4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx @fast_sport4_3_3 2017 / ኢትዮጵያ
ማንቸስተር ዩናይትድ የቱርክ ብሐራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆነውን ቪንቼንዞ ሞንቴላን የኤሪክ ቴን ሃግ ተተኪ እንዲሆን በማሰብ በዝርዝራቸው ውስጥ ተካቷል ።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
በዚህ ቀን እ.ኤ.አ. በ2004 የ17 ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ የባርሴሎና የመጀመርያ ጨዋታውን በላሊጋ አድርጓል።
ያገኛቸው ስኬቶች: 👇
✅️ 778 appearances (most)
⚽️ 672 goals (most)
🎯 303 assists (most)
🏆35 trophies (most)
⚽️ 48 hat tricks (most)
🏆 8x Pichichi (most)
🏆 10x La Liga
🏆 7x Supercopa de España
🏆 7x Copa del Rey
🏆 7x Ballon d'Or
🏆 6x Golden Shoe
🏆 4x Champions League
🏆 3x Super Cup
🏆 3x Club World Cup
🏆 2x Treble
Incomparable GOAT. 🐐
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🚨 Atlético Ultras (የአትሌቲኮ ፅንፈኛ ደጋፊዎች) በሜትሮፖሊታኖ ለሶስት ጨዋታዎች እንዳይገኙ ታግደዋል፤ አትሌቲኮ ማድሪድም የ45,000 ዩሮ ቅጣት ተጥሎበታል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ለምን ሪያል ማድሪድ ያሉ ጓደኞችህን አትጎበኛቸውም?
አንዳንድ ጊዜ እንደዛ አስባለሁ፤ ግን ራሴን ሪስክ ውስጥ መክተት አልፈልግም...
ካርሎ አንቾሎቲ እዚሁ ቆይ (አትሄድም) ሊለኝ ይችላል።🤣
ቶኒ ክሩስ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
⏰ እረፍት
ጅሮና 1-2 ፌይኖርድ
#ሎፔዝ #ሄሬራ [OG]
#ሚላምቦ
ሻካታር ዶኔስክ 0-2 አታላንት
#ዲሚስቲ
#ሉክማን
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች
⏰ 30'
ጅሮና 1-1 ፈይኖርድ
ሻካታር 1-1 አታላንታ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3th
አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች
⏰ ተጀመሩ
ጅሮና 0-0 ፈይኖርድ
ሻካታር 0-0 አታላንታ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3th
የጨዋታው አሰላለፍ !
01:45 | ሻካታር ከ አታላንታ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ባርሴሎና ፖላንዳዊውን የቀድሞ የአርሰናል እና ጁቬንቱስ ግብ ጠባቂ ሼዝኒ በአንድ ኮንትራት ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል ፤ ሼዝኒ በቅርቡ ጓንቱን መስቀሉን ቢታወስም በድጋሜ ለባርሴሎና ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ፍራንክ ላምፓርድ ገብርኤል እና ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ያለው የተከላካይነት ሽርክና እንደ ቼልሲው ጆን ቴሪ እና ሪካርዶ ካርቫልሆ ጥሩ ነው ወይ ተብሎ ሲጠየቅ ምንም አላመነታም ነበር 😳😅
🗣 "አይ. ገና አይደለም. ምናልባት ሁለት ወይም ሶስት ፕሪሚየር ሊግ እና ሻምፒዮንስ ሊግ ካሸነፉ እነሱን ማወዳደር ይችላሉ።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ለመገናኛ ብዙሃን !
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር እያደረገ ያለውን ዝግጅት እና ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሐሙስ መስከረም 23/2017 ከቀኑ 5፡00 ላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተዘጋጅቷል።
በመሆኑም የሚዲያ አካላት በስፍራው እና በሰዓቱ ተገኝታችሁ ጥያቄያችሁን እንድታቀርቡ እና የሚዲያ ሽፋን እንድትሰጡ በማክበር እንጠይቃለን፡፡
Via ETHIOPIAN FOOTBALL FEDERATION
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ባየር_ሊቨርኩሰን በዘንድሮው የውድድር ዘመን #UCLን ለማሸነፍ እድል ያለው ሶስተኛው ክለብ ሆነዋል ሲል ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር ገልጿል። 🖥️📈
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ማንችስተር ዩናይትድ ጉዳት አጋጥሟቸው የነበሩት ተጫዋቾቹ ኮቢ ማይኖ እና ሀሪ ማጓየር ከጉዳት በማገገም ወደ ልምምድ መመለሳቸው ተገልፃል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
Back to it 😍 #UCL
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!
የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡
የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡
- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok tecnoet?_t=8pQuOpSYlGP&_r=1">@ TecnoEt ን ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
ጋሪ ኔቭል ስለ ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ አሰልጣኝ ስለመሆን!
🎙" እኛ እንደ እንግሊዛዊያን ግልፅ ማንነት የለንም ስራዉ የእንግሊዝ ዋና ችግር የሚረዳ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ መረከብ ነበረበት።
የእንግሊዝ የአሰልጣኝነት ስራ በአዉሮፓ ዝቅተኛ ግምት የተሰጠው ነዉ።"🥶
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
አል ነስር 3ተኛ ማልያቸዉን ይፋ አድርገዋል።
💛🤍
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ኤንድሪክ ዛሬ ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ በቤንዜማ ተይዞ የነበረዉን በመጀመሪያ ሁለት የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ጎል ያስቆጠረ በዕድሜ ትንሹ ተጨዋች የነበረዉን ሪከርድ የሚሰብር ይሆናል!
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
📍 ስታድ ፒየር ማውሮይ ለጨዋታው ዝግጁ ነው!
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ
04:00 | ሊል ከ ሪያል ማድሪድ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
አሌክሲስ ማክአሊስተር 🗣
"ቻምፕዮንስ ሊግን የማሸነፍ ህልም አለኝ።"
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
የጨዋታው አሰላለፍ !
01:45 | ሻካታር ከ አታላንታ
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🔥 የበለጠ ያሳኩ፣ በ Betwinwins የበለጠ ያሸንፉ! 🔥
የመጨረሻውን የስኬቶች ውጤት ስርዓት ይቀላቀሉ እና የስፖርት ውርርድዎን ወደ አስደናቂ ሽልማቶች ይለውጡ። የማዞሪያ ደረጃዎችን ይውጡ እና አርብ ፍሬንዚን እና የሰኞን ማስተርን ጨምሮ ሳምንታዊ ጉርሻዎችን ይደሰቱ። ውርርድ ይጀምሩ እና ማሸነፍ ይጀምሩ!
👉https://t.betwinwins.net/muuft6cy
📱 t.me/betwinwinset
አንዱ አሁን ላይ ከነሱ ጋር አይደለም ይሄኛው ግን አሁንም የግብ ዘባቸው ነው።
መቼም ቢሆን ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ልብ የማይጠፉት ሁለቱ ብራዚላዊያን ዛሬ ልደታቸውን እያከበሩ ይገኛሉ።
HAPPY BIRTHDAY AGAIN AND AGAIN ❤️ 🇬🇧
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
➡️PSG ከፕሪሚየር ሊጉ ቡድኖች ጋር ያደረጋቸውን ያለፉት 4 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ተሸንፏል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ማንቸስተር ሲቲ ያለፉት 25 የዩሲኤል ጨዋታዎች አልተሸነፉም (17 አሸንፈዋል 8አቻ)
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
🤳 MOTM ❤️
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ካይ ሃቨርትዝ በዚህ ሲዝን በእያንዳንዱ የአርሰናል የሜዳ ጨዋታ ጎል አስቆጥሯል።
ዎልቭስ ⚽️
ብራይተን ⚽️
ቦልተን ⚽️
ሌስተር ⚽️
ፒኤስጂ ⚽️
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
ራሳችን ላይ ጫና መፍጠር አልፈልግም ግን ዋንጫ የምንመላበት አመት ዘንድሮ ነው ብዬ አስባለሁ ሲል ቡካዮ ሳካ ተናግሯል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3