The experts: oncologists on the simple, doable, everyday things they do to try to prevent cancer https://www.theguardian.com/lifeandstyle/article/2024/jul/11/the-experts-oncologists-on-the-simple-doable-everyday-things-they-do-to-try-to-prevent-cancer?CMP=share_btn_url
@dxn_Sheger
በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት 11 የጤና ጥቅሞች
1. አንጀታችንን ያጸዳል
2. መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት ያስወግዳል
3. ራስ ምታትን ይከላከላል
4. የምግብ ፍላጎትን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል
5. በኃይል እንድንሞላ ይረዳናል
6. ሜታቦሊዝምን ያፋጥናል
7. ክብደት ለመቀነስ ይረዳናል
8. የቆዳችንን ጤንነት በመጠበቅ አንጸባራቂ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል
9. በተመሳሳይ የፀጉራችንን ጤና በመጠበቅ አንጸባራቂ እንዲሆን ያደርጋል
10. የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ይከላከላል
11. የተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጠናክራል።
ለበለጠ የጤና ምክሮች ⬇️⬇️ subscribe
/channel/dxn_sheger
እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ?
✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
የአካል ብቃት እቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ ሕይወት መሰረትና ለጥሩ እና ሰላማዊ እንቅልፍዎ ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ የሰውነት ሙቀት መጠንዎ ስለሚጨምር እና በቶሎ ለመቀዝቀዝ ጊዜን ስለሚፈጅ ለመተኛት ይቸገራሉ፡፡ ስለዚህም አካል ብቃት እንቅስቃሴ በጠዋት ቢሰሩ ይመከራል፡፡
✔ ቴሌቪዢን ወይንም ኢንተርኔት መጠቀም
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከነዚህ ቁሳቁሶች የሚመጣ ከፍተኛ ብርሃን ሰውነታችን እንቅልፍ እንድንተኛ የሚረዳን ሆርሞን (ሜላቶኒን) እንዳይመነጭ ስለሚያደርግ እንቅልፍ ከመተኛትዎ ከአንድ ሰዓት በፊት ቴሌቪዢንዎን/ኮምፒተርዎን/ማጥፋት አይዘንጉ፡፡
✔ የሙቅ ሻወር መውሰድ /በሙቅ ውሃ ገላን መታጠብ
እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ሁሉ የሙቅ ሻወር መውሰድ ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኙ የሚረዳ ሲሆን ለእንቅልፍ ችግር የሚሆነው ግን ከመተኛትዎ እጅግ ቀርቦ ሲተገብሩት ነው፡፡ የሰውነት ሙቀት እጅግ ከጨመረ ለመተኛት ሰለሚቸገሩ ሰውነትዎ እስኪቀዘቅዝ ጊዜ ይስጡ፡፡
✔ ብዙ ፈሳሽ መውሰድ
ካፌን ያላቸውና አልኮል መጠጦችን መውሰድ ሰላማዊ ቅንቅልፍ እንዳይወስድን የሚዳርጉ ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪ ማንኛውንም ዓይነት ፈሳሽ ከአንድ ወይንም ሁለት ሰዓታት በፊት መውሰድ የውሃ ሽንት ለማስወገድ ከአንዴ በላይ እንዲነሱ ስለሚያደርግ አይመከርም፡፡ይህ ሲባል ግን እየጠማዎት ይተኙ ማለትም አይደለም፡፡ ምክንያቱም ውሃን ለመጠጣት መነሳትዎ አይቀርምና ስለዚህ ቀደም ብለው ተጥተው እና የውሃ ሽንት አስወግደው ሰላማዊ እንቅልፍ መተኛት ይችላሉ፡፡
✔ ሥራ መስራት
በተቻለ መጠን ሥራዎን በጊዜ ለማጠናቀቅ ይሞክሩ ምክንያቱም ሥራን ዘግይቶ/አምሽቶ መስራት አንጎልዎን የማነቃቃትና ላልተፈለገ ጭንቀትም ሊዳርግዎ ስለሚችል ነው፡፡
✔ ልብ አንጠልጣይ የሆኑ ልብ ወለድ መጻሕፍትን ማንበብ
አብዛኛውን ጊዜ አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ ልብ ወለዶችን ማንበብ እንቅልፍ ከመተኛት ሊያግዱን ይችላሉ ወይንም ከለመድነው ሰዓት እጅግ እንድንዘገይ ያደርጋሉ ይህም ሰውነታችን የሚገባውን የዕረፍት መጠን ስለሚሻ እንቅልፍ ሳንጨርስ መነሳት ለተቀረው ቀን የሚኖረንን ውጤታማነት በእጅጉ ይቀንሳል፡፡
✔ ከጥጋብ በላይ መመገብ እና ጨዋማ ምግቦችን መውሰድ
ከጥጋብ በላይ መመገብ እንዲጨነቁና እንቅልፍ በቶሎ እንዳይወስድዎ ስለሚያደርግ እራት ሲመገቡ በልኩ ቢሆን ይመከራል፡፡ጨው የበዛባቸው ምግቦችን በአራት ሰዓት መመገብ ሌሊት በውሃ ጥማት ስለሚቀሰቅስዎ እንዲመገቡ አይመከርም፡፡
✔ ከህይወት አጋርዎ/ከቤተሰብዎ ጋር መጋጨት
እንቅልፍ ለመተኛት ቢያስቡ አዕምሮዎን ነጻ አድርገው መሆን ይኖርብዎታል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከጥል ወይንም ከአስደንጋጭ አጋጣሚ በኋላ ወዲያውኑ ለመተኛት እጅግ እንደምንቸገር ነው፡፡ ስለዚህ የሚፈታ ችግርም ካለ በጊዜ ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት ለሰላማዊ እንቅልፍ ወሳኝ ነው፡፡
መልካም ምሽት🙏
@dxn_sheger
