ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከሰማያት ሰማያት ወርጀ ከድንግል ማርያም ተወለድኩ የሚለው ቃል የትነው የተፃፈው የት አለ

ማቴዎስ 27:46  "በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኾ፥ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሳባቅታኒ? አለ፤ ትርጓሜውም አምላኬ አምላኬ፥ ስለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።"

•   ማርቆስ 15:34 "በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኾ፥ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሳባቅታኒ? አለ፤ ትርጓሜውም አምላኬ አምላኬ፥ ስለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።"    ኢየሱስ ለጌታው ጮኸ ይላል ግን ጌታ አዬደለም ማሐትነው

እየሱስ   ጌታነው መሬት ወርዶል ትላላችሁ ግን እኔ አምላክነኝ እኔን ተገዙ ከኔ ሌላ አምላክ የለም እኔ ከሰማያት ሰማያት ወርጀ ከድንግል ማሪያም ተወልጀ ነው ጌታችሁ ነኝ ብሎ አላስተማረም

ማቴዎስ 15:24 ላይ ኢየሱስ ራሱ "እርሱ ግን መልሶ፡— ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።"


ስለዚህ ጌታ አይደለም

እየሱስ  ሙቸ ከሞት ተነሳሁ ብሎ አልተናገረም

ሌሎች ናቸው ሙቷል ያሉት

እግዜአብሄር አዳምን ከልጅልጅህ ተወልጀ አድንሀለሁ ያለው የትነው የተፃፈው ምእራፍ ስንት ቁጥር ስንት

በፆም ጊዜ ስጋ ወተት እንቁላል የተከለክለው  ምእራፍ ስንት ቁጥር ስንትነው  አይገኝም

እየሱስ  ጌታነው  የአብ ልጅነው  ካልክ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ቁጥር 36 ላይ
የትንሳኤዋን ቀን ከአብ በቀር ወልድና መላክም አያቋትም ይላል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ከሆነ

ወልድ የትንሳኤውን ቀን ለምን አያቅም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄ ውሻ ካልፈራና ጨርቁን ጥሎ ካልፈረጠጠ ዛሬ ክርስቲያኖች በውይይታችን መካከል ያለውን በደንብ ተማሩ።

ዛሬ በዚህ በሚያንባርቅ ውሻ ምክንያት መሐመድ ምን ዐይነት አውሬ እንደነበረ። እንዴት በጦርነት የተማረኩ ሴቶችን መድፈር እንደሚቻል፣ ሚስቶቻችሁን መጠፍጠፍ እንደምትችሉ፣ ሕፃናትንም መድፈር እንዴት እስልምና እንደሚያስተምር አሳያችኋለሁኝ። ይህንን ካወቃችሁ እስልምና ይዘጋችኋል ፥ የሰይጣን እምነት እንደኾነ ትመለከታላችሁ።

ይህ ውሻ ከፈራም ይህንን ጽፌ እዚህ መልቀቄ አይቀርም ፥ በደንብ ተማሩና ሙስሊሞችን አሳዩዋቸው 'እናትህ ላይ ቢያደርገው ችግር አለው?' በሏቸውና ከዚያ ሚስታቸውና እናታቸው ላይ ሲደረግ ይደሰቱ እንደኾነ እንመለከታለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከነቢይህ ጋር አታሳስተን ፥ ጥቁር ድንጋይ የሚልሰውና የሚስመው እርሱ ነው። ምን ያህል ባዶ ቅል እንደኾንክ ተመልከት ፥ ልክ እንደነቢይህ ነህ።

አሁን ናና እስኪ እንወያይና ማን ደደብ እንደኾነ አሳይሃለሁኝ ፥ ያ ሕፃናት ደፋሪ ነቢይህን አክብረው። ድጋሚ እምነታችንን ስደብና ከዚያ መሐመድን እንዴት ከሲዖል እንደማስለቅሰው አሳይሃለሁኝ። ያ የምታመልከውን ነቢይህን አክብር፥


وَلَا تَسُبُّوا الَّذِينَ يَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ فَيَسُبُّوا اللَّهَ عَدْوًا بِغَيْرِ عِلْمٍ ۗ كَذَٰلِكَ زَيَّنَّا لِكُلِّ أُمَّةٍ عَمَلَهُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّهِم مَّرْجِعُهُمْ فَيُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደ ጌታቸው ነው፡፡ ይሠሩት የነበሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡


እስኪ ደግመህ እምነቴንና ጌታዬን ተሳደብ ፥ እስኪ እውነት ቁርአንህን እንደምታምንና ነቢይህን እንደምትወደው እንመልከት።

እንደነቢይህ ባዶ ቅል ከመኾንህ የተነሣ ዐማርኛ ስትጽፍ እንኳን 'እንዴ' ለማለት 'ደ' ነው የምትለው። ልክ እንደነቢይህ ኡሚ ነህ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የሚገርመኝ የክርስታያን ድድብና እንደት የሰውልጅ ጌታነው ትላላችሁ ኢየሱስኮ እስልምናን ያስተማረ የአላህ ባሪያ የመሬም ልጅነው አታቁምደ አእምሮ የላችሁም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ክርስቲያኖች ለምን የሰው ልጅ ታምናላችሀ
ለምን ጣውላ እነሰጨት ታምናላችሁ

ታቦትነሠ መስቀልኮ እንጨት ናቸው

ለምን ኢስላምን አትቀበለሉም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

@Zebiba333 አለሽ እኅቴ?

ማናቸውም ሰው ሚስት ቢያገባ፥ ከደረሰባትም በኋላ ቢጠላት፥ የነውር ነገር አውርቶ፦ እኔ ይህችን ሴት ሚስት አድርጌ አገባኋት፥ በደርስሁባትም ጊዜ ድንግልናዋን አላገኘሁባትም ብሎ በክፉ ስም ቢያሳጣት፥ የብላቴናይቱ አባትና እናት የድንግልናዋን ምልክት ወስደው በበሩ በአደባባይ ወደ ተቀመጡ ወደ ከተማ ሽማግሌዎች ያምጡት፤ የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፤ እነሆም፦ በልጅህ ድንግልና አላገኘሁባትም ብሎ የነውር ነገር አወራባት፤ የልጄም ምልክት ይኸው ይላቸዋል። በከተማም ሽማግሌዎች ፊት ልብሱን ይዘረጋሉ። የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፤ በእስራኤል ድንግል ላይ ክፉ ስም አምጥቶአልና መቶ የብር ሰቅል ያስከፍሉት፥ ለብላቴናይቱም አባት ይስጡት፤ እርስዋም ሚስት ትሁነው፥ በዕድሜውም ዘመን ሁሉ ሊፈታት አይገባውም። ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ ብላቴናይቱን ወደ አባትዋ ቤት ደጅ ያውጡአት፥ በእስራኤልም ዘንድ የማይገባውን ነገር አድርጋለችና፥ በአባትዋም ቤት አመንዝራለችና የከተማዋ ሰዎች እስክትሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩአት፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ።

ዘዳግ 22 ፥ 13 ~ 21


እነዚህን ጨርሰን ከዚያ በኋላ እስልምና ውስጥ ደግሞ አንቺ የምትመልሻቸውን ደግሞ ልስጥሽ? እነዚህን ልመልስልሽና ከዚያ በኋላ ደግሞ እስልምና ላይ ያሉትን ላሳይሽ ፥ እነዚያን ካሳየሁሽ በኋላ እንዴት በጤነኛ አእምሮሽ ሙስሊም ኾነሽ እንደምትቆዪ አላውቅም። ብቻ እንመለከተዋለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

📢📢
Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ
🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።❤️‍🔥

🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     ⚡️⚡️⚡️⚡️  2022
 
     ⚡️⚡️⚡️⚡️ 2021

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2020

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2019

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2018

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2017

      ⚡️⚡️⚡️⚡️2016
Payment method ➡️ 📱 🏦🏦🏦🏦🏦🏦

⚠️ ማሳሰቢያ ❗️

⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''1'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


✅NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት❗


✅two step verification ኦን መሆኑን check አድርጉ።

    ✅ ለመሸጥ ያናግሩ - inbox me
         
         

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከክርስቶስ እጅ እንጀራና አሳ በበረከት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች መች በ"መሰቀል" ቀን ከእርሱ ጋር ቆሙ ።

ማኅደረ ተዋሕዶ
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

@mery21God

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

“ሳሙኤልም፦ በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።”
— 1ኛ ሳሙኤል 15፥22

.............................................

ደስታችሁን ነገ በሚጠፉ ከናንተ ጋር በማይቆዩ ነገሮች ላይ መስርታቹህት ከሆነ እመኑኝ አንድ ቀን ይመጣል፤ "ለምን ይህን ነገር አጣሁት ብላችሁ ስታዝኑና ስትጨነቁ ራሳችሁን እንደምታገኙት" ፤ ይልቁንስ እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኸኝ ነገር ሁሉ ምስጋና ይገባሀል እያላችሁ ዘወትር ሕያው የሆነ ቃሉን አድምጡ አንብቡ በልባችሁም አሳድሩት፤ "ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም" ብሏልና ከማያልፍ ከእርሱ ጋር አብረን እንሁን፤
ያኔ ዛሬ አገኘሁ ዛሬ አጣሁ
ያኔ ዛሬ ደስ አለኝ ዛሬ ግን ደበረኝ
ከሚሉት ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶች ወጥተን
"እግዚአብሔር ወሀበ ፤ እግዚአብሔር ነስአ"
"እግዚአብሔር ሰጠ ፤ እግዚአብሔር ነሳ"
ብለን እውነተኛ ደስተኞች እንሆናለን፤

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - መጋቢት 30

መስፍኑ ሶምሶን


ከዓለም መፈጠር 4200 ዓመታት በኋላ ይኽ ነገር ተከናወነ። የእሥራኤል ኃጢአት ስለ በዛ ኢሎፍላውያን (ፍልስጤማውያን) 40 ዓመት በባርነት ገዟቸው። ንስሐ ሲገቡ ደግሞ ልጅ በማጣት ያዘኑ ማኑሄ እና ሚስቱ (እንትኩይ)፥ በቅዱስ ሚካኤል ተበሥረው ኃያሉን ሶምሶንን ወለዱላቸው።

እርሱም ናዝራዊ (ከእናቱ ማኅጸን ለጌታ የተለየ) ነበርና ፍልስጤማውያንን ቀጥቶ ወገኖቹን እስራኤልን ከባርነት፥ በአምላኩ ኃይል ታደገ። ከኃይሉ ብዛት የተነሳም፦ አንበሳን እንደ ጠቦት ይገድል (መሣ. 14:5)፥ 300 ቀበሮዎችን አባሮ ይይዝ (መሣ. 15:3)፥ በብርቱ ገመዶች ሲያስሩት እንደ ፈትል ይበጣጥሰው (መሣ. 15:14)፥ በአህያ መንጋጋ ሽህ ሰው ይገድል (መሣ. 15:15)፥ ጠባቂዎችን ከነ መቃናቸው ተሸክሞ ይወረውር ነበር። (መሣ. 16፥3)

ውኃ ሲጠማውም ከአህያ መንጋጋ ላይ ፈልቆለት ጠጥቷል። (መሣ. 15፥18) በፍጻሜው ግን ደሊላ በምትባል ሴት ተታልሎ ምሥጢሩን በመግለጡና ጸጉሩ በመላጨቱ ኃይሉን አጥቷል። ጠላቶቹም ዐይኑን አውጥተው መዘባበቻ አድርገውታል። በመጨረሻው ግን ኃይሉ እንዲመለስለት ፈጣሪውን ለምኖ፥ አሕዛብ ለጣኦት በዓል እንደተሰበሰቡ የአዳራሹን ምሰሶ አፍርሶ አጥፍቷቸው ዐርፏል። (መሣ. 13፥16) ቅዱስ ሶምሶን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ (ምሳሌ) ነው።

“ክፉ ናችሁ፥ ኃጢአታችሁ በዝቷል” የማይል ጌታ በመከራችን ሁሉ ተራዳኢ መልዐክን (ቅዱስ ገብርኤልን) ይዘዝልን። ወርኀ መጋቢትን በሰላም እንዳስፈጸመ ወርኀ ሚያዝያን በምሕረቱ ይባርክልን።

መጋቢት 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት (እመቤታችንን ያበሠረበት መታሠቢያ)
2. ቅዱስ ሶምሶን (መስፍነ እስራኤል)
3. ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ (ፍልሠቱ)
4. ቅዱስ ዮሐንስ ዘአክሱም (ድርሳነ ሚካኤልን መጻፉ የሚነገርለት አባት)
5. እግዚአብሔር ውኃን ከ3 ከፈለው (ጠፈርን ፈጠረ)
ወርኃዊ በዓላት

1. ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
2. ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)
3. አባ ሣሉሲ ክቡር
4. ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
5. ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስርዓት ቤተክርስቲያን pdf yalew

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምንም ቢያሳስባችሁ ቢያስጨንቃችሁ እንዲህ በሉ፤

... እግዚአብሔር ያውቃል ...

