Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
አሁን 3G ኢንተርኔት እየሰራበት ያለበት APN ይህ ነው።
የSamsung ስልኮችን ለማስተካከል
Setting ከገባችሁ በኋላ
Connection/Network በሚለው ምርጫ ውስጥ
Mobile Network ውስጥ በመግባት
Access Point Name(APN) የሚለውን አማራጭ መጠቀም።
Name እና APN የሚለውን ብቻ ከላይ በምስሉ እንደሚታየው ማስተካከል
@DBU11
እማዬ ሾርባ እና ፈጣን ምግቦች
በልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ በአዲስ መልክ ተመልሰናል።
ሾርባ
ድንች ቅቅል
ቺፕስ(በካቻፕ)
እርጥብ/በአቮካዶ/ካቻፕ/በእንቁላል)
ቡና እና ሻይ
የለውዝ ሻይ
ቀሽር
እንዲሁም እንደምርጫዎ ቢያዙን እናስተናግዶታለን።
አድራሻ አልሚ ምግብ ቤት አጠገብ
0934892799
0980000091
እማዬ ሾርባ እና ፈጣን ምግቦች
በልዩ አቀራረብ እና መስተንግዶ በአዲስ መልክ ተመልሰናል።
ሾርባ
ድንች ቅቅል
ቺፕስ(በካቻፕ)
እርጥብ/በአቮካዶ/ካቻፕ/በእንቁላል)
ቡና እና ሻይ
የለውዝ ሻይ
ቀሽር
እንዲሁም እንደምርጫዎ ቢያዙን እናስተናግዶታለን።
አድራሻ አልሚ ምግብ ቤት አጠገብ
0934892799
0980000091
ዝክረ አድዋን በአንኮበር ምኒልክ ቤተ-መንግስት
ልዩ የአብሮነት ጊዜ
ከዚህ ልዩ ቦታ በብዙ ለማትረፍ የካቲት 23 ቀናች ን ናት
✨ዋጋ :- 300 ብር
🦶መነሻ ቦታ፡ ደ/ብ/ዩ በር ላይ
⏰መገናኛ ሰዓት: 3:00 መነሻ ሰዓት 3:30
📆ቀን:የካቲት 23/2016
🔥🔥የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇
* ምሳ
* ውሃ
* ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
* መግቢያ ክፍያ
* አስጎብኚ
* ፎቶ
#BOOK_YOUR_SEAT_NOW
#አሁኑኑ_ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇👇👇
0975113833 - 0924332917 - 0912426770
ዝክረ አድዋን በአንኮበር ምኒልክ ቤተ-መንግስት
ልዩ የአብሮነት ጊዜ
ከዚህ ልዩ ቦታ በብዙ ለማትረፍ የካቲት 23 ቀናች ን ናት
✨ዋጋ :- 300 ብር
🦶መነሻ ቦታ፡ ደ/ብ/ዩ በር ላይ
⏰መገናኛ ሰዓት: 3:00 መነሻ ሰዓት 3:30
📆ቀን:የካቲት 23/2016
🔥🔥የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇
* ምሳ
* ውሃ
* ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
* መግቢያ ክፍያ
* አስጎብኚ
* ፎቶ
#BOOK_YOUR_SEAT_NOW
#አሁኑኑ_ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇👇👇
0975113833 - 0924332917 - 0912426770
ማሳሰቢያ
ከግቢ ጥበቃ እና ደህንነት ስራዎች ጽ/ቤት
በመጀመሪያ የመማር ማስተማር ሂደቱ በሰላም እንደተጀመረ በሰላም እንዲጠናቀቅ ምኞታችን ነው።
በዩኒቨርሲቲ ውስጥ አንዳንድ ተማሪዎቻችን በቸልተኝነት እና በእንዝላልነት ዩኒቨርሲቲው ከፈቀደው ስርዓት ውጪ ተመርቀው የወጡ ተማሪዎችም በማስገባት እና በዶርም ውስጥ ለማሳደር በመሞከር ሂደት ላይ በተደጋጋሚ በመግቢያ በር ላይ እየተያዙ ይገኛሉ። ይህንንም ተግባር የፈፀሙ ተማሪዎች በስነምግባር መተላለፍ አስፈላጊውን ቅጣት ተቀብለዋል።
ሌሎች ተማሪዎችም ከእነዚህ ተማሪዎች በመማር ከዚህ ተባር እንድትቆጠቡ በማሳሰብ ድንገተኛ የሆነ የመኝታ ቤት ፍተሻ በምናደርግበት ሰዓት ይህንን ተላልፋችሁ በምትገኙ ጥፋተኛም፣ተባባሪም የሆናችሁ ተማሪዎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንደምንወስድ ልናሳውቅ እንወዳለን
የግቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጉዳዮች ጽ/ቤት
@DBU11
ዝክረ አድዋን በአንኮበር ምኒልክ ቤተ-መንግስት
ልዩ የአብሮነት ጊዜ
ከዚህ ልዩ ቦታ በብዙ ለማትረፍ የካቲት 23 ቀናች ን ናት
✨ዋጋ :- 300 ብር
🦶መነሻ ቦታ፡ ደ/ብ/ዩ በር ላይ
⏰መገናኛ ሰዓት: 3:00 መነሻ ሰዓት 3:30
📆ቀን:የካቲት 23/2016
🔥🔥የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇
* ምሳ
* ውሃ
* ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
* መግቢያ ክፍያ
* አስጎብኚ
* ፎቶ
#BOOK_YOUR_SEAT_NOW
#አሁኑኑ_ይመዝገቡ። ለመመዝገብ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ👇👇👇
0975113833 - 0924332917 - 0912426770
😋3'S BURGER N JUICE😁😋
Welcome to 3'S BURGER N JUICE 😁
🔥🔥በአስገራሚ ጥራት እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ስራ ጀምረናል👏👏👏
😍😍😍We are so glad to announce that we have launched our service🥳🥳🥳
📍አድራሻ: ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ወደ መድሀኒአለም በሚወስደው ኮብል መንገድ ጫፍ ላይ ያገኙናል
📞+251961318921
📞+251922545772
📞+251939825062
Telegram channel: /channel/bugernjuice
#Menu
#Burger
#SingleBurger #DoubleBurger #TripleBurger #Takeaway
#Ertb
#NormalErtb #ErtbwithKetchup #ErtbwithAvocado #ErtbwithEgg #Takeaway
#Juices
#PapayaJuice #AvocadoJuice #MixedJuice #Takeaway
#Drinks
#Tea #soda #Frenchfries #enjoyment #Debrebirhan_university
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሪሜዲያል ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው
========================================
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የካቲት 11/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሪሜዲያል ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከየካቲት 11-13/2016 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደቡትን ሪሜዲያል ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ በፊት ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከ2ኛ-4ኛ ዓመት ያሉ ነባርና የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ጥር ወር መጨረሻ ሳምንት 2016 ዓ.ም ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡
@DBU11
@DBU11
ቅሬታ እንደወረደ ከብሎክ 22 ዶርም ተማሪዎች 👇👇
ተማሪን ወክያለው ለሚለው ተማሪ ህብረት እና ለዶርሚተሪ
እረ ሰሚ አጣን የብሎክ 22 ተማሪዎች እሄው ሣምንት ሆነን መብራት ከታሸገብን ቢሮ እንሔዳለን ሰራነው እያሉ ይደልሉን ጀመር እረ ምን ማለት ነው ካሉት ክፍት ብሎኮች መብራት ከሌለው መድበው እሚያንጫጬን።
የሚመለከተው ካለ please
በፍጥነት ይስተካከል !!
