የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus
🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ
🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells የሚባሉ ህዋሳት ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው
🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1 diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል
የስኳር በሽታ መንስኤዎች
🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2 የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም
የስኳር በሽታ ምልክቶች
🧄ከፍተኛ የውሀ ጥም
🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
🧄የረሀብ ስሜት
🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል
የስኳር በሽታ ምርመራ
ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል
💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል
የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል
🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ
🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም
🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል
📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል
ከነዚህም መካከል
⚡️የእይታ መቀነስ
⚡️ስትሮክ
⚡️ የኩላሊት ስንፈት
⚡️የእጅና እግር መቁስል
⚡️የደም ግፊት መጨመር
⚡️ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
የdxn_sheger መልእክት
👉Reishi mushroom & Spirulina ይጠቀሙ
@dxn_sheger
ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?
1️⃣ የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል፤ አልፎም የፀጉር መመለጥ ሊያስከትል ይችላል።
2️⃣ በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት:- የእንቅልፍ እጦት፣ ራስምታት፣ መነጫነጭ፣ መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል።
3️⃣ በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ።
4️⃣ ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል። ለልብ ሕመምም ይዳርጋል።
5️⃣ በሳንባ ላይ የሚያስከትለው ችግር፤ የአስም ሕመምተኞች ላይ የአዕምሮ ጭንቀት ሕመማቸው እንዲነሳባቸው ያደርጋል።
6️⃣ በጡንቻዎች ላይ ሕመም ስሜት እንዲኖር ያደርጋል ለወገብ ሕመም ያጋላጣል።
7️⃣ ጭንቀት የጨጓራ ሕመምን ከማስከተሉ ባለፈ፤ ለአንጀት ቁስለትም ሊዳረግ ይችላል።
8️⃣ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት የወር አበባ ዑደትን ያዛባል። ወንዶችንም ለስንፈተ-ወሲብ ስለሚዳርግ የትዳር እና የፍቅር ግንኙነት እንዲሻክር ያደርጋል።
ስለዚህ ጭንቀትን በማስወገድ ጤንነትዎን ይጠብቁ የዛሬው መልዕክታችን ነው።
ምንጮች | Sources
WebMD and Healthline
@dxn_sheger
The best evidence for why we sleep was discovered in the last 20 years. The glymphatic system is a waste removal process that happens when we sleep. Cerebropinal fluid fills the brain and clears away metabolic waste into the blood vessels where it is sent to kidneys for urine.
@dxn_sheger
DXN Ganozhi PLUS Toothpaste
#የእርስዎ ፍሎራይድ እና ሳካሪን የያዙ የጥርስ ሳሙናዎች ከባድ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?
#ምናልባት የካርሲኖጂክ ውጤቶች አሉት, ይህም ማለት የካንሰር መንስኤ እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ማለት ነው።
አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው።
#DXN Ganozhi Ganoderma የጥርስ ሳሙና (ጋኖዝሂ ተብሎ የሚጠራው) ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል።
#Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም።
#ከፍተኛ ጥራት ያለው ጋኖደርማ, የምግብ ጄል እና ሜንቶል ይዟል።
✨የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር! DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ይምረጡ።
INBOX TELEGRAM👉👉👉 @abrillo12
CALL 📞+251919400228
@dxn_sheger
✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌 የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።
There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries
- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement
Available at Hand!
☎️+251919400228
@dxn_sheger
መልካም ጤንነት ለሁላችን።
👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
✍የጨጓራ ካንሰር(Gastric Cancer)
👉#የጨጓራ ካንሰር ከፍተኛ ችግር ከሚያስከትሉ የካንሰር አይነቶች ውስጥ የሚመደብ ነው
👉👉#መንስኤዎች
ምንም እንኳን ምርምር የጨጓራ ካንሰርን ሊጨምሩ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶችን ቢለይም የጨጓራ ካንሰርን መንስኤ ምን እንደሆነ ግልፅ አይደለም።
👉👉#የጨጓራ #ካንሰርን #የሚያመጡ #ምክንያቶች
🔺 የረጅም ጊዜ የጨጓራ ቁስለት ካለ
🔺 የጨጓራ በሽታ አምጪ ረቂቅ ህዋስ( የጨጓራ ባክቴሪያ )
🔺 ጨው የበዛባቸው እና በጭስ የሚበስሉ(smoked food) የምግብ ዓይነቶች
🔺 አፍላቶክሲን ( ሻጋታ ) በሚባል የፈንገስ ዓይነት የተበከለ የምግብ ዓይነትን መመገብ
🔺 የጨጓራ ካንሰር ካለበት የቤተሰብ ሐረግ ታሪክ የተገኙ ከሆነ
🔺 ከመጠን በላይ ውፍረት
🔺 ፍራፍሬ እና አትክልትን አለመመገብ
🔺 በደም ማነስ ችግር የተጠቁ ከነበረ እና
🔺 የሚያጨሱ ወይንም የአልኮል መጠጦችን በብዛት የሚወሰዱ ከሆነ
👉👉#ምልክቶች
🔺 የመዋጥ ችግር
🔺 ከተመገቡ በኋላ የሆድ እብጠት ስሜት
🔺 አነስተኛ መጠን ያለው ምግብ ከበሉ በኋላ ቶሎ የመጥገብ ስሜት
🔺 የልብ ምት መጨመር
🔺 የምግብ አለመፈጨት
🔺 ማቅለሽለሽ
🔺 የሆድ ህመም
🔺 የማያቋርጥ ማስመለስ/ አንዳንዴም ደም የቀላቀለ
🔺 ያልታሰበ ክብደት መቀነስ
🔺 ማስመለስ
👉👉#የጨጓራ #ካንሰርን #ለመከላከል #የሚረዱ #ነገሮች
🔺 ጤናማ ክብደት ይጠብቁ፡- ከመጠን በላይ ወፍራም ከሆኑ ክብደትዎን ለመቀነስ የሚረዱ ስልቶችን ጤና ባለሙያ ያነጋግሩ።
🔺 በፍራፍሬዎች እና በአትክልቶች የተሞላ አመጋገብ ያዘውትሩ
🔺 የሚመገቡትን የጨው መጠን ይቀንሱ
🔺 የሚያጨሱ ከሆነ ያቁሙ
dxnsheger recommendations
👉Morinzhi,Reishi mushroom and Spirulina
@dxn_sheger
WHY is the intestines called the second brain?
The intestines and the brain exchange signals through the vagus nerve, running down the neck to the thoracic and abdominal cavity. Giulia Enders, bestselling author of "The Charming Gut. How the Most Powerful Authority Controls Us," compares the vagus nerve to the telephone wire linking the intestines to the individual centers of the brain.
The brain directs all the organs of the body, and many via the vagus nerve, but only the intestines have autonomy: if the nerve is cut, "disconnecting" the brain from the intestines, the latter will keep working.
It possesses its own nervous system, which scientists call the "second brain". It consists of a huge number of neurons and auxiliary cells, produces several dozens of neurotransmitters.
@dxn_sheger
ሪህ (Gout)
ሪህ ማንኛውንም ሰው ሊጎዳ የሚችል የተለመደ እና ውስብስብ የአርትራይተስ ህመም ነው። በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ መገጣጠሚያዎች ላይ ድንገተኛ ከፍተኛ የሆነ ህመም፣ እብጠት፣ መቅላት እና ሲነካ ህመም መሰማት በሚያስከትሉ ምልክቶች ይታወቃል:: ብዙ ጊዜ እግር አዉራ ጣት ላይ ይከሰታል።
ሪህ የሚከሰተዉ ዩሪክ አሲድ በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት ሲሆን፤ በደማችን ውስጥ የዩሪክ አሲድ ከ 7mg/dl በላይ በሚሆንበት ጊዜ ይህ ይከሰታል።
አጋላጭ ሁኔታዎች
🔺 ፆታ (ወንዶች ላይ ዮሪክ አሲድ በብዛት ይመረታል)
🔺 እድሜ (ሴቶች ላይ ካረጡ በኋላ የዮሪክ አሲድ መመረት ይጨምራል)
🔺 አልኮል መጠጦች ዮሪክ አሲድ ከሰውነት በበቂ ሁኔታ እንዳይወገድ ያደርጋሉ
🔺 አንዳንድ መድሃኒቶች
🔺 የዩሪክ መጠኑ ከፍተኛ የሆነ የአመጋገብ ስርአት (ስጋ፣ እንቁላል፣ ዶሮ፣ አሳ. . .)
🔺 የሰውነት ክብደት
ምልክቶቹ
🔺 የመገጣጠሚያ ላይ ህመም
🔺 የመገጣጠሚያ አካባቢ መቆጣት (አካባቢው ላይ ሙቀት፣ መቅላት እና ማበጥ)
🔺 በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የመገጣጠሚያ ህመም (ለመንቀሳቀስ መቸገር)
🔺 በመገጣጠሚያ አካባኪ የማቃጠል ስሜት መኖር
🔺 ቁርጥማት፣ ትኩሳት እና ብርደ ብርደ ማለት
መከላከያ መንገዶቹ
አመጋገብ ማስተካከል (የዩሪክ ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግቦችን አለመመገብ ወይም ለጊዜው መቀነስ
🔺 አልኮል መጠጦችን አለመጠጣት
🔺 የስውነት ክብደት መቆጣጠር
🔺 መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
🔺 በቀን ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ መጠጣት
የመገጣጠሚያ ላይ ህመም ፣ ቁርጥማት እና ትኩሳት የሚሰማዎት ከሆነ የጤና ተቋማትንና የጤና ባለሙያዎችን ይጎብኙ!
dxn_sheger መልእክት
📌Reishi Powder/ Reishi Gano & Spirulina ይጠቀሙ
@dxn_sheger
DXN Ganozhi PLUS Toothpaste
#የእርስዎ ፍሎራይድ እና ሳካሪን የያዙ የጥርስ ሳሙናዎች ከባድ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?
#ምናልባት የካርሲኖጂክ ውጤቶች አሉት, ይህም ማለት የካንሰር መንስኤ እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ማለት ነው።
አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው።
#DXN Ganozhi Ganoderma የጥርስ ሳሙና (ጋኖዝሂ ተብሎ የሚጠራው) ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል።
#Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም።
#ከፍተኛ ጥራት ያለው ጋኖደርማ, የምግብ ጄል እና ሜንቶል ይዟል።
✨የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር! DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ይምረጡ።
INBOX TELEGRAM👉👉👉 @abrillo12
CALL 📞+251919400228
@dxn_sheger
5th person confirmed to be cured of HIV
The Dusseldorf patient is latest to be rid of HIV with no signs of return.
@dxn_sheger
https://vm.tiktok.com/ZMhxWM5go/
Reishi mushroom/Ganoderma lucidum
Available at Hand
☎️0919400228
@dxn_sheger
AVAILABLE ON HAND!
ለሰውነቶ👉 For your Body
#Spirulina አረንጓዴው ምግብ
🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
🍀የምግብነት ጠቀሜታው
🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።
🩺 የህክምና ጠቀሜታው
🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger
Why does Body stores more Fat in specific areas?
👀 If you tend to pack the pounds on your tummy or your back or your upper arms, you'll continue to tend to put fat there. Forever. Sit-ups and squats can help shape our bodies differently, but no amount of diet or exercise will turn you into a person who naturally stores lipids in a different place.
Specifically, your sex hormones. Testosterone and estrogen are two of the biggest drivers of fat storage. They’re the whole reason that men and women tend to have different body shapes when it comes to chub. But it's not as straightforward as "testosterone makes you put fat in your belly." In fact, it's men with low testosterone who start storing lipids there, which is why, as they age and their natural testosterone levels decrease, they generally start getting that potbelly look. The most obvious is puberty. As teenagers hormones kick into high gear, they undergo all kinds of bodily changes because testosterone and estrogen (and, to a lesser degree, progesterone) are responsible for a lot of our secondary sex characteristics. And during this time, we also start to develop body fat in those characteristic places, men in the stomach, women in the thighs and butt. This is because adipose tissue in different parts of our bodies have receptors for different kind of Hormones. The fat in our stomachs, especially that visceral fat that surrounds our organs, seems to respond well to androgens (i.e. testosterone), and researchers think that's because visceral fat cells have androgen receptors. Subcutaneous fat, which is the stuff you develop just under the skin, has estrogen receptors. This might be part of why women start having a higher body fat percentage when they hit puberty: More estrogen prompts the growth of more fat cells.
@dxn_sheger
https://x.com/CNN/status/1875166936008425913?t=I1QR8Ho2bxFzeWoGFxnvSQ&s=35
@dxn_sheger
AVAILABLE ON HAND!
ለሰውነቶ👉 For your Body
#Spirulina አረንጓዴው ምግብ
🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
🍀የምግብነት ጠቀሜታው
🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 የበለፀገ ነው።
🩺 የህክምና ጠቀሜታው
🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
Contact: +251919400228
Inbox: @abrillo12
Follow us more: @dxn_sheger
75% of your health is in your hands
1. Heathy Food: more vegetables and fruits, less red meat, sugar, avoid processed foods
2. Drinks: drink at least 1.5 litres of water daily
3. Exercise: At least 5 times in a week, one hr per day, walk, play or gym
4. Sleep: 7 to 8 hrs per day. Take 30 minutes afternoon siesta
5. Social wellness: Social activities including social work
6. Spiritual wellness: Connections with Allah
7. Nutritional or food supplements: nowadays even the natural food do not have the right nutrients and that’s why supplements have become important
Note: Yearly medical checkups is a must for all above 60.
@dxn_sheger
ተልባን መመገብ የሚያስገኛቸው 6 ጥቅሞች
1. ከፍተኛ የአሰር መጠን አለው!
ተልባ ሞሚ እና ኢሞሚ የሆኑ ቃጫዎችን በውስጡ በከፍተኛ መጠን የያዘ ሲሆን ይህም አንጀት ላይ ያሉ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ያስወግዳል፤ ሰውነታችን ውስጥ ያሉ ጮማዎችንም ይቀንሳል።
2. ኮልሰትሮልን ይቀንሳል!
ተልባ በውስጡ በሚገገኛ omega 3 አማካኝነት መጥፎ ኮልሰትሮል (low density lipoprotein, LDL)እንዲቀንስ ያደርጋል በዚህም የልብ እና የደም ግፊት በሽታ ተጋላጭነትንም ይቀንሳል።
3. ካንሰርን ይከላከላል!
በ በጆርናል ኦፍ ክሊኒካል ካንሰር ሪሰርች (Journal of clinical cancer research) ላይ እንደታተመው የተልባ ፍሬ የጡት ካንሰር ተጋላጭነት እንደሚቀንስ አውጥቶል፡፡ በተልባ ፍሬ ውስጥ የሚገኙት 3ቱ ሊጋኖች በአንጀት ላይ በሚገገኙት ባክቴርያዎች አማካኝነት ወደ ኢንትሮላክቶን እና ኢንትሮሲኮል በመቀየር ሰውነት ውስጥ ያሉ ሆርሞኖችን እንዲመጣጠኑ ያረጋል።
4፡ኦሜጋ 3ን (alpha linolenic acid)!
※ ውስጡ ስለያዘ በሽታን የመከላከል አቅምን እንዲገነባ ይረዳል።
※ የልብ ምት እንዲስተካከል እና የልብ ጡንቻ መቆጣት እንዳይኖር ይረዳል፡፡
※ በማረጥ ጊዜ ያለ ህመምን ይቀንሳል፡፡
※ በተጨማሪ የወር አበባ ኡደትን ያስተካክሉ፡፡
5. ቁርጠትን እና የሆድ መነፋትን ይቀንሳል፡፡
6. የአጥንት መገጣጠሚያ (ቁርጥማት) ህመሞችን ያስታግሳል!
※ በውስጡ ኦሜጋ 3 ስለያዘ ነጭ የደም ሴሎች በብዛት እንዲመረትና ህመሙ እንዲቀንስ ይረዳል፡፡
@dxn_sheger
KAIST Develops Foundational Technology to Revert Cancer Cells to Normal Cells
KAIST (represented by President Kwang Hyung Lee) announced on the 20th of December that a research team led by Professor Kwang-Hyun Cho from the Department of Bio and Brain Engineering has developed a groundbreaking technology that can treat colon cancer by converting cancer cells into a state resembling normal colon cells without killing them, thus avoiding side effects.
Detailed report is available here-
https://news.kaist.ac.kr/newsen/html/news/?mode=V&mng_no=42710&
@dxn_sheger
መካንነት የወንዱ ወይስ የሴቷ ችግር?
መካንነት አብዛኛውን ጊዜ የሴት ችግር ብቻ እንደሆነ ተደርጎ በተሳሳተ መንገድ የሚታሰብ ሲሆን፤ ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ሊነካ (ሊያጠቃ) የሚችል ውስብስብና ብዙ ገጽታ ያለው ፈታኝ ሁኔታ ነው።
ከታሪክ አንጻር የሴቶች የሥነ-ተዋልዶ ጤና የበለጠ ትኩረት ቢሰጠውም፣ ለመጸነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ወንዶችም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ መገንዘብ አስፈላጊ ነው።
በወንዶችም ሆነ በሴቶች የመራባት ችሎታ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የተለያዩ ምክንያቶችን መረዳት፤ ይህን በቀላሉ የሚጎዳ፣ ብዙውን ጊዜም ስሜታዊነትን የሚያጭር ፈታኝ ጉዳይ ለመፍታት ወሳኝ ነው።
በዚህ ጽሁፍ የተለያዩ የመካንነት መንስኤዎችን እንዳስሳለን። እንዲሁም የሁለቱም የትዳር አጋሮች ፍላጎቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት አጠቃላይ የምርመራ እና ህክምና አስፈላጊነትን ለማሳየት እንሞክራለን።
✅ የመካንነት መንስኤዎች
🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️
መካንነት በወንዶች ወይም በሴቶች፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በሁለቱም ጾታዎች የመራቢያ ሥርዓት ላይ በሚከሰቱ የተለያዩ መንስኤዎች ሊፈጠር ይችላል።
✅ በሴቷ ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች
🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️
🍓 የኦቪውሌሽን እክሎች | Ovulation Disorders!
እንደ:- ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም (ፒሲኦኤስ)፣ ሃይፖታላሚክ ዲስፈንክሽን ወይም ፕሪማቹር ኦቫሪያን ፌይለር (Polycystic ovary syndrome (PCOS), Hypothalamic dysfunction, or Premature ovarian failure) ያሉ ችግሮች እንቁላል በየጊዜው ከእንቁላል ከረጢት እንዳይለቀቅ ሊከለክሉ ይችላሉ።
🍓 የፋሎፒያን ቲዩብ ጉዳት | Fallopian Tube Damage!
በማህፀን ቱቦ ውስጥ የሚፈጠር መዘጋት ወይም ጠባሳ ስፐርም ወደ ሴቷ እንቁላል እንዳይደርስ ይከለክላል፤ ወይም የዳበረው እንቁላል ወደ ማህፀን ለመሄድና ለመተከል (Implantation) ያለው አቅምና ችሎታ ላይ እንቅፋት ይፈጥራል።
🍓 የማህፀን ወይም የማህፀን አንገት ችግሮች | Uterine or Cervical Problems!