በማኅጸኗ መወሰን የሌለበት መለኮት ውሱን ከሆነ ስጋ ጋር አንድ አካል ሆነው የተዋሐዱባት ፤ የተሞሸሩባት ንጽሕት የሰርግ ቤት ድንግል ማርያም ያለችውም ይህን ነው፤

በምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ የማይመረመር የምስጢራት ምስጢር በማኅጸኗ የተፈጸመ እናት "እግዚአብሔር ያውቃል" ካለች እኛማ ለሚያስጨንቁን ምድራዊ ለሆኑ ነገሮች ምንኛ "እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" ልንል ይገባናል...

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር:
#መጋቢት_29
#አንድ_አምላክ_በሆነ_በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ_ስም
መጋቢት ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን #ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም #የከበረ_መልአክ_ገብርኤል የምሥራች የነገረበት ነው፣ ደግሞ #በመድኃኒታችን በከበረችና ልዩ በሆነች #ትንሣኤው የዓለም ድኅነት ሆነ፣ የከበረ #ሐዋርያ_ቅዱስ_ጳውሎስ የምድር ዳርቻ በሆነች አልዋሪቆን በምትባል አገር ደርሶ አስተማረ።
@mery21God
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
@mery21God
#በዓለ_ወልድ (#የጌታችን_ጽንሰት)
@mery21God
መጋቢት ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን ለ #እመቤታችን ለቅድስት ድንግል #ማርያም የከበረ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የምሥራች የነገረበት ድኅነትን የተመላች ታላቅ በዓል ናት በዚህም የከበረ ወንጌል ምስክር ሁኗል እንዲህ ሲል፦  ኤልሳቤጥ ከፀነሰች በኋላ በስድተኛው ወር መልአኩ ገብርኤል የገሊላ ክፍል የሆነች ናዝሬት ወደምትባል አገር ከዳዊት ወገን ለሆነ ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከ #እግዚአብሔር ዘንድ ተላከ።
@mery21God
የድንግሊቱም ስም #ማርያም ነው። መልአኩም ወደርሷ ገብቶ ደስተኛ የሆንሽ ደስ ይበልሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ #እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አላት። እርስዋም አይታ ከንግግሩ የተነሣ ደንግጣ እንዴት እንዲህ ያለ ሰላምታ ይቀበሏል ብላ አሰበች።
@mery21God
መልአኩም እንዲህ አላት #ማርያም_ሆይ በ #እግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና አትፍሪ። እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም #ኢየሱስ ትዪዋለሽ እርሱ ታላቅ ነው የልዑል #እግዚአብሔር ልጅም ይባላል።
@mery21God
#እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ለያዕቆብ ወገንም ለዘላለም ነግሦ ይኖራል ለመንግስቱም ፍጻሜ የለውም። 
@mery21God
#ማርያምም መልአኩን ወንድ ሳላውቅ ይህ እንደምን ይሆናል አለችው። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት #መንፈስ_ቅዱስ መጥቶ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ያጸናሻል ከአንቺ የሚወለደው ከሶስቱ አካል አንዱ የልዑል #እግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
