ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ይህንን application እምትፈልጉ ቻናሌ ላይ ለቄላችሁአለው ሊንኩን bio ላይ አለላችሁ
Читать полностью…ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የመጀመሪያው ዕለተ ሰኞ
🔷on Telegram
🔸 @Mahdere_tewahedo
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
" Ammaa Garuu Kiristoos warra Mugaaniif Hangafa Ta'ee Du'oota Keessaa Ka'eera"
" አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀለፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል"
1Qor. 15:20
> Kiristoos Du'ee Ka'eera
> Humnaaf Aangoo Guddaadhan
> Seexannii Hidhamee
> Addaam Bilisa Bahee
> Egaa Kana Booda,
> Ni Ta'ee Gammaachuu Fi Nageenyi.
> ክርቶስ ተንሥአ እሙታን
> በዐብይ ፣ ኃይል፣ ወሥልጣን፣
> አሰሮ ለሰይጣን፣
> አግዓዞ ለአዳም።
> ሰላም ፣
> እምይእዜሰ፣ ኮኔ ፍሥሐ፣ ወሰላም።
baga Ayyaana Yadaanoo Ifa du'aa Ka'uu Gooftaa Keenya Iyyaasuus Kiristoosiin Isiin.
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም''
''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ''
ውድ መዝሙር ቲዩብ™ ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን።
“ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።”
በእውነት ተስፋችን ክርስቶስ ኢየሱስ ተነሥቷልና ሀሴት አድርጉ.. እንኳን አደረሳችሁ ለዝች ቀን።
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ሞቶ አልቀረም መቃብሩ ትቶ ተነሣ እንጂ። እርሱ መቃብሩን ትቶ ተነሥቷልና ስለዚህ እናምነዋለን ፥ እርሱ ሞትን አሸንፎ ተነሥቷልና እኛም ደግሞ እንነሣለን። ድካምና ሕማም መልሶ ላያገኘው ተነሣ ፥ እኛም ድካምና ሕመም ኀዘንና መሰበር ላያገኘን እንነሣለን።
ይህንን የሰጠኸን አምላካችን ሆይ ፥ ስምህ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ክፍል 7
የመጨረሻው የመ/ር ገብረማርያም ትምርት ዛሬ ማታ(ለሊት) ይለቀቃል
.#የእለቱ_መልእክት ⬇️
በአንድ ህንፃ ውስጥ የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ።ሚስትየው አዘውትራ በመስኮት መስታወት ውስጥ ወደ ጎረቤቶቿ ጊቢ የማየት ልምድ ነበራት።እናም አንድ ቀን አሻግራ ጎረቤቶቿ አጥበው ያሰጡትን ልብስ ስታይ ቆይታባሏን ጠራችውና "ውዴ ልብሶቹን አየሀቸው በደንብ አልነፁም ምናልባት ማጠብ አይችሉም ይሆናል" አለችው።በሌላ ቀንም እንዲሁ የጎረቤቶቿን ልብሶች ካየች በሗላ ባሏን ጠርታ"ዛሬም ሳያፀዱ ነው ያጠቡት ምናልባት ሳሙና የላቸውም ይሆናል አልያም ውሀ የላቸውም" አለችው።
በሌላ ቀንም እንዲሁ በመስታወት ውስጥ አሻግራ ስታይ አሁንም ልብሶቹ አልነፁም። አሁንም ባሏን ጠርታ "ዛሬም ልብሶቹ አልነፁም በእርግጠኛነት ሰዎቹ ሰነፎች ናቸው"አለችው።
አንድ ቀን
ማለዳ እንደ ለመደችው አሻግራ ስታይ ያየችውን ማመን አቃታት።ልብሶቹ ያለወትሯቸው በጣም ነፅተዋል ባሏን ጠራችውና
"ተመልከት ልብሶቹ ነፅተው!!!!!" አለችው።
ባሏም
"ውዴ.....በጠዋት ተነስቼ መስታወቱን ስላፀዳሁት እኮ ነው።እስካሁን የቆሸሸ የመሰለሽ ልብሶቹ ቆሽሸው ሳይሆን መስታወቱ ቆሽሾ ስለ ነበር ነው። አሁን በንፁህ መስታወት እውነታውን ተመልከቺ "አላት።
ምን ለማለት ፈልጌ ነው::ጥቃቅን ነገሮች እውነታን እንዳናይ ይጋርዱናል። የምናይበትን መነፅር ስናስተካክል ሁኔታዎችም አብረው ይስተካከላሉ።
እስቲ የሰውን ጉድፍ ከመጠቆማችን በፊት ጉድፉ አይናችን ላይ አለመኖሩን እርግጠኛ እንሁን!!
