dxn_sheger | Unsorted

Telegram-канал dxn_sheger - DXN® sheger

10151

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Subscribe to a channel

DXN® sheger

✍️ የኩላሊት ህመም(CKD)



⏩ #ከባድ የኩላሊት በሽታ ለረጅም ዓመታት ቀስ በቀስ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከጊዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ከባድ የኩላሊት በሽታ (CKD) ሰዎች ከሚያስቡት በላይ በማህበረሰቡ የተንሰራፋ በሽታ ነው። ስር እስኪሰድ ድረስ ለረጅም ጊዜ ሳይታወቅ ኩላሊታችንን የሚያጠቃ በሽታ ነው።

⏩ #መነሻ #ምክንያቶች

🔹 የስኳር ህመም
🔹ከፍተኛ የደም ግፊት –
🔹ሽንት መቋጠር
🔹 ሌላ የኩላሊት በሽታ
🔹 በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር
🔹አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪን እና ኢቡፕሮፊን የመሳሰሉ መድሃኒቶች
🔹 ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት

⏩ #ምልክቶች

🔹ብዙ ጊዜ ህመሙ አሳሳቢ ደረጃ እስኪደርስ እንደታመምን ላናውቅ እንችላለን።
🔹የደም ማነስ
🔹ደም የተቀላቀለበት ሽንት
🔹 የጠቆረ ሽንት
🔹 ንቁ አለመሆን
🔹 የሽንት መጠን መቀነስ
🔹 የእግር፣ የእጅ እና የቁርጭምጭሚት ማበጥ
🔹 የድካም ስሜት
🔹 የደም ግፊት
🔹 እንቅልፍ እጦት
🔹የቆዳ ማከክ
🔹 የምግብ ፍላጎት መጥፋት
🔹ወንዶች ላይ የብልት መነሳት ችግር
🔹 በሌሊት ቶሎ ቶሎ ለሽንት መመላለስ
🔹 የትንፋሽ እጥረት
🔹ሽንት ላይ ፕሮቲን መገኘት
🔹 በፍጥነት የሚቀያየር የሰውነት ክብደት
🔹እራስ ምታት

⏩ #የኩላሊት #በሽታ #ደረጃዎች

🔹 🔹 ጂኤፍአር ሬት(GFR rate) የኩላሊት ጤንነት የሚታወቅበት መለኪያ ነው። የጂኤፍአር መጠን የኩላሊታችንን ጤነንት ይናገራል።

🔹 #ደረጃ 1 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ጤነኛ ነው። ቢሆንም ግን የኩላሊት በሽታ እንዳለ ታውቋል።

🔹 #ደረጃ 2 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ90 ሚሊ ሊትር በታች ሲሆን ኩላሊታችን ውስጥ በሽታ እንዳለ ያሳውቃል፡፡

🔹 #ደረጃ3 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ60 ሚሊ ሊትር በታች ነው።

🔹 #ደረጃ 4 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ30 ሚሊ ሊትር በታች ነው።

🔹 #ደረጃ 5 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ15 ሚሊ ሊትር በታች ነው። የኩላሊት ማቆም ያጋጥማል፡፡

⏩ #አብዛኛው የኩላሊት በሽታ ታካሚ በሽታው ከስቴጅ 2 አያልፍበትም። ነገር ግን ህመሙ እንዳይባባስ ህክምና በማድረግ የኩላሊትን ጉዳት መከላከል ተገቢ ነው።

⏩ #ስኳር በሽታ ያላቸው ሰዎች ዓመታዊ ህክምና ማድረግ አለባቸው። ሽንታቸው ውስጥ ያለውን የፕሮቲን መጠን በመለካት ኩላሊታቸው አለመታመሙን ማረጋገጥ አለባቸው።

⏩ #ህክምና

🔹 🔹 የተለያዩ ህክምናዎች በሽታውን ለመቆጣጠር አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ከባድ ኩላሊት በሽታ ያላቸው ሰዎች ብዙ መድሃኒቶችን መውሰድ ይገባቸዋል።
🔹 የደም ማነስ ህክምና
🔹 የደም ግፊትን ማከም
🔹 ዳያሊሲስ
🔹 ኩላሊት ንቅለ-ተከላ
🔹 አመጋገብ

