✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/
Consuming 18g mushroom per day has reduction of 45% Cancer!
@dxn_sheger
የጡት ካንሰር(breast cancer)
ትርጉም(definition)
> በጡት ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ሲሆን ወደ ሌላ የሰውነት ክፍል ሊዛመት(disseminate) ይችላል።
> በወንዶችም በሴቶችም የሚከሰት ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ በሴቶች ላይ ያመዝናል።
መንስኤ(risk factor)
> እድሜ መጨመር
> ሴት መሆን
> በቤተሰብ ውስጥ የጡት ካንሰር ያለበት ካለ(genetics)
> የጡት እብጠት እና የዳነ የጡት ካንሰር ታሪክ
> ቶሎ የወር አበባ ማየት እና ዘግይቶ ማረጥ(menopause)
> ለራዲዬሽን መጋለጥ
> ከፍተኛ ውፍረት
> ሲጋራ ማጨስ
> አልኮል መጠጣት
ምልክት(clinical feature)
> ጡት ወይም ብብት ላይ የሚወጣ እባጭ መኖር
> የጡት ቅርፅና መጠን መጨመር
> የጡት ቆዳ መቅላት፣ ወደ ውስጥ መጎድጎድ(dimpling)፣ መላጥ
> የጡት ጫፍ(nipple) ላይ የሚወጣ ሽፍታ
> የጎደጎደ ወይም የተገለበጠ የጡት ጫፍ
> ከጡት የሚወጣ ፈሳሽ በተለይም ደም የቀላቀለ ከሆነ
> ጡት ውስጥ ወይም ብብት ላይ ያለ ቋሚ ህመም
ቅድመ ካንሰር ምርመራ(screening)---according to ACOG 2017
> እድሜያቸው ከ29- 39 ለሆኑት በየ 1-3 አመቱ፤ 40 አመትና በላይ ለሆኑት ደግሞ በየ አመቱ አካላዊ ምርመራ(clinical breast examination)
> ከ 40 አመት ጀምሮ በየ አመቱ የማሞግራፊ ምርመራ ቢያንስ እስከ 50 አመት፥ የሚመከረው እስከ 75 አመት ነው
ምርመራ(diagnosis)
> አካላዊ ምርመራ
> ስካኖች፦ ማሞግራፊ፣ ሶኖግራፊ፣ MRI
> የናሙና ምርመራ(biopsy)
ህክምና(management)
> ቀዶ ጥገና
> የጨረር ህክምና
> የኬሚካል ህክምና(chemotherapy)
ምን እናድርግ?
× አልኮል አብዝቶ አለመጠጣት
× ሲጋራ አለማጨስ
× ውፍረትን መቀነስ
× የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
× አትክልትና ፍራፍሬ የበዛበት ምግብ መመገብ
× ሻወር ሲወስዱ ወይም በማንኛውም ሰአት ጡትን በመነካካት እባጭ መኖሩን፣ የጡት ቆዳ ቀለም መቀየሩን፥ መቁሰሉን...ማየት
× ቅድመ ምርመራ ማድረግ
dxnsheger መልእክት
👉MYCOVITA ይጠቀሙ
@dxn_sheger
✅ Why Tocotrienols for Post-Stroke?
Neuroprotection: Delta-tocotrienol can protect brain cells and reduce damage after ischemic stroke.
Anti-inflammatory effects: Helps reduce brain inflammation and secondary injury post-stroke.
Improved circulation: Tocotrienols may help with microcirculation and prevent further clot formation.
Neuroregeneration support: Stimulates brain repair pathways and improves cognitive recovery.
---
🧠 Best Tocotrienol Supplement for Post-Stroke Recovery
1. WELLNESS EXTRACT Eannatto Tocotrienols (DeltaGold®)
Dose: 300 mg tocotrienols per softgel (pure annatto-derived, tocopherol-free)
Why it’s good:
Contains 100% delta and gamma tocotrienols, ideal for neuroprotection.
No tocopherols (important because tocopherols may interfere with tocotrienol absorption).
Usage: 1 softgel daily with meals, or as advised by your doctor.
Bonus: Clinically studied; used in neuroprotection studies.
2. Designs for Health Annatto-E™ 300 mg
Similar formulation to Eannatto
Well-respected clinical-grade brand
Used in various research for cardiovascular and neurological support
3. American River Nutrition’s DeltaGold® Tocotrienol (also available via Resellers)
This is the patented source used in most high-quality supplements.
Often recommended by functional medicine practitioners for neurodegenerative and post-stroke care.
---
🕒 When to Take
Ideally within weeks to a few months post-stroke, though benefits may extend with longer use.
Take with a meal containing fat for best absorption.
---
⚠️ Important Considerations
Consult your neurologist or physician before starting, especially if you’re on blood thinners or other stroke medications.
Do not self-medicate without medical supervision, as vitamin E forms may interact with medications.
@dxn_sheger
🟣Causes of Kidney Stones:-
💧 Dehydration from low fluid intake is a major kidney stone cause.
🔹A high dietary intake of animal protein, pickles, salt, refined sugars, and colas and a diet rich in oxalates also increases your body’s risk of kidney stone formation. Foods high in oxalate, such as spinach, rhubarb, nuts, and chocolate, can increase the risk of kidney stones. Diets high in salt and animal protein can also contribute to their formation.
🫥 A person with a family history of kidney stones may be more likely to develop stones. Urinary tract infections, kidney disorders such as cystic kidney diseases, and certain metabolic disorders such as hyperparathyroidism are also linked to stone formation.
❤️Kidney stones are more common in people with Crohn’s disease. A person with recurrent kidney stones may be screened for such disorders.
🔹 @dxn_sheger
🚬 ሺሻ ማጨስ የሚያስከትላቸውን የጤና ጉዳቶች ይወቁ! 🚬
ብዙ ሰዎች ሺሻ ከጓደኞቻቸው ጋር ለመዝናናት አስደሳች እና ምንም ጉዳት የሌለው መንገድ ነው ብለው ያስባሉ፤ ነገር ግን እውነታው ልክ እንደ ሲጋራ ሁሉ አደገኛ ነው! ማወቅ ያለብዎት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው:-
✳️ ስለ ሺሻ የተለመዱ አፈ ታሪኮች | Common Myths About Hookah
✔ "ጭሱ በውኃ ውስጥ ስለሚያልፍ ይበልጥ አስተማማኝ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።"
❌ ውሸት! ውኃ እንደ ታር፣ ካርቦን ሞኖክሳይድ፣ ወይም ከባድ ብረቶች (heavy metal) ያሉ መርዛማ ንጥረ-ነገሮችን አያጣራም።
✔ "ኸርባል ሽሻ ጤናማ አማራጭ ነው።"
❌ ውሸት! ከሰል ማቀጣጠል ወይም የከሰል ጭስ አሁንም ቢሆን ካንሰርን የሚያመጡ ኬሚካሎችን ይለቃል።
✔ "አንድ ቡሬ ሽሻ ማጨስ ጥቂት ሲጋራዎችን እንደማጨስ ነው።"
❌ ውሸት! ለ 1 ሰዓት ያህል ሽሻ ማጨስ = ከአንድ ሲጋራ ከሚወጣው ጭስ ከ 100-200 እጥፍ ይበልጣል!
✳️ ሺሻ ማጨስ የሚያስከትላቸው አደገኛ የጤና እክሎች | Serious Health Risks of Hookah
1️⃣ የአጭር ጊዜ ጉዳቶች | Short-Term Effects
🍏 በካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ፡- ከሰል ማቀጣጠል ከፍተኛ መጠን ያለው ካርበን ሞኖ ኦክሳይድ (CO) ያመነጫል፤ ይህም ማዞር፣ ራስ ምታት፣ አልፎ ተርፎም ራስን መሳትን ያስከትላል።
🍏 የልብ ምት እና የደም ግፊት መጨመር፡- በሺሻ ውስጥ ያለው ኒኮቲን፤ ጊዜያዊ የልብ ምት እና የደም ግፊት መጨመር ሊያስከትል ይችላል።
🍏 የፈሳሽ እጥረት እና የአፍ መድረቅ:- ለረዥም ጊዜ ሺሻ ካጨሱ በኋላ፤ የፈሳሽ እጥረት እና የአፍ መድረቅ ማጋጠሙ የተለመደ ነው።
🍏 የማቅለሽለሽ እና የጭንቅላት መቅለል:- በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያጨሱ ሰዎች፤ ማቅለሽለሽ እና የጭንቅላት መቅለል ያጋጥማቸዋል።
2️⃣ የረጅም ጊዜ የጤና ጉዳቶች | Long-Term Health Risks
🍎 የሳንባ እና የመተንፈሻ አካላት ችግሮች:-
✦ ሥር የሰደደ ብሮንካይተስ
✦ የሳንባ ተግባር መቀነስ
✦ በሲ.ኦ.ፒ.ዲ (COPD (Chronic Obstructive Pulmonary Disease)) የመጠቃት እድልን ይጨምራል።
🍎 የልብ ህመም:-
ለረጅም ጊዜ መጠቀም የልብ ድካም እና የስትሮክ አደጋን ከፍ ያደርጋል።
🍎 የካንሰር በሽታ ተጋላጭነት:-
✦ የሳንባ ካንሰር
✦ የአፍ ካንሰር (ከጭሱ ጋር በቀጥታ ከመገናኘት)
✦ የጉሮሮ እና የሆድ ካንሰር
🍎 ተላላፊ በሽታዎች:- አፍ ላይ ይዘው የሚስቡባትን ዕቃ መጋራት ቲቢ፣ ኸርፐስ ወይም ኮቪድ-19 በሽታዎችን ሊያስተላልፍ ይችላል።
🍎 ሱስ:- ሺሻ በውስጡ ኒኮቲን የያዘ ሲሆን፤ ይህም ልክ እንደ ሲጋራ ሱሰኝነትን ያስከትላል ወይም ሱስ ያስይዛል።
3️⃣ የተሳሳቱ አመለካከቶች እና አደጋዎች |Misconceptions & Dangers
⁉️ "ሺሻ ከሲጋራ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ ወይም አስተማማኝ ነው."
✦ ውሸት፡- የተለመደ የ1 ሰአት ሺሻ የማጨስ ክፍለ ጊዜ ተጠቃሚዎችን ከአንድ ሲጋራ ከ100-200 እጥፍ ለሚበልጥ ጭስ ያጋልጣል።
⁉️ "ውሃ ሁሉንም መርዛማ ንጥረ ነገሮች ያጣራል."
✦ ውሸት፡- ውሃ እንደ ታር፣ ከባድ ብረቶችን ወይም ካርቦን ሞኖክሳይድ ያሉ ጎጂ ኬሚካሎችን አያስወግድም።
⁉️ "ኸርባል ሺሻ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው"
✦ ውሸት፡- ትምባሆ ያልሆነ ወይም ከትንባሆ ያልተሰራ ሺሻ እንኳን ከሚቀጣጠለው ከሰል መርዛማ ንጥረ-ነገሮችን ያመነጫል ወይም ይለቃል።
✳️ ማጠቃለያ | Conclusion
ሺሻ ማጨስ ከሲጋራ የበለጠ አስተማማኝ አማራጭ አይደለም። ሱስ፣ የሳንባ በሽታ፣ የልብ ችግር፣ እና ካንሰርን ጨምሮ ከባድ የጤና ችግሮች አሉት ወይም ያስከትላል።
ማጨስ ስለማቆም እያሰቡ ከሆነ፤ ከጤና ባለሙያዎች ወይም ማጨስ የማቆም ፕሮግራሞች ድጋፍ ለማግኘት ጥረት ያድርጉ።
👇 ሺሻ ከሲጋራ ይበልጥ አስተማማኝ ወይም ጉዳት የለውም ነው ብለው ያስቡ ነበር? ከታች አስተያየት ይስጡ
🔍 ምንጮች | Sources!
World Health Organization (WHO)
👩⚕️👨⚕️
@dxn_sheger
በተደጋጋሚና ቶሎ ቶሎ ሽንት የመሽናት ችግር አለብዎት?
