From Rejection to Acceptance (Part 2)
Nevertheless, the wound is there—deeper than the mind, deeper than reason, deeper than the memory. It is in the spirit.
Rejection, very frequently, is in that deep area in the spirit. And often, because it’s so deep, people do not even realize their problem is rejection.
How Rejection Begins
Let’s consider some examples of how rejection may arise, bearing in mind that there are many forms of rejection.
I remember the case of one lady in particular who lived in Florida. While I was visiting one evening in this lady’s home, I did something I rarely do. I just said point blank to her, “Sister, if I’m correct, you have the spirit of death in you.” I rarely make that kind of statement because it can lead to complications. But I took the risk of telling her because it was obvious she was in need of help. This woman had every reason to be happy, but was never happy. She had a good husband and children, but never had any joy. So I said to her, “I’m conducting a deliverance service on Friday night, and if you’ll come, I’ll pray for you.”
On the appointed night, this lady came, and when I began the deliverance part of the service she was sitting in the front row. Again, I did something I don’t usually do. At a certain point in the service I walked up to her, and I said, “You spirit of death, in the name of Jesus, I command you to answer me. When did you enter this woman?”
Then the spirit, not the woman, answered very clearly,“ Oh, when she was two years old.”
“How did you get in?” I asked.
It said, “Oh, she felt rejected. She felt unwanted. She felt lonely.”
I thought to myself: Isn’t that something? The presence of rejection even at the age of two.
This incident really opened my understanding to an area of people’s problems because I discovered that rejection can begin even before a child is born. I could give you the names of quite well-known persons who would testify to this being true in their lives. If a woman carries in her womb a child whose coming she resents, that child is frequently born with a spirit of rejection.
Vulnerable Targets
For instance, this type of rejection is especially prevalent among people in one certain age group in the United States—children conceived during the Great Depression. Why? Because many families already had too many mouths to feed, and the thought of another little life coming into the world produced a feeling of bitterness. “Why do we have to have another child?”
A similar problem may develop in a child conceived out of marriage. In most cases of that type there are tremendous problems involved for the mother, and she may come to resent and even hate this child who is coming into her life and creating problems for her. That child, too, may be born with a spirit of rejection.
Then again, a child may be born and not receive love and thus suffer rejection. I believe every child is born into the world looking for the love of a father and mother. Every child is created that way. But in many cases, particularly in modern America, every child is not loved. Or, even if the child is loved, the parents may not know how to express their love. A number of people have told me, “I suppose my father loved me, but he never knew how to show it. All his life he never took me on his knee or did anything to show me that he loved me.” The same may be true of the mother. Asa result, the child gets this feeling of being unwanted.
Rejection may also come later in life. Like the woman we read about in Isaiah, a wife may love her husband and have a picture in her mind of what married life should be. She imagines how her husband is going to love her, and how she’ll be blessed with children. But somehow it turns out otherwise. Maybe the husband loves her for a little while, but then gets interested in another woman. Or he may be one of those men who just doesn’t know how to show love. After a while this young woman feels, “My husband doesn’t want me. He doesn’t care for me. He doesn’t devote time to me.”
/channel/EpignosisTube
የፓስተር ፃዲቁ አብዶ መልዕክት ነዉ፦
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች፣ ስለ አገር ፍቅርም ሆነ ስለ ሰላምና አብሮነት ከአንደበት ባለፈ በተግባር ምን አደረጉ ? እምነታቸውን በተግባር ያሳዩበት መገለጫዎቹስ ምንድናቸው ?
