dxn_sheger | Unsorted

Telegram-канал dxn_sheger - DXN® sheger

10151

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Subscribe to a channel

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMr3LjaTd/
Ganozhi toothpaste
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ጨጓራ ህመም ካለብን ማስተካከል ያሉብን የህይወት ዘይቤዎች

-  ጠንከር ያለ የጨጓራ ስሜቶች ካሉብን ወደ ሃኪም ቤት ሄዶ መታየት
- የታዘዙ መድሃኒቶችን ተከታትሎ መውሰድ፣ ካልተሻለን ወይንም ስሜቱ ቶሎ ከተመለሰ ደግሞ ተመሳሳይ ሃኪም ካረ ቀርቦ እንዳልተሻለን መንገር
1- ብዙ ሰው የተለያዩ አይነት ምግቦች ህመሙን ይቀሰቅሱበታል፡፡ ስለዚህ ህመሙን የሚቀሰቅሱብንን ምግብና መጠጦች መለየትና አለመጠቀም፡፡

2- የተጠበሱ ምግቦች፣ ቸኮሌት፣ ቅመም፣  ነጭ ሽንኩርት እና ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ማስወገድ፡፡

3- ፈሳሽ ውሃና ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ጭማቂ ብቻ መጠቀም
3- ቡና፣ አልኮል፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ማንኛውም የታሸጉ መጠጦችን ማስወገድ
4- ሲጋራ የሚያጨሱ ከሆነ ባስቸኳይ ማቆም
5- ምግብ ሲበሉ በደንብ እስከሚጠግቡ አለመብላት፤ ትንሽትንሽ ቶሎ ቶሎ መመገብ
6-  ምግብ ሲበሉ አለመጣደፍ፣ ቀስብለው በደንብ አላምጠው መመገብ
7- ክብደትን መቀነስ ሁልገዜም ወደመኝታ ከመሄድዎ 3 ሰኣታት አስቀድሞ መመገብ (ከምሽቱ ከ12 እስከ 1 ሰኣት ባለው ገዜ ውስጥ መመገብ) ፣ መኝታ ሰአት ከደረሰ በሃላ ምግብም ሆነ ፈሳሽ አለመጠቀም፡፡ ቢቻል በግዜ በልቶ የእግር እንቅስቃሴ ማድረግ፡፡
8- ከፍ ያለ ትራስ መጠቀም።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ስለ ማህጸን በር ካንሰር ግንዛቤ



👉👉 የማህፀን በር ካንሰር (cervical cancer) በማህጸን በር ላይ የሚከሰት ካንሰር ሲሆን ሂዉማን ፓፒሎማ (HPV) በተባለ በአይን በማይታይ ቫይረስ አማካኝነት የማህጸን በር ላይ ያሉ ህዋሶች ከቁጥጥር ውጪ ጤናማ ባልሆነ መንገድ ሲራቡ/ ሲያድጉ የሚከሰት ነው፡፡ይህ ቫይረስ በአብዛኛዉ ጥንቃቄ በጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከሰዉ ወደ ሰዉ የሚተላለፍ ነው፡፡

👉 👉 #የማህጸን #በር #ካንሰር #ምልክቶች

አብዛኛዉን ጊዜ ቫይረስ ወደ ሰዉነት ዉስጥ እንደገባ በመጀመሪያ ጊዜ ላይ ብዙም ምልክቶች ላያሳዩ ይችላሉ ሆኖም ግን ቫይረሱ እየተራባ በሔደ ቁጥር የሚከተሉትን ምልክቶች ሊስተዋሉ ይችላሉ፡፡
📌 በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ህመም
📌 ከወር አበባ ዉጪ የሆነ ደም መፍሰስ
📌 ከማረጥ ጊዜ በኋላ ደም መፍሰስ
📌 ያልተለመደ የብልት ፈሳሽ
📌 የምግብ ፍላጎት ማጣት
📌 ክብደት መቀነስ 
📌 የእግር፣የእጅ ፣የወገብ እና መገጣጠሚያ ህመም
📌 የሆድ ህመም በተለይ ከእንብርት በታች
📌 የድካም ስሜት
📌 የእግር እብጠት
📌 ሽንት እና ሰገራ ለመቆጣጠር መቸገር

👉 👉 #ለማህጸን #በር #ካንሰር #አጋላጭ #ሁኔታዎች

📌 ከአንድ በላይ የግንኙነት አጋር መኖር
📌 የሰውነትን በሸታ የመከላከል አቅም መቀነስ
📌 የአባላዘር በሽታ
📌 ሲጋራ ማጨስ
📌 ብዙ ልጅ መዉለድ(ከአራት ልጆች በላይ)
📌 ለረጅም ጊዜ የሚዋጡ የወሊድ መከላከያ ኪኒን መጠቀም
📌 በለጋ እድሜ የግብረስጋ ግንኙነት መጀመር