@mery21God
እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥም እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ፀንሳለች ወንድልጅም አገኘች ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው ለ #እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። #ማርያምም እነሆኝ የ #እግዚአብሔር አገልጋይ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችው።
@mery21God
ያን ጊዜም ድንግል ስትሆን ረቂቅ ፅንስን ተቀበለች የ #እግዚአብሔር አካላዊ ቃል #ወልድ ዋህድ ለኩነተ ሥጋ ወርዶአልና ይህም አንድ ባሕርይ አንድ ህልውና ሲሆን ከሦስቱ አካላት አንዱ ነው ከዓለም መፈጠር አስቀድሞ የነበረ በማይመረመር ድንቅ በሆነ ተዋሕዶ እንዴትም እንደሆነ በማይታወቅ በቅድስት ድንግል #ማርያም ማሕፀን አደረ ፅንስ ሆኖ ኖረ።
@mery21God
በዚያን ጊዜም የኋላ ኋላ መለየት ከቶ የሌለውን ፍጹም ሰውነት ነሥቶ ተዋሐደ መለኮቱ ከትስብእቱ ጋራ ያለ መለያየት አንድ ሆኖአልና። ይቺም ዕለት የበዓላት ሁሉ በኵር ናት በእርሷም የዓለም ድኅነት ተጀምሮዋልና።
@mery21God
ለ #ጌታችን_ለኢየሱስ_ክርስቶስም ከቸር #አባቱና ይቅር ባይ ከሆነ #መንፈስ_ቅዱስ ጋር ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ይሁን አሜን።
@mery21God
በተጨማሪ የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ፣ የቅዱሳን አብርሃ ወአጽብሐ፣ የቅዱስ ኢያሱ ነቢይ፣ የቅዱስ ላሊበላ፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጽንሰታቸው ታስቦ ይውላል፡፡
@mery21God
@mery21God
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
@mery21God
#በዓለ_ትንሳኤ
@mery21God
በዚህችም ዕለት ደግሞ በ #መድኃኒታችን በከበረችና ልዩ በሆነች ትንሣኤው የዓለም ድኅነት ሆነ፡፡ በረቀቀ ጥበቡ ሠላሳ ሦስት ዓመት ያህል በምድር ላይ ሥራውን ሠርቶ በፈጸመ ጊዜ በፈቃዱ ሕማማተ #መስቀልን ተቀብሎ ሙቶ ከተቀበረ በኋላ በሦስተኛው በዚች ቀን በሃያ ዘጠኝ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷልና።
@mery21God
በዚች ቀን አስቀድሞ ደጅ ለሚጠኑት በዓለም ላሉ ሰዎች ሰው በመሆኑ ድኅነታቸውን አበሠራቸው እንዲሁም ደግሞ በዚች ዕለት ከሲኦል በመዳን ሙታንና ሕያዋን ደስ አላቸው።
@mery21God
በዚህም በ #ጌታችንና_በመድኃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ በሥጋ መነሣት መነሣታቸውን አረጋገጡ። የከበረ ጳውሎስ በመነሣቱ #ክርስቶስ የሙታን በኵር ሆነ እንዳለ እርሱ ለሙታን በኵራቸው ነውና።
@mery21God
ለእርሱም ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ይሁን አሜንተ
@mery21God
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ሐዋርያ_ቅዱስ_ጳውሎስ
@mery21God
