dxn_sheger | Unsorted

Telegram-канал dxn_sheger - DXN® sheger

10151

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Subscribe to a channel

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMBdLSVdX/
HEALTH TALK WITH MR.SERETSE(EXPERT NUTRITIONIST) VS DIABETES

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

What people think Shilajit does:

- Contains 84+ minerals

What Shilajit actually does based on scientific studies:

1) SUPERCHARGES MITOCHONDRIA

- Reduces fatigue (in CFS)
- Contains dibenzo-a-pyrones (DAPs)
- DAPs = mitochondrial superchargers
- Synergizes with & increases CoQ10
- Upregulates mitochondrial enzymes
- Protects mitochondrial membrane
- Normalizes mitochondrial respiration
- Reduces excess nitric oxide
- Increases ATP energy levels
- Anti-apoptotic (cell death)
- Increases glutathione levels

2) HORMONAL & PHYSICAL ENHANCER

- Aphrodisiac effects
- Boosts testosterone by ~20%
- Increases DHEA-S
- Increases FSH
- Improves sperm count/motility
- Testicular antioxidant/inflammatory
- Modulates stress (via HPA)
- Increases corticosterone in CFS
- Increases adrenal weight in CFS
- Increases genital blood supply
- Improves erectile dysfunction
- Preserves muscle strength
- Pro-connective tissue (in humans)
- Upregulates collagen synthesis

3) ENHANCES COGNITIVE HEALTH

- Increases dopamine (blocks 5-HT2C)
- Anti-anxiety (via GABA/Glycine)
- Anti-epileptic (via GABA)
- Reduces alcohol intake
- Reduces drug tolerance/withdrawal
- Anti-Alzheimer's (tau formation)
- Disassembles tau proteins

4) ENHANCES GUT & METABOLIC HEALTH

- Reduces leaky gut (via fulvic acid)
- Reduces gut inflammation (IL-6)
- Anti-ulcer (via fulvic acid)
- Anti-glyphosate activity
- Mild anti-SIBO (via benzoic acid)
- Enhances nutrient absorption
- Increases digestive enzymes
- Reduces high blood glucose
- Reduces total cholesterol
- Boosts HDL (humic acid especially)
- Chelates heavy metals & toxins

5) ANTI-VIRAL & IMMUNOMODULATORY

- Inhibits SARS-CoV-2
- Inhibits HIV (humic acid especially)
- Anti-HSV-1 (cold sores)
- Anti-allergic
- Stabilizes mast cells
- Improves eczema (via fulvic acid)
- Improves skin health (in humans)
- Anti-arthritic (in rats)
- Anti-arthritic pain (in dogs)

A FEW NOTES

- Many claims are w.r.t. fulvic/humic acids
- Shilajit minerals = 90% Mg/K/Ca
- Overrated mineral source IMO
- Shilajit is often 60-80% fulvic acids
- Most research is animal studies
- Some contain mycotoxins/heavy metals
- Consult a doctor prior to using
- Ask me for a study for any claim

📌Dosage
- 4 tablets, 5 days/wk in spring water

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Protein content of Spirulina

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

TESTOSTERONE CHEAT SHEET

Boron - 6-10 mg
L-carnitine - 2 g
Zinc - 15-30 mg
Copper - 1-2 mg
Manganese - 1-2 mg
Selenium - 200 mcg
Magnesium - 200 mg
Vitamin D3 - 4,000 IU
Vitamin K2 - 200mcg

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Spirulina

1.Spirulina contains full of nutrients
2.Reduces inflammation and oxidation
3.Supports natural detox pathways
4.Supports gut health and healing
5.Support to increase body energy levels
6.Support brain function
7.Lowers cholesterol levels
8.Supports overall heart health

#spirulina
#superfood
#greenfood
#alkalinefood
#healthbenefit

𝚊𝚟𝚊𝚒𝚕𝚊𝚋𝚕𝚎 𝚘𝚗 𝚑𝚊𝚗𝚍!

call: +251919400228

@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌
የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው።  ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።

There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries

- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement


Available at Hand!

☎️+251919400228

@dxn_sheger


መልካም ጤንነት ለሁላችን።


👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

☕️DXN Brook coffee☕️

ድንቅ የኢትዮጵያን ቡና

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ አለም አቀፍ የጥራት ደረጃን አሟልቶ  የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ጅማ ቡና ከቀይ እንጉዳይ (Ganoderma) ጋር በ DXN አለም አቀፍ Malaysia company እና በኢትዮጵያዊ አምባነሽ ፋርማኪዩቲካል የግል ድርጅት አማካኝነት ተመርቶ ለገበያ በቅቶአል።

✍የብሩክ ቡና አዘገጃጀት:

-  አንደኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጅማ ቡና
- ቀይ እጉዳይ ( Red Ganoderma Mushroom)

✍ቀይ እንጉዳይ

📌በውስጡ በያዛቸው ከ 400 በላይ ንጥረ ነገሮች ይዘዋል።

📌packaging 250g/500g

ብሩክ ቡና ከኢትዮጵያ!
📌ለሱፐር ማርኬት፤ለ ካፌ፤ ለሆቴልና ለሬስቶራንት በካምፖኒ ዋጋ እንከፍላለን!