👉 👉 #የማህፀን #በር #ካንሰርን #መከላከል #መንገዶች

📌የግንኙነት አጋርን መወሰን
📌ከ18 አመት በፊት ግንኙነት አለመጀመር
📌 ጥንቃቄ የተሞላበት የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ
📌 ከ9 -26 እድሜ ክልል ላይ ያሉ ሴቶች ለሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ ክትባትን መዉሰድ
📌 የወሊድ መከላከያ እንክብል ረዘም ላለ ጊዜ አለመጠቀም
📌 ሲጋራ ከማጨስ መቆጠብ
📌 ቅድመ ካንሰር ምርመራ በየጊዜዉ ማድረግ

👉 👉 #ለማህጸን #በር #ካንሰር #የሚደረግ #ህክምና

የማህጸን በር ካንሰር ሲከሰት ሊደረግ የሚችለዉ ህክምና የካንሰር ህዋሱ እንዳለበት ደረጃ ፣እንደ ግለሰቧ የጤና ሁኔታ እና እድሜ የተለያየ ቢሆንም በሚከተሉት መንገዶች ይታከማል፡፡
📌 ቀዶ ህክምና
📌 የጨረር ህክምና
📌 የኬሞቴራፒ ህክምና

👉 👉 #የቅድመ ካንሰር ምርመራ በማድረግ የማህፀን በር ካንሰር ከመከሰቱ በፊት አስቀድሞ በማወቅ የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ማከም ይቻላል፡፡

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ዛሬ ምን ያህል ግዜ ስቀዋል  ? 
                                
😁 ሳቅ ቀናችን እንዲታደስ እና ጤናችንን ለመጠበቅ ይረዳናል ስለዚህ ሁሌም ቢሆን ቀኖን እና ጤናዎን በፈገግታ ያድሱ ።


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#ለጥንቃቄ
አዲሱ ከኮቪድ 19 ቀጥሎ የአለማችን ስጋት የሆነው ቫይረስ
👉ምንድን ነው?
👉 ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው?
👉መከላከያ መንገዱስ?
👉ህክምና አለው?

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የአፍሪካ በሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታ የአፍሪካ አስቸኳይ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችን ተላላፊ በሽታዎች አስጊ የሆነ ወረርሽኝ እያስከተሉ መጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። አሁን ደግሞ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ አንዳንድ ክፍሎች በማንሰራራት ለህብረተሰብ ጤና ስጋት ደቅኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወረርሽኙ ከአፍሪካ ውጪም እየተከሰተ ሲሆን ይህም ዓለም አቀፋዊ ስጋትን ፈጥሯል። የአፍሪካ ሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታን የአፍሪካ አስቸኳይ የጤና ስጋት መሆኑን ከቀናት በፊት አውጇል።

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታ ምንድን ነው?

አዲሱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ (mpox) በሽታ በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። ቫይረሱ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1950ዎቹ በዝንጀሮዎች ላይ ነበር የተገኘው። ይህ በሽታ ዘር፣ ሃይማኖት፣ እድሜና ጾታ ሳይለይ ማንኛውንም ሰው ሊይዝ ይችላል። ደግነቱ ብዙ ሰዎች ሙሉ በሙሉ ይድናሉ፣ አንዳንዶቹ ግን በጸና ሊያምና ሊከፋባቸው ይችላል። በሽታው በተለይ ህጻናት፣ ነፍሰ ጡር እናቶችና የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳከመ ሰዎች ላይ ይበረታል።

የዝንጀሮ ፈንጣጣ እንዴት ይተላለፋል?
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተላላፊ ህመም ሲሆን በሽታው ካለበት ሰው ወይም እንስሳ በንክኪ ሊይዘን ይችላል። በበሽታው ከተያዘ ሰው የመተንፈሻ አካላት ብናኞች፣ የቆዳ ቁስል ወይም የሰውነት ፈሳሾች አማካኝነት በቅርብ ንክኪ፣ መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ በግብረ ሥጋ ግንኙነት እና በቆዳ ለቆዳ ንክኪ ይተላለፋል። እንዲሁም የተያዘ ሰው ተጠቅሞባቸው ከተበከሉ ልብስ፣ የቤት እቃዎችንና ሌሎች ግኡዝ ነገሮችን በመንካት ሊተላለፍ ይችላል። ነፍሰ ጡር አናቶች ቫይረሱን ወደ ጽንሱ ሊያስተላልፉ ይችላሉ።

የበሽታው ምልክቶች ምንድን ናቸው?
የበሽታው ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት አንድ ሰው ለቫይረሱ ከተጋለጠ ከሳምንት በኋላ ሲሆን አንዳንዴ በቶሎ ወይም ሌላ ጊዜ ዘግየት ብሎ ሊጀምር ይችላሉ። የተለመዱ ምልክቶች ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የመገጣጠሚያ ህመምና ድካም ጨምሮ የጉንፋን ዓይነት ምልክቶች ነው። ቆዳ ላይ የሚወጣ ቁስል / ሽፍታ ዋነኛው መገለጫው ነው። ይህ የቆዳ ምልክቶች መጀመሪያ ላይ ጠፍጣፋ ቀላ ያለ ሽፍታ ሆኖ ይጀምርና ከዚያ አብጦ ፈሳሽ ይቋጥራል። በመቀጠልም ይፈርጥና ይቆስላል። ይህ ቁስል በፊት ላይ፣ በአፍ ውስጥ፣ እና እንደ እጆች፣ እግር፣ ደረት፣ የመራቢያ አካላት ወይም ፊንጢጣ ያሉ ሌሎች የአካል ክፍሎች ላይ ሊወጣ ይችላል። ቁስሉ ሲቆይ ይደርቅና ተቀርፍቶ ይወድቃል። ከዚያም በአዲስ ቆዳ ይተካል።
በተጨማሪም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚዎጡ ንፍፊቶች ማበጥ ያሳያል። ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ ከ2-4 ሳምንታት ይቆያሉ።
ከቁስሉ ላይ ናሙና በመውሰድ በላብራቶሪ ምርመራ ማድረግ ይችላል። 