ለአገራቸው ያላቸውን ፍቅርም ሆነ የሚያሳስባቸውን ጉዳይ በመዝሙር ወይም በዜማ ከማቀንቀን ባለፈ በሁለንተናዊ መልኩ ምን አስተዋጽኦ አደረጉ? የሚል ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ይሆናል ።
እውነተኛ እምነት ከአንደበት አልፎ በተግባር ይገለጣል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፣ የይሁዲ እምነት ሊቅ ተብሎ የተጠቀሰውን ፈሪሳዊ፣ "ከሕግ ማንኛይቱ ትዕዛዝ ታላቅ ናት?" ብሎ ለጠየቀው ጥያቄ ራሱ ሲመልስ፣"ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ ። ታላቂቱና ፊታኛይቱም ትዕዛዝ ይህች ናት ። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመሰላለች፤ እርስዋም ባልንጀራህን እንደ ነፍሰህ ውደድ የምትለው ናት ። በእነዚህ በሁለቱ ትዕዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።" ነበር ያለው። ማቴ: 22:35---40
እንደ ወንጌላውያን አስተምህሮ ለትምህርታችንም ሆነ ለተግበራችን የመጨረሻው ባለሥልጣን መጽሓፍ ቅዱስ እንደመሆኑ፣ ክርስቶስ ለሕግ አዋቂው የመለሰውንና ሐዋርያቱም ያስተማሩትን ትምህርቶች መሠረት በማድረግ፣ እግዚአብሔር በመልኩና በምሳሌው ለፈጠረው ሰውም ሆነ ለሌሎች ፍጥረታት ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ ይጠበቅብናል።
በዚህ መለኮታዊ እሳቤ ላይ ቆመን ወንጌላውያን አማኞች ለአገራቸውና ለሕዝባቸው ምን አስተዋጽኦ አደረጉ? የአገራቸውን መብትና ጥቅም ከማስከበር አንጻርስ ምን አከናወኑ? አስተዋጿቸውስ እንዴት ይገለጣል? የሚለውን በጥቂቱ ማየት፣ በደምሳሳው ለሚያውቁን ሰዎች መጠነኛ ስዕል ይሰጣል ብዬ አምናለሁ።
1. አገርን በመከላከል ተግባር፣
እንደየዘመኑ ስያሜ በምድር ጦር፣ በአየር ኃይል፣ በአየር ወለድ፣ በፖሊስና መሰል የመከላከልና የፀጥታ መዋቅሮች ውስጥ ወንጌላውያን አማኞች በታማኝነትና በመሥዋዕትነት አገልግለዋል።
ሀ: በቀዳማዊ ኃይለሥለሴ ዘመን፤
ለ: በወታደራዊ ደርግ ዘመነ መንግሥት።
በተለይም ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዐውደ ግንባሮች በብርቱ ጦርነት በተወጠረችበትና ጠላትን መከላከል ብርቱ ጥያቄ በሆነበት ዘመን። በሠራዊቱ በልዩ ልዩ ሃላፊነት ላይ የነበሩት ወንጌላውያን አማኞች ለአገራቸው ዳር ድንበር መጠበቅ በፅኑ ተጋድለዋል።
2. ዘመናዊ ትምህርትን በማስፋፋት ረገድ፤
ሀ: ስመጥር የነበሩ ት/ቤቶችን በመገንባት የትውልድን ተሰፋ አለምልመዋል፣ በአገራችን ላይ በጎ ተፅእኖ ያሳደሩ በርካታ ምሁራንን አፍርተዋል።
ለ: በቴክኒክና በጤና ኮሌጆቻቸው አማካይነት
አገራቸውን በተለያዩ መንገዶች በሙሉ ልብ ያገለገሉ ሁነኛ ባለሙያዎችን አፍርተዋል። ይህ አስተዋፅኦ ትምህርት ባልተስፋፋበት ዘመን መሆኑ ደግሞ የተግባሩን ፋይዳ ከፍ ያደርገዋል ።
3. በጤናው ዘርፍ ያደረጉት አስተዋፅዖ፤