መልካም ቀን 💚💛❤️
Ye imnet arbegna bitsu abune Gebriel
Читать полностью…ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
ብፁዕ አባታችን። ድንግል ማርያም ቤዛዊት አትባልም ብለው ድምዳሜ ሰጥተው ሲያስተምሩ ሰማሁ። ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አይባልም ብለን ከምንደመድም እንዲህ ብንል አይሻልምን?
🥀እናታችን ድንግል ማርያምን ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም እንላታለን። ክርስቶስን ቤዛችን ስንለው በመስቀል ተሰቅሎ እኛን ስላዳነን ነው። ድንግል ማርያምን ቤዛዊት ስንላት ግን ቤዛኩሉ ክርስቶስን ስለወለደችልን ነው። ከእርሷ ተወልዶ ዓለምን አድኗልና ነው። ምክንያተ ድኂን ስለሆነች ነው። ልጇ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ ብሎ እንዳስተማረን እሱን ብርሃን እርሷን ደግሞ የብርሃን እናት እንላታለን። ልጇ አምላክ ስለሆነ እርሷ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትባላለች። አምላክን የወለደች የአምላክ እናት ማለት ነው። ቤዛዊት ናት ስንል በጸጋ እንደሆነ ልብ እናድርግ። ምናልባት በባሕርይው ቤዛ ሆኖ ያዳነን ክርስቶስ ብቻ ነው ለማለት ፈልገው ከሆነ መልካም ነው።
🥀ንስጥሮስን ክርስቶስ ላይ ያለው የምንታዌ (Dualism) እይታ ድንግል ማርያምን ወላዲተ ሰብእ ከማለት አደረሰው። ድንግል ማርያም የወለደችው ሰው የሆነ አምላክን አምላክ የሆነ ሰውን ነው እንጂ ዕሩቅ ብእሲ (ሰው ብቻን) አልወለደችም። ነገረ ክርስቶስን ከድንግል ማርያም በበለጠ የሚያውቀው ፍጡር የለም ። እርሷ ልጇን ይዛ ከሀገር ሀገር ተንከራታለች። በመስቀልም ጊዜ ከጽንዐ ፍቅሯ የተነሳ ከመስቀሉ ሥር አልቅሳለች። ድንግል ማርያምን እናከብራታለን፣ እናመሰግናታለን፣ እንሰግድላታለን። ነገር ግን ለእርሷ የምናቀርበው ስግደት እና ምስጋና የአክብሮት ስግደትና ምስጋና ነው እንጂ እንደ አምላክ የአምልኮ ስግደት አይደለም።
🥀ድንግል ማርያም ዓለም ጣዖትን በማምለክ ጨለማ ውስጥ ሳለ ብርሃንን የወለደችልን እናታችን ናት። ድንግል ማርያም ዓለም ለሰይጣን በመገዛት ባርነት ውስጥ ሳለ በመስቀል ተሰቅሎ የእኛን ሞት ሞቶ ነጻነት የሚያጎናጽፍ ጌታን ወለደችልን። ዓለም ተርቦ ነበር። እሷ ግን የሕይወት እንጀራን ወለደችልን። ድንግል ማርያም የትሕትና እናት ናት። ምሥጢራዊም ናት።ማርያም ግን ይህንን ሁሉ በልቧ ትጠብቀው ነበር ተብሏል። እውነትን ይዛ ሳለ በሐሰተኞች ወደ ግብጽ እንድትሰደድ ሆነች።
የቤዛነትን ትርጉም ንገረን ላላችሁኝ እነሆ
ቤዛነት ምንድን ነው?