በተደጋጋሚና ቶሎ ቶሎ ሽንት መሽናት በሁሉም የዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ሰዎችን የሚያጠቃ ሲሆን፤ ምቾትን የሚነሳ እና የሚረብሽ ችግር ነው።
ይህ ችግር ከተለመዱ ኢንፌክሽኖች እና ከአመጋገብ ችግሮች ጀምሮ እንደ የስኳር በሽታ ወይም የነርቭ ችግር ባሉ ከባድ የጤና እክሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል።
ከእነዚህ ምልክቶች በስተጀርባ ያሉትን ምክንያቶች መረዳት ተገቢውን ሕክምና እና እፎይታ ለማግኘት በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነው።
✅ በተደጋጋሚ ሽንት የመሽናት ፍላጎት ምክንያቶች
👉 ተደጋጋሚ እና አስቸኳይ ሽንት የመሽናት ፍላጎት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ከእነዚህም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-
1️⃣ የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን | Urinary Tract Infections (UTIs)
በሽንት ስርዓት ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች በተደጋጋሚ እና ቶሎ ቶሎ ሽንት እንዲመጣ ሊያደርጉ ይችላሉ።
2️⃣ ከመጠን በላይ ንቁ የሆነ የሽንት ፊኛ | Overactive Bladder (OAB)
ይህ ሁኔታ በድንገት ሽንትዎ እንዲመጣ የሚያደርግ ሲሆን፤ አብዛኛውን ጊዜ በተደጋጋሚ ሽንትዎን ይሸናሉ።
3️⃣ የስኳር በሽታ | Diabetes
በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከፍተኛ መሆኑ የሽንት መጠን መጨመርን ያስከትላል።
4️⃣ የፕሮስቴት ችግሮች | Prostate Issues
የፕሮስቴት መጠን በወንዶች ላይ መጨመር በተደጋጋሚ ሽንትዎ እንዲመጣ ሊያደርግ ይችላል።
5️⃣ መድሃኒቶች | Medications
ዳይዩሬቲክስ እና ሌሎች መድሃኒቶች የሽንት መጠንን ሊጨምሩ ይችላሉ።
6️⃣ የሽንት ፊኛ ጠጠር | Bladder Stones
ይህ ደግሞ የሽንት ፊኛን ሊያስቆጣና በተደጋጋሚ ሽንት መሽናትን ሊያስከትል ይችላል።
7️⃣ እርግዝና | Pregnancy
የሆርሞን ለውጦች እና በማደግ ላይ ያለው ጽንስ በሽንት ፊኛ ላይ ጫና ያሳድራሉ፤ ይህም የሽንት መጠን እንዲጨምር ሊያደርግ ይችላል።
8️⃣ ከመጠን በላይ ፈሳሽ መውሰድ | Excessive Fluid Intake
ከፍተኛ መጠን ያለው ፈሳሽ በተለይም ካፌይን ወይም የአልኮል መጠጥ መጠጣት በተደጋጋሚ የሽንት መምጣትን ያስከትላል።
9️⃣ ኢንተረስቴሺያል ሲስታይተስ | Interstitial Cystitis
ሥር የሰደደ የሽንት ፊኛ ግፊት፣ የሽንት ፊኛ ሕመም እና አንዳንድ ጊዜም የዳሌ ሕመም ያስከትላል።
🔟 የነርቭ መዛባት | Neurological Disorders
እንደ ፓርኪንሰንስ በሽታ፣ መልቲፕል ስክለሮሲስ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) የመሳሰሉት ሁኔታዎች፤ የሽንት ፊኛ ተግባርን ሊጎዱ ይችላሉ።
1️⃣1️⃣ የሽንት ፊኛ ካንሰር | Bladder Cancer
ምንም እንኳን ብዙም የተለመደ ባይሆንም፤ ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ድግግሞሽ ላይ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
1️⃣2️⃣ የጨረር ሕክምና | Radiation Therapy
በዳሌ አካባቢ ለሚከሰት የካንሰር በሽታ የሚደረግ ሕክምና የሽንት ፊኛን ያናድዳል፤ እንዲሁም የሽንት መሽናት ድግግሞሽን ይጨምራል።
1️⃣3️⃣ የፐልቪክ ፍሎር ችግር | Pelvic Floor Disorders
የዳሌ ወለል ጡንቻዎች መዳከም ወይም ሥራ ማቆም የሽንት ድግግሞሽን ይጨምራል።
1️⃣4️⃣ ጭንቀት እና ውጥረት | Anxiety and Stress
አንዳንድ ጊዜ የሥነ-ልቦና ችግሮች የሽንት መሽናት ፍላጎት እንዲጨምር ሊያደርጉ ይችላሉ።
1️⃣5️⃣ የአመጋገብ አመክኒዩ | Dietary Factors
ቅመማ ቅመም ያላቸው ምግቦች፣ ሲትረስ፣ እና ሰው ሠራሽ ማጣፈጫዎች ያሉ አንዳንድ ምግቦችና መጠጦች፤ የሽንት ፊኛን ያስቆጣሉ።
1️⃣6️⃣ የሽንት ፊኛ መቆጣት | Bladder Inflammation
ከኢንፌክሽን ጋር የማይዛመዱ ወይም ያልተያያዙ ሌሎች የሽንት ፊኛ መቆጣት ዓይነቶች በተደጋጋሚ ሽንት መሽናትን ሊያስከትሉ ይችላሉ።
1️⃣7️⃣ የሆርሞን ለውጦች | Hormonal Changes
ማረጥ እና የሆርሞን መዛባት በሽንት ፊኛ ተግባር ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።
1️⃣8️⃣ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ | Chronic Kidney Disease
የኩላሊት ተግባር መቀነስ ሽንት የመሽናት የጊዜ ድግግሞሽ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።
1️⃣9️⃣ ስሊፕ አፕኒያ | Sleep Apnea
አንድ ሰው በሌሊት ብዙ ሽንት የሚያመርትበት ኖክተርናል ፖሊዩሪያ የተባለው ችግር ከስሊፕ አፕኒያ ጋር ችግር ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።
እርስዎ ወይም ሌላ ሰው እነዚህ ምልክቶች እያጋጠማቸው ከሆነ፤ ትክክለኛ ወይም ተገቢውን ምርመራ እና ህክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር አስፈላጊ ነው።
@dxn_sheger
✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌 የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው። የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።
There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries
- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement
Available at Hand!
☎️+251919400228
@dxn_sheger
መልካም ጤንነት ለሁላችን።
👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
#HealthAndWellness #Ganodetma #Spirulina #Mycovita
@dxn_sheger
The Overlooked Risk of Dehydration
☺️Feeling sluggish or unfocused at work? Dehydration might be to blame.
👉Even mild dehydration can zap your energy, affect your mood, and make it harder to concentrate.
😟Over time, chronic dehydration can lead to more serious issues like kidney stones or urinary tract infections.
✅The solution is simple:
-Drink more water.
-Keep a reusable water bottle at your desk and make it a habit to sip throughout the day.
-If you struggle to remember, set reminders on your phone or use an app to track your intake.
-For an extra boost, try infusing your water with fruits like lemon, cucumber, or berries for a refreshing twist.
😇Staying hydrated isn’t just about quenching your thirst—it’s about keeping your body and mind in peak condition.
So grab that water bottle and drink up. 💧🍋
@dxn_sheger
https://www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC9039118/
@dxn_sheger
የሳል መንስኤዎች
ጉንፋን
አለርጂ
አስም
የአየር ቧንቧዎች ኢንፌክሽን)
የሳምባ ምች (ኒሞኒያ)
ከአፍንጫ ወደ ጉሮሮ የሚንጠባጠብ ንፍጥ (Postnasal drip)
የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮ/ኢሶፈገስ መመለስ (GERD)
ማጨስ (ሲጋራ ወይም ሌላ)
COPD
ትክትክ ሳል (Pertussis)
👩⚕️👨⚕️
@dxn_sheger
Ganoderma lucidum for cancer treatment: we are close but still not there - PubMed
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/25626896/
@dxn_sheger
Why we do not put health as our top priority?
" We come from a culture that never taught me my body matters. We were raised to be safe, obedient, and employable, not strong, ambitious, or mindful. Our health was neglected, and rest was seen as laziness.
We grew up in homes that feared diagnosis more than disease. We'll spend on insurance but not on mental therapy, fitness coaches, or nutritionists.
This neglect is justified with pride. We wear fatigue like a medal and forget to save the body that holds it all together.
Health isn't an expense, but our first and most important investment. Fitness isn't indulgence, but survival. If we don't change now, we'll spend our savings on a body we never learned to care for."
@dxn_sheger
WHY shouldn't smokers eat carrots and tomatoes?
The beta-carotene they contain, which normally protects cells from malignant degeneration, is harmful to smokers.
It reacts in the smoker's body with the carcinogens in tobacco smoke and becomes a carcinogen itself.
@dxn_sheger
TAKING ORDERS
Ganozhi Moisturizing Micro Elmulsion
❇️Ganozhi Moisturizing Micro Emulsion is a restorative moisturizer designed to hydrate and nourish your skin.Absorption is maximized due to the latest nanotechnology. Nano-sized molecules deeply penetrate your skin fast and effectively providing long lasting hydration.
❇️Ganozhi Moisturizing Micro Emulsion combines the goodness of Ganoderma extract, Fagus Sylvatica extract, ginseng extract, arnica extract and Vitamin E for a brighter skin.
❇️50 ml
❇️standards consisting of ISO 9001, ISO 14001, GMP, TGA and HALAL.
🍀100% Organic☘
Contact-@abrillo12
📞+251919400228
We are proud to share that DXN Holdings Bhd is featured in the latest issue of TIME magazine.
The article highlights our journey from a humble beginning in Malaysia to becoming one of the leading global players in health and wellness, serving millions of members in over 180 countries. This recognition reflects our unwavering commitment to quality, innovation, and sustainable growth, as well as the trust placed in us by our global network of distributors and customers.
We invite you to read the full feature in TIME via the link below:
🔗 https://link.emagazines.com/?t=D0CAA145-6D4B-40F4-B72F-522F8CDE1858
This milestone would not have been possible without the dedication of our people and the continued support of our stakeholders around the world.
@dxn_sheger
DXN MycoVeggie
👉high fiber dietary supplement
👉Nourishing meal replacement that promotes healthy weight loss
👉100% natural & organic
INGREDIENTS
1.Shitake mushrooms (have been used > 6000 years)
2.Lyophilllum mushroom
3.St.George mushroom
4.Lion'smane mushroom
5.Split gill mushroom
6.Elm Oyster
7.Grey Oyster
8.Celery
9.psyllium grain(Highest fiber food)
10.Leaves(mulberry,Noni,Ginko Leaf)
11.Healthy foods(Ginger,orange,lime,lemon grass,corn)
12.Green Tea
13.Dried tangerine peel
14.Cinnamon & Bark
15.Star Anise & Clove
16.Spirulina
HEALTH BENEFITS
👉 Weight loss
👉can loose 2-6 pounds in two weeks
CONSUMPTION
👉Mix one scoop of MycoVeggie in a cold glass of water,stir & drink immediately
👉Drink 2 glass of water right after
👉Consume this in the morning & Evening before meal
👉Exercise or walk for at least 30 minutes
👉MYCOVEGGIE IS A COMPLETE MEAL REPLACEMENT SO YOU MAY NOT EVEN WANT TO EAT AFTER CONSUMING IT.