👉👉 dxnsheger መልእክት
CORDYCEPS SINESIS
t.me/dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Save this convenient Vitamin Chart 🍃

Note that this chart is not a complete chart- each vitamin has many functions, and also can be found in many other foods not necessarily listed here 🤍

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Chronic kidney disease(CKD)
#CKD #reishigano #cordyceps #mushrooms #ganotherapy #alternativemedicine #natural
#healthylifestyle

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMhhKWntu/
Health benefits of GANODERMA LUCIDUM(REISHI MUSHROOM)

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN PAPAYA FACIAL SCRUB
~
ይህ
ኢሞሊየንት የፊት ማጽጃ፣ በፓፓያ ኤክስፕረሽን የተሸፈነ፣ ቆዳዎ በከፍተኛ ሁኔታ የተመጣጠነ እና ደካማ ቆዳ እንዲለቅ ያደርገዋል፣ ከመጠን ያለፈ ዘይት ከፊትዎ ላይ ያስወግዳል፣ ጤናማ በሚመስል ፍካት ለስላሳ ያደርገዋል።
~
+251919400228
@abrillo12
~~~~
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://youtu.be/DeDYYcT2Et8?si=vBaoDGSu4YbUz5il

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

🩸Anemia :- A condition in which the blood doesn't have enough healthy red blood cells.
Anemia results from a lack of red blood cells or dysfunctional red blood cells in the body. This leads to reduced oxygen flow to the body's organs.

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
⭐️Causes:- 1. Excessive 2. Bleeding 3. Leaky Gut 4. Low Stomach Acid 5. Iron deficiency 6. B12 Deficienc 7. Folate Deficienc 8. Poor Diet 9. Chronic Diseases 10. Intestinal Disorders 11. Infections 12. Kidney Disease
13. Liver Disease 14. Thyroid Disease 16. Pregnanc 17. Enzyme Deficiencies 18. Autoimmunity

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
💉Treatment :- It can be treated orally or intravenously, depending on the cause of anemia
Treatment depends on the underlying diagnosis. Iron supplements can be used for iron deficiency. Vitamin B supplements may be used for low vitamin levels. Blood transfusions can be used for blood loss. Medication to induce blood formation may be used if the body’s blood production is reduced.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

An eye opener
https://open.substack.com/pub/thetruthaboutcancerofficial/p/the-fda-enforcer-for-big-pharma-and?r=fvai1&utm_campaign=post&utm_medium=email

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE ON HAND!

ለሰውነቶ👉 For your Body

#Spirulina አረንጓዴው ምግብ

🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ

🍀የምግብነት ጠቀሜታው

🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።

🩺 የህክምና ጠቀሜታው

🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን  ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን  ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር  መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።

Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

WHY do babies have 70 more bones than adults?

Newborns tend to have about 270 bones, most of which are tiny. This makes the skeleton more flexible and helps the baby get through the birth canal and grow quickly. As they get older, many of these bones fuse together.

📌The adult skeleton consists of an average of 200-213 bones.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የራስ ምታት ህመም

የተለያዩ ዓይነት የራስ ምታት ህመሞች ቢኖሩም የማይግሪን የራስ ህመም ግን በጣም ብዙ ግዜ የሚከሰት የራስ ምታት በሽታ ዓይነት  ነው። ማይግሪን ህመም ሴቶች ከወንዶች ከሶስት እጥፍ በላይ ተጋላጨ ናችው

ውጥረት፣ ድባቴ፣ ጭንቀት፣ ደስታ፣ ድንጋጤ
የአልኮል መጠጥ፣  ሲጋራ ማጨስ፣ በቂ እንቅልፍ ማጣት
አካላዊ እንቅስቃሴ አለማድረግ፣ ከፍተኛ የድም ግፊት ፤ የስኳር በሽታ እና ከፍተኛ የሰውነት ክብደት መጨመር ለእራስ ምታት አጋላጭ ምክንያቶች ናቸው።

ዓይን ከፍሎ ቪዥ ቪዥ ማለት ማቅለሽለሽ  ድባቴ ጭንቅላት ላይ ከፍሎ ማመም፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ ብርሃን ያላቸው ነገሮችን ማይት አለመፈለግ፣ ድምፅ መስማት አለመፈለግ እና ጭንቅላት ባዶ የሆን ስሜት መስማት የህመሙ ምልክቶች

መከላከያ መንገዶች:-

በቂ እረፍት ማድረግ፣ በቂ የአካል እንቅስቃሴዎች ማድረግ፣ ከአልኮል ፤ ቡና ፤ ሲጋራ ሱሶች መራቅ፣ የስውነት ክብደትን መቆጣጠር እና የስኳር እና የደም ግፊት በሽታዎች መቆጣጠር ናቸው።


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ብርቱካን ለጤና የሚሰጣቸው 9 ጥቅሞች

1) ለስኳር በሽታ፡-የአሜሪካን ዳያቤቲስ አሶሲዬሽን ብርቱካንን ለስኳር በሽታ የሚመከር ምግብ ነው ብሎ ያስቀምጠዋል። ብርቱካን በውስጡ ያዘለው ቫይታሚን ሲ እና ፋይበር ለስኳር በሽታ ታማሚዎች ተመራጭ ምግብ ያደርገዋል።

2) ለካንሰር፡-ኦሬንጅ እና ኦሬንጅ ጁስ ለካንሰር በሽታ ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ጥናቶች ይናገራሉ። ከዛም በላይ በቫይታሚን ሲ የበለጸጉ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መመገብ የካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል።

3) ለኮሌስትሮል፡-ኦሬንጅ ውስጥ የሚገኝ ፔክቲን ተብሎ የሚጠራ ንጥረ ነገር የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ ይረዳል። ሄስፐሪዲን የሚባለውም ንጥረ ነገር የኮሌስትሮል ተጋላጭነትን ይቀንሳል ተብሎ ይገመታል።

4) ለጉንፋን፡-ብርቱካን ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ሲ የጉንፋን ምልክቶችን ያስታግሳል። ያድናል ተብሎ ቢታሰብም ይህንን ሃሳብ የሚደግፍ ምንም መረጃ የለም።

5) ክብደት ለመቀነስ፡-ከብርቱካን ሽፋን ስር የሚገኘው ነጭ ሽፋን ለሰውነት ፋይበር ይሰጣል። የረሃብ ስሜትንም ያስታግሳል። የተለያዩ ጥናቶች ብርቱካን የሚበሉ ሰዎች በአጠቃላይ የሚበሉት የምግብ መጠን እንደሚያንስ ይናገራሉ። በተለይ ጣፋጭ ነገር ከሚበሉ ሰዎች ጋር ሲነጻጸሩ ብርቱካን የሚያዘወትሩ ሰዎች የሚበሉት ምግብ መጠን ዝቅተኛ ነው።

6) ለኩላሊት ጠጠር፡-ሳይትሬት የሚባለው ንጥረ ነገር የኩላሊት ጠጠር ከመፈጠሩ በፊት ይከላከላል። የተለያዩ ምርምሮች የብርቱካን ጭማቂ በሰውነት ውስጥ ያለውን የሳይትሬት መጠን እንደሚጨምር ይናገራሉ።

7) ለፔፕቲክ አልሰር(የአንጀት ቁስል)፡-በቀን አንድ ብርቱካን መብላት ወይም አንድ ብርጭቆ ብርቱካን ጭማቂ መጠጣት የአንጀት ቁስል እንዳይፈጠር ይከላከላል። ጥናቶች እንደሚናገሩት ከፍተኛ የቫይታሚን ሲ መጠን የሄሊኮባክተር ፓይሎሪ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን በ25 በመቶ ይቀንሳል። ኤች ፓይሎሪ የአንጀት ቁስል የሚፈጥር ባክቴሪያ ነው።

8) ለጤነኛ አይን፡-ብርቱካን ውስጥ የሚገኘው ቫይታሚን ሲ ለአይን ጤና አስፈላጊ ነው። ቫይታሚን ሲ እንደ ማኪውላር ዲጄኔሬሽን እና አይን ሞራ አይነት በእድሜ ሳቢያ የሚፈጠሩ የአይን በሽታዎችን ለመከላከል ይርዳል ብለው ያምናሉ ሳይንቲስቶች።

9) ለጤነኛ ልብ፡-ብርቱካን ጥሩ የፖታሲየም ምንጭ ነው። ፖታሲየም ለልብ ጤና አስፈላጊ ንጥረ ነገር ነው። የፖታሲየም መጠናቸው ከፍተኛ እና የሶዲየም መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦች ለደም ግፊት እና ስትሮክ በሽታዎች ያለንን ተጋላጭነት ይቀንሳሉ። ብርቱካን በውስጡ ፎሌት የተባለ ንጥረ ነገር ያዘለ ነው። ፎሌት ልብ በሽታን የሚከላከል ንጥረ ነገር ነው።


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMhFLXf3s/

Health benefits of Cordyceps sinesis

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

WHY do we have bad breath in the morning?

Germs are always present in the oral cavity. During the night, the salivary flow decreases and therefore the acidity increases. These are favorable conditions for the growth of bacteria that give rise to such bad breath.

❗The situation worsens if you sleep with your mouth open.

Other causes of bad breath include: irregular brushing, use of poor hygiene products, smoking, tooth decay and some digestive diseases.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍️ሎሚ ለጤና ይጠቅማል?

✅ ሎሚ አቻ የማይገኝለት የቫይታሚን ሲ ምንጭ ነው፡፡ የቫይታሚን ሲ እጥረት ለተለያዩ የጤና እክሎች ይዳርጋል፡፡

👉👉👉 የሎሚ የጤና ጥቅሞች

📌 በስትሮክ በሽታ (Stroke) የመመታት እድልን ይቀንሳል
📌   የደም ግፊትን ያስተካክላል
📌 ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው
📌 የቆዳን ጤንነት ይጠብቃል
📌 የአስም በሽታን ለመከላከል ይረዳል
📌 ሰውነታችን አይረን (Iron) የተባለውን ንጥረ-ነገር እንዲጠቀም ይረዳል
📌 የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም እጅጉን ይጨምራል
📌 ክብደት ለመቀነስ ይረዳል


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

​​ While hot water showers have their own therapeutic effects, did you know that a cold shower can also do a lot of good to you?

From calming itchy skin to enhancing your blood circulation, cold showers have many health benefits.

Benefits of taking a cold shower include:
• calming itchy skin
• waking you up
• increasing circulation
• reducing muscle soreness
• potentially boosting weight loss
• glowing hair and skin

Benefits of taking hot shower:
• Lowers blood sugar
• Fall asleep faster
• Lowers blood pressure
• Relieves muscle tension
• Have cleaner, healthier skin
• Moisturizes our skin
• Improves blood circulation
• Helps relieve cold symptoms.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://youtu.be/M2SxQcpa30Q?si=ZV9qBKxGjnbOrH82

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ንዴት የሚያስከትለውን የጤና ችግር ያውቃሉ?

👉 የምግብ አለመፈጨት ችግር ያስከትላል!

ሃይለኛ ንዴት የምግብ መፈጨትን ሊያስተጓጉልና እንደ የጨጓራ ሕመም፣ ኢሪቴብል ቦውል ሲንድረም (አይ ቢ ኤስ) (Irritable Bowel Syndrome (IBS)) እና ሌሎች የጨጓራና የአንጀት መዛባት ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል።

👉 የልብና የደም ዝውውር ህመሞችን ያስከትላል!

ለረጅም ጊዜ መቆጣትና ውጥረት፤ ለከፍተኛ የደም ግፊት፣ ለልብ ሕመም እንዲሁም ለልብ ድካምና በአንጎል ውስጥ ደም የመፍሰስ አጋጣሚን ከፍ እንዲል ሊያደርግ ይችላል።

👉 የአእምሮ ጤና ችግሮችን ያመጣል!

የማያቋርጥ ንዴት፤ ከድባቴ ወይም ድብርት፣ ጭንቀትና ሱስ የሚያስይዙ ነገሮችን አላግባብ የመውሰድ ችግር ከመሳሰሉ የአእምሮ ጤና ችግሮች ጋር የተያያዘ ነው።

👉 አሉታዊ ስሜታዊነት ሰውነትዎን ለሕመም ያጋልጣሉ!

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ከ85% በላይ የሚሆኑ የበሽታ ዓይነቶች ከሚኖረን ስሜት ጋር ተያያዥነት አላቸው፡፡
👉 የጡንቻ ውጥረት እና ህመም!

ጡንቻዎች በሚቆጡበት ጊዜ ውጥረት ውስጥ ስለሚገቡ፤ ራስ ምታት፣ ማይግሬን እንዲሁም ሌሎች የጡንቻ ሕመም ወይም ውጥረት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

👉 የእንቅልፍ ማጣትን ያስከትላል!

ንዴትና ውጥረት የእንቅልፍ ልማድን ሊያስተጓጉል የሚችል ሲሆን፤ የእንቅልፍ ማጣት ወይም ጥሩ እንቅልፍ ያለማግኘት ችግርን ሊያስከትል ይችላል። ይህ ደግሞ ሌሎች የጤና ችግሮችን ሊያባብስ ይችላል።
👉 ለድንገተኛ የልብ ሕመም ተጋላጭነትን ይጨምራል!

ንዴትን በውስጥዎ ማመቅ ለድንገተኛ የልብ ሕመም ተጋላጭነትዎን በሶስት እጥፍ ይጨምራል።
በሚናደዱበት ጊዜ ንዴትዎን ለማብረድና መፍትሔ ለመፈለግ፤ ራስዎን ዘና የሚያደርጉና ንዴትዎን ሊቀንስ ሰለሚችል ነገሮችን ያድርጉ። ይህን የማያደርጉ ከሆነ፤ እራስዎን ለልብ ሕመም በከፍተኛ ሁኔታ ያጋልጣሉ።
👉 በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይቀንሳል!

ንዴት በሽታ የመከላከል አቅምን ሊገታና  በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ የሆኑ ሴሎች እንዲዳከሙ ሊያደርግ ስለሚችል፤ ግለሰቦች ለኢንፌክሽንና ለበሽታ ይበልጥ የተጋለጡ እንዲሆኑ ያደርጋል።
👉 ግንኙነት (ወዳጅነትን) ያበላሻል!

ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ንዴት ከጓደኞቻችን፣ ከቤተሰቦቻችንና ከሥራ ባልደረቦቻችን ጋር ባለን ግንኙነት ላይ ጉዳት ያስከትላል። ይህ ደግሞ ከሌሎች ተገልሎ የመኖርና ተጨማሪ ውጥረት ወይም ጭንቀትን ሊያስከትል ይችላል።
👉 የግንዛቤ መዛባት ያስከትላል!

ከባድ ቁጣ የማመዛዘን እና ውሳኔ የማድረግ ችሎታን ሊያዳክም ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ የሆኑ ባሕርያትንና መጥፎ ምርጫዎችን ሊያስከትል ይችላል።

በጥቅሉ ሲታይ ሥር የሰደደ ንዴት በአካላዊም ሆነ በአእምሮ ጤንነት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህም ውጤታማ የሆኑ የንዴት መቆጣጠሪያ ዘዴዎችን የመማርንና አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜም ድጋፍ የማግኘትን አስፈላጊነትን ያጎላዋል።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

☕️DXN Brook coffee☕️

ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ  የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።

✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:

-  አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)

✍ቀይ እንጉዳይ

📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል።

📌packaging 250g/500g

ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!
📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን!
👉Price 250g-330 birr
               500g-615 birr


👉https://vm.tiktok.com/ZMh8a87gC/


👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD

Click the link below and Avail your order!
https://www.dxnarabia.com/pws/210007630

ይደውሉልን:+251919400228/251715683434



@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE AT HAND
Tea tree cream
☎️+251919400228

@dxnsheger @abrillo12

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMhYGUhUd/
Health benefits of Potenzhi

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

🩸 A complete blood count (CBC) test measures many aspects of your blood, including:

✔️Red blood cells (RBC): The number of red blood cells in your blood, which carry oxygen from your lungs to the rest of your body

✔️White blood cells (WBC): The total number of white blood cells in your blood, which fight infections and other diseases.

✔️Hemoglobin: The amount of hemoglobin in your blood, a protein in red blood cells that carries oxygen

✔️Hematocrit: The percentage of your blood that is made up of red blood cells

✔️Platelets: The number of platelets in your blood, which help your blood clot to stop bleeding

✔️Mean corpuscular volume (MCV): The average size of your red blood cells

A CBC can help a doctor monitor and diagnose a variety of conditions, including anemia, infection, and leukemia. Abnormal results can be caused by infections, medications, anemia, and cancer.

Join  @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌
የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው።  ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።

There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries

- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement


Available at Hand!

☎️+251919400228

@dxn_sheger


መልካም ጤንነት ለሁላችን።


👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ውድ የቻናላችን ተከታዮች

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤናና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን

መልካም በዓል!

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMh2CVRnd/
👉MELASMA
#reishi #noni #teatree #ganozhisoap #ምንድናቸው #share

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMhYGUhUd/
Health benefits of Potenzhi

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ሸለብታ የጤና ጥቅሞች( Health benefits of Napping )


1) ንቃትን ይጨምራል
ድካም እየተሰማዎ የሚሰሩት ሥራ ውጤታማነት ስለማይኖረው ለትንሽ ደቂቃ ሸለብ አድርገው በነቃ አእምሮ ወደ ሥራዎ ቢመለሱ ይጠቅማል፡፡

2) የሥራና የትምህርት የማስታወሻ ችሎታን ያዳብራል
ሸለብታ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል፡፡ ከባድና ውስብስብ ሥራዎችን በትኩረት እንድንሰራ ይረዳል፡፡

3) አዕምሮ በሥራ ብዛት እንዳይወጠር ይረዳል
የምንሠራው ሥራ ብዛት ካለው ዕረፍት እየወሰድን ከሠራን ውጤታማ ውጤታማነት እንጨምራለን፡፡ ለ30 ደቂቃ ሸለብ ካደረግን በአዲስ አዕምሮ ወደ ሥራ መመለስ ይቻላል፡፡

4) የፈጠራ ችሎታን ያዳብራል
ዕረፍት ያደረገ አዕምሮ አዳዲስ ነገሮችን የመፍጠር ችሎታ ይኖረዋል፡፡

5) ጤናማ እንድነሆን ያደርጋል
ሸለብታ ለአዕምሮ ዕረፍት የሚሰጥ ሲሆን ሕመም የመከላከል አቅምን ይጨምራል፤ጭንቀት እና ፍርሃትን ይቀንሳል፡፡

6) ጥሩ ስሜትን ይፈጥራል
ሸለብታ በእንቅልፍ ውስጥ ሴሮቶኒን የሚባል ንጥረ ነገር እንዲመነጭ ስለሚያደርግ የእንቅልፍ ስሜት እንዲሁም የምግብ ፍላጎታችን እንዲስተካከል ያደርጋል::

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE ON HAND!

ለሰውነቶ👉 For your Body

#Spirulina አረንጓዴው ምግብ

🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ

🍀የምግብነት ጠቀሜታው

🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።

🩺 የህክምና ጠቀሜታው

🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን  ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን  ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር  መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።

Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የሻይ አይነቶች እና ለጤናችን ያላቸው ጥቅሞቹ እንሆ

በሃገራችን በቀላሉ የሚገኙ የሻይ አይነቶችን በመጠጣት ጤናችንን መጠበቅ እንችላለን፡፡

1.የዝንጅብል ሻይ፡- የዝንጅብል ሻይ የማቅለሽለሽ ስሜትን ያስታግሳል፤በጉንፋን ወይም በአለርጂ ምክንያት የሚመጣ የመተንፈሻ አካላት ችግርን ያስወግዳል፤ የሰውነታችንን በሽታ የመካላከል አቅምን ያሳድጋል፡፡

 የዝንጅብል ሻይ መጠጣት ሴቶች ከወር አበባ ጋር ተያይዞ የሚጋጥማቸውን ህመም ይቀንሳል፡፡

 የዝንጅብል ሻይ መጠጣት በጡንቻዎቻችን እና ጅማቶቻችን ላይ የሚከሰት ህመምን ወይም እብጠትን ይቀንሳል፡፡

 በተጨማሪም በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የደም እንቅስቃሴ ወይም ሰርኩሌሽን ያስተካክላል፡፡
ስለዚህ ለትኩሳት ወይም ለላብ መብዛት የዝንጅብል ሻይ መጠጣት ይመከራል፡፡

2.ሻይ በሎሚ እና በማር፡-  ሻይ በሎሚ እና በማር መጠጣት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
በሻዩ ውስጥ ያለው ካፊን እና ሎሚው የምግብ ፍላጎታችንን ይቀንሳል ስለዚህ በቀን ውስጥ የምንበላው የምግብ መጠን ይቀንሳል ማለት ነው፡፡  

 ጉንፋን በያዘን ጊዜ ሻይ በሎሚ እና በማር መጠጣት ጉሮሮችን ላይ የሚኖረውን የህመም ስሜት ያስታግሳል፤ የሰውነታችንን በሽታ የመካላከል አቅምን ያሳድጋል እና ለሰውነታችን ሙቀትን ይሰጣል፡፡

 ሻይ በሎሚ እና በማር መጠጣት ቆዳችን ጥሩ ወዘና እንዲኖረው እና ለስላላሳ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

በተጨማሪም ባክቴሪያን ስለሚከላከል እና ቆዳችን እንዳይቆጣ ስለሚረዳ ብጉርን ከፊታችን ላይ ያጠፋል፡፡

3.አርንጓዴ  ሻይ፡- በዚህ ምድር ላይ በጣም ለጤና ይጠቅማል የሚባለው አርንጓዴ  ሻይ ነው፡፡

አርንጓዴ  ሻይ በዋናነት ካንሰርን በመካላከሉ ይታወቃል፡፡

 አረንጓዴ ሻይ መጠጣት አእምሯችን እንዲነቃቃ ያደርጋል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ግን እንደ አልዛይመርስ እና ፓርኪንሰስ ያሉ የአእምሮ ችግሮች እንዳያጋጥሙን ይከላከላል፡፡

 አረንጓዴ ሻይ መጠጣት ሰውነታችን ቶሎ ቶሎ ምግብን እንዲፈጭ እና እንዲጠቀምበት ያደርጋል፡፡

በተጨማሪም በሰውነታችን ውስጥ የተጠራቀመውን ቅባት ያስወግዳል፡፡

ስለዚህ ክብደት ለመቀነስ ይጠቅማል ማለት ነው፡፡

 አረንጓዴ ሻይ መጠጣት የተለያዩ አይነት የካንሰር አይነቶችን ይከላከልልናል፡፡

በአረንጓዴ ሻይ ውስጥ ያሉ ፖሊፌኖልስ በሰውነታችን ውስጥ የተጠራቀመን መርዛማ ወይም ጎጂ ነገር ከማስወገዳቸው በተጨማሪ እባጭ በሰውነታችን ውስጥ እንዳይወጣ ወይም እንዳያድግ ያደርጋሉ፡፡

አረንጓዴ ሻይ የካንሰር ሴሎችን ከሰውነታችን ውስጥ እንደሚያስወግድ እና እንዳይፈጠር የሚከላከል መሆኑን የሚሳዩ የተለያዩ ጥናቶች አሉ፡፡

4.የከርከዴ ሻይ፡- የከርከዴ ሻይ የደም ግፊትን በማሰተካከል ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣል፡፡ የደም ግፊታችን ሲስተካከል ደግሞ ልባችን ጤነኛ ይሆናል፡፡

 የከርከዴ ሻይ በሰውነታችን ውስጥ የተከማቸውን መጥፎ ኮሌስትሮል ያስወግዳል፡፡ ይሄ ማለት የደም ቧንቧዎቻችን ይከፍታል ወይም ያፀዳል ማለት ነው፡፡

 የከርከዴ ሻይ ቫይታሚን ሲ ስላለው፤ ፀረ-ባክቴሪያ ስለሆነ እና ሰውነታችን እንዳይቆጣ ስለሚያረግ የሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም ያሳድጋል፡፡

5.የካሞሚል ሻይ፡- ይሄ የሻይ አይነት የማቅለሽለሽ ስሜትን ያስታግሳል እንዲሁም ለሴቶች በወር አበባ ምክንያት የሚመጣውን ቁርጠት ያስወግዳል፡፡

 ከእድሜያችን መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣውን የአጥንት መሳሳት ይከላከላል፡፡


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…
Subscribe to a channel