dxn_sheger | Unsorted

Telegram-канал dxn_sheger - DXN® sheger

10151

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Subscribe to a channel

DXN® sheger

President Biden Moves to Halt U.S. Exodus From World Health Organization

🇺🇸 President Biden is taking steps to reengage with the World Health Organization (WHO), reversing a decision the Trump administration made in July, several months into the coronavirus pandemic.

White House press secretary Jen Psaki said Biden signed an executive order Wednesday to stop the U.S.'s departure from the organization, fulfilling a promise he made during the campaign.

Formal withdrawal requires a year's notice, so former President Trump's decision would not have taken effect until July 6.

As part of the move, Anthony Fauci, the nation’s top infectious diseases expert, will head the U.S. delegation to WHO and participate in the organization’s executive board meeting Thursday.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

REISHI GANO-90
STATUS:AVAILABLE
@abrillo12
☎️0919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

🇬🇧 The UK reported 33,355 new COVID-19 cases and 1,610 deaths on Tuesday (Jan 19), raising the country's total to 3,466,849 total cases (65,263,737 tests) with 91,470 deaths. That's 50,921 cases and 1,344 deaths observed per 1 million people.

This is the highest number of new COVID-19 deaths reported in 24 hours for the UK since the beginning of the outbreak.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

"ስለ አራስ ህፃናት የገላ አስተጣጠብ ምን ያህል ያውቃሉ?"
ዶ/ር መሐመድ በሽር ፤ የህፃናት ሐኪም

የአራስ ህፃናትን ገላ አስተጣጠብ በተመለከተ የተለመዱ ከቤተሰብ የሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው
> እምብርት ሳይወድቅ ገላ መታጠብ ይችላል?
> አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃን የመጀመሪያውን ገላ መታጠብ መቼ ነው ማግኘት ያለበት /ያለባት ?
.
> ህፃናት አንዴ ቤት ከገቡ በኋላ ምን ያህል ጊዜ መታጠብ ይፈልጋሉ በቀን ሁለቴ ?በቀን አንዴ? በሳምንት ሦስቴ ?
> እምብርት ሳይወድቅ እና ከወደቀ በኃላ ያለው የገላ እጥበት ይለያይ ይሆን?
.
>የአራስ ህፃናት ገላ ስናጥብ ሊወሰዱ የሚገቡ የደህንነት ምክሮች ምንድናቸው?
>የጨቅላ ህፃናት ገላ እጥበት ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልጉ አቅርቦቶች ምንድናቸው?
.
>የጨቅላ ሕፃናት በ1 ኢንች ብቻ የውሃ ጥልቀት በሰከንዶች ሽርፍራፊ የመስመጥ አደጋ ሊገጥማቸው እንደሚችሉ ያውቃሉን?
.
የአራስ ልጅን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውነት እጥበት ማከናወን ለቤተሰብ ደስታ የሚሰጥ ቢሆንም በተለይ ለመጀመሪያ ወላጅ የራሱ የሆነ ጭንቀት ሊፈጥርም ይችላል። ከዚህም አልፎ በውሃ የመታፈን አደጋም ሊያስከትል ይችላሉ!
ከተወለደ በስንተኛው ቀን ማጠብ አለብኝ እንዴት አድርጌ ወዘተ የተለመደ የእናት ጥያቄዎች ናቸው።
.
- አዲስ የተወለደ ጨቅላ ህፃን ለመጀመሪያ ጊዜ ገላውን መታጠብ ያለበት ምች ነው?
.
በአሁኑ ሰአት የአለም ጤና ድርጅት ጨቅላ ህፃናት ከተወለደ ከ24 ሰአት በኃላ ገላቸውን እንዲታጠብ ይመክራል። እስከ 24 ሰአት ማዘግየት የተፈለገበትም ምክንያት
.
1. ወዲያው ማጠብ የሰውነት ሙቀታቸውን ዝቅ ሊያደርግ ስለሚችል (hypothermia ) እንዲሁም የደም ስኳር መጠናቸውን ሊቀንስ ስለሚችል (hypoglycemia ) አጋላጭነት ስለሚኖረው
.
2. የህፃኑን እና የእናትን ትስስር ለመጨመር ሲባል እና የጡት ማጥባት ስኬትን ሲለሚጨምር
.
3. ህፃናት ከመወለዳቸው በፊት ቆዳቸው ቨርኒክስ በሚባል ነጭ ንጥረ ነገር የተሸፈነ ሲሆን ይህም ተፈጥሯዊ እርጥበት ከማገልገሉም በላይ የፀረ ባክቴሪያ ባህሪ አለው። እንደ አሜሪካ የሕፃናት ህክምና አካዳሚ ይህን ንጥር ነገር ለተወሰነ ጊዜ የራስ ቆዳቸው ላይ መተው እንደሚቻል ይናገራሉ።
.
- አምብርታቸው ያልወደቁ ጨቅላ ህፃናት እንዴት ነው ገላቸውን መታጠብ ያለባቸው?
.
ህፃናት ገና እንደተወሰዱ ህትብታቸው በራሱ ደርቆ ድኖ ተቆርጦ እስኪወድቅ ድረስ ገላቸውን ማጠብ አይቻልም። ስለዚህ ለሰስ ባለ ውሃ ውስጥ በርከት ያለ ንፁ ጥቅልል ጥጥ በመንከር በጥጡ መፅዳት ይቻላል።
.
እትብታቸው ደርቆ ድኖ የወደቀ ጨቅላ ህፃናት ገላ ማጠብ ከመጀመርዎ በፊት ሊያዘጋጇቸው የሚያስፈልጉ ግብአቶች
- ለህፃናት ማጠቢያነት የተዘጋጀ የማጠቢያ ፕላስቲክ
- የህፃናት የተዘጋጀ ቫዝሊን እና ሳሙና
.
- ከታጠበ በኃላ የሚቀይረው ሙሉ ልብስ እና ማቀፊያ
- ንፋስ እና ቅዝቃዜ የሌለው የማጠቢያ ክፍል
.
- በቂ ሞቅ ያለ ውሃና ለመበረዣ የሚሆን ቀዝቃዛ ውሃ በተለያየ እቃ ማቅረብ
- እጃችሁን በሳሙና መታጠብ
.
- ህፃኑን በማጠብያ እቃ ውስጥ በቂ ቀዝቃዛ እና ሙቅ ውሃ ይበርዙ
- ውሃው ሲበረዝ እጅግ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። የነሱ ቆዳ እጅግ ለስላሳ ስለሆነ ለቃጠሎ ሊጋለጡ ይችላሉ።ይህንን የቃጠሎ አደጋ ለመቀነስ ሁል ጊዜ ከተበረዘ በኃላ በክርናችን መለካት አለብን።
.
- ስናጥባቸው ተሙለጭልጨው ሊወድቁ ስለሚችሉ ማጠቢያውን እና አካባቢውን አስተካክሎ መጀመር
- የህፃኑን ልብስ ካወለቁ በኃላ ሳያቆዩት እንደማጠቢያው አመችነት ህፃኑን እቀፉት። በሚያቅፉበት ጊዜ አንገቱን እራሱን አማካኝ በማድረግ በግራ እጅ በመያዝ በቀኝ እጃችሁ ለህፃኑ ማጠቢያ ተብሎ በተዘጋጀው ዕቃ ላይ ቀስ ብላችሁ እና ቀና አድርጋችሁ በቂጥ አስቀምጡ።
.
ልብ ሊባል የሚገባው እንዳያፍነው ውሃ ወደ ፊቱ እንዳይመጣ እና ወደ አይኑ አፍንጫው እንዳይገባ በመጠንቀቅ እጃችሁን ትንሽ ሳሙና ቀብታችሁ ፀጉሩን ከግንባሩ ወደ ኃላ እጠቡት። የህፃናት ገላ ማጠቢያ ሳሙና አይን ስለማያቃጥል ሳናበዛ በጣታችን ነካ እያደረግን ቀስ አድርጎ ማሸት። እጃችሁን ውሃ ወስጥ እየነከራችሁም ፊቱን እጠቡት።
.
ልብ ሊባል የሚገባው ፊት ላይ ውሃ መፍሰስ የለበትም ሊያፍናቸው ስለሚችል ጆሮን የጆሮን ስር አንገት አጥባችሁ ስጨርሱ ወደ ታች ተሙለጭልጮ እንዳይወድቅ ይዘው ይጠቡ።
.
ሁሉም የሰውነት ክፍል በጥንቃቄ ጥርት ብሎ ከታጠበ በኃላ ለማለቅለቂያ ባዘጋጃችሁት ለብ ያለ ውሃ አለቅልቃችሁ አፅዱት ቀጥሎም ወዲያውኑ ተዘርግቶ በተቀመጠው ፎጣ ላይ አስተኞቶ ጥቅልል በማድረግ ገላው ላይ ያለውን ውሃ አድርቁ። ቀጥሎም የቆዳ ድርቀት ለመከላከል ካቀረባችሁት ቅባት ገላውን ይቀቡ። በመፀዳጃ አከባቢ በርከት አድርገው ይቀቡ። በመጨረሻም ሙሉ ልብሱን አልብሳችሁ በማቀፊያ በመጠቅለል እቅፍ ያድርጉት።
.
የህፃናትን የቆዳ ድርቀት ለመከላከል ሲባል በሳምንት ሶስት ጊዜ ማጠብ በቂ ነው ።
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

More and More U.S. Health Workers Refusing COVID-19 Vaccine

🇺🇸 Scores of health care workers are still declining to take the COVID-19 vaccine, presenting problems to the pandemic response by sending the wrong message to the public and risking staff shortages if workers become sick.

It’s all happening as a more contagious variant of the virus begins spreading in the U.S. CDC on Friday warned this strain could be the dominant one hitting the United States by March.

While there is no national data showing the number of health workers who have declined to be vaccinated, governors, public health officials and health care executives have sounded the alarm on what appears to be a higher than expected refusal rate.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍️ የሆርሞን መዛባት ስንል ምን ማለታችን ነው


⏩ #የሆርሞን መዛባት ስንል በስውነት ላይ ከሚከናወኑ ነገሮች መካከል አንዱ የደም ፍሰት ነው በዚህ ደም ፍሰት ውስጥ የሚገኙ ሆርሞኖች መብዛት ወይም ማነስ በሚከሰትበት ወቅት ነው።አብዛኛው የሆርሞን መዛባት በሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም አንዳንዴ ወንዶች ላይ ይስተዋላል ይህ ችግር በቀላሉ ሊታከም የሚችል ቢሆንም ችላ ከተባለ የተለያዩ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል ።

👉 #ይህ #ችግር #ያካለ #የምናስተውላቸው #ምልከቶች

📌 የወር አበባ መዛባት
📌 የስሜት መቀያየር
📌 ትኩረት ማጣት
📌 የድካም ስሜት
📌 የሰውነት የሙቀት ስሜት መቀያየር
📌 የሆድ መነፋት
📌 ድብርት
📌 የቆዳ መድረቅ

👉#መነሻ #ምክንያቶች

📌 የጉርምስና እድሜ
📌 እርግዝና
📌 የወር አበባ
📌 ማጥባት
📌 ማረጥ
📌 ጭንቀት
📌 የተለያዩ መዳኒቶችን መጠቀም

👉 #እንዴት #በሰውነት #ላይ #የተከሰተውን #ሆርሞን #መዛባት #ማድተካከል #ይቻላል ?

📌የአመጋገብን ሁደትን ማስተካከል
📌 መደበኛ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ
📌 ስኳር እና ካርቦ ሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች ማስወገድ
📌 የተመጣጠነ ክብደት እነዲኖር ማድረግ
📌 ጭንቀትን መስወገድ
📌 አረንጓዴ ሻይ መጠታት
📌 በቂ የሆነ እንቅልፍ ማግኘት
Via Dr.alle
dxnsheger መልእክት
👉Ganocelium(GL) ይጠቀሙ
@dxn_sheger

(በጤና ባለሙያ ሄርለም)

Читать полностью…

DXN® sheger

Incoming CDC Director Expects 500,000 COVID-19 Deaths by Mid-February

🇺🇸 The incoming CDC director said Sunday that she expects the U.S. will reach 500,000 COVID-19 deaths by mid-February.🤔

Rochelle Walensky, President-elect Joe Biden’s named CDC director, told CBS News that she “unfortunately” agrees with outgoing CDC Director Robert Redfield that the pandemic is going to get worse.

She noted the U.S. has reached nearly 4,000 deaths a day.

“By the middle of February we expect half a million deaths in this country,” she said.

Walensky emphasized that those numbers do not account for the “tens of thousands” of people who recovered from COVID-19 but have an “uncharacterized syndrome.” She also said the U.S. has not yet seen “the ramifications of what happened from the holiday travel,” which the incoming director said will lead to “high rates of hospitalizations and deaths thereafter.”

“I think we still have some dark weeks ahead,” she said.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ሳይነስ(sinusitis)
ምንነት
> ሳይነስ ማለት ከፊታችት ጀርባ የሚገኙ በአየር የተሞሉ ቀዳዳዎች (sinuses) ብግነት(inflammation) ነው፡፡
> ይኽ ህመም በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ ህመምን ያስከትላል፡፡
> ከፊታችን ጀርባ በአፍንጫ ቀዳዳ ዙሪያ አራት ጥንድ የሆኑ ቀዳዳዎች(sinuse) ይገኛሉ፡፡ እነዚህም አየር፣ ፈሳሽ እና ንፍጥ እንደፈለገው እንዲሄድ ይረዳሉ፡፡ ቀዳዳዎቹ ውስጥ የሚመረተው ንፍጥ በጤናማ ጊዜ ቀዳዳዎቹ ውስጥ አይጠራቀምም፡፡ ነገር ግን ቀዳዳዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች ከተዘጉ አሊያም የትንንሽ ፀጉሮቹ እንቅስቃሴ ከተገታ ፈሳሹ በመጠራቀም የሳይነስ በሽታ ምልክቶች እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡

መንስኤዎች
> ጉንፋን
> የአፍንጫ ክፍል መቆጣት
> የውስጠኛው አፍንጫ ክፍል እብጠት

የሳይነስ አይነቶች

1. አጣዳፊ ሳይነስ (acute sinusitis)፦ አብዛኛውን ጊዜ እንደ አፍንጫ ፈሳሽ ፣ቅዝቃዜ እና የፊት ላይ ህመም የመሳሰሉ ምልክቶች ይኖሩታል ከ 2-4 ሳምንታት ሊቆይ ይችላል።

2. በጣም ከፍተኛ ሳይነስ (sub-acute sinusitis)፦ በአብዛኛው ከ 4 እስከ 12 ሳምንታት ውስጥ ይቆያል።

3. ስር የሰደደ (chronic sinusitis)፦ የሳይነስ ምልክቱ ከ 12 ሳምንታት ለበለጠ ጊዜ ሊቆይ ይችላል።

ምልክቶች
> የፊት አካባቢ ህመም ወይም መክበድ
> የአፍንጫ መዘጋት
> የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት
> ማሽተት አለመቻል
> ሳል፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ድካም፣ የአተነፋፈስ መቀየር፣ የጥርስ ህመም
> የአፍንጫ ቀዳዳ ቦታዎች ላይ መግል መያዝ

ምርመራ
> አካላዊ ምርመራ
> የደም ምርመራ
> cytology, biopsy
> CT scan

ሕክምና
> እረፍት ማድረግ
> ብዙ ፈሳሽ መውሰድ
> በሙቅ ውሀ መታጠን ወይም እስቲም መጠቀም
> በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶችን መጠቀም
...
> ቀዶ ጥገና

ምን እናድርግ
× አለርጂክ ካለ በአግባቡ ማከም
× የመተንፈሻ አካላት ችግር እንዳይከሰት መከላከል
× ሲጋራ አለማጨስ
× ንጹህ አካባቢን ለመፍጠር መሞከር
Dr Amy
dxnsheger መልእክት
👉CORDYCEPS ይጠቀሙ ::

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN CULTIVATION PROCESS @ MAIN FACTORY BASE
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍️ ሽንት መጥቶብዎት ለማስወገድ / ለመሽናት ይቸገራሉ?


⏩ #ለመሽናት መቸገር ማለት የሽንት አወጣጡ በፈለግነው መንገድ ሳይሆን ሲቀር እና ልንሸና ከተዘጋጀን በኋላ ሽንት አልወጣ ሲለን ሲሆን ይህም በወንዶችም ሴቶችም ላይ በተለያየ ምክንያት የመከሰት እድል አለው፡፡

⏩ #ለመሽናት #መቸገር #መንስኤው #ምንድነው?

🔹 🔹 መንስኤዎቹን በሁለት መንገድ ይከፈላል እነርሱም፡-

⏩ #በትቦ #መዘጋት #(obstructive) #ምክንያት

🔹 የኩላሊት ወይም የፊኛ ጠጠር
🔹 እጢ
🔹 የፕሮስቴት እጢ መተለቅ
🔹 ፊኛ ከቦታው መልቀቅ
🔹 የፊኛ ጡንቻ መዳከም
🔹 የሽንት ቧንቧ መጥበብ
🔹 ኢንፌክሽን

⏩ #በትቦ #ያለመዘጋት #(non-obstructive) #ምክንያት

🔹 በምጥ ከወለዱ
🔹 ኩላሊት እና የሽንት ቧንቧ አካባቢ ጉዳት ካለ
🔹 በማደንዘዣ እና በመድሃኒቶች ምክንያት የነርቭ እና የጡንቻዎች መዳከም
🔹 ስትሮክ

⏩ #ምልክቶቹ #ምን #ይሆኑ?

🔹 የሽንት ፊኛ ባዶ ያለመሆን ስሜት መሰማት
🔹በቀን ውስጥ መጠኑ ያነሰ ሽንት መሽናት
🔹በሚሸኑበት ጊዜ ሆድ መግፋት(የሆድ ጡንቻን መጠቀም)
🔹 መሽናት ለመጀመር መቸገር
🔹ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
🔹 ማታ ማታ ለሽንት ከ2 ጊዜ በላይ መነሳት
🔹 በምንሰናበት ጊዜ የሽንት ጠብ ጠብ ማለት
🔹 የሆድ የታችኛው ክፍል መነፋት

⏩ #ህክምናውስ?

🔹 እንደየ መንስኤው ህክምናው የሚሰጥ ሲሆን በመድሃኒት፣ በቀዶ ህክምና ያካተተ ይሆናል፡፡
Via Dr.alle
የdxnsheger መልእክት
👉Ganocelium,Reishi mushroom ይጠቀሙ
(#በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

LION'S MANE Tablet has been a very nutritious and valuable food in China & Japan since hundreds of yours ago.It contains almost all types of important amino acids needed by the body and it is also rich in nutrients,minerals,polysaccharides,adenosin & protein.
AVAILABLE AT HAND
BENEFITS
👉BOOST MEMORY
👉improves FOCUS & MOOD
👉provides your body with ANTIOXIDANTS
👉Alleviates symptoms of NEURODEGENERATIVES disease
👉BEST FOOD FOR THE BRA
IN
@dxn_sheger
@abrillo12
0919400228

Читать полностью…

DXN® sheger

Dutch Government Proposes First Curfew Since World War Two, Flight Bans

🇳🇱 The Dutch government on Wednesday proposed the first nationwide curfew since World War Two and a ban on flights from South Africa and Britain in its toughest moves yet to limit the spread of new coronavirus mutations in the Netherlands.

Prime Minister Mark Rutte said the curfew must be approved by parliament, which is set to debate measures against the coronavirus on Thursday.

The flight ban, which Rutte said also will apply to all South American countries, will begin on Saturday. The curfew was expected to take effect this weekend, he said.

“This is a very tough measure, but we are at a crossroads,” Rutte said in a televised news conference. “The British variant doesn’t leave us with an alternative.”
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN BROOK COFFEE
Ganoderma+Ethiopian coffee
Made in Ethiopia
COMING SOON
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍ #የኩላለት# ህመም #ምልክቶች

♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥

⏩ #የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር
የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡እንዲሁም ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦

🔹 ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት
🔹 ለመሽናት መቸኮል
🔹 ከተለመደው ጠቆር ያለ ሽንት
🔹 አረፋ ያለው ሽንት
🔹 ደም የተቀላቀለበት ሽንት
🔹 ሲሸኑ መቸገር/በጣም መግፋት ለመሽናት
🔹 በሚሸኑበት ጊዜ ህመም ወይም የማቃጠል ስሜት

⏩ #የሰውነት #እብጠት

🔹 የስውነት ተረፈ ምርቶችንና ትርፍ ፈሳሾችን ከሰውነታችን ማስወገድ የኩላሊት ስራ ነው፡፡ ይህን ማድረግ ሲሳነው ግን የትርፍ ፈሳሽና ውሃ መከማቸት እብጠት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ እነዚህ እብጠቶች በእጅ፣ እግር፣ ቁርጭምጭሚት መገጣጠሚያ፣ ፊት እና አይን አካባቢ ይፈጠራሉ፡፡

⏩ #ከፍተኛ #የሆነ #የመዛልና #የድካም #ስሜት

🔹 ኩላሊት ተግባሯን በትክክል መወጣት በሚያቅታት ወቅት አብዛኛውን ጊዜ የመዛል ስሜት ይሰማናል፡፡ ይደክምዎታል ወይም በአጠቃላይ ባላወቁት ምክንያት ሃይል/ጉልበት ያጥርዎታል፡፡ የዚህ ምልክት ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች የደም ማነስና በሰውነት ውስጥ የተረፈ ምርቶች/ቆሻሻዎች መከማቸት ነው፡፡

⏩ # የማዞር #ስሜት

🔹 በኩላሊት በሽታ ምክንያት የደም ማነስ የሚከሰት ከሆነ በተደጋጋሚ ያዞርዎታል የዚህም ችግር የራስ መቅለል፣ ሚዛን ማጣት ዓይነት ስሜቶች/ምልክቶች ይታይብዎታል፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት የደም ማነስ በሽታው ወደ አእምሮ በቂ የሆነ ኦክስጂን እንዳይደርስ ስለሚያደርግ ነው፡፡

⏩ #የጀርባ #ህመም

🔹 ይህ ነው የማይባል የህመም ስሜት በጀርባዎና በሆድዎ ጎንና ጎን መሰማት የኩላሊት በሽታ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ኩላሊት በትክክል ስራውን መስራት ካልቻለች የመገጣጠሚያ ህመም፣ መገተር/ለማጠፍ መቸገርና ፈሳሽ ይስተዋላል፡፡

⏩ #የቆዳ #መሰነጣጠቅና #ማሳከክ

🔹ድንገተኛ የሆነ የቆዳ መሰነጣጠቅ፣ ሽፍታ፣ ማቃጠል/መለብለብ እና ከፍተኛ የማሳከክ ስሜት ተጨማሪ የኩላሊት ችግር ምልክቶች ናቸው፡፡ ኩላሊት ተግባሩን በትክክል አለመወጣት ቆሻሻዎችና መርዛማ ነገሮች በሰውነት ውስጥ እንዲከማቹ አስተዋጽዎ ስለሚያደርግ በርከት ላሉ የቆዳ ችግሮች ያጋልጣል፡፡

⏩ #የአፍ #ሽታ

🔹የኩላሊት በሽታ የአፋችን ጣዕም ብረት ብረት እንዲለን ወይም አፋችን የአሞኒያ(የሽንት) ሽታ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ ይህ የሚሆነው ደካማ የሆነ የኩላሊት ተግባር በደም ውስጥ ያለው የዩሪያ መጠን እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ዩሪያ በምራቅ በመሰባበር ወደ አሞኒያ ይቀየራል ይህም አፋችን መጥፎ የሆነ ሽንት የሚመስል ሽታ እንዲኖረው አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡

⏩ #ማቅለሽለሽ #ወይም #ማስመለስ

🔹በኩላሊት በሽታ የሚሰቃዩ ሰዎች ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ በጣም የተለመዱ ምልክቶች ናቸው፡፡ የማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ስሜት በአብዛኛው የሚኖረው ጠዋት ከእንቅልፍዎ በሚነሱበት ወቅት ነው፡፡

⏩ #አብዛኛውን #ጊዜ #ይበርድዎታል?

🔹ይህ በኩላሊት በሽታ ምክንያት በተፈጠረ ደም ማነስ ምልክት ነው፡፡ በማያውቁት ምክንያት የብርድ ስሜት ሊሰማዎት ይችላል ምንም አየሩ ሙቀት ቢሆንም እንኳን፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከማዞርና ድካም በተጨማሪ የሚበርድዎት ከሆነ በፍጥነት ህክምና ያግኙ፡፡

⏩ #የትንፋሽ #ማጠር

🔹የትንፋሽ እጥረት የኩላሊት በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ኩላሊት ተግባሯን በትክክል አለመወጣቷ በሳንባ ውስጥ በዛ ያለ ፈሳሽ እንዲከማች ያደርጋል፡፡ ይህ የትንፋሽ ማጠር በኩላሊት ችግር ምክንያት በተፈጠረ የደም ማነስ ሊሆን ይችላል፡፡
Via Dr.alle

dxnsheger መልእክት
👉Reishi Gano ይጠቀሙ

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Ganozhi toothpaste/Mushroom toothpaste
🕹Effectively cleans your teeth, plus provides many nutrients to your gums for a healthier smile, leaving a long lasting, pleasant fresh taste in your mouth.
🕹Ganozhi has many uses as a topical paste as well. Great to use on burns, bites, stings, scratches and cuts for relief, because the Ganoderma is adding superior nutrition directly into the cells your rubbing it onto.
🕹Ganozhi Toothpaste is 100% fluoride free, no saccharin and no artificial colouring.
🕹It contains high quality Ganoderma, food gel and menthol.
🕹It leaves a pleasant feeling in your mouth after using it.
Available in our shop 💸400 etb
Contact-@abrillo12
📞+251919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

እንኳን ለጥምቀተ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!!!
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

You Can Get a Free Bag of Marijuana With Your COVID-19 Vaccine in Washington D.C.🤔😷

🇺🇸 Cannabis activists in Washington, D.C. are planning to offer a free bag of marijuana to those receiving the vaccine for COVID-19, the group DC Marijuana Justice announced this week. The free cannabis giveaway, dubbed Joints for Jabs, is being arranged to coincide with vaccine clinics expected to open in the nation’s capital soon, DCMJ wrote in a press release on Monday.

With Joints for Jabs, the DCMJ activists hope to highlight the need for further cannabis policy reform at the national and local level while bringing awareness to the importance of equitable distribution of the COVID-19 vaccine. Once local health officials begin offering vaccines to the general public, dozens of home cannabis cultivators will celebrate the occasion by handing out free bags of marijuana outside vaccination centers.

Locations and times of the Joints for Jabs giveaways will be announced after DCMJ has more information about local vaccination sites.

“We are looking for ways to safely celebrate the end of the pandemic and we know nothing brings people together like cannabis,” said Nikolas Schiller, the group’s co-founder.
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Ganocelium(GL-90)
STATUS:Available
@abrillo12
☎️0919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Portugal's Health System on Brink of Collapse as COVID-19 Cases Surge

🇵🇹 Portugal’s public health system is on the verge of collapsing as hospitals in the areas worst-affected by a worrying surge in coronavirus cases are quickly running out of intensive care beds to treat COVID-19 patients.

“Our health system is under a situation of extreme pressure,” Health Minister Marta Temido told reporters on Sunday afternoon after a visit to a struggling hospital. “There is a limit and we are very close to it.”

The health system, which prior to the pandemic had the lowest number of critical care beds per 100,000 inhabitants in Europe, can accommodate a maximum of 672 COVID-19 patients in intensive care units, or ICUs, according to health ministry data.

The number of people in ICUs with COVID-19 reached 647 on Sunday, according to health authority DGS.
@dxn_sheger @dxnsheger_bot

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE AT HAND
CORDYCES SINESIS 120 TABLET
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

TAKING ORDERS
⚜DXN Organic Virgin Coconut Oil
🍀100% Organic☘
☺️Edible
👉 500 ml
Contact-@abrillo12
☎️0919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

"...ወደ ጥምቀተ ባህሩ ማስክ ሳያደርጉ መግባት አይቻልም" - የጎንደር ከተማ ጤና መምሪያ

የጎንደር ከተማ ጤና መምሪያ የጥምቀት በዓል ሲከበር በተለይ ወደ ጥምቀተ ባህሩ ሲገባ ማስክ ማድረግ ግድ እንደሚል መልዕክት አስተላልፏል።

የመምሪያው ኃላፊ አቶ ገቢያው አሻግሬ ፥ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከእለት ወደ እለት ቁጥሩ እየጨመረ እና ቫይረሱ ፀባዩን እየቀየረ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ከምንጊዜውም በላይ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ብለዋል።

ዘንድሮ በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ በተለይ ወደ ጥምቀተ ባህሩ ቅጥር ግቢ ለሚገቡ ከኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 400,000 /አራት መቶ ሺ/ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) መዘጋጀቱን ገልጻዋል።

ኃላፊው ማስክ ያላደረገ ወደ ጥምቀተ ባህሩ መግባት እንደማይቻል አሳስበዋል፡፡

Via Gondar City Communication

Читать полностью…

DXN® sheger

AVAILABLE AT HAND
What is Ganocelium Mushroom (GL)
DXN GL is derived from 18 day old mycelium of ganoderma
👉the main nutrients in GL are
♻polysaccharides
♻organic germanium
♻Enzyme beneficial for the stomach
♻A whole spectrum of Vitamins
♻A whole spectrum of minerals
👉content of polysaccharide & organic germanium in Ganocelium is 4x more than of Ganoderma
👉GL is oxygen supplier
👉enhances immune system
👉it's brain tonic
👉eliminates water soluble toxins
👉regenerate cell functions
👉it has anti-cancer activities
👉the polysaccharides glucagon-D6 rebuilds bone-marrow
👉reduces sugar level & revives pancreatic functions
👉the wide spectrum of enzymes in GL enhances gastrointestinal functions
👉normalize body functions
👉It balances blood Sugar of Diabetes
PACKAGING:GL:90 capsule/bottle
PRICE...2300 BIRR
☎️0919400228
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Taking orders
DXN EXTRA VIRGIN OLIVE OIL
👉 750 ml
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Spain Reports 38,869 New Coronavirus Cases in a Day, a Record High

🇪🇸The number of new coronavirus infections reported on Wednesday by the central Health Ministry, 38,869 in 24 hours, is by far the worst seen so far in the pandemic. The previous record was 25,595, on October 30.

The figure was 53% up on the previous day, and is triple the highest figure seen during the first wave last year—although it should be noted that tests were only being carried out on the most serious cases at that time, and around two-thirds of infections are thought to have gone undiagnosed at that time.

But even bearing this in mind, the nearly 39,000 cases reported yesterday would still be at the maximum levels seen, and the real figure is likely even higher taking into account the fact that even now not all infections are detected by tests and that many asymptomatic cases do not seek medical treatment at all.
@dxn_sheger

Читать полностью…
Subscribe to a channel