4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ
እለተ ሰንበትን አብራቹሁን ስለነበራቹህ እናመሰናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስከምንገናኝ የነገ ሰው ይበለን ❤️🙏
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
ሩበን አምሪም 🎙
" ማንቸስተር ዩናይትድ አብቅቶለት በጭራሽ አታዩትም ይህን ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ ።"
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
አርቴታ ከሊቨርፑል ጋር ስላለው የነጥብ ልዩነት ሲጠየቅ:
"ስለ ዋንጫ ፉክክር መልስ መስጠት አልፈለገም አመሰግናለሁ"!
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
የሆይሎንድ ጎል ድርቅ አሁንም ቀጥሏል
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ማን ይመስላችዋል?
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
የዛሬው ጨዋታ አርሰናል እና ማንችስተር ባደረጉት ተጠባቂ ጨዋታ መርሐ ግብር 1-1 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ አርሰናል እዛው ባለበት 2ተኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ማንችስተር ደግሞ ወደ 14 ከፍ ብሏል 🙌
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ስለ ጨዋታው ምን ይላሉ ? 🔥
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
The record is SAFE .
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Читать полностью…ቫንፐርሲ 8 አመታትን በተጫዋችነት በአርሰናል አሳልፏል:: 3 አመት ደግሞ በማንቸስተር ዩናይትድ አሳልፏል።
ጫማ ከሰቀለ ጀምሮ፣ ወደ ኦልድትራፎርድ ብዙ ጊዜ ታድሟል ነገርግን ኤምሬትስን ረግጧት እንኳን አያውቅም።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 FORCE30 ብለው ያስገቡና 30 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=11
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: /channel/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +2519410211
❗️ የዩናይትድ ስታፍ ጆሹዋ ዚርክዚ ከዋናው ቡድን አሰልጣኝ ካርሎስ ፈርናንዴዝ ጋር ለተጨማሪ ልምምድ ዘወትር ወደ ኋላ እንደሚቀር ተናግረዋል ። አብዛኛውን ጊዜ አካላዊ ሁኔታውን ለማሻሻልም ጭምር የልምምድ ሜዳውን የሚለቀው የመጨረሻው ተጫዋች እርሱ መሆኑ ታውቋል።
✍️ ታይምስ ስፖርት
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🗓️ ዕለቱን በታሪክ !
ከ 8 ዓመታት በፊት በዚች ቀን የጀርመኑ ሃያል ክለብ ባየር ሙኒክ አርሰናልን በሻምፒዮንስ ሊጉ በደርሶ መልስ ውጤት 10-2 አሸነፈ።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🚨🗣️ ኤሪክሰን: - ዕድሎችን ካየህ, እኛ ማሸነፍ እንችል ነበር. በተቻለ መጠን በመልሶ ማጥቃት ለመጫወት ሞክረን ነበር የጨዋታው እቅድ ይህ ነበር።
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
ONE GOAL THREE CELEBRATION !
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
BEST SAVE , BEST GOAL KEEPER 😍😱
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ስለዚህች አጋጣሚ ምን ትላላችሁ በሰአቱስ ምን ተሰማችሁ።
ስለ ሀይሉንድ ምን ትላላችሁ??
Specially man united fans
Discussion Topic
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
እንደስሙ ወሎ ማደር ካቃተው ገናናው ክለብ ማንቸስተር ዩናይትድ መሀል ሜዳ ላይ የነገሰው ፖርቱጋላዊው የመሀል ሜዳ ሞተር ብሩኖ ሚግዌል ፈርናንዴዝ ነጥብ ይዘው እንዲወጡ ዋነኛው ምክንያት👏👏👏!
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ለተለያዩ ስፖርታዊ ቀልዶች ትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ
/channel/fast_sport_4_3_3troll
/channel/fast_sport_4_3_3troll
/channel/fast_sport_4_3_3troll
ማንችስተር ያለ ቡርኖ ባዶ ናት 🙌🏾
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
⚽የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት👇
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
/channel/+DOCFGFr6miEzYjI8
28 ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ማን ዩናይትድ 1-1 አርሰናል
#ብሩኖ 45+3' #ራይስ 74
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
Читать полностью…በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ ያለፉት 4 ጨዋታዎች!!
📱
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🎉ይገምቱ ይሸለሙ🎉
🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁
09:30 | ኖቲንግሃም ከ ማንችስተር ሲቲ ስንት ለስንት ይወጣሉ❓
በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን
በዚህ ፖስት ኮሜንት 👉 /channel/hulusport_et/3367 ላይ መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።
መስፈርቱም:
1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 /channel/hulusport_et
ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
መልካም እድል! 🎉
ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ 🗣"አርሰናል ማድሪድን ጥሎ ካለፈ የጋዜጠኝነት ሙያዬን በይፋ አቆማለው:: 💀
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
አንድ አንድ እውነታዎች ⤵️
➪ ሊቨርፑል ከ ሳውዛሀምፕተን ጋር ያደረጓቸውን ያለፉት 13 ጨዋታዎች ውስጥ 11ዱን በድል ያጠናቀቁ ሲሆን ብቸኛው ሽንፈት በ2021 በሴንት ሜሪ ስታድየም 1-0 ሽንፈት የገጠማቸው ሲሆን የተቀረውን ጨዋታ በዛው በሴንት ሜሪ ስታድየም በ2023 4-4 በሆነ ውጤት የተጠናቀቀው ጨዋታ ነው።
➪ ሞ ሳላህ በዚህ የውድድር አመት በአንፊልድ ያደረጋቸው ያለፉት 13 የሊግ ጨዋታዎች 12 የጎል አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል። (11 በተከታታይ)
➪ የአርኔ ስሎቱ ሰራዊት ባለፉት 24 የሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አልቀመሰም (17ድል 7 አቻ )
➪ ቅዱሳኖቹ ለመጨረሻ ጊዜ በአንፊልድ ድል ማድረግ የቻሉት ከክሎፕ ዘመን በፊት በ2013 ነበረ ።
➪ ቅዱሳኖቹ የሊጉ መጨረሻ በመሆን የሊጉ መሪ ክለብን ከሜዳቸው ውጪ ገጥመው ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ የመጀመሪያ ክለብ ናቸው (አርሰናል 3-3 ሳውዝሀፕተንበ2023 )
➪ ከሞሀመድ ሳላህ በላይ በአንድ የውድድር አመት ብዙ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የቻለው የአርሰናሉ ሌጀንድ ቴንሪ ኦንሪ ብቻ ነው (20) ሞ ሳላል ይህን ቁጥር ለመጋራት 3 ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል አለበት።
➪ ዲዮጎ ጆታ ከቅዱሳኑ ጋር ያደረገውን ያለፈው ሶስት ጨዋታ አምስት የጎል አስተዋጽኦ ማድረግ ችሏል።
➪ በሊቨርፑል እና በሳውዛምፕተን መካከል የ58 ነጥብ ልዩነት አለ።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
Romania work visa
ሮማንያ የሥራ ቪዛ
መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
እድሜ ከ 20 - 45
የትምህርት ደረጃ: Highschool እና ከዛ በላይ
የስራወቹ አይነት
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የኮንስትራክሽን ፅዳት ሰራተኞች
አኮሜዴሽን ያለው
የ2 አመት ስራ ኮንትራት
ፕሮሰስ ግዜ ከ 3-4 ወር ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 95% በላይ
በተጨማሪም
እርሶ ወደ የትኛው ሀገር መሄድ አስበዋል፡፡
ካናዳ፡ አሜሪካ፡ አውስትራሊያ ፡አውሮፓ ወይስ ወደ በሌሎች አለም ሀገራት
ለሁሉም ከሳቢና መልስ አለ
የስራ ቪዛ
የቢዝነስ ቪዛ
የቤተሰብ ቪዛ
የትምህርት ቪዛ
የጉብኝት ቪዛ
የህክምና ቪዛ
ለበለጠ መረጃ
@Sabinavisa2
🤳ስልክ ቁጥራችን 0927555551/2/3/4/7/8
Website
https://sabina.et/
👉 ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 ሃያ ሁለት ታውን ስኩዬር ህንፃ 6ኛ ቢሮ ቁጥር 602
እንዲሁም በ ሀዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የ ገበያ ማዕከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ከታላቅ አክብሮት ጋር !!!
/channel/sabinaadvisor