

አድዋ(ሆሄ ተስፋ)

ልዩ የአድዋል የድል በዓል መታሰቢያ ኪነጥበባዊ ዝግጅት በሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ከሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በዚህን ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ እየተዘጋጀ ይገኛል።

በዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እና የክልሉ ሚዲያ (አሜኮ) ዝግጅቱን እየተከታተለው ይገኛል።
@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

🔰 የሚሽጥ የ telegram group

✅ 100k member

መግዛት የሚልግ በውስጥ አናግሩኝ

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

አለመግዛት ትችላለህ ግድ ግዛ ያለህ የለም ፖለቲካህን እራስህን ችለህ አቡካ!

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

Ye ኪነጥበብ group wst endet new mekelakel yemichalew?

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ዝክረ አድዋን በአንኮበር ምኒልክ  ቤተ-መንግስት
ልዩ የአብሮነት ጊዜ

ከዚህ ልዩ ቦታ በብዙ ለማትረፍ የካቲት 23 ቀናች ን ናት
  ✨ዋጋ :-  300 ብር
🦶መነሻ ቦታ፡ ደ/ብ/ዩ  በር ላይ
⏰መገናኛ ሰዓት: 3:00 መነሻ ሰዓት 3:30
📆ቀን:የካቲት 23/2016

🔥🔥የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇

* ምሳ
* ውሃ
* ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
* መግቢያ ክፍያ
* አስጎብኚ
* ፎቶ
#BOOK_YOUR_SEAT_NOW
#አሁኑኑ_ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇👇👇
0975113833 - 0924332917  -  0912426770 

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

https://youtu.be/Ft3rfzPUx2w

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE  አምጥቶላቹሀል፣!
AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ።

ቦታዎች ውስን ናቸው፣ አያምልጥዎ!

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ከALX ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር አፍሪወርክ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የስራ መስኮች ላይ ለመቀጠር የሚያግዞትን የ AICE  አምጥቶላቹሀል፣!
AICE ኮርስ በመማር አፍሪወርክ ላይ ለሚወጡ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ ስራዎች ብቁ ሆነው ይገኙ።

ቦታዎች ውስን ናቸው፣ አያምልጥዎ!

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።
----------------------
CPA: 3.00 ETB | Type: Link | Post: Premium

✅ Channel | ✅ Group | ✅ Chat.
----------------------

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

"ያም"
##ውድ ደምበኞቻችን እናንተ የምትፈልጉትን ነገር ቤታቹህ ደረስ ስናመጣ ደስ እያለን ነው። ለማታውቁት ደምበኞቻችን "ያም" ይባላል በሃገረ አውስትራሊያ ታዋቂ እና በጣም ተወዳጂ የሆነ ከፍራፍሬ የተዘጋጀ ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን፤ያም መዘጋጀት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም ተወዳዳሪ አልተገኘለትም።ታሪካዊ አመጣጡን ስናይ 1960ዎቹ አካባቢ አንዲት የ70 አመት ጣሊያናዊት አሮጊት እንደፈለሰፉት ይነገራል ነገር ግን ለብዙ አመታት ያህል ጣልያን ውስጥ እንኳን ታዋቂ አልነበረም።የፈሳሹ ተመራጭነት የተረጋገጠው አውስትራሊያ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ መዘጋጀት ከጀመረ በኋላ ነው።ታድያ አስደሳቹ ነገር ምን መሰላቹህ ያም ከአውስትራሊያ እዚህ ደብረ ብርሀን ድረስ መምጣቱ ነው!!!ያምን ለምትፈልጉ ውድ ደምበኞቻችን ከስር ባለው ስልክ ብትደውሉ በብርሃን ፍጥነት ካላቹህበት ቦታ እናደርሳለን። ያምን ሲጠቀሙ የላቀ እርካታ ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ.... +25135988865

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ቅዳሜን ከእኛ ጋር(ሆሄ ተስፋ)
አዲስ አበባ ሜክሲኮ አምባሳደር ፓርክ

