ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
አንድ ጊዜ ብቻ መልስልኝ የቱን ልመን?
" እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።"
(የማርቆስ ወንጌል 10:45)
" የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።"
(ወደ ዕብራውያን 9:12)
" በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:7)
(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 2)
----------
5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
6፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
👉" እመቤታችን ቤዛ አትባልም?
አንድ አባት ሲያስተምሩ ነበር እናም ትንሽ ግራ የመጋባት ነገር ነበር።
መልሱን መምህር ቢተወደድ ወርቁ የተክለ አብ ልጅ የእምዬ ምክሐ ፍሬ የተዋህዶ አርበኛ እንዲ እጥር ምጥን አድርጎ ገልፆታል
ቤዛ የሚለው ቃል ምትክ፣ ካሳ ማለት ነው።
የክርስቶስ ቤዛነት ከምንምና ከማንም አለመነጻጸሩን ልብ እንበልና ቤዛ ስለሚለው ጉዳይ እጅግ ጥቂት ነገር እንበል።
ሊቀ ነቢያት ሙሴ ስለ እስራኤል ዘሥጋ "የማትምራቸው ከሆነ እኔን ከሕይወት መጽሐፍ ደምስሰኝ።" ብሎ ራሱን ምትክ አድርጎ እስከ ማቅረብ በመድረሱ "የእስራኤል ቤዛ" ተብሎ ተጠርቶዋል። (የሐዋ 7፥35)
ይኽ ከሆነ "ማርያም ቤዛ አትባልም" ን ምን አመጣው? አምላክን ከእርሷ የተወለደው ስለ እኛ አይደለምን? ከእርሷ በመወለዱ "ቃል ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትን ተመልቶ በእኛ አደረ።" አልተባለምን? (ዮሐ 1፥14) "በእኛ" መባሉ እርሷ ዳግሚት ሔዋን፤ የቀዳሚት ሔዋን ምትክ ቤዛ መሆኗን አያመለክትምን?
እንኳን ድንግል ማርያም:-
፩. "ለሰው ነፍስ ቤዛው ሀብቱ ነው።" ተብሎ ተጽፏል። (ምሳ 18፥8) ምን ማለት ነው? የሚለውን ማብራርያ ለጊዜው እናቆየው።
፪. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና እንደ አገባቡ በጥምቀት ከእርሱ ያገኘነው ልጅነታችን የሰውነታችን ቤዛ ተብሏል። (ሮሜ 8 ፥23)
፫. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና "ኃጥእ የጻድቅ ቤዛ ነው፤ በደለኛም የቅን ሰው ቤዛ ነው።" ተብሏል። (ምሳ 21፥18)
ይቆየን።
ይህንን መልስልኝ!!
በዛችን ማነው?
ጌታችንን መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነውን ወይስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም??
ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው የሆነበትስ ለምንድነው?
ቤዛ ከተገኘ?
በዛስ እዚሁ ተገኝቶ ብሆን ኖሮ ጌታችና መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው መሆን ለምን አስፈለገ?
በእርሱ በኩል የተደረገልን ቤዛነት ከንቱ ይሁንን?
ቅዱሳት መጻሕፍት ስለዝህ ምን ምስክርነት ይሰጠናል?
"በባልንጀራህ ላይ የምትቆጣ ከሆነ የአንተ ቁጣ በእግዚአብሔር ላይ ነው፡፡
በባልንጀራህ ላይ ቂምን በልብህ የያዝክ ከሆነ ቂምህ በጌታ ላይ ነው፡፡
ባልንጀራህን በከንቱ የምትቆጣው ከሆነ ኃጢአት በአንተ ላይ ይስለጠንብሃል፡፡
ልብህን የፍቅር ማደሪያ ካደረከው በምድር ላይ አንዳች ጠላት አይኖርህም...❤️🩹"
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ የቻናሎ ሜምበር አላድግ ፣ አልጨምር ብሎቦታል። እንግዲያውስ የምሥራጅ አለን❤
በአጭር ጊዜ ውስጥ የቻናሎን ሜምበር የሚያሳድግ ምርጥ ዌቨር ይዘንሎ መጣን።
🎲ABOVE 🔩1K SUBSCRIBERS
🎲ABOVE 🔩2K SUBSCRIBERS
🎲ABOVE 🔩3K SUBSCRIBERS
🔊ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ አዲስ የ Wave Folder ተከፍቷል ሳይሞላባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ!
