Ahun gibiwu tolo editeran argu tension honenal yegna guadegnoch temerkew sra yzewal abo atabesachun yalbelann atkeku.
Читать полностью…✨✨
ቀደምት አባቶች እንደሚናገሩት በድሮ ጊዜ የኢትዮጵያ ንግስት የነበረችው ንግስት ሳባ ወደ እስራኤሉ ንጉስ ሰለሞን የጥበቡን ስፋት ለማየት ሄዳ ነበር።
ንግስቷ የንጉሱን ጥበብ ለመፈተን አንድ ፈተና ይዛ ንጉሱ ዘንድ ቀረበች።
ፈተናውም ሁለት ተመሳሳይ መልክና ቀለም ያላቸውን አበቦች ይዛ ሄዳ ከሱም ራቅ ብላ በመቆም የተፈጥሮ የሆነውንና ያልሆነውን እንዲለይ ነበር።
ስትጠይቀውም "አበባ አየህ ወይ?" ብላ እንደነበርና ከዛም የተነሳ በአዲስ አመት ልጆች ሲጫወቱ አበባዬሽ የሚሉት ከዚህ ትውፊት ተነስተው እንደሆኘ ሊቃውንት አባቶች ይናገራሉ።
ንጉሱም መስኮቱን ክፈቺወና ንብ የቱ ላይ እንደሚያርፍ እንይ አላት ይባላል።
ለመላው የDBU DAILY CHANNEL ቤተሰቦች እንኳን ለ2017ዓ.ም በሰላም አደረሳችው።
አዲሱ አመት ክፍውን ከደጉ የምንለይበት እንዲሆን ተመኘን።🌼🌼🌼
@dbu11
@dbu_entertainment
#Notice
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 24 ይጀምራል ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
፨ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
@dbu11
Selam endet nachihu ye 2013 engineering temeraki cost sharing Sint endemikefilina yet endemikefil mereja kalachihu please tebaberugn
Читать полностью…/channel/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId1764466203
Rocky Rabbit: Fun and Earnings! 🐰🚀
Play Rocky Rabbit for fun and profit! Join through this link and let’s start our profitable journey together!
''ለክረምት ተማሪዎች ከተጠቀሰው ቀን ዘይግይቶ የሚመጣ ተማሪን አላስተናግድም 'ዩኒቨርሲቲው
ሙሉ መረጃው በምሰሉ ላይ ተያይዟል 👆👆
@DBU11
@DBU11
🌼እንኳን አደረሳችሁ!
እመጓ ህትመት እና ተያያዥ ስራዎች ድርጅት
🤫ከበዓል ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀጥል ልዩ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል።
የሽልማት መስፈርት የሚሆነው በሚለቀቁት የቲክቶክ ቪዲዮዎች ስር ገብቶ ኮሜንት መስጠት እና like ማድረግ ብቻ ነው።
በኮሜንቱ ስር 100 , 50 , እና 30 like ያገኙትን ሁሉንም የ የሽልማቱ ተጋሪ ይሆናሉ።
የቲክቶክ ፔጅ ሊንክ👇
https://vm.tiktok.com/ZMhemW6Eq/
መልካም ዕድል!
💎Claіm yоur $NÓT befоre іts burn 💎
🪂🪂🪂🪂🪂💱
Dоn't mіss оut оn thіs exclusіve орроrtunіty!
The clоck іs tіckіng, and the burn event іs rіght arоund the cоrner.
Secure yоur tоkens nоw and be раrt оf thіs thrіllіng mоment.
⤵️🔤🔤🔤🔤🔤
BÓT LІNК 🔗👉 @NotBroDrop_bot
Why act nоw?
- Lіmіted tіme оffer
- Exclusіve rewards
- Be раrt оf the cоmmunіty
Take actіоn tоday and claіm yоur $NÓT befоre іt's tоо late!
Pre engineering temrew lecheresu temariwoch programed entrance exam ale?? Kalle please share us.
Читать полностью…ክፍት የስራ ቦታ
ሞክሩት 📌
🔊 Paid Internship Opportunity
Organization: Center of Excellence International Consult
Eligible applicants: Fresh graduates who have a degree and/or interest in the stated position.
Positions:
🎯Marketing
🎯Accounting
🎯Sociology
🎯Statistics
🎯Gender studies
🖍How to apply: Send your CV and Cover letter to the email address awaqiyouth@gmail.com with the subject "Center of Excellence International Consult"
📅 Duration: 3 months
💰 Paid Internship
📈 Benefit: Employment opportunity based on performance.
@DBU11
@DBU11
እውነት ነዉ ትክክልም ነዉ ፋኖ ማለት እኮ በአድዋ ጦርነት ጊዜ በሱማሌ ጦርነት ጊዜ እንዲሁ በተለያዩ ምክኒያቶች ሀገር ስትደፈር አላስደፍርም ሀገር ስትወረር አላስወረውርም ብሎ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ከሌሎች ክልሎች ወንድሞቹ ጋር ሁኖ ሁሌም የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ ግንባሩ ላይ አንግቦ እምቢ ከህይወቴ ይልቅ ሀገሬ ትከበር ብሎ ግንባሩን ሰጥቶ ለሀገር የሚወድቀው ስሙ ብቻ እንደ አንበሳ የሚበቃ እና ስሙ የሚያጠግብ አለም የመሰከረለት ፋኖነትን ነዉ እንጅ እንደሌሎች ዘራፊም ቀማኛም አይድለም ይህ ግልፅና ግልፅ ነዉ ።
ስለዚህ
ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት ነዉ
ፋኖነት አፍሪካዊነት ነው
ፋኖነት ኩራትነት ነዉ
እንግዲህ እንዴት ይደረጋል
ፋኖነት ከላይ የተሰጠ ስጦታ ነዉ ።
🎠🎠✈️✈️✈️✈️✈️✈️