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ (Mpox) መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዱ
*
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ (Mpox) “ክሌድ 1” እና “ክሌድ 1ቢ” በሚባሉ በሁለት ዋነኛ የቫይረስ ዝርያዎች አማካይነት ሲሠራጭ ቆይቷል።
“ክሌድ 1” የሚባለው የቫይረሱ ዓይነት በማዕከላዊ አፍሪካ በስፋት የሚገኝ ሲሆን፣ “ክሌድ 1ቢ” የተባለው ደግሞ ከ“ክሌድ 1” ኋላ እየተስፋፋ ያለ እና በጣም አደገኛ መሆኑ ይነገራል።
በፈረንጆቹ 2022 ቀለል ያለው እና በምዕራብ አፍሪካ የሚገኘው “ክሌድ 2” የተባለው የበሽታው ዝርያ በዓለም ዙሪያ በወረርሽኝ መልክ ተከስቶ እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ።
በወቅቱ በሽታው ቫይረሱ ተከስቶባቸው የማያውቁት የአውሮፓ እና የእስያ አገራትን ጨምሮ 100 በሚጠጉ አገራት ውስጥ ተከስቶ ነገር ግን ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን በመከተብ ወረርሽኙ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የበሽታው ምልክቶች
በዝንጀሮ ፈንጣጣ በተያዘ ሰው ላይ መጀመሪያ የሚታዩት ምልክቶች ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ እብጠት፣ ጀርባ ህመም እና የጡንቻ ህመምን ያካትታል።
ትኩሳት ከተከሰተ በኋላ ከፊት ጀምሮ ቀሪውን የሰውነት ክፍልን የሚያዳርስ ሽፍታ የሚከሰት ሲሆን፣ በአብዛኛው በእጅ መዳፍ እና በእግር መረገጫ ላይ ይከሰታል።
በሰውነት ላይ የሚያጋጥመው ሽፍታ በጣም የሚያሳክክ እና የሚቆጠቁጥ ሲሆን፣ በተለያዩ የለውጥ ደረጃዎች ውስጥ አልፎ በመጨረሻም እብጠት በመፍጠር ኋላ ላይም ይከስማል።
ቁስለቱም ጠባሳን ትቶ ሊያልፍ ይችላል።
በሽታው በአብዛኛው ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሱ የሚጠፋ ይሆናል።
በበሽታው የተያዘው ሰው በጣም የተጎዳ ከሆነ፣ ቁስለቱ አጠቃላይ ሰውነቱን፣ በተለይ አፍ፣ ዐይን እና የመራቢያ አካላት ላይ ከባድ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል።
የበሽታው ከሰው ወደ ሰው የመተላለፊያ መንገድ
በሽታው ቤተ ሙከራ ውስጥ በሚደረግ ምርመራ የሚገኝ ቫይረስ ሲሆን፣ በሰውነት ንክኪ ይተላለፋል።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወሲባዊ ግንኙነትን፣ የቆዳ ንክኪን እና በቅርብ ርቀት ላይ ሆኖ ማውራትን ወይም መተንፈስን ጨምሮ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ጋር በሚኖር የቀረበ ግንኙነት ከሰው ወደ ሰው ይተላለፋል።
የበሽታው ቫይረስ ወደ ሰውነት በቆሰላ ቆዳ፣ በመተንፈሻ አካላት፣ በዐይን፣ በአፍንጫ ወይም በአፍ በኩል ሊገባ ይችላል።
በቫይረሱ የተበከሉ የመኝታ አልባሳት፣ በልብሶች እና በፎጣዎች አማካይነት በሚኖር ንክኪም በሽታው ሊተላለፍ ይችላል።
ቫይረሱ ካለባቸው ዝንጀሮ እና አይጦችን ከመሳሳሉ ጋር የሚኖር ንክኪም ሌላኛው የበሽታው መተላለፊያ መንገድ ነው።
ከሁለት ዓመት በፊት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በዓለም ዙሪያ በበርካታ ሀገራት ውስጥ በተከሰተበት ጊዜ ቫይረሱ በዋናነት በወሲባዊ ግንኙነት በሚፈጠር ንክኪ አማካይነት ነበር የተሠራጨው።
ባለፈው ዓመትም በዲሞክራቲክ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተው የበሽታው ወረርሽኝ የተስፋፋው በወሲባዊ ግንኙነት በሚፈጠር ንክኪ ሲሆን፣ ነገር ግን በሌሎችም አካባቢዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ሊገኝ ችሏል።
መከላከያ እና ህክምናው
የዝንጀሮ ፈንጣጣን ለማከም የተዘጋጀ ህክምና የታመሙ ሰዎችን ለማዳን በጣም ጠቃሚ ቢሆንም፣ ነገር ግን ህክምናው ምን ያክል ውጤታማ እንደሆነ የሚያሳይ ውስን ጥናት እንዳለ ነው የሚገለጸው።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝን፣ በሽታውን በመከላከል መቆጣጠር የሚቻል ሲሆን፣ ይህንንም ለማድረግ ተመራጩ መንገድ የመከላከያ ክትባት መስጠት ነው።
በአሁኑ ጊዜ ሦስት በሽታውን መከላከያ የክትባት ዓይነቶች ቢኖሩም፣ ክትባቶቹ የሚሰጡት ለበሽታው ተጋላጭ ለሆኑ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የቀረበ ንክኪ ላላቸው ብቻ ነው።
ይሁንና ያሉት የክትባት ዓይነቶች አዲስ ከተከሰተው የበሽታው ዝርያ አንፃር ምን ያክል የመከላከል አቅም አላቸው የሚለውን ለማወቅ ተጨማሪ ሙከራዎች ማድረግ ስለሚያስፈልግ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ሁሉም ሰው መከተብ አለበት ብሎ አይመክርም።
ባለፈው ዓመትም የአፍሪካ ህብረት ለኮቪድ ተመድቦ ከነበረ ገንዘብ ላይ 10.4 ሚሊየን ዶላር ለሲዲሲ በመስጠት የዝንጀሮ ፈንጣጣን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት መደገፉን የቢቢሲ ዘገባ አመላክቷል።
የአፍሪካ ሲዲሲ እንደሚለው ካለፈው ዓመት ጥር መጀመሪያ አንስቶ እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ባሉት ሰባት ወራት ውስጥ ከ14 ሺህ 500 በላይ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዙ ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን፣ ከ450 በላይ ሰዎች ደግሞ በበሽታው ህይወታቸው አልፏል።
የበሽታው ክስተት 96 በመቶው በዲሞክራቲክ ኮንጎ ውስጥ የተመዘገበ ሲሆን፣ ጎረቤት ወደሆኑት እና የዝንጀሮ ፈንጣጣ እምብዛም ወደ ማይታወቅባቸው ቡሩንዲ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ እና ኡጋንዳ ተስፋፍቶ እንደነበርም ይታወሳል።
@dxn_sheger
GANOZHI SOAP
ለብጉር
ቆዳ ለማለስለስ
የቆዳ መሸብሸብን ለመቀነስ
ለሽፍታ
♦️Ganozhi Soap is specially formulated and enriched with Ganoderma extract and palm oil.
♦️It gently cleanses the skin while preserving its natural oils without damaging skin structure.
♦️The use of palm oil enriched with vitamin E and anti-oxidant agents helps to revitalize your skin and delays the aging process.
♦️Ganozhi soap leaves your skin feeling smoother and softer.
👉Why choose DXN products?
♦️DXN products do not contain any artificial elements nor preservatives, coloring and flavoring.
♦️The cultivation process stresses the importance of maintaining the natural and organic quality of Ganoderma products. Available in our shop
NB:Ganozhi Soap with New Packaging!
Contact-@abrillo12
☎️+251919400228
t.me/dxn_sheger
DXN Ganozhi PLUS Toothpaste
#የእርስዎ ፍሎራይድ እና ሳካሪን የያዙ የጥርስ ሳሙናዎች ከባድ የጤና ችግሮች እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?
#ምናልባት የካርሲኖጂክ ውጤቶች አሉት, ይህም ማለት የካንሰር መንስኤ እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች ማለት ነው።
አብዛኛዎቹ የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙናዎች ለመጠቀም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው።
#DXN Ganozhi Ganoderma የጥርስ ሳሙና (ጋኖዝሂ ተብሎ የሚጠራው) ከፍተኛ ጥራት ያለው የቀይ እንጉዳይ ፣ የምግብ ጄል (ከባህር አረም የተገኘ ሶዲየም አልጊኔት) እና menthol (ለጣዕም) ይይዛል።
#Ganozhi የጥርስ ሳሙና 100% ከፍሎራይድ ነፃ ነው፣ ምንም saccharin እና አርቲፊሻል ቀለም የለውም።
#ከፍተኛ ጥራት ያለው ጋኖደርማ, የምግብ ጄል እና ሜንቶል ይዟል።
✨የጥርስ ሳሙናዎን ዛሬ ለመቀየር! DXN Ganozhi ኦርጋኒክ የጥርስ ሳሙና ይምረጡ።
INBOX TELEGRAM👉👉👉 @abrillo12
CALL 📞+251919400228
@dxn_sheger
DXN SPIRULINA
Spirulina Vitamins and Essential Nutrients Composition
👉Vitamin A as Beta-Carotene
👉Vitamin D
👉Vitamin E
👉Vitamin K
👉Vitamin B1
👉Vitamin B2
👉Vitamin B3
👉Vitamin B6
👉Vitamin B12
👉Folic Acid
👉Biotin
👉Pantothenic Acid
👉Inositol
👉Calcium
👉Iron
👉Phosphorus
👉Magnesium
👉Zinc
👉Selenium
👉Copper
👉Manganese
👉Chromium
👉Potassium
👉Essential Amino Acids
👉Lysine
👉Isoleucine
👉Leucine
👉Methionine
👉Phenylalanine
👉Threonine
👉Tryptophane
👉Valine
👉Non Essential Amino Acids
👉Alanine
👉Arginine
👉Aspartic Acid
👉Cystine
👉Glutamic Acid
👉Glycine
👉Histidine
👉Proline
👉Serine
👉Tyrosine
👉Essential Fatty Acids
👉Omega 3 (Alpha Linoleic Acid)
👉DHA (Dicosahexonoic Acid)
👉GLA (Gamma Linolenic Acid)
👉Palmitic Acid
👉Oleic Acid
👉 Stearic
👉Antioxidants & Phytonutrients
👉Chlorophyll
👉Cryptoxanthin
👉Echinone
👉Lutein
👉Mycocyanin
👉Phycocyanin
👉Xanthophylls
👉Zeaxanthin
Now, tell me that this is not enough reason to call this wonder organic drug a superfood.
Packing :120/500 tab/bottle
@abrillo12
📱+251919400228
t.me/dxn_sheger
የስኳር ህመም መሰረታዊ ትምህርቶች
ትርጓሜ፦ የስኳር ህመም ማለት በደማችን ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን መጨመር ማለት ነው።
የህመሙ ስርጭት፦ በአለማችን ብሎም በሀገራችን በፍጥነት እየጨመረ ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ በአማካኝ ከ አስር ሰወች አንድ ሰው የስኳር ህመም አለበት ተብሎ ይገመታል።3/4 የሚሆነው ታማሚ በታዳጊ ሀገሮች ይገኛል። ከእነዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ ህመሙ እንዳለባቸው አያቁም።
የስኳር ህመም አይነቶች
1) አይነት አንድ የስኳር ህመም
2) አይነት ሁለት የስኳር ህመም
3) በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የስኳር ህመም
4) ሌሎች የስኳር ህመሞች
የህመሙ ምልክቶች፦ ምንም አይነት ምልክት ሳይኖረው በደም ምርመራ ብቻ ሊታወቅ ይችላል። ቶሎ ቶሎ ውሀ የመጥማት ፣ቶሎ ቶሎ የመሽናት ፣ የረሀብ ስሜት ፣ ክብደት መቀነስ ፣የድካም ስሜት እና በሌሎች ኢንፌክሽን የመጋለጥ ምልክቶች ይኖራቸዋል ። በጣም ከፍተኛ የስኳር መጠን ደግሞ ራስን እስከመሳት ሊያደርስ ይችላል። እንዲሁም ስኳር በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ማለትም የልብ፣ የኩላሊት፣ ስትሮክ ፣ የአይን ፣ የእግር ቁስለት ጉዳት ካደረሰ በኋላ ሊታወቅ ይችላል።
ቅድመ ምርመራ የሚያስፈልጋቸው ሰወች
1) ማንኛውም ከ40 አመት እድሜ በላይ ያለው
2) ከልክ በላይ ውፍረት
3) የደም ግፊት ህመም ያለባቸው
4) በደማቸው ውስጥ ከፍተኛ የስብ መጠን መኖር
5) በህክምና የታወቀ የጭንቅላት ወይም የልብ የደም ስር መጥበብ
6) የ ኤች አይ ቪ ህመም ያለባቸው
7) ከ 4 ኪ.ግ ክብደት በላይ የሚመዝን ህፃን የወለደች እናት
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ነጥቦች ያለባቸው ሰወች በየሶስት አመት የስኳር መጠን እንዲመረመሩ ይመከራል። ነገር ግን መጠነኛ መጨመር ካሳየ በየአመቱ እንዲለካ ይደረጋል።
የስኳር ህመም ምርመራ ማረጋገጫ
1) ከምግብ በፊት(ለ 8 ሰዓት ምግብ ሳይወሰድ)- 126 እና ከዚያ በላይ
2)የ3 ወር የስኳር አማካይ ምርመራ(HGA1c) -6.5 እና ከዚያ በላይ
3)75 ግራም ስኳር ከወሰዱ 2 ሰዓት በኋላ ያለው ልኬት- 200 እና ከዚያ በላይ
ወይም
4) የስኳር ምልክት የታየባቸው ከሆነ በማንኛውም ሰዓት የሚለካ የስኳር መጠን- 200 እና ከዚያ በላይ ከሆነ የስኳር ህመም አለ ይባላል።
የስኳር ምርመራ ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሜ ከሌላ ወይም ከተመሳሳይ የደም ናሙና መለካት እና መረጋገጥ ይኖርበታል።
የስኳር ህመም ህክምናወች
1) አጠቃላይ ጤና አጠበባባቅ
፨ በሳምንት 150 ደቂቃ መካከለኛ እንቅስቃሴ (የፍጥነት ጉዞ፣ እርሻ...) ማድረግ (ሁለት ተከታታይ ቀናት ሳይሰሩ ማሳለፍ አይመከርም)
፨ ከእንቅስቃሴ በፊት የስኳር መጠን መለካት ሊያስፈልግ ይችላል
፨ ከ 30 ደቂቃ በላይ ምንም ሳይንቀሳቀሱ ቁጭ አለማለት (የተወሰነ እንቅስቃሴ በመካከል ያስፈሊጋል)
፨ኮምፕሌክስ ካርቦሀይድሬት ያላቸው(ድንች ፣ፖስታ፣ ዳቦ፣ መኮረኒ...)መካከለኛ ማድረግ
፨ የአትክልት ምግቦችን ማዘውተር
፨ ስኳር ቶሎ ሚጨምሩ(ስኳር፣ለስላሳ፣ማር፣ ኬክ ..)አለመመገብ
፨ ጎጅ ስብ ያለባቸው (ቅቤ፣የረጋ ዘይት..) መቀነስ
፨ ጨው ፣አልኮል መቀነስ እና ሲጋራ/ትምባሆ አለማጨስ
፨ ከፍተኛ ውፍረትን ቢያንስ በ 5 % መቀነስ
፨በቂ እንቅልፍ መተኛት
፨ ኮቪድ 19 እና ሌሎች ክትባት መውሰድ
2) መድሀኒት በመውሰድ
፨ የሚዋጥ መድሀኒት- ለአይነት ሁለት ስኳር ህመም የሚሰጡ መድሀኒቶች ናቸው።
፨ መርፌ(ኢንሱሊን)- ይህ ደግሞ ለአይነት አንድ ስኳር ፣ በእርግዝና ጊዜ እና በመድሀኒት መቆጣጠር ያልተቻለ ወይም የስኳር መጠኑ በጣም የጨመረ አይነት ሁለት የሰኳር ህመም እንዲወስዱ ይደረጋል። ኢንሱሊን በፍሪጅ ወይም አሸዋ ውስጥ ውሀ በመጨመር ማስቀመጥ ይኖርብናል። ኢንሱሊን የሚወጋበትን የሰውነት ክፍል( ትክሻ፣ሆድ ፣ጭን ) በየጊዜው መቀያየር አለብን።
ህክምና ላይ እያሉ የሚፈለገው የስኳር መጠን
1) ምግብ ሳይበሉ (ላለፉት 8 ሰዓታት) የሚለካ መጠን ከ 80-130 ሚ.ግ/ዴ.ሊ
2) ምግብ ከተበላ 2 ሰዓት በኋላ የሚለካው መጠን ከ 180 ሚ.ግ/ዴ.ሊ በታች እና
3) የሶስት ወር አማካኝ ምርመራ ልኬት ለአብዛኛው ማህበረሰብ ከ 7% በታች መሆን ይኖርበታል።
በእርግዝና ጊዜ የሚደረግ የስኳር መጠን ክትትል
1) ምግብ ከመመገብ በፊት( ለ8 ስዓት) የሚለካው መጠን ከ 95 ሚ.ግ/ዴ.ሊ በታች
2) ከምግብ 1 ሰአት በኋላ የሚለካው መጠን ከ 140 ሚ.ግ/ዴ.ሊ በታች
3) እና ከምግብ 2 ሰአት በኋላ የሚለካው መጠን ከ 120 ሚ.ግ/ዴ.ሊ በታች መሆን ይኖርበታል ።
ማስታወሻ ፦ ከእርግዝና በፊት የሶስት ወር አማካይ የስኳር መጠን ልኬት ከ6.5 % በታች መሆን ይኖርበታል። ስለዚህ ሀኪምዎን ከእርግዝና በፊት ማማከር ይኖርብዎታል።
የስኳር መጠን ክትትል
፨ እንደ ስኳር መጠኑ በየወሩ ወይም በየ ሶስት ወር ክትትል ያስፈልጋል።
፨ በቤት ውስጥ መለካት የሚችሉ ከሆነ
፨ ኢንሱሊን ለሚወስዱ- ምግብ ሳይበሉ ጥዋት ፣ከምግብ በፊት፣ የስኳር መጠን መቀነስ ምልክት ሲኖር እና ከምግብ 2 ሰዓት በኋላ በተቻለ መጠን መለካት
፨ የሚዋጥ መድሀኒት ለሚወስዱ - የምግብ፣ የእንቅስቃሴ ወይም የመድሀኒት ለውጥ በሚኖርበት ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ መለካት ያስፈልጋል።
፨ የሶስት ወር አማካይ ምርመራ ደግሞ በአመት ከ 2-4 ጊዜ መለካት ይመከራል።
ሌሎች በየክትትል ጊዜ መከናወን ያለባቸው ነገሮች
፨ የግፊት ምርመራ
፨ የእርግዝና ሁኔታ
፨የልብ ህመም ቅድመ መከላከል
፨ የደም ውስጥ የስብ ክምችት መጠን (እንደ አስፈላጊነቱ)
፨ የውፍረት መጠን(ክብደትና ቦርጭ)
፨ የቫይታሚን ቢ 12 መጠን (እንደ አስፈላጊነቱ)
በየአመቱ መደረግ ያለባቸው ክትትል
እነዚህ ክትትሎች የሚያስፈልጋቸው ለአይነት ሁለት ታካሚወች ስኳር ህመም ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ለ አይነት አንድ ደግሞ ስኳር ህመም ከታወቀበት 5 አመት በኋላ ይጀመራል።
፨ የእግር ቁስለት(በሀኪም የመረመር)
፨ የአይን ምርመራ(የመጀመሪያው ምርመራ ጤነኛ ከሆነ በየ 2 ወይም 3 አመት ማድረግ ይቻላል)
፨ የሽንትና ኩላሊት ምርመራ
፨ የልብ ህመም ክትትል
የእግር ቁስለት ለመከላከል መደረግ ያለባቸው
፨ በየቀኑ መከታተል
፨ ለብ ባለ እንጅ በሞቀ ውሀ አለመታጠብ
፨ እንዳይሰነጣጠቅ ቅባት መቀባት
፨ ጥፍርን በጥንቃቄ መቁረጥ
፨ ካልስ በየጊዜው ወቀየር
፨ ጫማ ከመልበስ በፊት ጠጠር ወይም ሌላ ጎጅ ነገር አመኖሩን ውስጡን በደንብ ማየት
፨ በባዶ እግር አለመንቀሳቀስ
፨ የስኳር መጠንን መቆጣጠር እና አለማጨስ ይኖርብናል።
የስኳር መጠን መቀነስ
ይህ ህመም አደገኛ ሲሆን የስኳር መጠን ከ70 ሚ.ግ/ዴ.ሊ በታች ሲሆን ይከሰታል። ምክንያቶቹ ደግሞ በቂ ምግብ ባለመውሰድ፣የመድኃኒት መጠን መብዛት ፣ከባድ እንቅስቃሴ በመስራት እና ተያያዥ የኩላሊት ወይም የጉበት ህመም ሲኖር ሊከሰት ይችላል።
የስኳር መቀነስ ምልክቶች ራስ ምታት፣ ረሀብ፣ ጭንቀት፣ ልብ በፍጥነት መምታት፣ ላብ፣ የሰውነት መንቀጥቀጥ እና ራስ መሳት ናቸው። እነዚህ ምልክቶች ከተሰሙ ወዲያውኑ 4 የሻይ ማንኪያ ስኳር ወይም 4 ከረሚላ ወይም ግማሽ ብርጭቆ ለስላሳ መውሰድ ያስፈልጋል። ከ 15 ደቂቃ በኋላ ምልክቶች ከቀጠሉ ድጋሜ መውሰድ እና ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል።
ዶ/ር ክብረት እንየው ፤ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት
@dxn_sheger
የውሸት እርግዝና (pseudocyesis) ምንድነው?