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች በሰው ልጆች ምትክ ያደረገው ሥራ ቤዛነት ይባላል። ቤዛ በአገባቡ "ስለ" ነው። ምሥጢሩ ምትክነትን፣ መቤዠትን ይገልጻል። ቤዛ "ቤዘወ-አዳነ" ከሚለው ግሥ ሲወጣ መድኃኒት ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በሁለቱም ለክርስቶስ ቢነገር ያስኬዳል። መድኃኒታችንም ነውና። ቤዛ-ስለ በሚለው አገባብ ከተተረጎመ ስለእኛ በመስቀል ተሰቅሎ ማዳኑን ይነግረናል። ክርስቶስ ያደረገው ሥራ ሁሉ ስለእኛ ነው። በትርጓሜ በሐተታ በእንቲኣነ (ስለእኛ) እየተባለ የሚገለጸው እንደ ኃጥኣን ስቶ፣ እንደ ሰማዕታት ዕሴትን ሽቶ ያደረገው አለመሆኑን ለመግለጽ ነው።
ይህ ክርስቶስ ያደረገው የቤዛነት ሥራ የባሕርይ ሥራ ነው። ቅዱሳን ደግሞ አምላካቸው ክርስቶስን መስለው ስለሌላው ሰው ብለው የሚቀበሉት መከራ ቤዛነት ነው። ግን የጸጋ ቤዛነት ነው። "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም" የሚለው ቃል ሰዎችም በአቅማቸው አንዱ ለአንዱ ቤዛ መሆን እንዲችሉ የተነገረም ጭምር ነው። ግእዙ "አልቦ ዘየዐቢ ወይኄይስ እምዝ ፍቅር ከመ ብእሲ ዘይሜጡ ነፍሶ ቤዛ ነፍሰ ቢጹ" ይለዋል (ዮሐ.15፥13)። ቅዱሳን ክርስቶስን አብነት አድርገው ስለሌሎች ሰዎች ሲጸልዩ፣ ሲጾሙ፣ ሲሞቱ አይተናል። ጌታም የእነርሱን ፍቅር አይቶ ኃጥኣንን ሲምር በብዛት ተጽፏል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሐዲስ ኪዳን ላይ ስንገባ በሰፊው እንመለከተዋለን።
©በትረ ማርያም አበባው
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
"አንድ ሰዉ በእግዚአብሔር ዕቅፍ ውስጥ እንዳለ ካወቀና እግዚአብሔር ሁሉን ያከናዉንልኛል ካለ ልቡ ፍጹም ይሆናል።"
+ማር ይስሐቅ+
ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
የተከፈተበት አመት
👑 2023 first 3months
👑2022
👑2021
👑2020
👑2019
👑2018 and other🔧
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication on መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን DM
FANNOODHAAF KABAJNI MAALIIF BARBACHIISE?
> Kiristoos arsaa ta'ee ofii isaa kan irraattii Of Dhiyesse Manbarii Dhugaa Waan Ta'eef.
> Dhiigni Kiristoos Kan Irraattii Dhangala'e, Nuti Kan Ittiin Fayyiinee Mallaattoo Bilisummaa Keenya, Tokkummaan Kirostaanoota Kan Ittiin Bu'ureffaame, Mallaattoo Fayyiina Keenya Waan Ta'eef.
> Meeshaa Jaalallii Waaqummaa Irraattii Mul'ate Ta'uu Isaatiin.
GOSOOTA FANNOO
1; የመጾር መስቀል ( Fannoo Matsoor)
> yeroo Sirnaa Qulqulleessa Fi Maxi'eentii ( ማዕጠንት) Diyaqooniin Sarawiin( ሠራዒው ድያቆን) kan Qabatuudha.
2; የእጅ መስቀል (Fannoo Harkaa)
> Luboonni Amantoota ( Uummaata) kan Ittiin Eebbiisaan Gosa Fannoo Harkatti qabatamuudha.
3; የአንገት መስቀል (Fannoo Mormaa)
> Amantoonni Jaalala Waaqa Isaanittiif qaban ibsuuf morma isaanittii kan godhataniidha.
4; እርፈ መስቀል (Irfa Masqal)
> Diyaqooniin Qaddaasu Ykn ሠራዒው ድያቆን Yeroo Sirna Qulqulleessatti Kabajamaa Dhiiga Gooftaa Amantootaaf Kan Ittiin Keennuufidha.
MEESHALEE FANNOON ITTIIN HOJJATAMU ILALCHISEE;
> Fannoon wan gara garaa irraa hojjatamuu danda'a. fakkeenyaas ni qaba.
1; FANNOO MUKAA; Fakkeenya Gooftaan dhala namaatiif jedhee Fannoo Mukaa Irratti Fannifamuuti.
2; FANNOO SIBILAA( የብረት መስቀል)
> ጌታችን በአምስቱ ቅንዋት ለመቸንከሩ ምሳሌ።
3; FANNOO BIRRII ( የብር መስቀል)
> Fakkeenya Yihudaan Birrii Soddoomaan Dabarsee Gurgurutti.
4; FANNOO WARQII ( የወርቅ መስቀል )
> Warqiin qulqulluudha, Quqlummaa Amaalaa Gooftaa Keenyaa Ibsuuf.
11/08/2017 Dn Beyena Negash
የመጨረሻው ክፍል 7
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን
በአብይ ሀይለ ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን
ወምድረኒ ትገብር ፋሲካЧитать полностью…
ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ
ወሳኙ የወጣትነት ምልክት!.....
💥አክፍላለሁ አስቀድሳለሁ
💥ትንሳኤውን በቤቱ ነኝ
💥ሁላችንም እናከፍላለን..............
.
👉በየጭፈራ ቤቱ እና በየዘፈን ቤት የሚደበዝዘውን እድሜ እንታደገው።
✝ ትንሣኤ ✝
ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለምЧитать полностью…
ሉቃ 24:5
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር ና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ ተመኘሁ
Читать полностью…ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት...?
“ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ። ... ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል አላቸው።” (ዮሐ. 2፥19፤ ማቴ. 12፥40)
ጌታችን በከርሰ መቃብር የቆየው ከዓርብ አስራ አንድ ሰዓት በፊት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ ነው። ታዲያ ሦስት ቀን ከሦስት ሌሊት በከርሰ መቃብር አደረ ልንል እንችላለን?
ይኽን ጥያቄ ለመመለስ የዕብራውያንን የቀን አቆጣጠር መረዳት ያስፈልጋል። በኹለት መንገድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ተደርጎ ሊቆጠር ይችላል።
1. በዕብራውያን አቆጣጠር አንድ ሌሊት የሚጀምረው ከዋዜማው 11 ሰዓት ጀምሮ ነው። ከአስራ አንድ ሰዓቱ በፊት ያሉት ሰዓቶች አንድ ሰዓትም ቢኾን እንደ አንድ መዓልትና ሌሊት ይቆጠራል። ጌታችን ደግሞ የተቀበረው ከአስራ አንድ ሰዓት በፊት ነው - አንድ ቀንና አንድ ሌሊት። ዓርብ ከሠርክ 11:00 ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ሠርክ 11:00 ድረስ - ከዓርብ ጋር ኹለት ቀንና ኹለት ሌሊት። ከላይ እንዳየነው አንድም ሰዓት ቢኾን እንደ አንድ መዓልትና ሌሊት ይቆጠራል፤ ከቅዳሜ ሠርክ 11:00 ጌታችን ከሞት እስከ ተነሣበት መንፈቀ ሌሊት ድረስ - ከዓርብና ከቅዳሜ ጋር በአንድ ላይ - ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት ኾነ ማለት ነው።
2. ክርስቶስ በፈቃዱ የተሰቀለውና የሞተው በዕለተ ዓርብ ስለኾነ አቆጣጠሩ ከጠዋት 12 ሰዓት ይጀምራል - ከ12 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በምድር ላይ ብርሃን ነበር - አንድ ቀን። ከስድስት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ደግሞ በምድር ላይ በምትሐት ያልኾነ እውነተኛ ጨለማ ነበር - አንድ ሌሊት። ከዓርብ ዘጠኝ ሰዓት እስከ 12 ሰዓት እንደገና ቀን ኾኗል - አንድ ቀን። ከማታ 12 ሰዓት እስከ ቅዳሜ ጠዋት 12 ሰዓት - አንድ ሌሊት። ከቅዳሜ ጠዋት እስከ ማታ እና ከማታ እስከ መንፈቀ ሌሊት - ከዓርብ ጠዋት ጀምሮ - ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት ይኾናል።
“ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል። እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ።” (ዮሐ. 10፥17-18)
ይደመጥ ....................
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
ክፍል 6 ቅዳሜ
👉ቅዳሜ ስዑር
👉ቅዱስ ቅዳሜ
👉ለምለም ቅዳሜ