ህክምናው ምንድር ነው?
ህክምናው በዋናነት የተያዘውንን ሰው ኳራንቲን ማድረግ ነው። ለታማሚው ቀላል ማስታገሻዎች ይበቁታል። የትኩሳት ማብረጃ መድሃኒት መውሰድ ወይም የህመም ማስታገሻ መዋጥ በቂ ሊሆን ይችላል። ቁስሎች እስኪድኑ እና አዲስ ቆዳ እስኪወጣ ድረስ ኳራንቲን መቀጠል አለበት፣ ይህ ከ 3-4 ሳምንታት ሊወስድ ይችላል።

በሽታው የተገኘበት ሰው ሊያደጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
👉ከተቻለ በቤት በተለዬ ክፍል ውስጥ ኳራንቲን በማድረግ ከሌሎች ጋር የቅርብ ግንኙነት ከማድረግ መቆጠብ።
👉እጅን በተደጋጋሚ በሳሙና እና በውሃ ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር እጅ ማጽዳት።
👉ማስክ ማድረግ።
👉ከሌሎች ጋር የምንጋራቸው እቃዎች መኖር የለበትም።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት መውሰድ ኢንፌክሽንን ለመከላከል ይረዳል። ክትባቱ በተለይም በሽታው ካለበት ሰው ጋር በተገናኘን በ4 ቀናት ውስጥ መሰጠት አለበት።

ለማጠቃለል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ስርጭቱ አስጊ ደረጃ ቢደርስም መደናገጥ አያስፈልግም። በበሽታው የተያዙ አብዛኛዎቹ ሰዎች ሙሉ በሙሉ ይድናሉ። አብዛኛውን ጊዜ ለሞት የሚዳርግ አይደለም። በተገቢው የግንዛቤ እና የመከላከያ እርምጃዎች እራሳችንን እና ማህበረሰባችንን መጠበቅ እንችላለን። አንዴት እንደሚተላለፍ በመረዳት፣ ምልክቶቹን በማወቅ እና የመከላከያ እርምጃዎችን በመውሰድ ቫይረሱን ለመከላከል፣ ስርጭቱን ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሚረዱን ዘዴዎች በእጃችን ናቸው።
✅SHARE

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Top 16 Benefits Of Drinking DXN Morinzhi Juice
1. Good analgesic:
DXN Morinzhi Noni Juice is a good analgesic. If one has pain anywhere in the body including headache, shoulder pain, joint pain, it is a first choice as a supplement.
2. Immune-booster:
It also helps to boost the immune system to fight diseases better. It also acts as an antidepressant and a sedative so it helps to relax the mind and sleep better.
3. Skin and hair:
Because of its ability to restructure damaged protein it is fantastic for the skin and the hair.
4. Anti-cancer effect:
As noni speeds up the healing processIt is effective against cancer.
5. Cardiac problems:
Any cardiac problems, including hypertension can also be treated well with Noni Juice of DXN: Morinzhi.
6. Balances cholesterol:
Noni can be the choice for those suffering from high cholesterol level.
7. Improves brain functions:
As noni boosts brain functions, diseases like Alzheimer’s and dementia can be fought with it too. It is an excellent choice for children as well to improve their memory functions.
8. Bowel diseases:
Most of the diseases arise from the bowel. Noni has been proven to be very effective in IBS: irritable bowel syndrome. Loose motions or constipation can be taken care of with regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice.
9. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
Morinzhi Noni Juice can also be applied.
10. Fighting addictions:
Regarding the effect of Xeronin, Morinzhi can be also a great choice to fight addictions like cigarette smoking and alcoholism.
11. Anti-allergic:
As an immune-booster, it can help fight allergies.
12.Anti-inflammatory:
It also helps in inflammatory conditions like arthritis by helping to releave the inflammation and the pain.
13. Respiratory system:
Noni is also provenly effective in treating asthma.
14. Improves energy level:
Chronic Fatigue Syndrome can also be fought with DXN Morinzhi Noni Juice. In this condition the person drains out his energy very fast and hence cannot perform on the optimal level.
15. Diabetes:
Diabetic people can also let out a sigh of relief: since noni can balance the hormonal sytem, it also regulates insulin level. Regular consumption of DXN Morinzhi Noni Juice can help the sugar levels get to optimal level.
16. Reproductive- and urinary system:
Noni has a very good effect on the reproductive and the urinary system.
The condition of endometryosis, where the endometrium of the uterus gets inflammed, can be well dealt with DXN Morinzhi Noni Juice. When women suffer from repeated urinary tract infections and have burning urination, noni becomes a good choice.
Available worldwide.

📲+251919400228
@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Healthy Cooking Oils 🥄

Not all cooking oils are created equal. Opt for healthier oils like olive oil, avocado oil, or coconut oil, which are rich in healthy fats and antioxidants.

These oils can support heart health and add flavor to your dishes. Cook smart, eat well. 🥑

@dxn_sheger
♻️SHARE NOW

Читать полностью…

DXN® sheger

☕️DXN Brook coffee☕️

ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ  የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።

✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:

-  አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)

✍ቀይ እንጉዳይ

📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል።

📌packaging 250g/500g

ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!
📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን!
👉Price 250g-330 birr
               500g-615 birr


👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD

Click the link below and Avail your order!
https://www.dxnarabia.com/pws/210007630

ይደውሉልን:+251919400228/251715683434
+251910258993


@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Safe Lifting Techniques 🏋️‍♂️

To prevent back injuries, always lift with your legs, not your back.

Bend your knees, keep the load close to your body, and avoid twisting while lifting.

Whether at work or home, safe lifting is key to staying injury-free! 🚫💥

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Benefits of Fiber-Rich Foods 🌾

Fiber is essential for digestive health and can help lower cholesterol and control blood sugar levels.

Include foods like oats, beans, fruits, and vegetables in your diet.

Not only will you feel fuller longer, but your gut will thank you too! 🌽

@dxn_sheger
♻️SHARE NOW

Читать полностью…

DXN® sheger

Benefits of Proper Hydration for Skin 💧

Hydration isn’t just about drinking water; it’s also about moisturizing your skin.

Drink plenty of water and use a good moisturizer to keep your skin plump, elastic, and radiant.
Healthy skin starts from within 🌟

🗂Source : @dxn_sheger
♻️SHARE NOW

Читать полностью…

DXN® sheger

የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus

🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ  ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ  ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ

🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells  የሚባሉ ህዋሳት  ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው

🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1  diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል

የስኳር በሽታ መንስኤዎች

🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2  የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም  ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
     🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
     🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
     🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ                                                                                                                                                                                                                                                                                                           🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
     🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
     🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም

የስኳር በሽታ ምልክቶች

     🧄ከፍተኛ  የውሀ ጥም
     🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
     🧄የረሀብ ስሜት
     🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል

የስኳር በሽታ ምርመራ

ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል

💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል

የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል

🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ

🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ

🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም

🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
                                                                                                                                                                                                                                                                                                🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
                                                                                                                                                                                                                                                                                  🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን  ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል                                             
                                                                                                                                                                                                                                                                                 📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል
                                                                                                                                                                                                                                                                                     
ከነዚህም መካከል
      ⚡️የእይታ መቀነስ
      ⚡️ስትሮክ
      ⚡️ የኩላሊት ስንፈት
      ⚡️የእጅና እግር መቁስል
      ⚡️የደም ግፊት መጨመር
      ⚡️ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
                                                                    የdxn_sheger መልእክት
👉Reishi mushroom & Spirulina ይጠቀሙ

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

The big male testicles are a pleasant side effect☺️

it stimulates the acetylcholine receptors, which relax the blood vessels leading to the penis and testicles. It appears that this vasodialation is especially strong in the area of the testicles with this herb. 

get a strong boost in mood, energy, and motivation, and a big hit in the libido department. Ejaculation volume is clearly increased as well.


8.Sappan Lignum

Sappan Ligum promotes blood circulation and remove blood stasis, and to cause subsidence of swelling and relieve pain. It also possess anti-bacterial and anti-coagulant properties.


9.Ganoderma Lucidum

Ganoderma lucidum functions as a preventive medicinal herb. It works to aid the body's immunity, as well as overall health of its internal organs. It acts as an anti-fungal, anti-hypotensive, antiviral, and anti-inflammatory agent. It also functions to block the spread of tumor or cancerous cells as a part of its anti-tumor properties.
👉 AVAILABLE AT HAND
@dxn_sheger @dxnsheger_bot

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMrVbU7TQ/
Chronic kidney disease and Cordyceps Mushroom

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Are you hair getting premature white?


Possible Causes:-

Vitamin Deficiency:- When your body lacks vitamin B-6, B-12, biotin, vitamin D, or vitamin E, your hair starts turning white much sooner. Apart from this, even nutritional deficiencies affect pigmentation.

Genetics :- If your parents had it, you’re likely to get it too. You can't do much in this case.

Thyroid Disorder :- Thyroid problem causes hormonal changes such as hyperthyroidism or hypothyroidism which may cause premature graying. As it controls the metabolism, it influences the colour of your hair too.

An overactive or underactive thyroid can cause your body to produce less melanin that aids in giving pigment to your hair. A 2008 research also showcases a connection between thyroid dysfunction and hair issues.

Prevention By Dietary change.


Eat More Antioxidants :-
Your diet plays an integral part in preventing white hairs. A diet rich in antioxidants can help reduce graying of hair. You can include fresh fruits and vegetables, green tea, olive oil and fish in your diet.

Intake Enough Vitamins :-
Consume food items that consist of vitamins you’re deficient at. You can also include vitamin supplements but only after consulting with your doctor.


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN PAPAYA FACIAL SCRUB
~
ይህ
ኢሞሊየንት የፊት ማጽጃ፣ በፓፓያ ኤክስፕረሽን የተሸፈነ፣ ቆዳዎ በከፍተኛ ሁኔታ የተመጣጠነ እና ደካማ ቆዳ እንዲለቅ ያደርገዋል፣ ከመጠን ያለፈ ዘይት ከፊትዎ ላይ ያስወግዳል፣ ጤናማ በሚመስል ፍካት ለስላሳ ያደርገዋል።
~
+251919400228
@abrillo12
~~~~
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

LINGZHI 3 IN 1 COFFEE/MUSHROOM MACHIATO
INGREDIENTS
✔️anti-oxidant
✔️Vitamins
✔️minerals
✔️Brazilian coffee bean(0.06%)
✔️coconut
✔️Ganoderma extract
Health BENEFITS
👉detoxification
👉Lower blood cholesterol
👉Balancing sugar level
👉Strengthens immune system
🤔0.06% CAFFEINE  (the most decaffeinated & organic coffee brand in the world)



Call +251919400228
@abrillo12
t.me/dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE ON HAND!

Top 15 Benefits Of Drinking DXN Morinzhi Juice

1. Has Good analgesic effect
2. Immune-booster
3.Good for Skin and hair
4. Anti-cancer effect
5.Treat Cardiac problems
6.Use for balancing cholesterol level
7.Help to Improves brain functions
8. Good for treat Bowel diseases
9.Fighting addictions
10.Has Anti-allergic effect
11.Has Anti-inflammatory effect
12.Good for Respiratory system health
13.Improves body energy level
14.Has good Diabetic effect
15.Good for Reproductive- and urinary system health

Morinzhi 700 ml
AVAILABLE ON HAND!

For more info
𝔠𝔞𝔩𝔩: +251919400228
𝔦𝔫𝔟𝔬𝔵: @abrillo12
𝔣𝔬𝔩𝔩𝔬𝔴 𝔲𝔰: @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN PAPAYA FACIAL SCRUB
~
ይህ
ኢሞሊየንት የፊት ማጽጃ፣ በፓፓያ ኤክስፕረሽን የተሸፈነ፣ ቆዳዎ በከፍተኛ ሁኔታ የተመጣጠነ እና ደካማ ቆዳ እንዲለቅ ያደርገዋል፣ ከመጠን ያለፈ ዘይት ከፊትዎ ላይ ያስወግዳል፣ ጤናማ በሚመስል ፍካት ለስላሳ ያደርገዋል።
~
+251919400228
@abrillo12
~~~~
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#noni #morinzhi #morinzhyme
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Suppression of proliferation and oxidative stress by extracts of Ganoderma lucidum in the ovarian cancer cell line OVCAR-3 - PubMed
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/21887458/


Available on Hand

@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://www.tiktok.com/t/ZMrG5WM2c/
Health benefits of Brook Coffee
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMrsVFbcj/
GANODERMA LUCIDUM(REISHI MUSHROOM)

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#ለኩላሊታችን_መልካም_ጤንነት_ስንል_ከእነዚህ_ልማዶች_ብንርቅስ

ኩላሊት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል ደም በማጣራት በሰውነታችን ውስጥ የማያስፈልጉ ነገሮችን በሽንት መልክ ማስወገድ አንዱ ነው።በሰውነታችን ውስጥ የተጠራቀመ አላስፈላጊ ውሃን ማስወገድ እና የካልሺየምና የፎስፌት ማዕድናት መጠንን መቆጣጠርም ሌላኛው ስራው ነው።

የደም ዝውውርን የሚያፋጥኑና የቀይ ደም ህዋስ መመረት ሂደትን የሚጨምሩ ሆርሞኖችንም ያመርታል።

በርካታ ተግባራት የሚከውነው ኩላሊት ጤናማ ሆኖ እንዲቀጥልና ስራውን በተገቢው መንገድ እንዲያከናውን ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ነገሮች መራቅ ይገባል።

የሽንት ቀለም መቀየር፣ ማስመለስ፣ የአተነፋፈስ መዛባት፣ ብርድ ብርድ ማለት፣ ድካም እና የመሳሰሉት የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ሊሆኑ ስለሚችሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቋማት መሄድ ይንዳይዘነጉ።

1. ሽንትን ይዞ መቆየት

ሽንት ሳይወገድ በፊኛ ለረዥም ጊዜ ከቆየ ለባክቴሪያዎች መፈጠር ምክንያት የሚሆን ሲሆን፥ ይህም የሽንት ቧንቧ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ይፈጥራል።

ስለሆነም በስራ ውጥረትም ይሁን በሌላ ምክንያት የተፈጥሮ ጥያቄን መልስ የሚያዘገዩ ከሆነ ለኩላሊትዎ ሲሉ ከድርጊትዎ ሊቆጠቡ ይገባል ምክራችን ነው።