Tips To avoid Stress
1. Keep a positive attitude.
2. Accept that there are events that you cannot control.
3. Be assertive instead of aggressive. Assert your feelings, opinions, or beliefs instead of becoming angry, defensive, or passive.
4. Learn to manage your time more effectively.
5. Set limits appropriately and say no to requests that would create excessive stress in your life.
6. Make time for hobbies and interests.
7. Don't rely on alcohol, drugs, or compulsive behaviors to reduce stress. Drugs and alcohol can stress your body even more.
@dxn_sheger
Statins will kill you if you’re not careful
They block production of the SINGLE most cardioprotective nutrient on the planet
(Not exaggerating)
It’s called CoQ10
It’s required for nearly ALL of your body’s energy production
And it’s most important in the heart
CoQ10 deficiency = ATP Energy Deficiency
This puts you on a fast-track to heart failure
If you’re going to take statins, you NEED to also take 100mg+ of Ubiquinol
Ubiquinol is simply the more efficient form of CoQ10 to supplement with
Ubiquinol > CoQ10
Ubiquinol doesn’t stop there though…
In human studies, Ubiquinol reduces levels of the more dangerous “small dense LDL”
And even goes a step further by protecting LDL from oxidation
This ultimately means less endothelial damage & inflammation
And less cardiovascular risk
I also highly recommend taking Ubiquinol even if you aren’t taking statins
Tons of human studies show Ubiquinol/CoQ10 is very
cardioprotective
Supplementation substantially lowers heart failure mortality risk
@dxn_sheger
AVAILABLE ON HAND!
ለሰውነቶ👉 For your Body
#Spirulina አረንጓዴው ምግብ
🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
🍀የምግብነት ጠቀሜታው
🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።
🩺 የህክምና ጠቀሜታው
🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
🩸ውፍረት ለመቀነስና ውፍረት ለመጨመር
Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger
What Is the Difference Between Good and Bad Cholesterol?
Cholesterol, a waxy substance that builds in the arteries is not completely harmful, despite its reputation for being bad for you. In fact, some of it can even improve your health when consumed in the right amounts.
There are two types: high-density lipoprotein (HDL) and low-density lipoprotein (LDL). As a general rule, HDL is considered “good” cholesterol, while LDL is considered “bad.” This is because HDL carries cholesterol to your liver, where it can be removed from your bloodstream before it builds up in your arteries. LDL, on the other hand, takes cholesterol directly to your arteries. This can result in atherosclerosis, a plaque buildup that can even cause heart attack and stroke.
Triglycerides make up the third component of cholesterol and act as unused calories that are stored as fat in the blood. Eating more calories than you burn can cause triglycerides to build up in the bloodstream, increasing your risk for heart attacks.
An LDL count of 100 or less is considered healthy. Your HDL count should be at least 40 (or 50 if you’re female) or greater. Healthy triglyceride counts are 150 or less. Your “numbers,” or total HDL and LDL cholesterol plus triglycerides, should add up to no more than 200. If your numbers are higher than 200, check with your physician, you may have a higher HDL count, which is not unhealthy.
Maintaining healthy levels of cholesterol is manageable. Medication is key, along with eating a healthy diet with lots of vegetables and getting regular exercise.
@dxn_sheger
✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌 የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።
There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries
- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement
Available at Hand!
☎️+251919400228
@dxn_sheger
መልካም ጤንነት ለሁላችን።
👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
"ስለ ቶንሲል የምናውቀው አና የምንሳሳተው ምንድን ነው?" - ዶ/ር ንጉሴ ጫኔ ፤ የህጻናት ስፔሻሊስት ሀኪም
- ቶንሲል ምንድን ነው?
ቶንሲል ለብዙዎቻችን እንደሚመስለን በሽታ አይደለም።
ቶንሲል ማለት ትንንሽ አበጥ ያሉ የተፈጥሮ የበሽታ መከላከያ አካላት ስብስብ ነው። ይህም በክብ ቀለበት ከምላስ ጀርባ የላንቃን የጎን ግድግዳ እና የላንቃን ክዳንና የአፍንጫን የውስጠኛ ክፍሎች ያስተሳስራል።
- ቶንሲል ጥቅሙ ምንድን ነው?
በአፍም በአፍንጫም የሚገቡ ተዋህስያንን መዋጋት ነው። የሰውነትን በር ከጠላት መከላከያ ነው።
- ቶንሲል እና እንጥል አንድ ናቸው?
ሁለቱም በላንቃ አካባቢ ይገኛሉ። ግንኙነታቸው ግን ጉርብትና እንጅ በአገልግሎት አይገናኙም።
- Uvula/እንጥል
እንጥል ማለት ከላንቃ ላይ የተንጠለጠለ ማለት ነው። ከቶንሲል ጋር ምንም ግንኙነት የለውም።
- የቶንሲል ህመም/tonsialiophayngitis?
ይህ የቶንሲል እና የላንቃ አካባቢ በተዋህስያን መወረር ነው።
- የህመም ምልክቶች
ትኩሳት ፣ ለመዋጥ መቸገር ፡ ራስ ምታት ፣ የአፍ መሽተት ፣ የአንገት ንፍፊት እብጠት ፣ ማንኮራፋት ፣ ሳል
የቶንሲል ህመም መተላለፊያ መንገዶች
1. በትንፋሽ ጠብታ
2. በንክኪ
- የባክቴሪያ ቶንሲል በብዛት የሚያጠቃው ማንን ነው?
የባክቴሪያ ቶንሲል ከሁለት አመት በላይ የሆኑ ህጻናትን የሚያጠቃ ሲሆን አብዛኛዎቹ ከ5-15 እድሜ ያሉት ይጠቃሉ። የቫይረስ ሲሆን ለጋ ህጻናትም ይጠቃሉ።
የቶንሲል ህመም ተያያዥ ችግሮች
1 ፡ መግል መቋጠር tonsiar, peritosilar or retropharyngeal abscess
2. የሳንባ ምች / የማጅራት ገትር
3. የልብ ህመም rheumatic heart disease ይህን ለመከላከል ቶንሲል እንዳመመን ወደ ጤና ተቋም መሄድ።
4. የኩላሊት ህመም PS glomerulonephritis
5. የቶንሲል መፋፋት adenotonsilar hyperthrophy
- የቶንሲል ህመም ህክምና
መጀመሪያ የባክቴሪያ ወይስ የቫይረስ ነው የሚለውን መለየት ያስፈልጋል።
መለያ መንገዶች
1. የቫይረስ ከሆነ የጉንፋን ምልክት አብሮ ይኖራል ግን አንዳንድ ጊዜ እንደ ቫይረስ ጀምሮ ወደ ባክቴሪያ ሊቀየር ስለሚችል ጥንቃቄ ይፈልጋል።
2. መግል የያዘ ከሆነ የባክቴሪያ ምልክት ነው ግን ይህን በደንብ እርግጠኛ መሆን ይፈልጋል።
3. ድድ፣ ከንፈር ወይም ምላስ የቆሰሉ ከሆነ የቫይረስ ምልክት ነው።
4. የነጭ የደም ሴል እና ተያያዥ ምርመራ
መድሃኒት
1. የህመም ማስታገሻ
2. እንደ ቶንሲሉ ህመም መነሻ የተለያዩ ጸረ ባክቴሪያ አለበለዚያም ፀረ ቫይረስ መድሃኒት
3. በቂ ፈሳሽ መውሰድ ረፍት ማድረግ።
4. ማር እና የውሃ ኢንፋሎት መታጠን
5. የብርቱካን ወይም ሎሚ ጭማቂ።
@dxn_sheger
REISHI GANO
(POTENT DETOXIFIER)
👉Malaysia has more than 200 species ganoderma;after many years of research by DXN Dr.Lim only 6 species of red mushrooms were being selected because they give best therapeutic effects.DXN ganoderma is combination of these 6 species
👉RG is derived from the 3 months old mushroom spores.the age of ganoderma either is too young or too old will lose the medicinal efficacy
👉The spore is then extracted by means of cold method,preserving the therapeutic effects of ganoderma spores.the shell of the spore is cracked for better absorption in the body.
👉Reishi Gano medicinal benefits
♻Reduces the stickiness of the blood & dissolve the blockage in micro-blood circulation
♻Improve blood circulation
♻Remove fats & water soluble toxins
♻stabilize our emotions/reduce stress
♻enhance immune system
♻increase O2 level in the body
♻prevent tissue cells degeneration
♻Balance body functions
👉packaging 90 capsule/bottle
@abrillo12
☎️+251919400228
@dxn_sheger
☕️DXN Brook coffee☕️
ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።
✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:
- አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)
✍ቀይ እንጉዳይ
📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል።
📌packaging 250g/500g
ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!
📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን!
👉Price 250g-330 birr
500g-615 birr
👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD
Click the link below and Avail your order!
https://www.dxnarabia.com/pws/210007630
ይደውሉልን:+251919400228/251715683434
+251910258993
@abrillo12
@dxn_sheger
REISHI GANO
(POTENT DETOXIFIER)
👉Malaysia has more than 200 species ganoderma;after many years of research by DXN Dr.Lim only 6 species of red mushrooms were being selected because they give best therapeutic effects.DXN ganoderma is combination of these 6 species
👉RG is derived from the 3 months old mushroom spores.the age of ganoderma either is too young or too old will lose the medicinal efficacy
👉The spore is then extracted by means of cold method,preserving the therapeutic effects of ganoderma spores.the shell of the spore is cracked for better absorption in the body.
👉Reishi Gano medicinal benefits
♻Reduces the stickiness of the blood & dissolve the blockage in micro-blood circulation
♻Improve blood circulation
♻Remove fats & water soluble toxins
♻stabilize our emotions/reduce stress
♻enhance immune system
♻increase O2 level in the body
♻prevent tissue cells degeneration
♻Balance body functions
👉packaging 90 capsule/bottle
@abrillo12
☎️+251919400228
@dxn_sheger
GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ
♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop
Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger
ስልክ ስንጠቀም ማድረግ የሌሉብን 10 ነገሮች
1 , ከፍተኛ ዝናብ በሚሆን ሰዓት የስልካችንን Network ማጥፋት ይህም ማለት ወደ (Airplane mode) መቀየር እና ማድረግ ሌላው Bluetooth, network መብረቅ ይስባል::
2, ኤፍ ኤም ወይም ማንኛውንም የራዲዮን ፖሮግራም በጆሮ ማዳመጫ አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙውን ጊዜ የስማርት ስልኮች ራድዮ አንቴና ስለሌላቸው ማዳመጫውን እንደ አንቴና ስለሚጠቀሙት ስለዚህ በማዳመጫው ስናዳምጥ Electro Magnetic Radiation
ጭንቅላታችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርስብናል፡፡
3, ስልክን ቻርጅ እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም የተሻለ ነው በተለይ አለማዳመጥ Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት የተመረጠ ነው፡፡
3, በጆሮ ማዳመጫን ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ እስፈላጊ ነው ምክንያቱም የተስተካከለ ድምፅ ስንጠቀም ለጆሯችን ያለውን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል የHz አለመጣጣም፡፡
4,ስልክንትልልቅ Magnetic field ያላቸውን ነገሮች አቅራቢያ አለማስቀመጥ፡፡
5, የስልክ እስክሪን Bluelight የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brigtness መቀነስ አለበለዚያ Blue light Filter የሚባል Application መጠቀም የተሻለ ያደርገዋል
6, የስልካችን ባትሪ ቻርጅ በጣም ዝቅ ያለ ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ቢኖረን ጥሩ ነው ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው ጨረር መጠን ይጨምራል፡፡
7, በሞባይል ደውለው ስልክ ሲያወሩ ስልኩን ከጆሮዎ የተወሰነ ሴንቲ ሜትር ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው ጨረር ራስን ይጠብቃል፡፡
8, የሞባይል ስልክ ታቅፈው አይተኙ ከሚተኙበት አልጋ 1.2 - 1.6 meter ማራቅ ሲደወል ከሚለቀው ጨረር ራስን ለመጠበቅ ያስችላል፡፡
9, አንዲት ነፍሰጡር ሴት ሞባይል ስትይዝ እና ስትጠቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋታል ጽንሱን ለElectronics Radiation እጅግ እሳልፎ በመስጠት ለተለያዮ ጉዳቶች ይዳረጋል ስለዚህ አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረዥም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ ይኖርባቸዋል፡፡
10, ብረት ነገር ባሉበት ቦታዎች ዙርያ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElectric Magnet Radiation ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ አውሮፕላን ውስጥ ሊፍት ውስጥ፡ ባቡር ውስጥ ፡ ጋራጅ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡
@dxn_sheger
ይህን ያውቃሉ🤔
👨⚕️ጤናማ የሚባል የወገብ ልኬት
*ለወንዶች እስከ 104cm
*ለሴቶች =88cm
# ከዚህ በላይ ከሆነ ለተለያዪ በሽታዎች እና አላስፈላጊ ውፍረት እየተጋለጥን ነው ማለት ነው።
@dxn_sheger
ገመድ መዝለል የሚሠጠን ጠቀሜታዎች
1, በ 15 ደቂቃ ከ 200-300 ካሎሪ ያቃጥላል
2, የልባችንን ጤና ለመጠበቅ
3,ጡንቻዎቻችንን ያጠነክርልናል
4, ጥሩ የሰውነት ቅርፅ ይሠጠናል
5,ሜታቦሊዝማችንን ያሻሽላል
6,ሠውነታችን ሃይልን እና እጅግ የላቀ ጥንካሬን ያገኛል
7,ቆዳችንን ያጠራልናል
ለ 10 ደቂቃ ገመድ መዝለል 13 ኪሎ ሜትር ከመሮጥ ጋር እኩል ነው
@dxn_sheger
🐍 Types of Snake Venoms:-
🔹 Neurotoxin:- Neurotoxin venom can affect the nervous system by preventing neurons in the brain from transmitting signals. This can lead to paralysis and respiratory failure.
Neurotoxin are found in Elapids (cobra family): There are about 300 venomous species of Elapidae, including kraits, mambas, coral snakes and sea snakes. They have short fangs in the front of the upper jaw and strike downward, followed by chewing. Their venom is mainly neurotoxic (it harms your central nervous system), but it can also harm body tissue or blood cells. If a cobra bites you, you can die from paralysis of your heart and lungs very quickly after.
🔹 Cytotoxic:-
A cytotoxin is any compound or molecule that has a toxic effect on cells. In the world of poisons, the cytotoxins that are most interesting are those contained in the venom of snakes.
Many of the most deadly snakes in the world have cytotoxic venom: Cobras and Adders
Cytotoxic venom contains several digestive enzymes and molecules known as "spreading factors" which cause both local and systemic injury.ñ Locally the venom causes pain, swelling, bleeding and blistering around the bite mark with eventual necrosis (rotting) of the tissue in the area of the bite. Systemically (throughout the body) anti-clotting proteins in the venom can cause system wide bleeding and organ damage.
🔺 Hemotoxin :-
Hemotoxins are those that destroy red blood cells. Many of the snakes common to the Southern United States are hemotoxic snakes: Vipers like- Cotton Mouths, Rattle Snakes, Copperheads.
The mechanism of this type of toxin is shown below:
The venom itself is what is called a metalloproteinase. Proteinases are capable of breaking down proteins and this one specifically targets the basement membrane of the red blood cell and causes it to lyse. If enough cells lyse, the body hemorrhages.
@dxn_sheger
አስገራሚ 7 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች
እንቁላል የሚያስገርሙ በጣም በርከት ያሉ የጤና በረከቶች አሉት፡፡
እነዚህ አስገራሚ የጤናማ እንቁላል እውነታዎች ናቸው፦
፩. ለመፈጨት ቀላል ነው
እንቁላል ፍርፍር ወይም ቅቅል ከተመገብነው በኋላ ለከርሳችን/ሆዳችን ቀላል ነው ወይም አይከብድም፡፡ ሰውነታችን በሽታ የመከላከል አቅሙ እንዲጨምር ያደርገዋል፡፡
፪. ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል
የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሳምንት ቢያንስ 6 እንቁላል መመገብ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን በ44% ይቀንሳል፡፡
፫. ለአይን ጤንነት ይጠቅማል!
ሁለት ካሮቲኖይድ፣ ሉቲይን እና ዜክሳንቲን የጠራ እይታ እንዲኖረን እና አይናችን ጤናማ እንዲሆን ይረዱናል፡፡ እንቁላል ተመጋቢ ከሆኑ ከካታራክት እና ከፀሃይ ጐጂ ጨረር ከመጋለጥ ይከላከልልዎታል፡፡
፬. የፀጉር እና ጥፍር ጤንነትን ለመጠበቅ
በሰልፈር (ድኝ) የበለፀገ አሚኖ አሲድ በእንቁላል ውስጥ ይገኛል፡፡ የጥፍር ጤንነትና ጥራትን ይጨምራል፡፡ ሌሎች ሚኒራሎች እንደ ብረት፣ ዚንክ እና ሴሊኒየም ለፀጉር ጤንነት የበኩላቸውንድርሻ ይወጣሉ።
፭. የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል
የሰውነት ክብደታቸውን መጨመር የሚፈልጉ ሰዎች እንቁላል ትክክለኛ ምርጫ ሲሆን በፕሮቲን ይዘቱ በጣም የበለፀገ ነው፡፡ እንቁላል የምንጠቀም ከሆነ ከመጠን በላይ እንዳንመገብ አስተዋጽኦ ያደርጋል ስለዚህ በቀላሉ የሰውነት ክብደታችንን አመጣጠንን ማለት ነው።
፮. አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል
ካልሲየም በሰውነታችን እንዲመጠጥ እና እንዲዋሃድ ቫይታሚን ዲ (Vitamin D) በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ እንቁላል ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ፣ ፎስፈረስና ካልሲየም መጠን አለው እነዚህ በአንድነት በመሆን የአጥንት ችግርን ይከላከላል።
፯. ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው!
እንቁላል ክሎሪንን ለአእምሮ በመመገብ ጤንነቱን ይጨምራል/ይጠብቃል፡፡ ክሎሪን መልዕክት አስተላላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ በእቁላል አስኳል ውስጥ የሚገኝው ፎሌት የተባለው ንጥረ ነገር የነርቭ ሴሎችን በመጠበቅ አእምሮ ተግባሩን በትክክል እንዲወጣ ያደርገዋል።
@dxn_sheger
የኩላሊት ጠጠር ምልክቶች
🪨የጎን ህመም፤ ህመሙ ወደ ጭን የሚሰራጭ ሊሆን ይችላል
🪨የሽንት ቀለም መቀየር
🪨ጠጠር ከሽንት ጋር ሲወጣ ሊታይ ይችላል
@dxn_sheger
ቪያግራ (ለስንፈተ ወሲብ የሚታዘዝ መድሐኒት)
==================================
ይህ መድሐኒት ብዙ ጊዜ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በህገወጥ መንገድ እየተሸጠ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነበት ደረጃ ላይ ይገኛል። ቪያግራን ማንም ሰው እንደው እንድሁ የሚወስደው መድሐኒት አይደለም። ስንፈተ ወሲብ ያለባቸው ወንዶች በሀኪም ትዕዛዝ የሚወስዱት ሲሆን አላማውም በጊዜአዊነት የብልት መጠንን ለመጨመርና ጠንካራ እንድሆን ለማስቻል ነው። የወሲብ ችግር የተለያየ ስለሆነ ለሁሉም አይነት የስንፈተ ወሲብ ችግር ቪያግራ ውጤታማ አይደለም። ስለዚህ ማንም ሰው ይህን መድሐኒት ከመጠቀሙ በፊት ጤና ባለሙያ ማማከር ይጠበቅበታል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች እንድዎስዱት አይመከርም።
• የኩላሊት በሽታ
• የጉበት በሽታ
• የልብ በሽታ
• ደም ግፊት
• የአይን ችግር
• ጭንቀትና ውጥረት ያለባቸው
• የአዕምሮ ችግር ያለባቸው
• የጨጓራ በሽታ ወይም ቁስለት ያለበት
• የመድማት ችግር ያለበት
#ይህን መድሐኒት የተጠቀሙ ሰዎች የተለያየ የጤና እንከን ሊገጥማቸው ይችላል።
ለምሳሌ፡
• ያልተለመደ ስሜት
• የትንፋሽ ማጠር
• ሾክ ውስጥ መግባት
• የብልት አለመርገብ
• የዘር ፈሳሽ ቶሎ አለመውጣት
• የከንፈርና ምላስ ማበጥ
• የእይታ መታወክ
• የጆሮ ውስጥ ጩኸት መፈጠር
• ማቅለሽለሽና ማስታወክ
• የጭንቀት ስሜት እና የደረት ላይ ህመም ሊፈጠር ይችላል።
#ችግር ሳይኖር የሚጠቀሙ ሰዎች ደግሞ ለመድሐኒቱ ጥገኛ ሊሆኑ ይችላሉ። የመጨረሻ አማራጭ ካልሆነና በሀኪም ካልታዘዘ ባይጠቀሙ መልካም ነው።
@dxn_sheger
አንጓ ብግነት (rheumatoid arthritis)
ሪማቶይድ አንጓ ብግነት የሰውነታችን በሽታ የመከላከል ህዋሶች በራሳቸው ላይ በሚያደርሱት ጉዳት የሚፈጠርና በመላው አካል የሚሰራጭ የብግነት በሽታ ሲሆን መገለጫውም በአንድ ጎን የሚከሰት የእጅና የእግር አንጓ ብግነት ነው ቀስ በቀስም አንጓዎችን ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው።
ከመገጣጠሚያ በተጨማሪ ሳንባን ፣ደምን፣ ቆዳንና የተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃ ነው።
የሚያሳየው ምልክቶች
☘ ከአምስት በላይ በአንድ ጎን ያሉ አንጓዎች ህመም
👉 የአንጓ እብጠት
👉 ጠዋት ሲነሱ ሰውነትን ማጠፍ አለመቻል
👉 የመገጣጠሚያ እንቅስቃሴ መቀነስ
☘ የድካም ስሜት
☘ አጠቃላይ የጡንቻ ህመም
☘ የክብደት መቀነስ
🍏 ከመገጣጠሚያ ውጪ ሲከሰት
👉 ሳል ፣ የትንፋሽ ማጠር፣ የደረት ህመም
👉 የአይን እንባ መድረቅ፣ የዓይን ህመምና መቅላት
👉 ቆዳ ላይ እብጠት፣ መጥቆርና መቅላት
👉 የእግርና እጅ መደንዘዝ
🍏 የሚታዩ ምልክቶች
👉 እብጠት
👉 ሲነካ ምንም
👉 የመገጣጠሚያ ጉዳት
✍የሚሰጡ ምርመራዎች
✍ ምርመራው በአብዛኛው ከታካሚው በሚወሰደው ተረክ እና ሀኪሙ በሚያየው ምልክቶች ይለያል በተለይ ከሌሎች የአንጓ ብግነት የሚለየው የጣቶቻችን የመጨረሻውን አንጓ ባለማጥቃቱ ነው።
✍ የላብራቶሪ ምርመራ ማድረግ (rheumatoid factor, anti -CCP , ESR/CRP, CBC)
✍ ራጅ ምርመራ
🍏የሚሰጡ መድኃኒቶች
✍ የህመም ማስታገሻ
✍ የሪማቶይድ መድኃኒቶች (methotrexate, chloroquine phosphate, steroid).
የdxn_sheger መልእከት
👉Reishi mushroom,RG/GL ይጠቀሙ
☎️+251919400228
@dxn_sheger