በዚህችም ቀን የከበረ ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ አልዋሪቆን ከምትባል አገር ደርሶ አስተማረ ይቺም የምድር ዳርቻ ናት። ራሱ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ አለ ከዚያም በ #እግዚአብሔር መልአክ ትእዛዝ ወደ ዚያች አገር ሔድኩ ሀገሪቱም እንደ ሮሜ አማሳል ታላቅ የሆነች እጅግ ውብ ናት ፍሬዋም የበዛ ነው።
@mery21God
በውስጡ የሚታለፍበት ስሙ ገርጋ የሚባል ባሕር ግን አግድመቱ ሦስት መቶ ምዕራፍ ነው። መጋቢት ሃያ ሰባት ቀንም መጀመሪያ ከዚያ ከባሕሩ ዳርቻ ደረስኩ ለሀገሩም ሰዎች በዓላቸው ነበር የጽጌ ረዳ አክሊልም እየታቱ በጣዖቶቻቸው ራስ ላይ ያኖራሉ ከስንዴአቸውም አዲስ እሸትን ለጣዖቶቻቸው ያቀርባሉ።
@mery21God
የአገር ጠባቂ የሚሉትም በጠልሰም የተቀረጸ ሥዕል በአገሩ ቅጽር ላይ ተደርጓል ወደዚያች አገር የሚመጣ እንግዳ ሰው ሲያይ በላዩ ያደረ ርኵስ መንፈስ በታላቅ ድምፅ ይጮኻል። የአገር ሰዎችም የዚያን ጠልሰም ጩኸቱን በሚሰሙ ጊዜ ወደ አገራቸው የመጣውን እንግዳ ወጥተው ይገድሉታል ሕጋቸው እንዲህ ነውና ወደ አገራቸው ይገባ ዘንድ ማንንም አይተዉም አያሰናብቱም።
@mery21God
እኔም ወደዚያች አገር ደርሼ ወደ ባሕሩ በቀረብኩ ጊዜ ያ ጠልሰም እነሆ እንግዳ ወደ እናንተ ደረሰ ብሎ በአገራቸው ቋንቋ ጮኸ። የአገር ሰዎችም ድምፁን ሰምተው ከንጉሣቸው ጋራ ብዙ ሰራዊት መጡ በዚያን ጊዜ ስለ በዓላቸው ተሰበስበው ነበርና ፈለገኝ እኔ ግን በአየኋቸው ጊዜ ሸሽቼ የቀበሮዎችና የእሽኮኮዎች መሸሻ ወደ ሆነ ዋሻ ገባሁ። ከዚያም ገብቼ በረሀብና በጥም ስለተሠቃየሁ አለቀስኩ። በዚያን ቀን የፀሐይ ትኩሳት ከመጽናቱ የተነሣ ሐሩር ሆኖ ነበርና በዚያም እስከ ሌሊት ቆይቼ ከዚያ ወጥቼ ከባሕሩ ውኃ ጠጣሁ ቁሜም ወደ #ጌታዬ_ኢየሱስ_ክርስቶስም ጸለይኩ።
@mery21God
ንጋትም በሆነ ጊዜ ከዚያ ዋሻ ወጥቼ ወደ አገር ለመግባት ፈለግሁ። ያ ጠልሰም አሁንም መምጣቴን እየገለጠ ሁለተኛ እንደታላቅ ነጐድጓድ ጮኸ ለባሕሩም ልማድ አለው ጠልሰሙ በሚጮኸ ጊዜ ይታወካል ማዕበሉም ይነሣል ያን ጊዜም ያገር ሰዎች ሊገድሉኝ መጡ።
@mery21God
ከሩቅ በአየኋቸውም ጊዜ ፈራሁ እንደቀድሞውም በዚያ ዋሻ ደግሜ ተሸሸግሁ #ጌታ_ክርስቶስንም እለምነው ዘንድ ጀመርኩ በአባት ጴጥሮስም ጸሎት ተማፀንኩ በወንድሞቼ በሐዋርያትም ጸሎት። ይልቁንም ንጽሕት ድንግል በሆነች በብርሃን እናት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል #ማርያም በአማላጅነቷ ተማፀንኩ በሌሊቱ ርዝመት ሁሉ ስጸልይ አደርኩ።
@mery21God
በነጋም ጊዜ ወደ ባሕሩ ዳር ወጣሁ ያም ጠልሰም እንደ ልማዱ ጮኸ ተራራዎችም እስቲናወጹ ጩኸቱን አበዛ የባሕሩም ማእበል ታወከ። ውኃውም እንደ ደም ሆነ የአገሩም ሰዎች ከሠራዊቶቻቸው ጋራ እንደ ቀድሞው ወጡ ባሕሩም መርከቦችን ተመላ እኔም ልሠወር ሮጥኩ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትርፍ ሰዓቶን ብቻ ተጠቅመው ውጤታማ መሆን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የእጅ ስልኮትን እና internet በመጠቀም ብቻ
ምንም አይነት ገንዘብ ከኪሶ ሳያወጡ ይለወጡ
ከሰሩ በቀን በonline ብቻ  ከ3ሺ ወይም ከ4000 ብር በላይ ያገኛሉ
መስራት ከኛጋ መለወጥ ከፈለጉ በውስጥ አናግሩን📩