📝ለመመዝገብ በውስጥ ያዎሩኝ
አሁን ላይ ትዳር ሲባል ካገባው ይልቅ ያላገባው ትዳርን ያማርራል
እስርቤት፣ መቃጠል፣ እሳት እያሉ ሲያቃልሉ ይሰማ
እንዲ እየተባለ ትዳር ይያዝና ደግሞ ትንሽ ቆይተው ይለያያሉ በመሃል የወለዱት ልጅ አፍ ሳይፈታ ትዳር ላይ የተመለከተውን ነገር ያስጠላዋል እሱ አድጎ የትዳር አስከፊነት ያወራል......
ቢያን ትዳሩን መኖር ባንችል ከምንነቅፍ ለሚኖሩት አድንቀን ብናልፍ የተሻያለ ነው!
#መልዕክት ✍
في القبور أنعم لهم بالحياة الأبدية!
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሃበ ሕይወተ ዘለዓለም!
ክርስቶስ ከሙታን መሃል ተነሣ በሞተ ሞትን አጠፋ በመቃብር ላሉትም የዘለዓለም ሕይወትን አደለ!
Christ is risen from the dead; He who died trampled down death and upon those in the tombs bestowed eternal life!
✅
#ትንሽ_ኃጢያት_ልጥገብ
አምላክ አቅፀፈኝ ትንሽ ዝም በለኝ
በደል አልጠገብኩም ምጠግብም አይመስለኝ
እስኪበቃኝ....ለሁሉም ልስገብገብ
እስከዛው ግን ዝም በለኝ ትንሽ ኃጢአት ልጥገብ!
#መልዕክት ✍
ገብርኤል ተብሎ ኮ ስም አይወጣም 😂😂😂😂
ለካ ካድሬ ናቸዎ
የፍኖተ ፅድቅ ተላላኪ
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የሁለተኛው ዕለተ ማክሰኞ ቶማስ
እግዚአብሔር ሆይ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ፣ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Читать полностью…በክርስትና እምነት ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ኃጢአት ቤዛ ሆኖ እንደሞተ ይታመናል። ይህ ማለት ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጢአት ካሳ ከፍሏል ማለት ነው።
Читать полностью…እነርሱን እንግዲህ ለመጽሐፍ ቅዱስ ጸሓፍያኑ ጠይቃቸው። ጠቅሼ የለ ጥቅሶቹን? ለሉቃስ፣ ለጳውሎስና ለያዕቆብ ጠይቃቸው።
Читать полностью…መጽሐፍ ቅዱስማ ሰዎችም አዳኞች ሲባሉ ያስተምረናል፥
አይሁድንም እጠቅም ዘንድ ከአይሁድ ጋር እንደ አይሁዳዊ ሆንሁ፤ ከሕግ በታች ያሉትን እጠቅም ዘንድ፥ እኔ ራሴ ከሕግ በታች ሳልሆን፥ ከሕግ በታች ላሉት ከሕግ በታች እንዳለሁ ሆንሁ፤ ሕግ የሌላቸውን እጠቅም ዘንድ፥ ያለ እግዚአብሔር ሕግ ሳልኖር ነገር ግን በክርስቶስ ሕግ በታች ሳለሁ፥ ሕግ ለሌላቸው ሕግ እንደ ሌለኝ ሆንሁ፤ ደካሞችን እጠቅም ዘንድ ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንሁ፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶችን አድን ዘንድ፥ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
1ኛ ቆሮ 9 ፥ 20 ~ 22
ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢመልሰው፥ ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ።
ያዕ 5 ፥ 19 ~ 20
በግብፅ ያሉትን የሕዝቤን መከራ ፈጽሜ አይቼ መቃተታቸውንም ሰምቼ ላድናቸው ወረድሁ፤ አሁንም ና፥ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ አለው። ሹምና ፈራጅ እንድትሆን የሾመህ ማን ነው? ብለው የካዱትን፥ ይህን ሙሴን በቍጥቋጦው በታየው በመልአኩ እጅ እግዚአብሔር ሹምና ቤዛ አድርጎ ላከው። ይህ ሰው በግብፅ ምድርና በኤርትራ ባሕር በምድረ በዳም አርባ ዓመት ድንቅና ምልክት እያደረገ አወጣቸው።Читать полностью…
ሐዋ 7 ፥ 34 ~ 36
እንኪያስ መፅሐፍ ቅዱስስ እንዴት ያስተምረናል?
ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ ለነፍሳችን ሌላ ቤዛ አለ ይላልን?
ከልጁ በዛነት ውጭ ሌላ ቤዛ አለ ልንለው ለምን አስፈለገን?
መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ምን ምስክርነት ይሰጠናል?
🎙የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ የመዝሙር ስብስቦች👇👇
📲 @mezmurortodox21📱
📲 @mezmurortodox21📱
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ለችግራችን ብቻ ስንጠራው ያልታዘበንን እና እኛን ከመርዳት ፈቅ ያላለን አምላክ እናመስግን🙏
ተመስገን
ያልተውከን...❤️🩹
በህገወጥ መንገድ ከተሾሙት ሲኖዶስ መሀል የተገኙ ናቸው እኝህ ስው ።
የቤዛነትን ትርጉም ንገረን ላላችሁኝ እነሆ
ቤዛነት ምንድን ነው?
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች በሰው ልጆች ምትክ ያደረገው ሥራ ቤዛነት ይባላል። ቤዛ በአገባቡ "ስለ" ነው። ምሥጢሩ ምትክነትን ይገልጻል። ቤዛ "ቤዘወ-አዳነ" ከሚለው ግሥ ሲወጣ መድኃኒት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በሁለቱም ለክርስቶስ ቢነገር ያስኬዳል። መድኃኒታችንም ነውና። ቤዛ-ስለ በሚለው አገባብ ከተተረጎመ ስለእኛ በመስቀል ተሰቅሎ ማዳኑን ይነግረናል። ክርስቶስ ያደረገው ሥራ ሁሉ ስለእኛ ነው። በትርጓሜ በሐተታ በእንቲኣነ (ስለእኛ) እየተባለ የሚገለጸው እንደ ኃጥኣን ስቶ፣ እንደ ሰማዕታት ዕሴትን ሽቶ ያደረገው አለመሆኑን ለመግለጽ ነው።
ይህ ክርስቶስ ያደረገው የቤዛነት ሥራ የባሕርይ ሥራ ነው። ቅዱሳን ደግሞ አምላካቸው ክርስቶስን መስለው ስለሌላው ሰው ብለው የሚቀበሉት መከራ ቤዛነት ነው። ግን የጸጋ ቤዛነት ነው። "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" የሚለው ቃል ሰዎችም በአቅማቸው አንዱ ለአንዱ ቤዛ መሆን እንዲችሉ የተነገረም ጭምር ነው። ግእዙ "አልቦ ዘየዐቢ ወይኄይስ እምዝ ፍቅር ከመ ብእሲ ዘይሜጡ ነፍሶ ቤዛ ነፍሰ ቢጹ" ይለዋል (ዮሐ.15፥13)። ቅዱሳን ክርስቶስን አብነት አድርገው ስለሌሎች ሰዎች ሲጸልዩ፣ ሲጾሙ፣ ሲሞቱ አይተናል። ጌታም የእነርሱን ፍቅር አይቶ ኃጥኣንን ሲምር በብዛት ተጽፏል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሐዲስ ኪዳን ላይ ስንገባ በሰፊው እንመለከተዋለን።
👉" እመቤታችን ቤዛ አትባልም?
አንድ አባት ሲያስተምሩ ነበር እናም ትንሽ ግራ የመጋባት ነገር ነበር።
መልሱን መምህር ቢተወደድ ወርቁ የተክለ አብ ልጅ የእምዬ ምክሐ ፍሬ የተዋህዶ አርበኛ እንዲ እጥር ምጥን አድርጎ ገልፆታል
ቤዛ የሚለው ቃል ምትክ፣ ካሳ ማለት ነው።
የክርስቶስ ቤዛነት ከምንምና ከማንም አለመነጻጸሩን ልብ እንበልና ቤዛ ስለሚለው ጉዳይ እጅግ ጥቂት ነገር እንበል።
ሊቀ ነቢያት ሙሴ ስለ እስራኤል ዘሥጋ "የማትምራቸው ከሆነ እኔን ከሕይወት መጽሐፍ ደምስሰኝ።" ብሎ ራሱን ምትክ አድርጎ እስከ ማቅረብ በመድረሱ "የእስራኤል ቤዛ" ተብሎ ተጠርቶዋል። (የሐዋ 7፥35)
ይኽ ከሆነ "ማርያም ቤዛ አትባልም" ን ምን አመጣው? አምላክን ከእርሷ የተወለደው ስለ እኛ አይደለምን? ከእርሷ በመወለዱ "ቃል ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትን ተመልቶ በእኛ አደረ።" አልተባለምን? (ዮሐ 1፥14) "በእኛ" መባሉ እርሷ ዳግሚት ሔዋን፤ የቀዳሚት ሔዋን ምትክ ቤዛ መሆኗን አያመለክትምን?
እንኳን ድንግል ማርያም:-
፩. "ለሰው ነፍስ ቤዛው ሀብቱ ነው።" ተብሎ ተጽፏል። (ምሳ 18፥8) ምን ማለት ነው? የሚለውን ማብራርያ ለጊዜው እናቆየው።
፪. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና እንደ አገባቡ በጥምቀት ከእርሱ ያገኘነው ልጅነታችን የሰውነታችን ቤዛ ተብሏል። (ሮሜ 8 ፥23)
፫. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና "ኃጥእ የጻድቅ ቤዛ ነው፤ በደለኛም የቅን ሰው ቤዛ ነው።" ተብሏል። (ምሳ 21፥18)
ይቆየን።
ምንም አይገርምም ትምህርቱ (ስብከቱ)ቤተ ክርስቲያን ውስጥ አይደለም ክርስቲያን በሙሉ በተሰበሰበበት እንጅ ኦርቶዶክስ ፣ቤንጤ፣ካቶሊክ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ነው ደግሞም በህማማቱ፣እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን።
Читать полностью…በጣም ችግር አለባቹሁ ቻናሎችን ጆይን በሉልን እኛ ያግዘናል ነው የሚባለው እናንተ እና መሰሎቻቹሁ ግን ሌላ ወሬ ካርድ ምናምን አትበሉ በቃ በኦርቶዶክስ አትነግዱ
Читать полностью…መልካም የምትመክር ሚስት
ብዙ ጊዜ ሚስቶች መልካም መካሪ ናቸው። ቤትህ አምሽተህ አትግባ፣ አትጠጣ፣ በሱስ አትጠመድ፣ ሥራህን በአግባቡ ሥራ'የመሳሰሉትን። ይህ ለአንዳንድ ሰነፍና ትዕቢተኛ ወንዶች ላይዋጥልን ይችላል። ነገር ግን ማንም ጓደኛ የማያይልህ የቅርብ የሚቆረቆርና መሻሻልህን የሚናፍቅ ሰው ብቻ አይቶ የሚሰጠህ ምክር ነው። በጌታችን ሕማምም ቀን መልካም በመምከር የምትታወቅ አንዲት ቅድስት ሴት አለች። የሮማዊው ጲላጦስ ሚስት፣ አብሮቅላ።ባሏ በንጹሑ ደም በጌታችን ላይ አንዳችም ክፉ ነገር እንዳያደርግበት በህልሟ ያየችውን ገልጣ በመልዕክተኛ መክራዋለች። ባሏ ግን ጌታችንን ጎሕ ሲቀድ ጀምሮ እስከ ሦስት ሰዓት መርምሮት ምንም ሳያገኝበት ንጽሕናውን እያወቀ በአይሁድ ጩኸት ተሸንፎ ገርፎ ይሰቅሉት ዘንድ ለፈቃዳቸው አሳልፎ ሰጥቶታል። ሚስቱ የመከረችውን ሰምቶ ሙሉ በሙሉ ፈጽሞ ቢሆን በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቀው የጲላጦስ ታሪክ ሌላ ይሆን ነበር።
እርግጥ ነው ጲላጦስ ጌታችንን ለማዳን ብዙ ሞክሯል። ይህንንም አይቶለት ትንሣኤውን በራዕይ ገልጦለት ክርስቲያን ሆኗል። በዚህም የሮሙ ቄሳር ጠርቶ እምነቱን እንዲለውጥ ቢጠይቀውም ስላልተቀበለ በሮም አደባባይ በሰይፍ አንገቱን ተሰይፎ ሰማዕት ሁኗል። ሚስቱም ቁጥሯ ከሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት ነው። ውለታ የማታጠፋው ቅድስት ቤተክርስቲያን እኒህን ባልና ሚስቶች በሰኔ ሃያ አምስት ታስባቸዋለች።
ከኒህ ባልና ሚስቶች የምንማረው የሚስቶቻችንን መልካም ምክር መስማት ከእውነት ጋር እንድንቆም፣ ከእግዚአብሔር እንዳንርቅ ነውና መልካም የምትመክርን ሚስት ጠበቅ፣ እውነት ትጠፋ ዘንድ፣ ፍትሕ ይዛባ ዘንድ፣ ሥጋህ በመንፈሥህ ይበረታታ ዘንድ አብረኸኝ ተባበር የሚለውን የዓለሙን ሰው ደግሞ ለቀቅ እንድናደርግ ነው!
@ቤተኦርያ-BeteOria
@TnshuaBetechrstian✨
ለመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ነው እንዲህ ያስተማሩት?????፣ኦርቶዶክሳውያን በደንብ መርምሩት።
Читать полностью…ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM