dbustudent | Unsorted

Telegram-канал dbustudent - DBU የተማሪዎች ህብረት!!

2582

የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!

Subscribe to a channel

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በነገው ዕለት በዩኒቨርስቲው አማካኝነት ሊካሄድ የነበረው ስብሰባ መቀየሩን(መቅረቱን )የዩኒቨርስቲው አስተዳደር ገልጿል።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
👇👇👇👇
ማንኛውንም የዩኒቨርሲቲያችንን መረጃ ለተማሪዎች ለማድረስ የዩኒቨርሲቲያችን ትክክለኛ የ tgm እና የ fb ገፅ ተከፍቷል።

የ telegramገፃችን
👇👇 /channel/asratwoldeyeshealthsciencecampus

የ facebookገፃችን
👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087595710493

በመሆኑም ከላይ ያለውን የfb እና የtgm ገፅ በሁሉም ት/ት ክፍል እንዲሁም አዲስ ወደ ግቢያችን ለገቡት ተማሪዎችም የዩኒቨርስቲያችን ትክክለኛው የfb እና የtgm ድህረ ገፅ ለሁሉም እንዲደርስ በየክላሳችሁ በተከፈተው የtgm ግሩፕ ላይ ሼር በማድረግ ሁሉም የግቢያችን ተማሪዎች አባል ሆነው መረጃውን በቀላሉ እንዲያገኙ ሼር አድርጉ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ለነገ ጠዋት የነበረው ጥሪ ለቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ተዘዋውሯል ።በዚህም ማንም የክላስ ተወካይ መቅረት ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

it has no accepetance if you are go by your means of transportaion.you should wait infront of the main get until the bus came .

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

for asrate weldyes campus health students

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ሁላችሁም የother natural sicence ተማሪዎች coc exam መቅረቱን እና ፈተናው ለ አንደኛ አመቶች ብቻ የሚሰጥ መሆኑን እንድታውቁ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Dorm placement

@dbu11

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Dorm placement

@dbu11

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ይፋ ተደርጓል። ይህም ለሁሉም መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በ 26 እና 27 የሆነ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ከጠራው ቀን ውጭ ተማሪዎችን እንደማይቀበል ገልጿል።

@DBU11

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ውድ ተመራቂዎች

እንኳን አደረሳችሁ ስንል ከብዙ ውጣ ውረድና ፈተና ከብዙ ጭንቀት እና እንግልት ሀገር በምጥ ተይዛ በድንግዝግዝ ጨለማ እና በአስፈሪ ወጀብ ውስጥ ባለችበት ሰዓት በብዙ ችግር አልፋችሁ ለዚች ድንቅ ቀን መድረሳችሁን ስናስብ በታላቅ ደስታ ነው። ውድ ተመራቂዎች እንኳን የዘራችሁትን ለማጨድ የበተናችሁት ለመሰብሰብ ልፋታችሁ ፍሬ አፍርቶ ለማየት ደረሳችሁ ።
ውድ ተመራቂዎች ይህ ጊዜ ሃገርን የሚጠቅም ዘመኑ ካመጣው የተለያየ መከፋፈል እና ክፉ አስተሳሰብ ገለልተኛ ሆኖ የሚያሻግራት የተማረ ወጣት ትሻለች። በመሆኑም በጽናትና በትጋት ሀገር የሰጠቻችሁን አደራ እንድትወጡ ብሎም ለሀገር ለቤተሰብ የምትጠቅሙ እንድትሆኑ ከልብ እንመኛለን። ውድ ተመራቂዎች ተመረቅን ማለት የህይወት ጉዞ እሩጫችንን ፈጸምን ማለት ሳይሆን ገና ዋናውን እረዥሙን ጉዞ የምንጀምርበት ለከባዱ የህይወት ጉዞ መሰረት የምንጥልበት ጅማሬ ነው ። ጅማሬውን በድል እንደቋጫችሁ ቀጣዩን ጉዞ በድል እንድትፈጽሙ መልካም ምኞታችንን እየገለጽን በድጋሚ እንኳን ደስስስ አላችሁ እንኳን ተመረቃችሁ መልካም የምርቃት በዓል ይሁንላችሁ።
congratulations

የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ተመራቂ ተማሪዎች ባይንደሩ ቀድሞ ስለገባልን እና ዝግጅት ስላጠናቀቅን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ እየመጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ

ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች
1.የመጽሔት እና ባይደር ከፍላችሁ ተመላሽ ብር ያላችሁ እና ደረሰኝ ያላስገባችሁ ዛሬ ከ ቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ድረስ ህብረት ቢሮ እንድታመጡ ።
2.በስርዓተ ጾታ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዲፓርትመንታችሁ ስለሌለ ህብረት ቢሮ መጥታችሁ አረጋግጡ።
3.በስህተት በዩኒቨርሲቲው አካውንት ያስገባችሁ ተማሪዎች ደረሰኝ ይዛችሁ ህብረት ቢሮ እስከ 11:00 ብቻ እንድትጨርሱ በጥብቅ እናሳስባለን።

የመስተንግዶ ሰዓት ከ 8:00-11:00 ብቻ ነው ።
/channel/DBUstudent

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ።
ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው መጽሔትና ባይንደር ለማሰራት ስራ መጀመራችን ይታወቃል ይሁን እና በተለያዩ ምክንያቶች ጊዜው እየተራዘመ መጥቷል። በመሆኑም ከብዙ ውጣ ውረድ ቦሀላ ለመጨረሻ ጊዜ የተወሰነውን ውሳኔ ለማሳወቅ እንወዳለን ውሳኔውም እንደሚከተለው ነው ።
1.በተለያዩ ችግሮች እና በተማሪ ቁጥር ማነስ ምክንያት መጽሔት ማሰራት አልተቻለም ስለዚህ የመጽሔት ቀርቷል።
2.ህብረቱና የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት በመነጋገር መጽሔቱ ቢቀርም ሁሉም ተመራቂ ተማሪ ባይንደር ሊኖረው እንደሚገባ ታምኖበታል በመሆኑም የባይንደር ዋጋ 250 ብር ሲሆን ህብረቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በጋራ በመነጋገር 100 ብሩን ለሁሉም መደበኛ ተመራቂ ተማሪ ከተማሪዎች ህብረት አካውንት ተማሪ ህብረቱ ድጋፍ አድርጓል። ስለዚህ የአንድ ባይንደር ዋጋ 150ብር ይሆናል ማለት ነው ።

ሁሉም ተማሪ 150 ብር እስከ አርብ 29/3/2014 ዓ.ም በህብረቱ አካውንት በማስገባት ደረሰኝ እንዲያመጣ በጥብቅ እናሳስባለን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ አንቀበልም።

ማሳሰቢያ:-
1.ከአሁን በፊት 850 ብር የከፈላችሁ 700 ብር ተመላሽ አላችሁ።
2. 250 ብር የከፈላችሁ 100 ብር ተመላሽ አላችሁ
ስለሆነም የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በማምጣት ብሩን መውሰድ ትችላላችሁ።
3.የመቶ ብሩ ድጋፍ የExtesion ተማሪዎችን አይመለከት ለExtesion ተማሪዎች ባይንደር 250 ብር ነው ።
4.በስርዓተ ጾታ ተመዝግባችሁ የምትረዱ ተማሪዎች ከስርዓተ ጾታ በመጣልን list መሰረት የእናንተ ባይንደር ሙሉ ወጪ ተሸፎኗል ማለት አትከፍሉም ስማችሁን እየመጣችሁ በማረጋገጥ እንድታውቁ እናሳስባለን ።
5. አካውንቱ
"የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት"
1000025325347 ነው።

የተማሪዎች ህብረት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ይህ ማስታወቂያ ሁሉንም የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ማለት
1.የዋና ግቢ ተማሪዎች
2.የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎች
3.የኤስቴንሽን ተማሪዎችን ሁሉንም ይመለከታል።

ውድ ተማሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ሁሉንም ነገር ለማጠናቀቅ እንረባረብ ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ
ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች
የመጽሔትና ባይንደር ስራ እንደተጀመረ እና በሂደት ላይ እንደሆነ የሚታወቅ ነው በመሆኑም ተመራቂ ተማሪዎች ያለን ጊዜ አጭር ስለሆነ ከዚህ በታች በተቀመጠው
የተማሪዎች አካውንት 850 ብር በንግድ ባንክ በመክፈል ደረሰኝ እያመጣችሁ ለክላስ ተወካይ(GC committee) እንድታስረክቡ እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ኩፖን እንድትወስዱ እያሳሰብን ክፍያውን እስከ ቅዳሜ እንድትጨርሱ ሰኞ በቀን 18/11/2014ዓ.ም ጀምሮ የፈቶ ቀን ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ:_ የአካውንቱ ስም
"የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት" ነው።
1000025325347
የተማሪዎች ህብረት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ

ሁላችሁም የክላስ ተወካዮች ከዚህ ቀደም ክትትል እንድታደርጉበት የተሰጣችሁን የመከታተያ ቅፅ (educational assessment ) እስከ ዕሮብ 21/03/2015 ዓ.ም ድረስ ከተማሪዎች ኅብረት ቢሮ እየመጣችሁ እንድታስገቡ!!!