             


👉https://vm.tiktok.com/ZMh8a87gC/


👉ORDER BROOK COFFEE & CONEVIENENTLY MAKE PAYMENT WITH YOUR VISA OR MASTERCARD

Click the link below and Avail your order!
https://www.dxnarabia.com/pws/210007630

ይደውሉልን:+251919400228/251715683434



@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Health benfits of CORDYCEPS MUSHROOM

https://vm.tiktok.com/ZMk7rLHHT/
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Signs your body needs these nutrients:

High blood pressure + anxiety ➞ Potassium + Magnesium
Dry eyes ➞ Zinc + Vitamin A
Always getting sick ➞ Vitamin A + Vitamin D
Twitches ➞ Magnesium
Easily bruising / bleeding ➞ Vitamin K2
Tingling hands / feet ➞ Vitamin B1
Migraines ➞ Vitamin B2
Dermatitis ➞ Vitamin B6
Dizziness / shortness of breath ➞ Iron, B9, B12
Dark circles / wrinkles ➞ Vitamin C
Dry skin, acne ➞ Zinc

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

🚨በቂ ውሃ አለመጠጣት ለሞት ሊዳርግ እንደሚችል ያውቃሉ ?

🩺🩺ጥናቶች እደሚያሳዩት አንድ ሰው በቀን ቢያንስ ሁለት ሊትር ውሃ መጠጣት አለበት። ነገር ግን በሙቀት እና በሌሎች የጤና ሁኔታዎች ምክንያት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገው የውሃ መጠን ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል።

👉👉በቂ ውሃ የመጠጣት 7 በሳይንስ የተረጋገጡ የጤና ጥቅሞች

📌የአካል ብቃትን ከፍ ለማድረግ ይረዳል

📌የአንጎል ተግባርን በእጅጉ ያግዛል

📌ራስ ምታትን ለመከላከል እና ለማከም ይረዳል

📌የሆድ ድርቀትን ለማስተካከል ይረዳል

📌የኩላሊት ጠጠርን ለማከም ያግዛል

📌ስካር ቶሎ እንዲለቅ ይረዳል

📌ክብደት ለመቀነስ ያግዛል

👩🏽‍⚕️ሰውነታችን 60 % ውሃ እንደመሆኑ መጠን የተቀላጠፈ እና ጤናማ የአእምሮ እና የአካል ተግባር እንዲኖር ለማድረግ በቂ ውሃ መጣቶን  እንዳይዘነጉ ።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

𝐋𝐢𝐩𝐢𝐝 𝐏𝐫𝐨𝐟𝐢𝐥𝐞:-
*Excellently Explained*
𝐀 𝐫𝐞𝐧𝐨𝐰𝐧𝐞𝐝 𝐝𝐨𝐜𝐭𝐨𝐫 𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞𝐝 𝐚 𝐛𝐞𝐚𝐮𝐭𝐢𝐟𝐮𝐥 𝐬𝐭𝐨𝐫𝐲 𝐞𝐱𝐩𝐥𝐚𝐢𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐥𝐢𝐩𝐢𝐝 𝐩𝐫𝐨𝐟𝐢𝐥𝐞𝐬 𝐢𝐧 𝐚 𝐮𝐧𝐢𝐪𝐮𝐞 𝐰𝐚𝐲.

𝐈𝐦𝐚𝐠𝐢𝐧𝐞 𝐨𝐮𝐫 𝐛𝐨𝐝𝐲 𝐢𝐬 𝐚 𝐬𝐦𝐚𝐥𝐥 𝐭𝐨𝐰𝐧. 𝐓𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐢𝐧 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐚𝐫𝐞 *𝐂𝐡𝐨𝐥𝐞𝐬𝐭𝐞𝐫𝐨𝐥*.
𝐓𝐡𝐞𝐲 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐬𝐨𝐦𝐞 𝐚𝐜𝐜𝐨𝐦𝐩𝐥𝐢𝐜𝐞𝐬 𝐭𝐨𝐨. 𝐓𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐢𝐧 𝐩𝐚𝐫𝐭𝐧𝐞𝐫-𝐢𝐧-𝐜𝐫𝐢𝐦𝐞 𝐢𝐬 *𝐓𝐫𝐢𝐠𝐥𝐲𝐜𝐞𝐫𝐢𝐝𝐞*.
𝐓𝐡𝐞𝐢𝐫 𝐣𝐨𝐛 𝐢𝐬 𝐭𝐨 𝐫𝐨𝐚𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐞𝐞𝐭𝐬, 𝐜𝐚𝐮𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐜𝐡𝐚𝐨𝐬, 𝐚𝐧𝐝 𝐛𝐥𝐨𝐜𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐨𝐚𝐝𝐬.

𝐓𝐡𝐞 *𝐇𝐞𝐚𝐫𝐭* 𝐢𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐢𝐭𝐲 𝐜𝐞𝐧𝐭𝐞𝐫 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐭𝐨𝐰𝐧. 𝐀𝐥𝐥 𝐫𝐨𝐚𝐝𝐬 𝐥𝐞𝐚𝐝 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐚𝐬𝐞 𝐢𝐧 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫, 𝐲𝐨𝐮 𝐤𝐧𝐨𝐰 𝐰𝐡𝐚𝐭 𝐡𝐚𝐩𝐩𝐞𝐧𝐬. 𝐓𝐡𝐞𝐲 𝐭𝐫𝐲 𝐭𝐨 𝐝𝐢𝐬𝐫𝐮𝐩𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭'𝐬 𝐟𝐮𝐧𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧.

𝐁𝐮𝐭 𝐨𝐮𝐫 𝐛𝐨𝐝𝐲-𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐡𝐚𝐬 𝐚 𝐩𝐨𝐥𝐢𝐜𝐞 𝐟𝐨𝐫𝐜𝐞 𝐭𝐨𝐨.
*𝐇𝐃𝐋* 𝐢𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐜𝐨𝐩 𝐰𝐡𝐨 𝐚𝐫𝐫𝐞𝐬𝐭𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐩𝐮𝐭𝐬 𝐭𝐡𝐞𝐦 𝐛𝐞𝐡𝐢𝐧𝐝 𝐛𝐚𝐫𝐬 (𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫). 𝐓𝐡𝐞 𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫 𝐭𝐡𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐰𝐬 𝐭𝐡𝐞𝐦 𝐨𝐮𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐛𝐨𝐝𝐲 𝐭𝐡𝐫𝐨𝐮𝐠𝐡 𝐭𝐡𝐞 𝐝𝐫𝐚𝐢𝐧𝐚𝐠𝐞 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦.

𝐇𝐨𝐰𝐞𝐯𝐞𝐫, 𝐭𝐡𝐞𝐫𝐞'𝐬 𝐚 𝐛𝐚𝐝 𝐜𝐨𝐩 𝐭𝐨𝐨, *𝐋𝐃𝐋*, 𝐰𝐡𝐨'𝐬 𝐩𝐨𝐰𝐞𝐫-𝐡𝐮𝐧𝐠𝐫𝐲.
*𝐋𝐃𝐋* 𝐫𝐞𝐥𝐞𝐚𝐬𝐞𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐣𝐚𝐢𝐥 𝐚𝐧𝐝 𝐩𝐮𝐭𝐬 𝐭𝐡𝐞𝐦 𝐛𝐚𝐜𝐤 𝐨𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐞𝐞𝐭𝐬.

𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐜𝐨𝐩 *𝐇𝐃𝐋* 𝐢𝐬 𝐨𝐮𝐭𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫𝐞𝐝, 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐨𝐰𝐧 𝐛𝐞𝐜𝐨𝐦𝐞𝐬 𝐜𝐡𝐚𝐨𝐭𝐢𝐜. 𝐖𝐡𝐨 𝐥𝐢𝐤𝐞𝐬 𝐥𝐢𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐢𝐧 𝐬𝐮𝐜𝐡 𝐚 𝐭𝐨𝐰𝐧?

*𝐃𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐚𝐧𝐭 𝐭𝐨 𝐫𝐞𝐝𝐮𝐜𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐚𝐬𝐞 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐜𝐨𝐩𝐬?*

𝐒𝐭𝐚𝐫𝐭 𝐰𝐚𝐥𝐤𝐢𝐧𝐠!_ 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐬𝐭𝐞𝐩, 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐨𝐨𝐝 𝐜𝐨𝐩𝐬 *𝐇𝐃𝐋* 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐢𝐧𝐜𝐫𝐞𝐚𝐬𝐞, 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬 *𝐂𝐡𝐨𝐥𝐞𝐬𝐭𝐞𝐫𝐨𝐥, 𝐓𝐫𝐢𝐠𝐥𝐲𝐜𝐞𝐫𝐢𝐝𝐞, 𝐚𝐧𝐝 𝐋𝐃𝐋* 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐝𝐞𝐜𝐫𝐞𝐚𝐬𝐞.

𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐭𝐨𝐰𝐧 (𝐛𝐨𝐝𝐲) 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐫𝐞𝐠𝐚𝐢𝐧 𝐢𝐭𝐬 𝐯𝐢𝐭𝐚𝐥𝐢𝐭𝐲. 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐢𝐭𝐲 𝐜𝐞𝐧𝐭𝐫𝐞 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐛𝐞 𝐬𝐚𝐟𝐞 𝐟𝐫𝐨𝐦 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞𝐦𝐚𝐤𝐞𝐫𝐬' 𝐛𝐥𝐨𝐜𝐤𝐚𝐝𝐞𝐬 (𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐛𝐥𝐨𝐜𝐤). 𝐀𝐧𝐝 𝐰𝐡𝐞𝐧 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐢𝐬 𝐡𝐞𝐚𝐥𝐭𝐡𝐲, 𝐲𝐨𝐮'𝐥𝐥 𝐛𝐞 𝐡𝐞𝐚𝐥𝐭𝐡𝐲 𝐭𝐨𝐨.

*𝐒𝐨, 𝐬𝐭𝐚𝐫𝐭 𝐰𝐚𝐥𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐰𝐡𝐞𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐲𝐨𝐮 𝐠𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐜𝐞!*
*Stay healthy*...and
*Have a good health*
This is quite a good article to increase the GOOD HDL and decrease the BAD LDL mainly by walking. *Every walking step will increase HDL. THEREFORE, *WALK, WALK and WALK*.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

CORDYCEPS: The parasitic fungi 👇👇👇👇pre-workout

- Upregulates androgen receptors (FSH + LH too)
- Reduces lactic acid (less soreness)
- Enhances ATP production (less fatigue)
- Boosts testosterone, dopamine AND BDNF 

Shilajit + Cordyceps + B12. Extremely athletic elixir
@abrillo12
☎️+251919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍(GANODERMA LUCIDUM/REISHI MUSHROOM )
📌
የአለማችን ድንቅ ስጦታ👇
ሬሺ እንጉዳይ በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ጋኖደርማ በዓለም ላይ ዋናው የአልካላይን ምግብ ነው ፡፡ የሳይንሳዊ ስሙ ጋኖደርማ ሉሲድየም ሲሆን የቀይ እንጉዳዮች ዝርያ ነው።  ⁣የቀይ እንጉዳይ አምስት ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች
👉polysachride(ፖሊሳከራይድ)
👉organic Germinium (ኦርጋኒክ ጀርሚኒየም)
👉Adenosine(አዲኖሰን)
👉Triterpenoids(ትራይፕኖይድ)
👉Ganoderic(ጋኖደሪክ)
የጋኖደርማ ጥቅሞች ለጤንነት ፡፡
1⃣የልብ ጤንነት
2⃣ፀረ-አለርጂ
3⃣ለጉበት ህመም ፈውስ ነው።
4⃣ለኩላሊት በሽታ ሕክምና ከፍተኛ ጥቅም አለው።
5⃣የአእምሮ ጤንነት ተቀዳሚ ምርጫ ነው።
6⃣የበሽታ መከላከያ ስርዓትን ከፍ ያደርጋል
7⃣ያለእድሜ እርጅናን ይከላከላል
8⃣ክብደት ለመቀነስ
9⃣ካንሰርን ይከላከላል
1⃣0⃣ከውጥረት እና ጭንቀት ይገላግላል።
1⃣1⃣ የቆዳ ጤንነት
1⃣2⃣የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ይከለከላል
1⃣3⃣የደም ስኳር መጠንን ያሰተካክላል።

There’s a reason Reishi has been called the mushroom of immortality for centuries

- Anti-stress & immune boost
- Stem cell development
- Mitochondrial biogenesis
- NGF ⬆️
- Neural progenitor development
- Endocannabinoid enhancement


Available at Hand!

☎️+251919400228

@dxn_sheger


መልካም ጤንነት ለሁላችን።


👉AVAILABLE AT HAND
☎️+251919400228
@abrillo12
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

🍏 25 Alkaline Superfoods to Protect Your Health! 🌱

From fighting cancer to reducing obesity and heart issues, these alkaline superfoods work wonders for your body! Incorporating them into your diet could support overall wellness and help prevent serious health concerns.

https://grandmaremedy.net/eat-these-25-alkaline-superfoods-to-prevent-cancer-obesity-and-heart-issues/

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Gut Health Cheat Sheet

Leaky Gut Repair

L-Glutamine = Repairs gut lining & supports leaky gut
Zinc Carnosine = Strengthens stomach lining & reduces inflammation
Collagen = Strengthens the gut barrier & reduces inflammation
Bone Broth = Provides collagen & amino acids for gut repair
Slippery Elm = Coats the gut lining & soothes irritation
Marshmallow Root = Helps with acid reflux & gut inflammation
DGL Licorice = Supports gut lining repair & balances stomach acid

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

RAMADAN BLESSING
BUY 5 GET 1 ABSOLUTELY FREE

AVAIL YOUR ORDER NOW
☎️
+251919400228
@abrillo12

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የረመዳን ፆምን የማያበላሹ የህክምና ተግባራት

1, የአይን ጠብታና የጆሮ ጠብታ መድሀኒቶች ፆምን አያበላሹም።

2, የአስም በሽተኞች የሚነፋ መድሃኒታቸውን (Salbutamol puff) እየፆሙ ቢወስዱ ችግር የለውም።

3, ጥርስን ማስነቀል ወይም ጥርስን ማስሞላት ፆምን አያጠፋም።

4, በምላስ ስር የሚደረጉ ኪኒኖች: የልብ በሽታን (MI) ለማከም ... ለሌሎችም በሽታዎች የሚረዱ መድሀኒቶች እስካልተዋጡ ድረስ ፆምን አያበላሹም።

5, ፆመኛ ሰው የደም ምርመራ ለማስደረግ ብሎ ደሙን ቢሰጥ ፆሙ አይፈርስም።

6, በደምስር (IV) ወይም IM የሚሰጡ ምግብን የማይተኩ መድሀኒቶች (ማስታገሻዎች ፣ ክትባቶች ፣ Antibiotics) እንዲሁም ሲቲስካን (CT Scan) ወይም MRI ለመነሳት በደምስር የሚሰጡ መድሀኒቶች (Intravenous contrast) ፆምን አያበላሹም።

7, በበሽታ ወይም በማንኛውም ምክንያት ሳያውቁ ማስታወክ ፆምን አያጠፋም።

8, ሂጃማ (ዋግምት) ፆምን ያበላሻል ወይስ አያበላሽም በሚሉት ሀሳቦች በዑለማዎች (በዲን አዋቂዎች) መካከል ብዙ ሀሳቦች የተሰጠበት ሲሆን ለመጠንቀቅ ያክል በፆም ሰዓታት ዋግምት ከመደረግ ብንቆጠብ የተሻለ ነው። የሂጃማ (የዋግምት)  ድንጋጌ በዘመናዊ የህክምና መንገድ ለምንጠቀመው Phelbotomy ይውላል።

9, ነስር ያለበት ሰው በብዛት እንኳን ደም ቢፈሰው ፆሙ አይበላሽም። እየፆመ ያለ ሰው በአደጋ ወይም በሌላ ምክንያት በብዛት ደም ቢፈሰው ፆሙ ላይ ችግር አይኖረውም። ነገር ግን በዚህ ምክንያት ከታመመና ከደከመ ፆሙን አጥፍቶ መመገብ ይችላል።

10, በጤናዋ ላይ ችግር የማያስከትልባት ከሆነ አንዲት ሴት የወር አበባ የሚያስቆም መድሀኒት ተጠቅማ ረመዳንን ብትፆም ችግር የለውም። አንዲት ሴት የረመዳን ቀናት ፆሞችን ፣ ለይለቱል ቀድር ፣ በሀጅና ዑምራ ላይ ያሉ አንዳንድ ተግባራት የመሳሰሉትን ዒባዳዎች እንዳያመልጧት የወር አበባን የሚያስቆም መድሀኒት መጠቀምዋ ጤናዋ ላይ ችግር የማይስከትል ከሆነ ችግር አይኖረውም። ነገር ግን መድሀኒቶቹ የጎኒዮሽ ጉዳት ስላላቸውና ሴቷ ራሷን ተከሉፍ (ራሷን ማስገደድ) ውስጥ ባታስገባ የተሻለ ይሆናል። ኪኒን ተጠቅማ ግን ብትፆምና ዒባዳዎችን ብትተገብር ተቀባይነት አለው።

11, በሴት ማህፀን ወይም ብልት ውስጥ የሚከተቱ የህክምና መሳሪያዎች ፣ ምርመራዎች ፣ መድሀኒቶችና የእርግዝና መከላከያዎች ፆምን አያበላሹም።

[ እነዚህ የረመዳን ፆምን የሚመለከቱ የህክምና ብያኔዎች ቁርዓንና ሀዲስን ብሎም የአራቱ አዒማዎች መዝሀቦችን ተመርኩዘው በዘመናችን ዑለማዎች (የዲን ዓዋቂዎች) የተሰጡና የተጠናቀሩ  ናቸው።]

ሼር ያድርጉት ያላወቁትን ያሳውቁ
ዶ/ር መቅሱድ ሸምሱ

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

✍️የትኛው የደባቴ (depression) አይነት ያጠቃዎታል?


🔹ሜጀር ዲፕሬሲቭ ዲስኦርደር (ኤምዲዲ)/Major depressive disorder(MDD) ፡- ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ሲሆን (ክሊኒካዊ ዲፕሬሽን) ይባላል፡፡ ከሁለት ሳምንት በላይ የሚቆዩ ኃይለኛ ወይም አስጨናቂ ምልክቶች አሉት። እነዚህ ምልክቶች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ጣልቃ ይገባሉ፡፡

🔹ባይፖላር ዲፕሬሽን/ Bipolar depression፡- ባይፖላር ዲስኦርደር ያለባቸው ሰዎች ተለዋዋጭ የዝቅተኛ ስሜት እና እጅግ በጣም ከፍተኛ ሃይል (ማኒክ) ወቅቶች አላቸው። በዝቅተኛ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ ሀዘን ወይም ተስፋ መቁረጥ ወይም ጉልበት ማጣት ያሉ የመንፈስ ጭንቀት/ዲፕሬሽን ምልክቶች ሊኖራቸው ይችላል።

🔸 የፐርናታል እና የድህረ ወሊድ ጭንቀት/ Perinatal and postpartum depression ፡- “Perinatal” ማለት በወሊድ አካባቢ ማለት ነው። ብዙ ሰዎች ይህንን አይነት ዲፕሬሽን  ከወሊድ በኋላ የመንፈስ ጭንቀት ብለው ይጠሩታል። የወሊድ ጭንቀት በእርግዝና ወቅት እና ልጅ ከተወለዱ በኋላ እስከ አንድ አመት ድረስ ሊከሰት ይችላል፡፡ ምልክቶቹ ሀዘን፣ ጭንቀት ወይም መረበሽን ያካትታሉ።

🔸 የማያቋርጥ ዲፕሬሲቭ ዲስኦርደር/ Persistent depressive disorder (PDD)፡- ፒዲዲ ዲስቲሚያ / dysthymia ተብሎም ይታወቃል። የ PDD ምልክቶች ከከባድ የመንፈስ ጭንቀት ያነሱ ናቸው፤ ነገር ግን  PDD ያለባቸው ሰዎች ከሁለት አመታት ወይም ከዚያ በላይ የፒዲዲ ምልክቶችን ያሳያሉ፡፡

🔹 ከወር አበባ በፊት የሚመጣ  ዲስፎሪክ ዲስኦርደር/ Premenstrual dysphoric disorder (PMDD)፡ ከወር አበባ በፊት የሚመጣ ዲስፎሪክ ዲስኦርደር በጣም ከባድ የሆነ የቅድመ የወር አበባ መታወክ (PMS) ነው። ከወር አበባቸው በፊት ባሉት ቀናት ወይም ሳምንታት ውስጥ ሴቶችን ያውካል፡፡

🔹 ሳይኮቲክ ዲፕሬሽን /Psychotic depression ፡- ሳይኮቲክ የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸው ሰዎች ከባድ የጭንቀት ምልክቶች እና ውዥንብር ወይም ቅዠቶች አሉባቸው። ቅዠቶች በእውነታ ላይ ያልተመሠረቱ ነገሮች ማመንን ጨምሮ  ማየትን፣ መስማትን ወይም በእውነታው የሌሉ ነገሮች መነካትን ያካትታሉ::

🔸 ወቅታዊ አፌክቲቭ ዲስኦርደር/ Seasonal affective disorder (SAD)፡ ወቅታዊ የመንፈስ ጭንቀት፣ ወይም  ሴሶናል አፌክቲቭ ዲስኦርደር፣ ብዙውን ጊዜ የሚጀምረው በ ክረምት መጨረሻ እና በክረምት መጀመሪያ ወቅታ ላይ ነው። ብዙውን ጊዜ በፀደይ እና በበጋ ወቅት ይጠፋል::

dxnsheger መልእክት
👉lionsmane mushroom and Reishi mushroom ይጠቀሙ


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የሪህ በሽታ(Gout Arthritis)

ምንነት
> ሪህ ዩሪክ አሲድ የተባለ የሰውነታችን ኬሚካል በመገጣጠሚያዎቻችን ሲጠራቀም የሚፈጠር በሽታ ነው።
> በብዛት በእግራችን የአውራ ጣት(podagra)፣ ቁርጭምጭሚት(ankle)፣ ጉልበት(knee) እንዲሁም በእጃችን የክንድ(elbow) እና የእጅ(wrist) መገጣጠሚያዎች ላይ ይከሰታል።

አጋላጭ ምክንያት(risk factor)
> አልኮል መጠጣት
> ፕሮቲን የበዛባቸው የምግብ አይነቶች መመገብ(ምሳሌ ስጋ፣ ሽሮ፣ እንቁላል፣ አሳ...)
> ከመጠን ያለፈ ውፍረት
> የኩላሊት በሽታ መኖር
> ከፍተኛ የሆነ የደም ግፊት
> ስኳር በሽታ
> ጭንቀት፣ ድካም
> የተለያዩ መድኃኒቶች(ምሳሌ የሚያሸና መድኃኒት፣ አስፕሪን...)

ምልክቶች(clinical features)
> ከአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ መገጣጠሚያዎች ላይ የሚኖር ኃይለኛ ህመም
> የመገጣጠሚያ ማበጥ፣ መቅላትና የሙቀት መጠን መጨመር
> ትኩሳት
> ብርድ ብርድ ማለት

ጠንቅ(complications) 
> የመገጣጠሚያ መበላሸት(degenerative arthritis)
> የኩላሊት በሽታ(uric acid/urate nephropathy)
> የኩላሊት ጠጠር
> የመገጣጠሚያ ልክፍት(secondary infection)
> ስብራት 

ምርመራ
> የደም ምርመራ
> የዩሪክ አሲድ መጠን ምርመራ(serum uric acid)
> የመገጣጠሚያ ፈሳሽ ምርመራ(synovial fluid analysis)
> አልትራሳውንድ፣ ኤክስ ሬይ
> CT scan, MRI

ህክምና
> የህመም ማስታገሻ መድኃኒቶች፦ NSAIDs, steroid
> የዩሪክ አሲድ መጠን የሚቀንሱ መድኃኒቶች፦ allopurinol, febuxostat
> ከላይ የተጠቀሱትን አጋላጭ ነገሮች(risk factors) ማስወገድ

ምን እናድርግ?
× ፕሮቲን ያላቸው ምግቦችን መቀነስ ወይም ለጊዜው መተው
× ውሃ በብዛት መጠጣት(በቀን ከ8 ብርጭቆ በላይ)
× አልኮል መጠጥ መተው
× የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
× ከላይ የተጠቀሱ ምልክቶች ሲኖሩ ወደ ጤና ተቋም መሄድ
× ሐኪም የሚያዘውን መድኃኒት በትክክልና በአግባቡ መውሰድ


@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

ለኦርቶዶኮስ እምነት ተከታዮች!
ለዐብይ ፆም /ዘወረደ/ እንኩዋን በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳቹሁ።
"ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት" አይሆንምና #አፋ እንባባል። መልካም ፆም!

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Ganoderma lucidum for cancer treatment: we are close but still not there - PubMed
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/25626896/

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

LION'S MANE Tablet has been a very nutritious and valuable food in China & Japan since hundreds of yours ago.It contains almost all types of important amino acids needed by the body and it is also rich in nutrients,minerals,polysaccharides,adenosin & protein.
AVAILABLE AT HAND
HEALTH BENEFITS
👉BOOST MEMORY
👉improves FOCUS & MOOD
👉provides your body with ANTIOXIDANTS
👉Alleviates symptoms of NEURODEGENERATIVES disease
👉BEST FOOD FOR THE BRAIN

@abrillo12
0919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

የጥርስና የድድ ህመም መፍትሔዎች

የድድ መድማት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ በበርካታ ሰዎች ዘንድ የሚከሰት ሲሆን ይህ ችግር ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ከጥርስ ጋር  የተያያዘው ነርቭ ሲቆጣ፣ በድድ በሽታ፣ በጥርስ ቆሻሻ፣ በጥርስ መበስበስ፣ በድንገተኛ አደጋና በጥርስ መነቀል ምክንያት ነው፡፡

የጥርስ መነቀል የጥርስ መሸረፍን የሚያጠቃልል ነው፡፡ ከላይ የተዘረዘሩት ብዙውን ጊዜ ለጥርስ ወይም ለድድ መድማት እንደ ምክንያት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

አንዳንዴ ከጥርስና ድድ አካባቢ ውጭ የሚከሰት ህመም ወደ አፍም ውስጥ በመስፋፋት የድድ ወይም የጥርስ በሽታን ሊያስከትል ይችላል፡፡

ይህ ብዙውን ጊዜ በመንጋጋ መገጣጠሚያ አካባቢ ችግር ሲፈጠር ሲሆን ይህም የመንጋጋ መገጣጠሚያ በህክምናው አጠራር ቴምፖሮ ማንዲቡለር ጆይንት ተብሎ የሚጠራ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የጆሮ ህመም አንዳንዴም የልብ ችግርና የጥርስ ውስጥ ህመምን ሊያስከትል ይችላል፡፡ ሊከሰት የሚችልን የጥርስና የድድ ህመም በቀላሉ መከላከል ይቻላል፡፡

የጥርስ ህመም ፐልፕ በተሰኘው የጥርስ ማዕከላዊ ቦታ በሚገኘው የአካል እብጠት ምክንያት የሚከሰት ነው፡፡

ፐልፕ ለህመም ተጋላጭ የሆነ የነርቭ ጫፍ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ የፐልፕ ውስጥ እብጠት በጥርስ ጎድጓዳ ቦታዎች ውስጥ ሊከሰት ይችላል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ጉዳትና ኢንፌክሽን የፐልፕ እብጠት ሊያስከትል ይችላል፡፡

የጥርስ እና የድድ ህመም ምልክቶች
የጥርስና የድድ ህመሞች ተመሳሳይ ምልክቶች አሏቸው፡፡

አንድ ሰው በጣም ቀዝቃዛ ወይም በጣም የሞቀ ምግብ ወይም መጠጥ ሲወስድ ህመም ሊሰማው ይችላል፡፡ ህመሙ በጣም ሃይለኛና ከ15 ሴኮንድ በላይ የሚቆይ ከሆነ ይህ ከባድ የጥርስ ወይም የድድ ህመም ምልክት ሆኖ ሊቆጠር ይችላል፡፡

በጥርስ ውስጥ ያለው ህመም እየሰፋ ከሄደ ህመሙ በጉንጭ አካባቢዎች ሊከሰት የሚችል ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ይህ የጥርስ እብጠት የጆሮና የመንጋጋ ህመም ሊያስከትል ይችላል።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ምልክቶች አንድ ሰው ለጥርስ ወይም ለድድ ህመም ሊጋለጥ መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው፡፡

ስናኝክ ህመም መታየት፣ ለቀዝቃዛ ወይም ሙቅ ነገሮች በቀላሉ ለህመም መጋለጥ፣ በጥርስ አካባቢ ወይም የድድ መድማት በጥርስ ዙሪያ፣ በመንጋጋና በጉንጭ ውስጥ እብጠት መከሰት ድንገተኛ ጉዳት ወይም ህመም እና በየጊዜው የሚታዩ የጥርስና የድድ ህመምና መቅላት የጥርስ ህመም ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

የጥርስ ህመም ከሌሎች በፊት ወይም በአፍ ውስጥ ከሚከሰቱ ህመሞች ተለይተው መታየት ይኖርባቸዋል፡፡

በተለይም ከአፍንጫ፣ ከጆሮ ወይም ከጉሮሮ እንዲሁም ከመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ጋር የማይገናኙ መሆናቸው ሊታወቅ ይገባል፡፡

አንዳንድ ሰዎች የመንጋጋ በሽታን ከጥርስ በሽታ ጋር አዛምደው ይገልፁታል፡፡ መልካም አመለካከትም አይደለም።

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

When you take COLLAGEN, make
sure you also take VITAMIN C &
COPPER.

VITAMIN C stimulates collagen
synthesis & COPPER cross links
collagen to make it stronger.

Vitamin C at 100-200 mg and
copper at 1-2 mg does the trick.

Take 10-20 grams of collagen
before/after EXERCISE.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

How to regrow your hair in 2025:

- Biopeptide
- Copper Peptide
- Acetyl Tetrapeptide-3
- Supercritical CO2 Rosemary Oil
- BPC-157 + TB-500 + Ipa/CJC
- Procapil + Redensyl + Capixyl
- Topical liposomal caffeine
- Low dose cialis
- Myristoyl pentapeptide-17
- Leuphasyl

Stack a few of these with microneedling + red light therapy

Balding is literally a choice

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

https://vm.tiktok.com/ZMkpbtoh4/
Health benefit of Spirulina

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

WHY are there many drugs against bacterial infections and few against viral ones?

A bacterium is an integral single-celled organism which biochemistry is quite different from that of humans. Therefore, it is possible to find drugs that block the enzymes vital for bacteria or destroy their cell wall, while being harmless or minimally toxic for humans.

A virus, on the other hand, is much simpler, and after infecting the target cell, it has nothing of its own except for the genome. Genome duplication and synthesis of viral proteins are performed by the same molecular mechanisms of the infected cell that ensure the vital activity of healthy cells.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

Famous Neurologist Dr.David talks about Lionsmane mushroom in USA.

@dxn_sheger

Читать полностью…

DXN® sheger

DXN ALOE VERA AQUA  JEL(MOISTURIZER)
Special moisturizer that quickly absorbs,hydrates & moisturizes the skin & contains a blend of Aloe Vera extract leaves the skin clean,refreshed & Soft.
DIRECTION OF USE
👉apply smoothly on face & neck to provide a perfect moisturizing effect.Apply during Day time


@abrillo12
☎️+251919400228
@dxn_sheger

Читать полностью…
Subscribe to a channel