👍Pseudocyesis/ሲውዶሲሲስ (የውሸት እርግዝና) ለብዙ መቶ ዘመናት የህክምና ባለሙያወችን እና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችን ትኩረት የሳበ የበሽታ አይነት እኝደሆነ በብዙ መጽሃፎች, ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ትርዒቶች ውስጥ ታይቷል።
👍ይህ ህመም ብዙም ያልተለመደ ሲሆን አንዲት ነፍሰ ጡር ያልሆነች ሴት ነፍሰጡር መሆኗን በጥብቅ የምታምንበት እና እንዴ ማቅለሽለሽ ፣ የሆድ እብጠት መጨመር፣ የወር አበባ መቅረት እና የፅንስ እንቅስቃሴ ሳይቀር የመሳሰሉ የእርግዝና ምልክቶችን የምታሳይበት ክስተት ነው።
👍ይህ በሽታ በአብዛኛው የአዕምሮ ህመም ተጠቂ በሆኑ፣ በተደጋጋሚ ልጅ በሞተባቸው ወይም በጠፋባቸው እና የመካንነት ችግር ባለባቸው ሴቶች ላይ ይስተዋላል።
በብዛት ከ 20 እስከ 39 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሴቶች ላይ በጣም የተለመደ ቢሆንም አልፎ አልፎ በቅድመ-ወር አበባ (premenarchal) እና በድህረ ማረጥ (post menopausal) ሴቶች ላይም ሊከሰት ይችላል።
በሽታው ያለባቸው ሴቶች ምን ምን ዓይነት ምልክቶችን ያሳያሉ?
👍በሽታው ሥነ ልቦናዊ እና ፊዚዮሎጂያዊ ገጽታዎች ያሉት ሲሆን የዚህ ችግር ሰለባ የሆኑ ሴቶች ነፍሰጡር አለመሆናቸው በህክምና ምርመራ ተረጋግጦ ቢነገራቸውም አያምኑም፤ በግትርነት ነፍሰ ጡር እንደሆኑ ያምናሉ።
👍ነፍሰ ጡር ናቸው ተብለው በስህተት ቀዶ ጥገና (cesarean section) ሳይቀር የተሰራላቸው እናቶች ሳይቀር እንዳሉ በጥናት ተረጋግጧል።
👍 በተጨማሪም ከሚከተሉት ምልክቶች ወይም ምልክቶች አንዱ ወይም ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይችላል። እነርሱም፡
●የሆድ መጨመር /ማበጥ
● የወር አበባ መዛባት ወይም መቅረት
●የፅንስ እንቅስቃሴ ስሜት
● ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
●የጡት ለውጦች
●የሆድ ህመም
● የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት ... ወዘተ ናቸው ።
በሽታው እንዴት ይታከማል?
🙏 ነፍሰ ጡር ነኝ ብላ ማሰቧ በራሱ ስህተት እንዳልሆነ ነገር ግን በተደረጉ አካላዊ፣ የላቦራቶሪ እና አልትራሳውንድ ምርመራወች እርግዝና እንደሌላት በጥንቃቄ ማስረዳት
🙏የምክር አገልግሎት መስጠት
🙏ተጓዳኝ የስነ አእምሮ ወይም ሌላ የታወቀ ህመም ካለ ማከም
🙏የወር አበባ ሊያመጡ የሚችሉ መድሀኒቶችን መስጠት ... ወዘተ ናቸው ።
ዶ/ር ሀብታሙ አውለው (የማህፀን እና ፅንስ ሬዝዳንት ሀኪም)
@dxn_sheger
LION'S MANE Tablet has been a very nutritious and valuable food in China & Japan since hundreds of yours ago.It contains almost all types of important amino acids needed by the body and it is also rich in nutrients,minerals,polysaccharides,adenosin & protein.
AVAILABLE AT HAND
HEALTH BENEFITS
👉BOOST MEMORY
👉improves FOCUS & MOOD
👉provides your body with ANTIOXIDANTS
👉Alleviates symptoms of NEURODEGENERATIVES disease
👉BEST FOOD FOR THE BRAIN
@abrillo12
0919400228
@dxn_sheger
A map of human hormones and their origin in the different organs and glands.
@dxn_sheger
HOMA-IR (Homeostatic Model Assessment of Insulin Resistance) is a method used to estimate insulin resistance, which is an important marker in conditions like type 2 diabetes, metabolic syndrome, and PCOS.
Formula:
HOMA-IR =
Alternatively, if glucose is in mmol/L: HOMA-IR =
Interpretation:
< 1.0: Insulin sensitive (normal)
1.0 – 2.9: Normal to moderate insulin resistance
> 2.9: Indicates significant insulin resistance
Note: Exact cutoffs can vary by lab and individual factors.
@dxn_sheger