የተማሪዎች ኅብረት

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ውድ ተማሪዎቻችን ዲኤስ ቲቪው መስተካከሉ የታወቀ ነገር ነው ። በመሆኑም ዛሬ 7:00 ላይ ኳስ ጨዋታ መኖሩን እንገልፃለን።

የተማሪዎች ሕብረት !!!

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

አስቸኳይ ማስታወቂያ :
በሁሉም ባች ያላችሁ የሁሉም ዲፓርትመንት የክላስ ተወካዮች ነገ 08/03/2015 ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ እንድትገኙ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

all of you should go collectively to main get. there is a bus which is ready for student transportation to asrate weldeyes health campus . it is forbidden to go to asrate weldeyes campus lonely .

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

አስቸኳይ ማስታወቂያ
@dbu11
@dbudailynews

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

በዛሬው ዕለት በተካሄደው የተማሪዎች እና የዩኒቨርስቲው አመራሮች ውይይት አመታዊ የትምህርት አመቱንና ክዋኔውን እንዲሁም exit exam(የመውጫ ፈተና )በተመለከተ የተለያዩ ሐሳቦች ተነስተዋል በዚህም፦
#ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው መመሪያ መሰረት የመውጫ ፈተናው ተግባራዊ ስለሚሆን ተማሪዎች ይሄን ታሳቢ አድርገው እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እንዲሁም
#በዪኒቨርስቲው ውስጥ በሚሰጠው ፈተና ኩረጃን ለመከላከል ቁርጥ ውሳኔውን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ዪኒቨርስቲው ገልጿል።
#በዚህ አመት ሊሰጠው የነበረው 3 ሴሚስተር በትምህርት ሚኒስትር መመሪያ መሰረት ስለተከለከለ ዪኒቨርስቲው ከተማሪዎች ጋር እየተነጋገረ መፍትሔ እንደሚሰጥ አሳውቋል።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Dorm placement

@dbu11

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Dorm placement

@dbu11

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ለሁሉም 1ኛ አመት ተማሪዎች
የት/ት ክፍል ምርጫ መርጣችሁ ያላፀደቃችሁ እና ያልመረጣችሁ ተማሪዎች እስከ 17/02/2015 ዓ.ም ድረስ ማጠናቀቅ እንዳለባችሁ እናሳዉቃለን፡፡ አሁንም ባለዉ ኮታ መሠረት ምርጫችሁን ማስተካከል እንደምትችሉም  ጭምር እናሳዉቃለን፡፡
ከምርጫ ጋር በተያየዘ ችግር ካለ ዘወትር በስራ ሰዓት  በ0921213066፣ 0910633607፤ 0911899299፤0912906965፤ 0912179846  በእነዝህ ስክኮች ደዉላችሁ መጠየቅ  ትችላላችሁ፡፡

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ:
ለመጽሔትና ለባይደር ከፍላችሁ ተመላሽ ያላችሁ ተማሪዎች ID እየያዛችሁ ከተማሪዎች አገልግሎት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01(ተማሪዎች ጉዲይ ቢሮ ) ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ማስታወቂያ

ነገ ማለትም 25/12/2014 ከ ቀኑ 8:00 ጀምሮ ህብረት ቢሮ እየመጣችሁ ባይንደር ውሰዱ ነገ መጨረሻ ነው ።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

የባይንደር ክፍያ እስካሁን ከተነገረው ቀን ውጪ እየተቀበልን ቆይተናል በመሆኑም አሁን ቀኑ ስላለቀ ዛሬ 2/12/2014 እስከ ምሽት 11:00 ድረስ ብቻ እንድታስገቡ እናሳስባለን።

/channel/DBUstudent

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

ባይንደር ብቻ ማሰራት የምትፈልጉ በተነገረው ልክ ዋጋ 250 ብር በ
ህብረቱ አካውንት አስገቡ

ማሳሰቢያ:-
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት"
1000025325347

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት"
1000025325347

የመጽሔትና ባይንደር ክፍያ
የመጨረሻ ቀን ቅዳሜ ነው።

Читать полностью…

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

🕌 ኢድ ሙባረክ 🕋

ለመላዉ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ተኛዉ የኢደል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል ! 🥰

ኢድ ሙባሪክ !

የተማሪዎች ህብረት

Читать полностью…
Subscribe to a channel