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

"ያም"
##ውድ ደምበኞቻችን እናንተ የምትፈልጉትን ነገር ቤታቹህ ደረስ ስናመጣ ደስ እያለን ነው። ለማታውቁት ደምበኞቻችን "ያም" ይባላል በሃገረ አውስትራሊያ ታዋቂ እና በጣም ተወዳጂ የሆነ ከፍራፍሬ የተዘጋጀ ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን፤ያም መዘጋጀት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም ተወዳዳሪ አልተገኘለትም።ታሪካዊ አመጣጡን ስናይ 1960ዎቹ አካባቢ አንዲት የ70 አመት ጣሊያናዊት አሮጊት እንደፈለሰፉት ይነገራል ነገር ግን ለብዙ አመታት ያህል ጣልያን ውስጥ እንኳን ታዋቂ አልነበረም።የፈሳሹ ተመራጭነት የተረጋገጠው አውስትራሊያ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ መዘጋጀት ከጀመረ በኋላ ነው።ታድያ አስደሳቹ ነገር ምን መሰላቹህ ያም ከአውስትራሊያ እዚህ ደብረ ብርሀን ድረስ መምጣቱ ነው!!!ያምን ለምትፈልጉ ውድ ደምበኞቻችን ከስር ባለው ስልክ ብትደውሉ በብርሃን ፍጥነት ካላቹህበት ቦታ እናደርሳለን። ያምን ሲጠቀሙ የላቀ እርካታ ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ.... +25135988865

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ለአዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ

ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን በተለያዩ የኪነጥበብ ተሰጥዖ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎቹን ለመቀበል ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ
በስነፅሁፍ፣በሙዚቃ፣በተውኔት እና በስዕል ዘርፍ ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ
ማግሰኞ እና ሃሙስ አመሻሽ 11:00 በSE 01 2ኛ ፎቅ ላይ
እንዲሁም እሁድ 4 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት የምንገኝ ሲሆን

በተጠቀሱት ቀናት እና ቦታ በመገኘት ምዝገባ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

የግቢ ምግብ ማስተካከል ሲያቅታቸው 😂😂😂

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

የባንዳ ግቢ
ያም ሆነ ይህ Fano will prevail !

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

አው በትክክል ነፃ ገበያ ነው ያስገደደ የለም በትህትና መጠየቅ ሲቻል ሌላ ቃል መጠቀም አስፈላጊ አይደለም

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

እንኳን ለ128ኛዉ የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ፣አደረሰን። መልካም በአል።🤺🤺🤺🚡✈️🛫🛬🛩🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠🌎🌍🌏🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢
🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

ዝክረ አድዋን በአንኮበር ምኒልክ  ቤተ-መንግስት
ልዩ የአብሮነት ጊዜ

ከዚህ ልዩ ቦታ በብዙ ለማትረፍ የካቲት 23 ቀናች ን ናት
  ✨ዋጋ :-  300 ብር
🦶መነሻ ቦታ፡ ደ/ብ/ዩ  በር ላይ
⏰መገናኛ ሰዓት: 3:00 መነሻ ሰዓት 3:30
📆ቀን:የካቲት 23/2016

🔥🔥የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇

* ምሳ
* ውሃ
* ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
* መግቢያ ክፍያ
* አስጎብኚ
* ፎቶ
#BOOK_YOUR_SEAT_NOW
#አሁኑኑ_ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇👇👇
0975113833 - 0924332917  -  0912426770 

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

በበመሪቂያ አዳራሽ ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት

አድዋ
ቅዳሜ 23/2016 ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ከሶሻል እና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት ስለሚቀርብ ከጠዋት 2:30 ጀምሮ በመመረቂያ አዳራሽ እንድተገኙ ግብዣችን ነው ።

@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

የምናከብርበትን ቦታ እናቃለን 🕴

Читать полностью…

DBU Daily News Discussion

👟 shoes protector
size= S~L
Price =500
🤳+251910936167

Читать полностью…
Subscribe to a channel