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንተ ሰው አይደለህም ጥያቄ መሠለስ አቅቶት ጉድ እዩማ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄው ሃዲሱ ትርጓሜውም👇👇👇👇

""እኛ መሃይማን ህዝቦች ነን ማንበብና መፃፍ አንችልም ሂሳብ አናውቅም ወሩም እንደዚህ ነው አንዳንዴ 29 ቀናት አንዳንዴም 30 ቀን ነው""

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ

●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዛሬ ስንት ጊዜ ጣውላ እንጨት መስቀል ታቦት ሳማችሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቃለ ሒወት ያሰማልን ዋናው ፍፃሜ ነውና ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

📢📢
Old Group ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ
🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ።❤️‍🔥

🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...

     ⚡️⚡️⚡️⚡️  2022
 
     ⚡️⚡️⚡️⚡️ 2021

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2020

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2019

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2018

     ⚡️⚡️⚡️⚡️2017

      ⚡️⚡️⚡️⚡️2016
Payment method ➡️ 📱 🏦🏦🏦🏦🏦🏦

⚠️ ማሳሰቢያ ❗️

⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''1'' ይሁን  ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ


✅NOTE: ከድሮ ጀምሮ Public እና የነበረ Chat History Hidden/Cleared ያልሆነ መሆን አለበት❗


✅two step verification ኦን መሆኑን check አድርጉ።

    ✅ ለመሸጥ ያናግሩ - inbox me
         
         

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ችግራችን ከእነዚህ አያልፍም!
በሕይወታችን መፍታት ያለብን ሁኔታ እንዳለ ከተሰማን በቅድሚ የችግሩን ምንነት መለየት አለብን።ማንኛውም ችግር የገንዘብ፣ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የማህበራዊ ሕይወት ችግር ከእነዚህ አያልፍም 
1.  ራዕይን ያለማወቅ ችግር
2.  የክህሎት ችግር
3.  የዲሲፕሊን ችግር
4.   የባህሪይ ችግር
5) እቅድ ያለማውጣት ችግር
6) የማጥናት ፍላጎት አለመኖር
ሃሳብ ሲቀር አመለካከት ይቀየራል አመለካከት ሲቀየር ደግሞ ውጤቶች ይመጣሉ። እነዚህ ችግሮች ቀይሮ ከፈጣሪው ጋር ከእራሱ ጋር ከማህበረሰቡ ጋር ታርቆ ዓለም እየገዛችው ሳይሆን ዓለምን እየገዛ መኖር የሚፈልግ ብቻ
Tell me 0969263876
👇👇👇👇👇
@widase
@widase
@widase
🖕🖕🖕🖕

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሚያዚያ 1

አባ ስልዋኖስ


ጻድቁ አባ ስልዋኖስ ግብፃዊ ሲሆኑ ከታላቁ መቃርስ መንፈሳዊ ልጆች አንዱ ናቸው። ገና በሕጻንነታቸው ወደ ገዳም ገብተው ጾምን፥ ጸሎትን፥ ትሕርምትን ገንዘብ በማድረግ ታላቅ የንጽሕና ሰው ሁነዋል። ከመካከለኛ እድሜአቸው ጀምረው ደግሞ የገዳመ አስቄጥስ አበ ምኔት ሆነው በመልካም እረኝነት አገልግለዋል።

ጻድቁን ለየት የሚያደርጓቸው አንዳንድ ተግባራት ነበሩ። እርሳቸውን ጨምሮ ሁሉም ገዳማዊ ከጾምና ከጸሎት ባሻገር ሥራ ሠርቶ ማታ መመጽወት አለበት። ያ ማለት ያለ ምጽዋት ውሎ ማደር አይፈቀድም ነበር። ይህም መነኮሳቱን ከጽድቅ ባለፈ ታታሪና ባተሌ አድርጓቸዋል። አባ ስልዋኖስ በተሰጣቸው ጸጋ መላእክትን፥ ገነትና ሲዖልን ያዩ ነበር። በዚህ ምክንያት ስለ ኃጥአን ከማልቀስ ዐይናቸው ቦዝኖ አያውቅም።

የዚህን ዓለም ብርሃን አላይም ብለው ቆባቸውን ዓይናቸው ላይ ጥለው በመልካም ሽምግልና በዚህች ቀን አርፈዋል። በረከታቸው ይደርብን።

ሚያዝያ 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ አሮን ካህን (የሊቀ ነቢያት ሙሴ ወንድም)
2. አባ ስልዋኖስ ጻድቅ
3. ቅዱሳን መነኮሳት
4. ቅድስት መጥሮንያ
ወርኃዊ በዓላት

1. ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ
2. ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
3. ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
4. ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
5. ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መርጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ  የጥበብ ስራዎች
1 ✝🌿 ለሀብት☎️0928340602
2 ✝🌿 ለገበያ ☎️0928340602
3 ✝🌿 ለመስተፋቅር
4 ✝🌿 ቡዳ ለበላው
5 ✝🌿 ለዕፀ መሰወር
6 ✝🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ✝🌿 ለሚጥል በሽታ
8 ✝🌿 ራዕይ የሚያሳይ
9 ✝🌿 ለዓቃቤ ርዕስ
10✝🌿ለመክስት
11🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿 ለቁራኛ
17🌿 ለጥላወጊ
23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿ለዓይነ ጥላ
27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿 ለጠፋን/የተሠወርን ሰው የሚጠቁም
30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿 ለድምፅ
34🌿 ለመሃን

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

35🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
36🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
37🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
38🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ
39🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
40🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
41🌿  ለስንፈተ --- መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
42🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
43🌿 ትምህርት አልገባ ላለው
44🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
45🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0928340602☎️☎️0928340602

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hey Endat Nachu ❤️🥰🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄንን ጫማ በ2500ብር መውሰድ የሚፈልግ በውስጥ መስመር አውሩኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Egziyaber ymesgen endet nesh Samanta

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✨ አጽናፈ ሰማይ ያስደንቃችኋል? 🌌

"ኢትዮ-ዩኒቨርስ (Ethio-Universe)" የሰማያትን ድንቅ አለም ወደ እጃችሁ ያመጣል። 🔭

በቻናላችን የሚከተሉትን ያገኛሉ፡

• ስለ ከዋክብት 🌟፣ ፕላኔቶች 🪐 እና ጋላክሲዎች 🌠 መረጃ
• አስገራሚ የጠፈር ምስሎች 📸 እና ቪዲዮዎች 🎬
• በሳይንስ ላይ የተመሰረቱ አስተማሪ ይዘቶች 📚
• የጠፈር ምርምር ዜናዎች 🚀
የጠፈርን ሚስጥሮች ለመመርመር እና ስለ አጽናፈ ሰማይ የበለጠ ለማወቅ ፍላጎት ካሎት፣ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 👇

@Ethio_astro_nomy

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች - መጋቢት 29

በዓለ ጽንሰት


ይህች ቀን ለቤተ ክርስቲያን በእጅጉ ልዩ ናት። በዓመቱ ከሚከበሩ በዓላትም አንደኛውን ሥፍራ ትይዛለች። በዚህ ዕለት አምላካችን እግዚአብሔር:-

1. ሰማይና ምድርን ፈጠረ። (ዘፍ. 1፥1)
2. በቅዱስ ገብርኤል ብሥራት በድንግል ማርያም ማኅፀን አደረ (ተጸነሰ)። በዓሉም በዓለ ትስብእት ይባላል። አምላክ ሰው፥ ሰው አምላክ የሆነበት ማለት ነው። (ሉቃ. 1፥26)

3. የክብር ባለቤት መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ። (ማቴ. 28፥1፤ ማር. 16፥1፤ ሉቃ. 24፥1፤ ዮሐ. 20፥1)
4. ጌታችን ዳግመኛ ለፍርድ በዚሕች ቀን ይመጣል። (ማቴ. 24፥1)

በነዚህ ታላላቅና ድርብርብ በዓላት ምክንያት ቀኑ ርዕሰ በዓላት (የበዓላት ራስ)፥ በኩረ በዓላት እየተባለም ይጠራል። ቸሩ እግዚአብሔር ዓለምን ከመፍጠሩ፥ ከጽንሰቱ፥ ልደቱና ትንሣኤው በረከትን ይክፈለን። በጌትነቱም ሲመጣ በርሕራሔው ያስበን።

መጋቢት 29 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ በዓላት

1. ጥንተ ዕለተ ፍጥረት (ዓለም የተፈጠረችበት)
2. በዓለ ትስብእት (የጌታችን ጽንሰቱ)
3. ጥንተ በዓለ ትንሣኤ
4. ዳግም ምጽዐት
5. ቅድስት ማርያም መግደላዊት
6. ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ
7. ቅዱሳት አንስት (ትንሣኤውን የሰበኩ)
8. ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ (ጽንሰታ)
9. አብርሃ ወአጽብሐ (ጽንሰታቸው)
10. ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ (ጽንሰቱ)
11. ቅዱስ ላሊበላ (ጽንሰቱ)
12. አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ጽንሰታቸው)
ወርኃዊ በዓላት

1. የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት
2. ቅድስት አርሴማ ድንግል
3. ቅዱስ ጴጥሮስ ተፍጻሜተ ሰማዕት
4. ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ
5. ቅዱስ ዘርዐ ክርስቶስ (ጻድቅና ሰማዕት)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
1. ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ገንዘው የቀበሩት ዮሴፍ እና ኒቆዲምስ እንደሆኑ መፅሐፍ ቅዱስ ያስረዳናል ...አንዳንድ ሰወች ደግሞ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እና ኒቆዲሞስ የሚሉ አሉ ይህ አንደምንድን ነው? እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel