lekelkuwan19 | Unsorted

Telegram-канал lekelkuwan19 - Natan ahadu dancer

399

✨ #photo📷 ✨ #video ✨ #vine ✨ #dance ✨ #kewtey music ✨ #tik tok JOIN JOIN 👇👇👇👇 @natan ahadu @natan ahadu 🔝🔝🔝🔝🔝Cross lemareg

Subscribe to a channel

Natan ahadu dancer

❗️❗️ሼር ሼር ሼር❗️❗️
መልዓኩ ሚካኤል ድረሱልኝ ያሳደኳቹ ልጆቼ ብሏል ሼር አርገህ ለልጁ ላክለት
እነዚህ ወንበዴዎች የሊቀመልዓኩን ቤት ሊደፍሩ ተዘጋጅተዋል እና የመልአኩ ውለታ ያለብህ ሁሉ ወጥተህ የመልአኩን ቤት አላስደፍርም በል !!
አሁን በደረሰን መረጃ ነገ ጠዋት 1:00 ሰዓት ላይ የወንበዴዎቹ መሪ አቶ አካለ ወልድ በቀድሞ ስሙ አባ ሳዊሮስ አለምገና ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሊገባ አስቧል !!

እነዚህ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ ከ እምነታቸው ዘራቸውን ያስቀደሙ ሆዳሞችን ቤተክርስቲያናችንን አትረግጡም በሏት !!!

ይሄንን መልዕክት ቢያንስ ለ30 ሰው ላኩት !!

/channel/Ahati_Betechrstian
/channel/Ahatibetechrstian

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

““🤷‍♀🤷‍♀ሚስቴ ሚስቴ🤷‍♀🤷‍♀””

መቼስ ፓገልን የማያዉቅ አይኖርም
የራሱን ቻናል ከፍቶ ከ 40,000ሺ
በላይ ሰዋችን እያዝናናን ይገኞል
ከታች ያለዉን በመንካት
እናንተም ቀንዎትን ያሳምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@pagi_zget @pagi_zget
@pagi_zget @pagi_zget

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

🙏🙏🙏

እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት


💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ
🤔🤔🤔
በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን

መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩

ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን???

ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ???

ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️

እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...

እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!

ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!

ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!

እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!

ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ

አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ

ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል

እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

Gerami giza neber ahadu stage performance

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

በለቀቃቸው ነጠላዜማዎቹ በተለይም #ፍንዳታ በተሰኘው ስራው እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #ማይኪሸዋ በቅርቡ #ኪኪ የተሰኘ ቆንጆ ስራ ለቀቀ💚💛❤️

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

😅😅😅😅😅

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

selam selam teketun magegnet lemetefelegu beze 0906148902 weyem @bikiyana

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

https://vm.tiktok.com/ZSJRaR7cD/

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

https://vm.tiktok.com/ZMe2sBAq2/ negestat bayalew music challenge offically started😍😍😍

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

❤️❤️❤️❤️❤️Sewdachu ekooooooo❤️❤️❤️❤️

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

https://vm.tiktok.com/ZMeYrtYAu/

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

Lov u my channel members respect 🙏 more join belulgn plss 🙏👇👇👇👇👇 @kalyabu

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

" ከዚህ በፊት ቦታው ላይ አደጋ ሊደርስ ይችላል ፤ ልንሞት እንችላለን ብለን በተደጋጋሚ አመልክተናል " - ቤተሰቦች

ትላንት በአዲስ አበባ፤ አዲስ ክፍለ ከተማ በአንድ መጋዘን ቤት ውስጥ ውሃ በመሙላቱ ሳቢያ ግንብ ተደርምሶ የሰዎች ህይወት አልፏል።

አካባቢው ቀድሞውንም በስጋትንነት የተለይ ነበር።

በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት አንዱ ወጣት እዮብ ወልደማርያም ሲሆን በአደጋው ልጃቸውን ያጡ ቤተሰቦች፣ ጓደኞች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች ከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ናቸው።

እዮብ ወ/ማርያም የሰው ህይወት ለማትረፍ ሲል የራሱን ህይወት እንዳጣም ቤተሰቦቹ ገልፀዋል።

ቤተሰቦቹ ከዚህ ቀደም ቦታው ላይ አደጋ ሊደርስ እንደሚችል ያላቸውን ስጋት ከታች ከቀበሌ እስከ ላይ ላሉ አካላት በተደጋጋሚ ያመለከቱ ሲሆን ይህ ነው የሚባል ዘላቂ መፍትሄ ሳይሰጠው ብዙ ተስፋ ያለውን ልጃቸውን ህይወት መቅጠፉን አስረድተዋል።

በአደጋው መኖሪያ ቤቱ ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት የሟች እዮብ ቤተሰቦችም አሁን ላይም ለቅሶ የተቀመጡት ቤተዘመድ እንዲሁም ጎረቤት ቤት ነው። በቀጣይም ማረፊያቸውን እንደማይታወቅ ቤተሰቦች ገልፀዋል።

ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት የእዮብ ወላጆች አቅመ ደካሞች በመሆናቸው ምክንያት በቀጣይ የሚያርፉበት እንዲመቻችላቸው ተጠይቋል።

በሌላ በኩል የእዮብን ወላጆች ማገዝ ለምትፈልጉ በእናት ራውዳ ጀማል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (CBE) 1000010020011 እና በአባት ወልደማርያም ሸዋ የባንክ አካውንት (CBE) 1000291553749 ማገዝ ትችላላችሁ።

በስልክ እናት ራውዳ ጀማልን በ0911225960 እንዲሁም ደግሞ አባት ወልደማርያም ሸዋን በ 0911137825 ላይ ማግኘች ይችላል።

@tikvahethiopia

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

Tekat lemtfelgu dewlu 0913193436

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

በቶሎ ይነበብ ልንነቃ ይገባል
ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት
share አድርገው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል
* በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም
*በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ
*ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡
*የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ
.*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ
* በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ።
የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!!
ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ?
ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? እግዚያበሔር “በሰዎች ፊት ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድዳችሁአለሁ” አለ ፡፡ እግዚያበሔር ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን
የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ
አሁን ያለንበት 2013 ዓም + 5500 ዘመን=7513 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ቀንሱት ።
8000 – 7513= 487 ዓም ይቀራል።
ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ።
እና የዘንዶው ሲቆጠር 487 – 400 =87 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ
666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው
ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡
የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና
ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ
ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ
የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID
CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ
ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 :
15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና
አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ
መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን
ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን
ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ
አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ
ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም
ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ
ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ
በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ
ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ
አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ
መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ
ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡
ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡
ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም
አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት
እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ
ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን
ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ
ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡
እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡
ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ
ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ
ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ
እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ
ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን
እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ
አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ
እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!!

ቅዱስ ለ #15 ሰው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

😍ahadu dance crew😍


@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

Ahadu dance crew

😍beste performanc😍.


@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

😘NATAN AHADU 😘
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

#_እነሆ_አዋጅ_የኪነ_ጥበብ_ምሽት_ጥሪ!!!
#_አድዋ_የአንድ_ቀን_ክብረ_በዓል_አይደም!
በ #_ዘ_ኢትዮ_ኤቨንት_ኤንድ_ፕሮዳክሽን አዘጋጅነት በየወሩ የሚካሄደው #_ዘ_ማዕደ_ጥበባት የኪነ ጥበብ ምሽት ልዩ የአድዋ ስንቅ መሰናዶ #_መጋቢት 13ቀን 2013ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ #_በብሔራዊ_ቴአትር ይካሄዳል።
አገርኛ ይዘት ባለው የአቀራረብ ለዛ አድዋን ኪነ-ጥበብ ቀመስ በሆኑ አዳዲስ ምልከታዎች እንዘክራለን።
የማንነታችንና የአንድነታችን መገለጫ የሆነው የአድዋ ድል የአከባበር ሁኔታ በማጠናከር ለሰው ልጆች ክብር የተከፈለው መስዋዕትነት ሳይዘነጋ በምሉዕነት እንዲታወስ በማለም መታሰቢያ በዓሉን ባልተነገሩና ባልተወሱ ነጥቦች አሰናድተናል፡፡ ድሉን ከመዘከር ባሻገር በሀገራችን ቀደምት ቱባ ጥበባት ላይ እሴት በመጨመር ከሀገር ውስጥ አልፎ ለዓለም ዓቀፍ ህብረተሰብ በተገቢው መንገድ እንዲተዋወቅ ለማድረግ እንታትራለን፡፡
በፕሮግራሙ አድዋን በተለየ ሁኔታ የሚዘክሩ የተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ኩነቶች የሚቀርቡ ይሆናል፡፡
👉አንጋፎችን ጨምሮ እውቅ ከያኒያን ሥራቸውን ያቀርባሉ፡፡
👉መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጥበብ ቀመስ ዲስኩር ይመግቡናል::
👉ጸሐፌ ተውኔት፣ ገጣሚ፣ ተወናይት የባህልና የታሪክ ተቆርቋሪ አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆ የምሽታችን የክብር እንግዳ ናት፡፡
👉ደራሲና መምህር ኃይለመለኮት መዋዕል በጣፋጭ አንደበታቸው ያወጉናል፡፡
👉ዘርፈ ብዙ የሆነው ምሽታችን በአኩስቲክ ባንድ ጣዕመ ዜማዎች፣ በውዝዋዜው፣ በሙዚቃው፣ በተውኔቱ፣ በመነባንቡ …የጥበብ ጥማችንን ለማርካት መሰናዶውን ጨርሷል፡፡
👉ቅኔም አለ
👉እርሶ የማይገምቱት “ሰርፕራይዝ እንግዳም” ይኖረናል፡፡
ቲኬቱን ከመገኛ ቦታቸው በመግዛት ቀድመው ቦታ ይያዙ!
#አድዋ_የአንድ_ቀን_ክብረ_በዓል_አይደም!
#_አዘጋጅ_ዘ_ኢትዮ_ኤቨንት_ኤንድ_ፕሮዳክሽን
#አድዋ_የአንድ_ቀን_ክብረ_በዓል_አይደም!

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ Batipop አልበም ተለቀቀ new ethiopian music album by felly nova https://youtu.be/WgjmfG6BCSA
ይቅናህ ወዳጄ

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

New ethiopian music bayalew coming soon

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

❤️❤️Ahaduyeeeeeee❤️❤️


@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

😍😍 telyalachu lijoche😍😍


@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

AHADU DANCE CREW
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…

Natan ahadu dancer

💃🕺@lekelkuwan19💃🕺
💃🕺@lekelkuwan19💃🕺


@lekelkuwan19
@lekelkuwan19

Читать полностью…
Subscribe to a channel