@Dbu11
@Dbu11
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሴኔት አባላት በተለያየዩ መመሪያዎች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
==========================================
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከዩኒቨርሲቲው ሴኔት አባላት ጋር በመምህራን ደረጃ እድገት መመሪያ፣በፕሮጀክት የምርምር ግራንት እና ህትመት የማትጊያ ስርዓትና በምርምር ፖሊሲና የተግባር ዩኒቨርሲቲ የምርምር አሰራር ስታንዳርድ ዙሪያ ውይይት አደረገ፡፡
በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲት ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) እንዳሉት የነዚህ ሰነዶች ለሴኔቱ መቅረብ ዋናው አላማ ዩኒቨርሲቲው የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ ከዚሁ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አሰራሮችን የሚፈጥር፣ የሚለማመድ፣ በእውቀትና በክህሎት የበቁ ምሁራንን መፍጠር እንዲሁም ምሁራኑ ለሰሩት ስራና ፈጠራ እውቅና ለመስጠት የማትጊያ ስርዓት መዘርጋት ስለሚያስፈልግ ነው ብለዋል፡፡
በጨማሪም መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት አዝመራው አየሁ (ዶ/ር) እንደተናገሩት መመሪያዎቹ ሲዘጋጁ ብዙ ጊዜ እንደፈጁና እነዚህንም መመሪያዎች በጥልቀት ማየትና መዳሰስ እንደሚያስፈልግ ተናግረው የመምህራን የደረጃ እድገት የሚለካው በፈጠራና በሰሩቸው ስራዎች መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በመድረኩም የተለያዩ መመሪያዎች ቀርበዋል፡፡ የቀረቡት መመሪያዎችም የመምህራንን ደረጃ እድገት መመሪያ በዮሀንስ ሙሉነህ (ዶ/ር)፣የፕሮጀክት፣የምርምር ግራንት እና ህትመት የማትጊያ መመሪያ በአበበ ተድላ (ዶ/ር) እና የምርምር ፖሊሲና የተግባር ዩኒቨርሲቲ የምርምር አሰራር ስታንዳርድ በብዙአየሁ ታደሰ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
በመድረኩም በቀረቡት መመሪያዎች ዙሪያ ሀሳብና አስተያቶች ከተሳታፊዎቹ ቀርበዋል፡፡
በመጨረሻም የማጠቃለያ ሃሳብ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) እንዳሉት የቀረቡትን ሀሳብና አስተያየቶች እንደ ግብዓት በመውሰድ መመሪያዎቹን እና ሰነዶቹን እንደገና ብንከልሳቸው፣ የቀረ ሀሳብ ካለ ብናስገባበት መልካም ነው ብለዋል፡፡
@DBU11
📌"የትምህርት ስርአቱ ጠንካራ ነው ፡ ተዘጋጁ" ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ገለጻ አደገ፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር ) እንዳሉት የትምህርት ስርዓቱ ከወትሮው በተለየ እየጠነከረ በመምጣቱ የተማሪውንና የመምህሩን የግል ጥረት የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ አሳስበዋል፡፡
@DBU11
@DBU11
[ Album ]
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።
የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።
የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።
ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
በዚህን ሰዓት በደብረብርሃን ከተማ የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት እየሰራ ይገኛል።
ይቀጥላል/ይቋረጣል አብረን የምናየው ቢሆንም ኢትዮቴሌኮም በዳታ መከፈት ጉዳይ ምንም ያለው ነገር የለም።
@DBU11
የደብረ ብርሃነ ዮኒቨርሲቲ የበጎ አድራጎት ክበብ በአዲስ መልክ ሊቋቋም ስለሆነ አባል መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ከ 28/06/2016 እስከ 3/07/2016 ወደ ተማሪ ህብረት ቢሮ በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ::
@DBU11
ለአዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ
ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን በተለያዩ የኪነጥበብ ተሰጥዖ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎቹን ለመቀበል ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ
በስነፅሁፍ፣በሙዚቃ፣በተውኔት እና በስዕል ዘርፍ ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ
ማግሰኞ እና ሃሙስ አመሻሽ 11:00 በSE 01 2ኛ ፎቅ ላይ
እንዲሁም እሁድ 4 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት የምንገኝ ሲሆን
በተጠቀሱት ቀናት እና ቦታ በመገኘት ምዝገባ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
አድዋ(ሆሄ ተስፋ)
ልዩ የአድዋል የድል በዓል መታሰቢያ ኪነጥበባዊ ዝግጅት በሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ከሶሻል ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በዚህን ሰዓት በመመረቂያ አዳራሽ እየተዘጋጀ ይገኛል።