እንደ:- የማህፀን ፋይብሮይድ፣ ፖሊፕ፣ ወይም የማህፀን አንገት ያልተለመዱ ችግሮች፤ ትክለትን ያግዳሉ ወይም ስፐርም ወደ ማህፀን የመግባት ችሎታውን ያደናቅፍሉ።
🍓 ኢንዶሜትሪዮሲስ | Endometriosis!
ይህ ሁኔታ የሚከሰተው ከማህፀን ውስጥ ካለው ሽፋን ጋር ተመሳሳይነት ያለው ቲሹ ከማህፀን ውጭ ሲያድግ ነው። ይህ ሁኔታ በመጸነስ ሂደት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ፤ ኢንፍላሜሽን፣ ጠባሳና መሰንጠቅ ያስከትላል።
🍓 ዕድሜ | Age
የመውለጃ ዕድሜ መጨመር የአንዲትን ሴት የእንቁላል ቁጥርና ጥራት ሊቀንስ ይችላል። ይህም ለመፀነስ የሚደረግን ጥረት ይበልጥ አስቸጋሪ እንዲሆን ያደርገዋል።
🍓 የአኗኗር ዘይቤ ሁኔታዎች | Lifestyle Factors
ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መጠጣት፣ ከልክ በላይ መወፈር፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች በተጨማሪ በሴቶች የመጸነስ ችሎታ ላይ ተጽዕኖ ሊፈጥሩ ይችላሉ።
✅ በወንዱ ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች
🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️
🍏 የስፐርም ችግር | Sperm Disorders!
ከወንዱ የዘር ፈሳሽ (ከስፐርም) ምርት፣ ከእንቅስቃሴው ወይም ከሞርፎሎጂ (ቅርጽ) ጋር የተያያዙ ችግሮች፤ ስፐርም እንቁላልን ፈርቲላይዝ የማድረግ ችሎታውን ሊቀንስ ይችላል።
🍏 የወንድ ብልት ፍሬ ችግሮች | Testicular Factors!
እንደ:- አንዲሰንትድ ቴስቲክል (Undescended Testicles)፣ የወንድ ብልት ፍሬ ጉዳት ወይም በዘር የሚተላለፉ የጤና እክሎች ያሉ ሁኔታዎች በስፐርም ምርት ወይም ተግባር ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።
🍏 የመርጨት ችግር | Ejaculation Disorders!
እንደ ሪትሮግሬድ ኢጃኩሌሽን (Retrograde ejaculation) (የወንድ የዘር ፈሳሽ በወንዱ ብልት ወደ ውጭ ከመውጣት ይልቅ ወደ ሽንት ፊኛ ውስጥ የሚገባበት ሁኔታ ነው) ወይም የብልት አለመቆም (Erectile Dysfunction) እና የመሳሰሉት ችግሮች የወንድ የዘር ፍሬ (ስፐርም) እንዳይደርስ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ።
🍎 የአኗኗር ዘይቤ ሁኔታዎች | Lifestyle Factors!
ከሴቶች ጋር በሚመሳሰል መልኩ እንደ ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መጠጣት፣ አደንዛዥ ዕፅ መውሰድ፣ ከመጠን ያለፈ ውፍረት እና አንዳንድ መድሃኒቶች ያሉ የአኗኗር ዘይቤዎች፤ የወንድ የዘር ፍሬን ጥራት እና የመራባት ችሎታ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ።
✅ ሌሎች ምክንያቶች
🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️🚣🏿♂️
🍑 ጥምር ምክንያቶች፡-
በአንዳንድ ሁኔታዎች መካንነት በወንዱ እና በሴቷ ጥምር መንስኤዎች ወይም በሁለቱም የትዳር አጋሮች ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች ሳቢያ ሊከሰት ይችላል።
🍑 ባልታወቀ መንስኤ የሚመጣ መካንነት፡-
ጥልቅ የሆነ ምርመራ ቢደረግም፤ አንዳንድ ጊዜ የመካንነት መንስኤ ምን እንደሆነ በውል አይታወቅም።
✅ ማጠቃለያ
መካንነት የሴቶች ችግር ብቻ አይደለም፤ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል።
በምርመራ አማካኝነት የተወሰኑ መንስኤዎችን ለይቶ ማወቅ ተገቢውን የህክምና እቅድ ለማዘጋጀት ወሳኝ ነው።
ምንጮች:- Mayo Clinic – Infertility, American Society for Reproductive Medicine (ASRM), Centers for Disease Control and Prevention (CDC) - Reproductive Health, The National Infertility Association (RESOLVE), The Journal of Assisted Reproduction and Genetics.
@dxn_sheger
የጡት ካንሰር(breast cancer)
ትርጉም(definition)
> በጡት ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ሲሆን ወደ ሌላ የሰውነት ክፍል ሊዛመት(disseminate) ይችላል።
> በወንዶችም በሴቶችም የሚከሰት ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ በሴቶች ላይ ያመዝናል።
መንስኤ(risk factor)
> እድሜ መጨመር
> ሴት መሆን
> በቤተሰብ ውስጥ የጡት ካንሰር ያለበት ካለ(genetics)
> የጡት እብጠት እና የዳነ የጡት ካንሰር ታሪክ
> ቶሎ የወር አበባ ማየት እና ዘግይቶ ማረጥ(menopause)
> ለራዲዬሽን መጋለጥ
> ከፍተኛ ውፍረት
> ሲጋራ ማጨስ
> አልኮል መጠጣት
ምልክት(clinical feature)
> ጡት ወይም ብብት ላይ የሚወጣ እባጭ መኖር
> የጡት ቅርፅና መጠን መጨመር
> የጡት ቆዳ መቅላት፣ ወደ ውስጥ መጎድጎድ(dimpling)፣ መላጥ
> የጡት ጫፍ(nipple) ላይ የሚወጣ ሽፍታ
> የጎደጎደ ወይም የተገለበጠ የጡት ጫፍ
> ከጡት የሚወጣ ፈሳሽ በተለይም ደም የቀላቀለ ከሆነ
> ጡት ውስጥ ወይም ብብት ላይ ያለ ቋሚ ህመም
ቅድመ ካንሰር ምርመራ(screening)---according to ACOG 2017
> እድሜያቸው ከ29- 39 ለሆኑት በየ 1-3 አመቱ፤ 40 አመትና በላይ ለሆኑት ደግሞ በየ አመቱ አካላዊ ምርመራ(clinical breast examination)
> ከ 40 አመት ጀምሮ በየ አመቱ የማሞግራፊ ምርመራ ቢያንስ እስከ 50 አመት፥ የሚመከረው እስከ 75 አመት ነው
ምርመራ(diagnosis)
> አካላዊ ምርመራ
> ስካኖች፦ ማሞግራፊ፣ ሶኖግራፊ፣ MRI
> የናሙና ምርመራ(biopsy)
ህክምና(management)
> ቀዶ ጥገና
> የጨረር ህክምና
> የኬሚካል ህክምና(chemotherapy)
ምን እናድርግ?
× አልኮል አብዝቶ አለመጠጣት
× ሲጋራ አለማጨስ
× ውፍረትን መቀነስ
× የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
× አትክልትና ፍራፍሬ የበዛበት ምግብ መመገብ
× ሻወር ሲወስዱ ወይም በማንኛውም ሰአት ጡትን በመነካካት እባጭ መኖሩን፣ የጡት ቆዳ ቀለም መቀየሩን፥ መቁሰሉን...ማየት
× ቅድመ ምርመራ ማድረግ
VIA IHC
dxnsheger መልእክት
👉Mycovita,reishi mushroom,morinzhi,spirulina plantesis ይጠቀሙ
@dxn_sheger
Coconut oil is a literal health elixir.
◉ Sheds abdominal fat
◉ Antibacterial
◉ Improves eczema
◉ Reduces gut inflammation
◉ Antidepressant
◉ Supports brain cell growth + development
◉ Improves gingivitis
◉ Anti-ulcer
◉ Improves mitochondrial function
◉ Reduces dental plaques
◉ Sunscreen
◉ Increases collagen production
◉ Antifungal
◉ Improves cognitive function
◉ Reduces seizures
All owing to its highly saturated fat composition, its medium chain fats and its high phenolic / antioxidant content.
Virgin coconut oil is the way to go for the latter especially, it's pretty much the only fat we use around here these days (other than the raw butter we churn).
@dxn_sheger
Ways To Keep Your Teeth Healthy ☑️
Achieving healthy teeth takes a lifetime of care. Even if you’ve been told that you have nice teeth, it’s crucial to take the right steps every day to take care of them and prevent problems. This involves getting the right oral care products, as well as being mindful of your daily habits.
🦷 Don’t go to bed without brushing your teeth. It’s no secret that the general recommendation is to brush at least twice a day. Brushing before bed gets rid of the germs and plaque that accumulate throughout the day.
🦷 Don’t neglect your tongue. Plaque can also build up on your tongue. Not only can this lead to bad mouth odor, but it can lead to other oral health problems.
🦷 Treat flossing as important as brushing. Many who brush regularly neglect to floss. Flossing is not just for getting little pieces of food or broccoli that may be getting stuck in between your teeth, as Jonathan Schwartz, DDS. points out. “It’s really a way to stimulate the gums, reduce plaque, and help lower inflammation in the area.”
🥤Drink more water. Water continues to be the best beverage for your overall health — including oral health.
🍩 Limit sugary and acidic foods. Ultimately, sugar converts into acid in the mouth, which can then erode the enamel of your teeth. These acids are what lead to cavities. Acidic fruits, teas, and coffee can also wear down tooth enamel.
@dxn_sheger
የስኳር በሽታ | Diabetes mellitus
🥦የስኳር በሽታ የደም የስኳር ወይም ግሉኮስ መጠን ረዘም ላለ ጊዜ ከሚፈለገው በላይ ጨምሮ ሲቆይ የሚፈጠር የጤና ችግር ነዉ
🍛ቆሽት በውስጧ ኢንሱሊንን የሚያመነጩ ቤታሴል |beta cells የሚባሉ ህዋሳት ያሏት ሲሆን ኢንሱሊን የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን የደም ስኳር መጠን ከልክ በላይ እንዳይጨምር የሚያደርግ ብቸኛው ሆርሞን ነው
🍓ቆሽት ኢንሱሊንን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሲያቅታት የሚከሰተውን አይነት 1 የስኳር በሽታ| type 1 diabetes በመባል የሚታወቅ ሲሆን ኢንሱሊን ተግባሩን ማከናወን ባለመቻሉ ምክንያት የሚከሰተው ደግሞ አይነት 2| type 2 diabetes ይባላል
የስኳር በሽታ መንስኤዎች
🥕አይነት 1 የስኳር በሽታ በዋነኝነት የሚከሰተው የሰውነታችን በሽታ መከላከያ ህወሳት |Antibodies የቆሽት ቤታ ሴልን በሚያጠቁበት ጊዜ ነው ይህም Autoimmune disease በመባል ይታወቃል
🥕አይነት 2 የስኳር በሽታ የሚከሰተው በዚህ ምክንያት ነው ብሎ ማረጋገጥ ባይቻልም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ብዙ
ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል።
ከነዚህም መካከል
🥚ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት መጨመር
🥚የስኳር በሽታ ታሪክ ካላቸው ቤተሰቦች መወለድ
🥚በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🥚እድሜ እየገፋ ሲሄድ
🥚የተቀነባበሩ ወይም የተጣሩ ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥚የተቀነባበሩ የአትክልት ቅቤወችንና ዘይቶችን መጠቀም
የስኳር በሽታ ምልክቶች
🧄ከፍተኛ የውሀ ጥም
🧄ቶሎ ቶሎ መሽናት
🧄የረሀብ ስሜት
🧄የድካም ስሜትና እና ሌሎችም ይገኙበታል
የስኳር በሽታ ምርመራ
ከሚታዩት ምልክቶች በተጨማሪ በደምና ሽንት ውስጥ የሚገኝን የግሉኮስ መጠንን በመለካት የሚረጋገጥ ይሆናል
💊 ለአይነት 2 የስኳርን በሽታ የተለያዩ የመድኀኒት ህክምና አማራጮች ቢኖሩም በመድኀኒት ብቻ የስኳር በሽታን መቆጣጠርና ማከም እንዳልተቻለ ብዙ ሳይንሳዊ ጥናቶች ያሳያሉ በአንጻሩ ጤነኛ የአኗኗር ዘየን በመከተል በተለይም የአመጋገብ ስርአት ላይ ማሻሻያ ማድረግና መደበኛ አካላዊ እንቅስቃሴን በመተግበር የአይነት ሁለት የስኳር በሽታን የመድኀኒት ህክምና ውጤታማ እንዲሆን ከማሰቻሉም በላይ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለማሰወገድ ይረዳል
የስኳር በሽታን ለመከላከልና ለመቀልበስ ከሚረዱን ምግቦች መካከል
🌿ዝቅተኛ ግላይኬሚክ ኢንዴክስ |low glycemic index እና ከፍተኛ የአሰር|fiber ይዘት ያላቸውን ምግቦችን አዘውትሮ መመገብ
🥑በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ
🛢ጤናማና ተፈጥሯዊ የቅባት ምንጮችን መጠቀም
🍌እንደ ለውዝ፣ የዱባ ፍሬ፣ ስፒናችና የመሳሰሉትን በ Mg2+ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም
🧆እንደ እርድና ቀረፋ ያሉ ብግነትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችን| anti-inflammatory foods አዘዉትሮ መጠቀም
🥙ጤናማ የምግብ አዘገጃጀት ዘዴዎችን መከተልና የመሳሰሉትን ተግባራት በማከናወን የስኳርን በሽታን መቆጣጠርና ማከም ይቻላል
📌የስኳር በሽታ በጊዜው ካልታከመና እየተባባሰ ከሄደ የተወሳሰቡ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል
ከነዚህም መካከል
⚡️የእይታ መቀነስ
⚡️ስትሮክ
⚡️ የኩላሊት ስንፈት
⚡️የእጅና እግር መቁስል
⚡️የደም ግፊት መጨመር
⚡️ከዛም ሲያለልፍ ሞትን ሊያስከትል ይችላል
የdxn_sheger መልእክት
👉Reishi mushroom & Spirulina ይጠቀሙ
@dxn_sheger
👉🦴የአጥንት ቅኝት (Bone scan) ምንነትና አስፈላጊነት፡
ይህ የአጥንት ምርመራ የአጥንትዎን ጤና ለመገምገም የሚረዳ ምርመራ ነው።