2. በቂ ውሃ አለመጠጣት

ኩላሊት አላስፈላጊ ነገሮችን ለማስወገድ  በቂ ውሃ ስለሚፈልግ በቀን ውስጥ በቂ ውሃ አለመጠጣትም ለኩላሊት ህመም ይዳርጋል።

ሰውነታችን አስፈላጊውን ያህል ውሃ ካላገኘ ደም ስለሚረጋ ወደ ኩላሊታችን የሚሄደው ደም መጠን ይቀንሳል።

ይህም ኩላሊት ከሰውነታችን የሚያስወግዳቸው መርዘኛ ተህዋሳት ይሁን ኬሚካልስ በበቂ ሁኔታ እንዳይወገዱ ያሰናክላል ማለት ነው።

ስለሆነም በየቀኑ ከ10 እስከ 12 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት ኩላሊትዎ ጤናማ እንዲሆን ያግዛል።

3. ጨው አብዝቶ መመገብ

በተደጋጋሚ ጨው የበዛበት ምግብ መመገብም ለኩላሊት ጤና ፀር እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ጨውን አብዝቶ መውሰድ በሽንታችን ውስጥ የፕሮቲን መጠን እንዲጨምር በማድረግ ለኩላሊት ህመም ይዳርጋል።

በየቀኑ በአጠቃላይ ከምንወስዳቸው ምግቦች ውስጥ የጨው ድርሻ ከ5 ግራም ባይበልጥ መልካም ነው።

4.መድሃኒቶችን/ ማስታገሻዎችን አዘውትሮ መውሰድ

ብዙዎቻችን ጉንፋን አልያም ራስ ምታት ሲያመን በሽታ የመከላከል አቅማችንን የሚያጎለብቱ ምግቦችና መጠጦችን ከመውሰድ ይልቅ ኪኒን ስለመዋጥ ነው የምናስበው።

መድሃኒቶች በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ ኩላሊታችን አልያም ሌላ የሰውነት ክፍላችን ሊጉዱ እንደሚችሉ ያውቃሉ።

አንዳንድ ጥናቶች ማስታገሻዎችን በተደጋጋሚ መውሰድ ወደ ኩላሊት የሚሄደውን ደም እንቅስቃሴ ሊቀንሱ እንደሚችሉ አመላክተዋል።

5.ፕሮቲን የበዛባቸው ምግቦች

ፕሮቲን ለጤና ጠቃሚ ቢሆንም፥ ቀይ ስጋና የፕሮቲን መጠናቸው እጅግ ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን በተደጋጋሚ መውሰድ ለኩላሊት በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል።

6. አልኮል

የአልኮል መጠጦችን አብዝተን በምንጠጣበት ወቅት ዩሪክ አሲድ በኩላሊታችን ቱቦ ይከማቻል። ይህም ኩላሊታችን የተለመደ ተግባሩን እንዳያከናውን እክል ይፈጥራል።

ስለሆነም ሁሉም በልኩ ነውና በመጠጡም ዙሪያ ለጤናዎ ይወቁበት።

7. ሲጋራ

ሲጋራ ማጨስ በሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች የሚያደርሰው አስከፊ ጉዳት አጠያያቂ ባይሆንም ለኩላሊት ህመም እንደሚያጋልጥም ይነገራል።

ሲጋራ እድሜ እየገፋ ሲመጣ ለሚከሰተው የኩላሊት ህመም መንስኤ ከመሆኑም ባሻገር የኩላሊት ህመምተኞች አጫሾች ከሆኑ ደግሞ በሽታው እጅግ እንዲባባስ እንደሚያደርግ በጥናት ተረጋግጧል።

8. ቡና (ካፊን አብዝቶ መጠቀም)

ካፊን አብዝቶ መጠቀም ለደም ግፊት ከመዳረጉም ባለፈ ኩላሊትንም ይጎዳል።

ካፊን ካለ ልክ መውሰድ ለኩላሊት ጠጠር መፈጠር ምክንያት የሚሆን ሲሆን፥ የካልሺየም ንጥረ ነገር ከሽንት ጋር በብዛት እንዲወገድም ያደርጋል ይህም ቀስ በቀስ ለተለያዩ ከኩላሊት በሽታ በተጎዳኝ ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል እና የካፊን አጠቃቀማችንን በመጠኑ እናድርገው።

9.ጉንፋንን የመሳሰሉ ህመሞችን ቸል ማለት

እንደ ጉንፋን፣ ቶንሲል፣ ኢንፍሊዮንዛ ያሉ ህመሞችን በቸልታ ማለፍ ኩላሊትን ሊጎዱ እንደሚችሉ ይነገራል።

እነዚህ ቀላልና የተለመዱ ህመሞችን የሚያመጡ በክቴሪያዎችና ቫይረሶች አስፈላጊው ህክምና በወቅቱ ካልተደረገ ኩላሊትን የመጉዳት አቅም አላቸው።

10. እንቅልፍ ማጣት

በተጣበበ ጊዜና የስራ ሁኔታ የሚኖሩ ሰዎች እንቅልፍ የሚያስገኘውን የጤና በረከት ይዘነጉታል።

በእንቅልፍ ስዓት የአዳዲስ ህዋሳት አሮጌዎቹን የመተካት ተግባር ይከናወናል።

በአንፃሩ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት እንደ ኩላሊት ያሉ ሌሎች የሰውነት አካላት ተግባራቸውን በተገቢው ሁኔታ እንዳያከናውኑ ያደርጋል።

በተጨማሪም በቂ እረፍት ወይም እንቅልፍ አለመኖር ለደም ግፊት በሽታ ይዳርጋል?

ይህ መልዕክት ከተጠቀሙበት ለሌሎችም በማጋራት ሀላፊነቶን ይወጡ እናመሰግናለን።
✅SHARE

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የአመስጋኝነት ጠቀሜታዎች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

አመስጋኝነት አእምሮአዊ እና አካላዊ ደህንነትን ሊያሳድጉ የሚችሉ በርካታ የጤና ጥቅሞች አሉት።

እነዚህም:-

1. የአእምሮ ጤና፡- አመስጋኝነትን መለማመድ የድብርት እና የጭንቀት ምልክቶችን ይቀንሳል። ለሕይወት የበለጠ አዎንታዊ አመለካከትን ያዳብራል፣ ይህም የአእምሮ ጤና ችግሮችን ለመቆጣጠር እና ለማቃለል ይረዳል።

2. አካላዊ ጤንነት፡- አመስጋኝ ሰዎች ከሌሎች የበለጠ ጤናማነት እንደሚሰማቸው ይናገራሉ። እንደ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና መደበኛ የሕክምና ምርመራዎች ባሉ ጤናማ እንቅስቃሴዎች ላይ የመሳተፍ እድላቸው ሰፊ ነው።

3. ጥሩ እንቅልፍ፡ የምስጋና ልምምዶች ለምሳሌ የምስጋና ጆርናል መያዝ የእንቅልፍ ጥራት እና ቆይታን ያሻሽላል። ከመተኛትዎ በፊት በአዎንታዊ ሀሳቦች ላይ ማተኮር በእንቅልፍ ላይ ጣልቃ ሊገቡ የሚችሉ አሉታዊ ሀሳቦችን ለመቀነስ ይረዳል.

4. ጠንካራ ግንኙነት፡- ምስጋናን መግለጽ መከባበርን እና መግባባትን በማሳደግ ግንኙነቶችን ያሻሽላል። ግለሰቦች የበለጠ ግንኙነት እና ድጋፍ እንዲሰማቸው ይረዳል።

5. የመቋቋም አቅም መጨመር፡- ምስጋና በችግር ጊዜ የመቋቋም አቅምን ይጨምራል። በህይወት አዎንታዊ ገጽታዎች ላይ በማተኮር, ግለሰቦች ውጥረትን በተሻለ ሁኔታ መቋቋም እና ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች በቶሎ ማገገም ይችላሉ.

6. በራስ መተማመን፡- አመስጋኝ ግለሰቦች የራሳቸውን ስኬቶች እና ከሌሎች የሚያገኙትን ድጋፍ እንዲያደንቁ እና ሰዎችን በመርዳት በራሳቸው መተማመን እንዲኖራቸው ያደርጋል።

7. ጭንቀት መቀነስ፡- አዘውትሮ የምስጋና ልምምድ የበለጠ አዎንታዊ አስተሳሰብን በማሳደግ እና እንደ ኮርቲሶል ያሉ የጭንቀት ሆርሞኖችን ማምረት በመቀነስ የጭንቀት ደረጃን ይቀንሳል።

8. ስሜታዊነትን መቆጣጠር ፡- አመስጋኝ ሰዎች ስሜታቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲቆጣጠሩ ያግዛቸዋል፣ ይህም ወደ አላስፈላጊ ምላሽ ከመሄድ ለአስቸጋሪ ሁኔታዎች በጥልቀት አገናዝቦ ለመፍታት ዕድል ይሰጣል።

ምስጋናን በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በማካተት አዎንታዊ ተሞክሮዎችን ማሰላሰል ለአጠቃላይ ጤና እና ደህንነት ጉልህ አስተዋፅዖ ያደርጋል።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

#spirulina #Reishi #lion's mane
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Skin Care Routine 🌞

Keep your skin healthy by following a daily routine: cleanse, moisturize, and apply sunscreen.

Exfoliate weekly and stay hydrated by drinking plenty of water. Healthy skin reflects your overall well-being.

Glow naturally✨

🗂Source : @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN Potenzhi: No More Lonely Nights:

DXN Potenzhi is a powerful male tonic supplement to revive your passion and vitality.


It is power - packed with the highest potency and quality of Eurycoma longifolia Jack (Tongkat Ali) and Butea superba extracts which are well known to boost up male physical strength. This formulation is further reinforced with seven precious herb extracts which include Ganoderma, Cordyceps, black pepper, celery, green tea, root of lalang and stem of kayu secang. These herbs has been long time treasured as valuable tonic to invigorate male performance and reclaim virility. This unique proprietary blend of 9 pure herb extracts is specially formulated in excellent combination to exert its maximum benefits.


Daily consumption of DXN Potenzhi helps to:

* improve blood circulation

* boost up energy level & endurance

* overcome mental fatigue & exhaustion

* strengthen physical performance


DXN Potenzhi is the ultimate solution in restoring your male vigor. Let your performance soar with Potenzhi!


Ingredients of Dxn Potenzhi:

1.Tongkat ali

A testosterone booster with lots of benefits


Tongkat Ali, is found in Indonesia, Malaysia and Thailand . This plant has been used for hundreds of years throughout Indonesia , Malaysia and Thailand , and is believed to have a wide variety of impressive health benefits.


General Benefits:

- Anti cancer Properties : This herbs has been shown to have effects fighting breast and lung cancer.

- Testosterone Booster : The body building community has taken a very serious interest in this herb, as it is believed to contribute to the building muscle mass.

- Increased Sexual Performance : It has been believed that to it's many other benefits, such increasing immunity strength and muscle size/strength, it also has a significant effect on overall sexual performance.Since

Tongkat Ali is a powerful testosterone booster, sexual performance is boosted in a variety of ways:More intense orgasms, stronger errections, dramatic boost in libido and increase semen volume

- Tongkat Ali does not only cures erectile dysfunction but it has the ability to permanently enlarge the size of your penis.


2.Celery

Celery contains phytochemical compounds known as coumarins. Studies have shown that they are effective in cancer prevention and capable of enhancing the activity of certain white blood cells. Coumarin compounds also lower blood pressure, tone the

vascular system, and are possibly effective when used in cases of migraines. Due to the high levels of potassium and sodium, when celery-based juices are consumed after a workout they serve as great electrolyte replacement drinks. Studies have also shown

that celery may help to lower cholesterol and prevent cancer by improving detoxification.Celery extract that contains 85% 3nB, has been shown to be effective in the treatment of "rheumatism". That is the general term used for arthritic and muscular aches and pains.


3.Green Tea

Green tea is a dietary supplement.Proposed health uses for green tea include protective effects against cancer and heart disease.Some promote green tea for weight loss.


4.Black pepper

The health benefits of Black pepper include respiratory disorders, cough, common cold, constipation, digestion, anemia, impotency, muscle strains, dental care, pyorrhea, and heart disease.


5.Imperata Rhizoma

An effective for acute nephritis(inflamation of the kidney caused by infection).Normalize blood pressure.Normalize body temperature if one has fever(antipyretics).Helps cure Hepatitis(type A)


6.Cordyceps

Cordyceps has a long history of use in chinese medicine. Its traditional roles Have Been restorative. Improving the quality of life, and increasing energy and longevity.

Improves the following: impotence treatment,increase fertility,stimulate immune system, improve resistance to bacteria, increase resistance to viruses, relieve fatigue and vitality tonic for mind and body.


7.Butea Superba

It is a creeping vine native to Thailand . Thai men have been using this herb for centuries to treat sexual dysfunction.

Читать полностью…

DXN® sheger

✍ በቀን ስንት ጊዜ መሽናት አለብን?  መቼ  ነው የህመም ምልክት የሚሆነው?

🔹 #ቶሎ ቶሎ ለሽንት መመላለስ በ24 ሰዐት ከ6-8 ጊዜ ሽንትን መሽናት የተለመደ ነው ።

ከዛ በላይ መመላለስ ከፍተኛ ፈሳሽ ከመውሰድ ጋር አልያም ከመጠን በላይ ቡናን ከመውሰድ ጋር ሊያያዝ ይችላል። ነገር ግን የጤና ችግርም ሊሆን እንደሚችል ማስተዋል ይኖርብናል ከነዚህም መሃከል፡- የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን ፣ የፕሮስቴት ህመም፣ የልብ በሽታ ፣ ስኳር ህመም እንዲሁም ሌሎች... ካሉ ሊፈጠር ይችላል።

አንዳንዴም የሽንት ፊኛ ከሚፈለገው በላይ መስራት ቶሎ ቶሎ ሽንት ለመሽናት መንስኤ ይሆናል ለዚህም እንደነርቭ ጉዳት ፣ የመድሃኒቶች ተጽእኖ ፣ኢንፌክሽን ፣ ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መኖር እንዲሁም የኢስትሮጅን ሆርሞን እጥረት አጋላጭ ይሆናሉ።

በሴቶች ላይ በተጨማሪም የሽንት ፊኛ በተገቢው ቦታ ላይ አለመቀመጥ (bladder prolapse) / ይህ ችግርም ከወሊድ በኋላ ሊያጋጥም ይችላል

እድሜ ፡- አብዛኛውን ጊዜ እድሜ ከፍ እያለ ሲመጣ በምሽት ቶሎ ቶሎ ሽንት የመምጣት ስሜት የሚኖራቸው ሲሆን 60 ዎቹን እየዘለሉ ሲመጡ ግን በምሽት ከሁለት ጊዜ በላይ የመሽናት ልምድ አይኖርም ካለ ግን የበሽታዎች ምልክት ሊሆን ስለሚችል ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው ።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://youtu.be/DeDYYcT2Et8?si=vBaoDGSu4YbUz5il

@dxn_sheger

Читать полностью…
Subscribe to a channel