@DBU11
@DBU111
በበመሪቂያ አዳራሽ ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት
አድዋ
ቅዳሜ 23/2016 ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ከሶሻል እና ሂዩማኒቲ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት ስለሚቀርብ ከጠዋት 2:30 ጀምሮ በመመረቂያ አዳራሽ እንድተገኙ ግብዣችን ነው ።
@DBU11
አድዋ
እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
ቅዳሜ 23/2016 ዓም በመመረቂያ አዳራሽ ሶሻል ኮሌጅ ከሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ጋር በመተባበር ልዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅት ስለተዘጋጀ ከጠዋት 2:30 ጀምሮ በመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
@DBU11
@dbu_entertain
#ማስታወቂያ
ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ
የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ
https://result.ethernet.edu.et
ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሀገሪቷ ላይ ያሉት ትምህርት ቤቶች 6 ብቻ ናቸው (ትምህርት ሚንስቴር )
በኢትዮጵያ ካሉ 49ሺ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቶች ውስጥ ትምህርት ቤት መመዘኛን ያሟሉ 6 ትምህርት ቤቶች ናቸው፡፡
ይህም ማለት በመቶኛ 0.02 በመቶ ማለት ነው፡፡
፡፡
👍የዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትነት መንበር ከዚህ በኃላ በጎጥ ፡በሰፈር እና በብሄር አይሰጥም ከዚህ በኃላ በስራ ነው ተብሏል ፡፡
👍ዩኒቨርሲቲዎች በፋይናንስ ማጭበርበር የተጨማለቁ ናቸው ፡፡
ይህን የሚናገሩት ትምህርት ሚንስትሩ ናቸው
@DBU11
@DBU11
ፕሮፌሰር ክላውስ ሙሜንሆፍ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ ጎበዝ ተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ
===========================================
/የካቲት 12/2016 ዓ.ም /፡፡ፕሮፌሰር ክላውስ ሙሜንሆፍ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩ 10 ጎበዝ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ፣አልባሳትና የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ፡፡በድጋፉ ወቅት ፕሮፌሰር ክላውስ እንዳሉት በዩኒቨርሲቲው ለሚማሩ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 10 ተማሪዎች ድጋፍ ማድረጋቸው እንደአስደሰታቸው ተናግረው የተማሪዎቹ ውጤትም አመርቂ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲውም ለተደረገው ድጋፍ ምስጋናውን አቅርቧል፡፡ባለፈው ዓመት ለተማሪዎቹ 10 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ድጋፍ የተደረገ ሲሆን ለነዚሁ ተማሪዎችም በወር የ2000 ብር ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተነግሯል፡፡በተያያዘ ፕሮፌሰሩ ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ ተሳትፎ ም/ፕሬዚዳንትና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ ጋር ግንኙነታቸውን ተቋማዊ ለማድረግ ውጤታማ ውይይት አካሂደዋል፡፡
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
📢 Computing Students General Assembly!
📍ቦታው: የመመረቂያ አዳራሽ📍
Channel @TechTonicTribe
Discussion Group @Techtonic_Tribe
ለትውስታ
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ በር ታሪኩ 😁
መልካም ምሽት!
@Dbu11
@dbu_entertain
ማስታወቂያ ፡
ለሁሉም አዲስ 1ኛ አመት ክፍል ተወካዮች ነገ
በ02/06/2016ዓ.ም ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 ድህረ ምረቃ ህንፃ መማሪያ ክፍል ውስጥ አጭር ስብሰባ ስላለን ሁላችሁም እንድትገኙ በአክብሮት እናሳስባለን ።
ALERT 📌
የመውጫ ሞዴል ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ቀርቧል ፡፡
ከጥር 28- የካቲት 1/2016
ፈተናው ከጠዋት 2:00 ሰአት እሰከ 6:30 ይሰጣል
@DBU11
@DBU11
---ይገበያዩ----
ሻጭና ገዢ በአንድ እንዲሆኑ ወደድን...
ወደ DBU DAILY ONLINE MARKET በመቀላቀል ማንኛውም አይነት ግብይቶችን እርስ በእርስ እንድትገበያዩ ግብዣችን ነው።
መሸጥ፣መግዛት፣ማስተዋወቅ
በቀጣይ በሚዘጋጀው የቦት ሲስተም ደግሞ ግንኙነቶችን ቀለል ለማድረግ እንሞክራለን
ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
@dbudailymarket