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከመለስተኛ ጤና ተቋማት አንስቶ ከፍተኛ ሆስፒታሎችን በመገንባት የጤና ባለሙያዎችን አሠልጥነዋል፤ በፕሮፌሽናል ሙያተኞች አማካይነትም ሕዝብን አገልግለዋል ።
የዘውድቱ መታሰቢያ ሆስፒታል፣ አዳማ የሚገኘው ኃይለማርያም ሆስፒታል፣ ኩያራ፣ ሻሸመኔ፣ ይርጋለም፣ ወላይታ ሶዶና አርባምንጭ እንዲሁም በምዕራብ ኢትዮጵያ ጊምቢ፣ አይራ ጉሊሶ ያሉት ሆስፒታሎች ለዚህ ተግባር በአብነት ይጠቀሳሉ።
4. መገናኛ ብዙሃን
በመላው ምስራቅ አፍሪካ በተለያዩ ቋንቋዎች ስርጭቱን ያስተላልፍ የነበረው ግዙፉ የብሥራተ ወንጌል ሬዲዮ ጣቢያ ለዚህ ተጠቃሽ ሲሆን፣ቀደም ብሎም የተለያዩ ማተሚያ ቤቶችን በመክፈት የተለያየ እውቀት ሊሰጡ የሚችሉ መጻሕፍትን አትመው ለወገኖቻችን አድርሰዋል፤ በደርግ ዘመነ መንግሥት ተወርሰው ኩራዝ ቤተመጻሕፍት፣ ኋላም ስማቸው ተቀይሮ ሜጋ የተሰኙት ሜኖናይት ተብለው ይጠሩ በነበሩት ታዋቂ መጻሕፍት ቤቶቻቸው አማካይነት ዓለም የደረሰበትን ዕውቀት የአገራችን ሕዝብ እንዲያገኝ ተግተዋል።
5. ልማት
የእርሻ ትምህርት ቤቶችን ከፍተዋል፤ የገጠር ልማት መሪ እቅዶችን ዘርግተዋል፤ ሰፋፊ የልማት ሥራዎችን አስተዋውቀዋል፣ የሕፃናት ማሳደጊያዎችን አስፋፍተዋል፤ ማየት ለተሳናቸው ወገኖች ተጠቃሽና ቀደምት ትምህርት ቤቶችን ከፍተዋል።
6. ዝማሬ
በመዝሙር አምለክን ከማወደስ በሻገር ስለ ፍቅር፣ ስለ ሰላም፣ ስለ አገር ፍቅር፣ ሰለ ተገድሎ እና በመከራ ሰለ መፅናት በርካታ ዝማሬዎችን አቅርበዋል።
ልጃችን ሊሊ የyear 6 ተማሪ ናትና የሚቀጥለው ዓመት secondary school ትገባለች። እናም በአገሩ ልማድ መሠረት ይህ ወቅት ትምህርት ቤቶችን መምረጫ ጊዜ ነው። ስለዚህ የተለያዩ መስፈርቶችን በመጠቀም 6 ትምህርት ቤቶችን በምርጫችን ቅደም ተከተል ማሳወቅ አለብን።
እናላችሁ በትምህርት ቤቶች ለቤታችን ያላቸውን ቅርበትና ርቀት አጢነን፣ የደረጃዎች መዳቢ የሰጣቸውን ደረጃ ፈትሸን፣ በየአካባቢያቸው ስለሚዘወተሩ ወንጀሎች ረጃጅም ዘገባዎችን አንብበን፣ እያንዳንዳቸው ስንት ስንት ተማሪዎችን ለጥሩ ዩኒቨርስቲ እንደሚያበቁ አጣርተን፣ ግልብጦቹ (GLBT ምናምን) እዚያ ይኑሩ አይኑሩ ሰልለን፣ ከዚህ በፊት ልጃቻቸውን ወደ እነዚያ ትምህርት ቤቶች የላኩ ወላጆችን አማክረን፣ አንዳንዶቹ ለሚጠይቁት የመግቢያ ፈተና አስጠንተናትና አስፈትነናት ስናበቃ በደንቡ መሠረት ቀጠሮ እየያዝን ትምህርት ቤቶቹን አብረናት ጎበኘን። ይህም ሳያንስ ከጓደኞቿጋ እንዳትለያይ የት የት እንደሚሄዱ ሁሉ ከግምት አስገብተናል። እነዚህን ሁሉ አድካሚ ሂደቶችን ዐልፈን ትምህርት ቤቶቹን በቅደም ተከተል አስቀመጥንና እንደ ሥልጡን ወላጆች ልጃችንን አናገርናት።
“ይኸውልሽ ሊሊዬ፣ ከተሳካልን እዚህ ትምህርት ቤት ትገቢያለሽ፣ ያም ካልተሳካ ይህኛው፣ አሊያም ይህኛው . . .” እያልን ስድስቱን ምርጫዎቻችንን ዘረዘርንላት።
እርሷስ? የመጀመሪያ ምርጫዎቻችንን (አሪፎቹን ትምህርት ቤቶች) እየጠቆመች “እዚህ ወይም እዚያ መግባት አልፈልግም!”
እኛ፤ “ለምን?”
እርሷ፤ “የዩኒፎርማቸው ቀለም አያምርም!”
ውይ ሴት ልጆች ግን . . .
Source: https://www.facebook.com/802189628/posts/pfbid03wNYEXx1noXs7Q5mVH6xSu7s8ZrwQ4wa7hNW1ZJQTK75p74s3REG263tESimnmwCl/
@EpignosisTube
የምስራች! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት መተግበሪያ ተለቋል አውርዳችሁ ተጠቀሙበት!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kf.amharic_bible_dictionary
@Epignosis_Tube
የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት ጎበዝ ተማሪ የነበረችው ሊዲያ ሥዩም፣ ተመርቃ ለቤተሰቦቿ መከታ የመሆን ሕልሟ ላይ brainsteam cavernoma የተሰኘ የጭንቅላት ሕመም ጋሬጣ ሆኖባት፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ትገኛለች።
ይህች ምስኪን ልጅ በውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የደም ሥር መወሳሰብ በፈጠረው መድማት ሳቢያ እንደ ስትሮክ እየሆነባት ትገኛለች።
ሕመሙ በሀገር ውስጥ ሕክምና ሊገታ ስላልተቻለ በሀገረ ሕንድ ሄዳ እንድትታከም የጥቁር አንበሳ ቦርድ ወስኗል። ለአጠቃላይ ወጪም እስከ ሁለት ነጥብ ሦስት ሚልየን ብር የሚያስፈልግ ሲሆን በጸሎታችሁ እንድታስቡ እንዲሁም ከታች በተጠቀሰው አካውንት የአቅማችሁን በማበርከት ከጎናችን እንድትሆኑ ሲሉ ቤተሰቦቿ በእግዚአብሔር ስም ይማጸናሉ።
ከዚህ በኋላ የውስጠኛው የአእምሮ ክፍል ውስጥ የሚደማ ከሆነ፣ እጅግ ለከፋ ችግር ስለምትጋለጥ፣ እርዳታችሁን በአፋጣኝ እንሻለን።
1000027428162 Commercial bank
Seyoum Zewdie (አባቷ)
01336511809500 Abenezer Seyoum(ወንድም ) Awash
44516721
Abenezer Seyoum(ወንድም )Abysinia
ስልክ: 0932588260 Abenezer Seyoum
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
/channel/leliduyetekefet
exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx" rel="nofollow">https://youtube.com/@exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx
exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx" rel="nofollow">https://youtube.com/@exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx
🌟ሰላም ይብዛላችሁ የጌታ ቤተሰቦች ☝🏽☝🏽 ከላይ ያለውን መስፈንጠሪያ/Link በመጫን ይፋዊ የሆነውን የ#Exodus-Sound #Youtubechannel ደውሉን በመጫን🛎
የምትወዱን ፍቅራችሁን❤️፣ በአገልግሎታችን የተባረካችሁ በረከታችሁ ን🙌🏽፣
እሩቅ የምታዩልንም ምኞታችሁን፣
ከጎናችንም የነበራችሁ ብሎም ያላችሁ አብሮነታችሁን ……..🔥🛎#Subscribe exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx" rel="nofollow">https://youtube.com/@exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx ♦️ በማድረግ አገልግሎታችን በብዙ ትደግፋ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
🔥ቅዱሳን ለእናንተ የጥቂት ሴኮንድ ተራ ስራ ነች exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx" rel="nofollow">https://youtube.com/@exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx ☝🏽 ይህንን መስፈንጠሪያ ተጮኖ የደውል 🛎 ምልክቱን መጫን ..💥አስታውሱ ለእኛ ግን ትልቅ ውለታ ነው።
ተባረኩ ይህንን ስለምታደርጉ።
የመከራው ግፊት ውስጤን እያዛለኝ
ሰዎች ፊት ነስተውኝ መጠጊያ ሲጠፋኝ
የሮጥኩለት ነገር አልሳካ ሲለኝ
የጨበጥኩት ነገር በኖ ሲጠፋብኝ
ሁሉም ባዶ ሆኖ ተስፋ ሲያሳጣኝ
አንተን ማየት ትቼ ከሰው እጅ ስጠብቅ
እርካታን ለማግኘት ዓለምን ስናፍቅ
የማይዘገንን ለመዝገን ስዳክር
የተሻለን ተስፋ ካንተ ውጭ ስሞክር
ተስፋ ሣትቆርጥብኝ ጌታ ጠብቀኸኝ
ችለህ ተሸክመህ አዝለኸኝ መርተኸኝ
በትዕግሥትህ ምሥጢር እረፍትን ሰጠኸኝ
በመቻልህ አቅም ተስፋን አደስክልኝ
ልቤ ባንተ ብቻ እንዲያርፍ ረዳኸኝ
©ዲያቆን አሸናፊ መኮንን
"የእግዚአብሔር ትዕግሥት" ከምል መጽሐፍ የተወሰደ
HERMENEUTICS TRAINING
የስነ- አፈታት ስልጤና
ሐምሌ 17-18 | እሮብ እና ሐሙስ | 10:00 ሰዓት ጀምሮ|
join our social media:
Telegram: t.me/BSKHC_HAWASSA
Website: https://www.bethsaidakhc.com
Facebook:https://www.facebook.com/BethsidaKHCHawassa
YouTube: BSKHCTUBE" rel="nofollow">https://youtube.com/@BSKHCTUBE
Dagmawi Assefa
CBE: 1000310977938
ዳሽን 🏦: 5016527877077
አቢሲኒያ 🏦: 39796821
ኑ! አብሬን የ57 ብር (1 dollar) ዘር እንዝራ!
@Epignosis_Tube
#ቅዳሜ ከ10:00 ጀምሮ ግዜዎትን ከኛ ጋር ያሳልፉ
join our social media:
Telegram: t.me/BSKHC_HAWASSA
Website: https://www.bethsaidakhc.com
Facebook:https://www.facebook.com/BethsidaKHCHawassa
YouTube: BSKHCTUBE" rel="nofollow">https://youtube.com/@BSKHCTUBE
From Rejection to Acceptance (Part 1)
Wounded Spirit, Who Can Bear?
A Wounded Spirit, Who Can Bear?
By Derek Prince
“A wounded spirit who can bear?” (Proverbs 18:14)
“‘For the LORD has called you like a woman forsaken and grieved in spirit, like a youthful wife, when you were refused,’ says your God.”
“The spirit of a man will sustain his infirmity, but a wounded spirit who can bear?” (KJV)
“For what man knows the things of a man except the spirit of the man which is in him? Even so no one knows the things of God except the Spirit of God” (verse 11)
የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት ለመጀመሪያ ጊዜ
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት የሆነው የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት ስራ ተጠናቆ ለህትመት በቅቷል። አቶ ብሉጽ ወደ ጌታ ከመሰብሰባቸው በፊት ለዓመታት የደከሙበት የመዝገበ ቃላት ስራ የህትመት ብርሃን ያይ ዘንድ ለገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤ/ክ በአደራ በሰጡት መሰረት ተገቢውን ሰፊ የአርትኦትና እርማት ሂደት በመከተል ለማሳተም ተችሏል። ይህ ስራ ከጥንስሱ አንስቶ ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፈ ሲሆን እነሆ በጌታ ረድኤትና ቸርነት ግሩም በሆነ መልኩ ተሰናድቶ ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በረከት ይሆን ዘንድ ቀርቧል።
ሰኞ ጥቅምት 25 10:00 ላይ
በስካይላት ተመርቆ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል!
ለበለጠ መረጃ ገርጂ አማኑኤል ቤተክርስቲያን (ፓስተር ዘሪሁን) 0965659465
Source: Hana Tekle (Official FB)
#መኖር
መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድ አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሩ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው?
ዶ/ር ምህረት ደበበ
🎸 @EpignosisTube 🎸
🎸 @EpignosisTube 🎸
🎸 @EpignosisTube 🎸
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ን
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።”
— ማቴዎስ 6፥33
በዚህ ምድር ስንኖር ለሰው ልጆች መሠረታዊ ነገሮች የምባሉ ሁሉ እንደሚያስፈልጉን እሙን ነው። ከዚህ መሠረታዊ ነገር በፊት ግን አስቀድመን የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቁን መፈለግ እንዳለብን መጽሐፍ ያስተምረናል። ኢየሱስ፣ መቅድም ያበትን ነገር ካስቀደምን፤ ይህም ሁሉ እንደምጨመርልን ተናግሯል። ልባችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም በመፈልግ ይሞላ። ይህ የመጽሐፍ እውነታ ነው።
እግዚአብሔር ከሁሉም በማስቀደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም በመፈልግ ይባርከን።
Sep 27,2022
©BISHAD
በህይወት ጎዳና ብዙ "ጎርፎች" ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ ቀድሞ ምልክት ያየናቸው፤ ሌሎቹ ደግሞ ምንም የማንጠብቃቸው ናቸው። በእነዚህ ጊዜያት በእግዚአብሔር በመደገፍ እስኪያልፍ በዝምታ ማጤን መልካም ነው፣ ምናልባት የመጣው ጎርፍ በዙሪያችን ያለውን ብዙ ቆሻሻዎችን ጠርጎ የምያስወግድ ልሆን ይችላል።
©BISHAD
Sep 21,2023 E.C
ከተወሰኑ ጊዜያት ወዲህ የመዝሙር ሰንደቆችን ስሰማ፣ በወንጌላውያን እና በኦንሊ ጀሰሶች መካከል ያለው ልዩነት ምን ያህል ይታወቅ እንደ ሆነ ማሰብ ጀምሬያለሁ። አንድ ሰው ዐሥራ ምናምን መዝሙር ዘምሮ ሲያበቃ ሁሉም ነገር ኢየሱስ የሚል ብቻ እንዴት ይሆናል? በርግጥ አንድ ሁለት ቦታ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ልጅህን ልከህ” የሚል አገላለጥ መኖሩ አይቀርም። “አባት ሆንከኝ” የሚል ቢኖርም፣ አብዛኞቹ ዘማሪዎች ይህን የሚሉት ራሱን ኢየሱስን እንደ አባት እያሰቡ እንደሆን እገምታለሁ። ከዚያ ውጭ ግን መንፈስ ቅዱስ የሚል ቃል አንዴም እንኳን ያልተጠቀሰባቸው የመዝሙር አልበሞች አሉን። እኛን ኦንሊ ጂሰሶች በምን ይሆን የምንለያየው?
ስለዚህ የመዝሙር ሰንዱቃችን ኦንሊ ጂሰሶችጋ ቢወሰድ ምንም ሳይጎረብጣቸው ሙሉ በሙሉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ። የእነርሱም ዐልበም እኛጋ ቢመጣ ተመሳሳይ አቀባበል ያገኛል። ከዚህ በፊት አንዲት ዘማሪ እዚያው እያለች ያወጣችው አልበም በእኛ መካከል እጅግ ተቀባይነት ስላገኘ፣ አገልግሎትም እየሰጠናት ቀስ በቀስ እዚሁ ቀረች። ሌላኛው ደግሞ የመዝሙር አልበሙን ሙሉ በሙሉ እየሰማንለት፣ የእኛም ዘማሪዎች አምልኮ ሲመሩ መዝሙሮቹን እየዘመሯቸው ዘማሪውን ግን በአጋጣሚ ቦታ ሳንሰጠው ቀረን። ይህን ሁሉ ሳስበው ያስገርመኛል፤ ሥላሴያውያን አማኞችና ሥላሴያውያን ያልሆኑቱ እንዴት የመዝሙር አልበማቸው እንዴት ልዩነት የሌለው ይሆናል? ከሥላሴያዊነት ቀስ በቀስ ወደ ኢየሱሳዊነት-ብቻ እየተንሸራተትን ይሆን?
The Forgotten Trinity (የተረሳው ሥላሴ)፣ The Forgotten Father (የተረሳው አብ) የሚሉ መጻሕፍትን አንብቤያለሁ። እስካሁን ባላነብባቸውም The Holy Spirit: The Forgotten Person of the Trinity እንዲሁም በፍራንሲስ ቻን የተጻፈ The Forgotten God: Reversing Our Tragic Neglect of the Holy Spirit የሚሉ መጻሕፍት መኖራቸውን አውቃለሁ። እናም ችግሩ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ብቻ ሳይሆን፣ የሌሎቹም ይመስለኛል። በኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ላይ የጰንጠቆስጤአውያን ጫና መግዘፉ ተደጋግሞ ሲነገር እየሰማን መንፈስ ቅዱስን ችላ ማለታችን ዘይገርም ነው። ዋናው ችግር ስብከታችን ይሆን?
ዶክትሪን የሚዘምሩ ዘማሪዎችን ጌታ እንዲያስነሣልን እናፍቃለሁ።
©ጳውሎስ ፍቃዱ
Devotion Song |በረከት ለማ| የፀሎት ዝማሬ | ሸክላ ሰሪው| Shekla Seriw |Teshome Bogale #amharicmusic #bereketlemma
@epignosis_tube
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ። አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ። አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን፥ ያገኙትን ከብት ሁሉና በካራን ያገኙአቸውን ሰዎች ይዞ ወደ ከነዓን ምድር ለመሄድ ወጣ፤ ወደ ከነዓንም ምድር ገቡ።
ዘፍጥረት 12 ፥ 1-4
@Epignosis_Tube
🔈 #ተጠንቀቁ
ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት " ስራ ነው " በሚል ፕሮሰስ እያደረጋችሁ ያላችሁ ወጣቶቻችን የትም ሀገር ይሁን የምትሄዱት ስራው ምን እንደሆነ እና ለደህንነታችሁም አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጡ።
" ለስራ ውጭ እንላካችሁ " የሚሉትን ደላሎችንም ሆነ ኤጀንሲዎች ፦
- ስራው ምንድነው ?
- በትክክል ድርጅቱ ያለበት ሀገር የት ነው ?
- የድርጅቱን ህጋዊነት የሚያሳይ ማስረጃ አሳዩን !
- ባለበት ሀገር ሕጋዊ ስርዓት የተመዘገበበትን ፋይል አሳዩን ! ብላችሁ ጠይቋቸው።
ከዚህ ውጭ በተድበሰበሰ ሁኔታ " ጠቀም ያለ ገንዘብ ነው የምታገኙት " በሚል ብቻ መረጃ ፤ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ የሚደረግ የውጭ ሂደት ብታቋርጡ መልካም ነው።
አንዳንድ ስለ ገንዘብ እንጂ ፍጹም ስለ ሰው ህይወት የማያሳስባቸው ደላሎች እና ኤጀንሲዎች በርካታ ወጣቶችን እያታለሉ መጀመሪያ ወዳሉት ሳይሆን ወደ ሌላ ምንም ደህንነቱ ወዳልተረጋገጠ ሀገር እየላኩ ሰዎችን በማጭበርበር ላይ ወደ ተሰማሩ ድርጅቶች እያስገቧቸው ነው።
በነዚህ ድርጅቶች ውስጥ በሚቆዩበት ወቅት በርካታ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይፈጸምባቸዋል።
የወጣትነት ጊዜያችሁ ሳያልፍ ህይወታችሁን ለማሻሻል ብላችሁ እጅግ ተቸግራችሁ ፤ ቤተሰብም አስቸግራችሁ ብዙ ብር ከፍላችሁ ወደ ውጭ ሀገር የምትሄዱ ልጆች ስለምትሄዱበት ሀገር እና ስራ በደንብ አጣሩ አንብቡ።
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነውና በስልካችሁ ላይ ገብታችሁ የምትሄዱበት ሀገር ስላለው ደህነት፣ ስላለው የስራ ሁኔታ ፣ እናተም ትስሩታላችሁ ስለሚባለው ስራ በደንብ አረጋግጡ።
በኦንላይን የማያታውቁት ሰው ወይም በማስታወቂያ " ለስራ ወጣቶችን እንፈልጋለን " ሲሉ አትመልሱላቸው።
⚠️ በቀጣይ " ጠቀም ያለ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ነው ! " እየተባለ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በብዛት ወጣቶችን በማዘዋወር አንዳንድ ድርጅቶች እያስገቡ ወጣቶችን የሚያሰሯቸውን የኦንላይን ማጭበርበር / Online Scam / ድርጊት አይነቶችን በዝርዝር እንዳስሳለን።
#TikvahEthiopiFamily
@tikvahethiopia
#የማለዳ_ዜማ
"ይኸውና ሌቤ " Singer Meklit Aklilu New Ethiopian 2016 Acoustic Gospel Song
@Epignosis_Tube
ወንጌል በሚሰራበት ጊዜ በዚ ዉድ ጊዜ ሶሻል ሚዲያዉን ወንድሞች በንትርክ ተቆጣጥረዉታል። እኔ የተመለከትኩት እልከኛነትን እና ከነኩኝ አለቅም አይነት አሰልቺ እና አታካች ንግግሮች ተሞልተዋል። በዚ በወንድሞች ንትርክ ምክንያት በየቀኑ ወደ ሲኦል የሚሄዱት ምስኪኖች ተረስተዋል።ለወንድሞች እስኪ ይህን ጥያቄ አድርሱልኝ። በሰሞኑ ሁኔታችሁ ስንት ሰዉ ዳነ ስንት ሰዉ ታነፀ። በሉልኝ። ይባሱኑም አፈርን እንጂ አንገታችንን ደፋን እንጂ። አንድ ወንጌል የምመሰክርለት ታዋቂ ዘፋኝ ወንድማችን ደዉሎልኝ ቤኪ እዚዉስጥ ነዉ ና የምትለኝ ሲለኝ በምን ላስረዳዉ። ይሄ የወንጌል አማኞች ባህል አይደለም። እኛ የእዉቀት ሰዎች ብንወድም አሁን ግን የምንሻዉ በጥቂት እዉቀት ነዋሪ እና ቃሉን አድራጊ ነዉ። መረጃ አለኝ መረጃ አለኝ የምትሉም ወንድሞች ስርአት ያዙ ሀጥያት የሌለበት በደልን ያልሰራ ምህረትን ያልተቀበለ የለም። የቆምነዉ በምህረቱ እንጂ በጉልበታችን አይደለም። እየመጣቹ ጌታ የሰጣችሁ ቃል ካለ አካፍሉን። በተረፈ መንፈሳዊ አቡሾች ወዳለመሳደብ ወዳለክርክር ወደ ፍቅር ወደ መደማመጥ እደጉልን። የሆነ የlive ስብሰባ ቢካሄድ እየተላቀሳቹ ይቅርታ እንደምትጠያየቁ አዉቃለዉ። የወንጌል ስራ ግን እየተጎዳነዉ እባካቹ።
ስለ ወንጌል
ስለ ታረደዉ በግ
ስለሚጠፉት ምስኪኖች
ስለቤተ ክርስቲያን
ስትሉ ተዉት እባካቹ። ወንጌል ይሰበክ
©ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 " Abet Fitret " Original Song By Kalkidan Tilahun
Читать полностью…