የምርመራው አሰራር ሂደቱን ስንመለክት፡ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ ነገር በመርፌ ወደ ደም ስርዎ ውስጥ በማስገባት ከውጭ በሚገኝ ጨረር ለቃሚ መሳሪያ (SPECT or SPECT/CT) አማካኝነት ስርጭቱን በምስል በመከታተል የሚደረግ ምርመራ ሲሆን። ወደ ሰውነት የገባው ንጥረ ነገር ወደ አጥንቶችዎ በመጓዝ ችግር ያለባቸው ቦታዎችን ያጎላል። ቅኝቱ ወደ 30 ደቂቃ ያክል ይወስዳል እና ምንም አይነት ህመም የለውም።
መላውን የሰውነት አጥንት በመቃኘት የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የአጥንት በሽታዎችን ለመመርመር ይረዳል፡-
o ስብራት (fracture)
o የመገጣጠሚያ ህመም (Arthritis)
o የፓጄትስ የአጥንት በሽታ (Paget’s disease of bone)
o ከአጥንት ለሚነሳ ካንሰር (Primary bone tumor)
o ከተለየ ቦታ ወደ አጥንት ለተሰራጨ ካንሰር (Metastatic tumor to the bone) እና
o የአጥንት፣ የመገጣጠሚያዎች ወይም ሰው ሰራሽ የመገጣጠሚያዎች ቅየራ ኢንፌክሽንኖችን (bone, joint and prosthetic joint infections)
👉ከምርመራው በፊት ቅድመ ዝግጅቱ ምን ይመስላል?
ከምርመራው በፊት, ለተወሰነ ጊዜ መጾም ያስፈልግዎታል
ታካሚዎች ማንኛውንም አለርጂዎች, የቅርብ ጊዜ ቀዶ ጥገናዎች እና የሚወስዱትን ወቅታዊ መድሃኒቶች ለሐኪማቸው ማሳወቅ አለባቸው
እርጉዝ ወይም የሚያጠቡ እናቶች ከሆኑ ማሳወቅ አለባቸው
👉ከምርመራ በኋላ ፡
መብላት እና መድሃኒቶችን መውሰድን ጨምሮ መደበኛ እንቅስቃሴዎችዎን መቀጠል ይችላሉ። ራዲዮአክቲቭ ንጥረ ነገሩን ከሰውነት ስርአትዎ ለማስወጣት እንዲረዳዎ ብዙ ፈሳሽ እንዲጠጡ ሊጠየቁ ይችላሉ።
👉የአጥንት ቅኝት ምርመራን በማድረግ ወደ አጥንት የተሰራጨ የካንሰር በሽታን ቀደም ብሎ ማወቁ ፈጣን ሕክምና እንዲጀመር በማድረግ በታካሚው ላይ አወንታዊ ውጤትን ማየት ያስችላል። ከዚህም በተጨማሪ ለተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች የሚሰጡ ሕክምናዎች የሚያሳዪትን ምላሾችን ለመገምገም ይረዳል።
ወደ አጥንቶች ሊሰራጩ ከሚችሉት በጣም የተለመዱ የካንሰር ዓይነቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።
የፕሮስቴት ካንሰር
የጡት ካንሰር
የሳምባ ካንሰር
የታይሮይድ ካንሰር
የኩላሊት ካንሰር
የኮሎሬክታል ካንሰር እና
የጣፊያ ካንሰር
በዶ/ር ሔኖክ ተስፋዬ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኒውክለር ህክምና ስፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር
@dxn_sheger
DXN MycoVeggie
👉high fiber dietary supplement
👉Nourishing meal replacement that promotes healthy weight loss
👉100% natural & organic
INGREDIENTS
1.Shitake mushrooms (have been used > 6000 years)
2.Lyophilllum mushroom
3.St.George mushroom
4.Lion'smane mushroom
5.Split gill mushroom
6.Elm Oyster
7.Grey Oyster
8.Celery
9.psyllium grain(Highest fiber food)
10.Leaves(mulberry,Noni,Ginko Leaf)
11.Healthy foods(Ginger,orange,lime,lemon grass,corn)
12.Green Tea
13.Dried tangerine peel
14.Cinnamon & Bark
15.Star Anise & Clove
16.Spirulina
HEALTH BENEFITS
👉 Weight loss
👉can loose 2-6 pounds in two weeks
CONSUMPTION
👉Mix one scoop of MycoVeggie in a cold glass of water,stir & drink immediately
👉Drink 2 glass of water right after
👉Consume this in the morning & Evening before meal
👉Exercise or walk for at least 30 minutes
👉MYCOVEGGIE IS A COMPLETE MEAL REPLACEMENT SO YOU MAY NOT EVEN WANT TO EAT AFTER CONSUMING IT.
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger