ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
ከተመረጡ ከኦርቶዶክሳዊያን ዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ሊቀ መዘምራን አቤል መክብብ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
✧━━━━━━━🎤 ━━━━━━━✧
የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💚🎤 @orto_mezmure🎤💚
💛🎤@orto_mezmure🎤💛
❤️🎤@orto_mezmure🎤❤️
#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ግንቦት 13
ቅዱስ አርሳኒ
በቅድስናቸው ከተመሰከረላቸው ቀደምት ቅዱሳን አንዱ ቅዱስ አርሳንዮስ ነው። ቅዱሱ የተወለደው በ345 ዓ/ም ሮም ውስጥ ነው። በወጣትነቱ ይህ ቀረህ የማይሉት የጥበብና የፍልስፍና ሰው ነበር። በተለይ በትልቁ የሮም ቄሳር ቴዎዶስዮስ ዘመን በቤተ መንግስት አካባቢ የተከበረና የንጉሡ ልጆች መምህር ነበር። አኖሬዎስና አርቃዴዎስን ቀጥቶ ያሳደጋቸውም እርሱ ነበር።
በድንግልና እስከ 40 ዓመቱ ድረስ ሮም ውስጥ ቆየ። ከዚህ በኋላ ግን ስለ ሰማያዊ ነገሮች ሲያስብ መልዐኩ በሕልም ወደ ግብፅ ሒድ አለው። በመጀመሪያ ወደ እስክንድርያ ቀጥሎ ወደ ገዳመ አስቄጥስ ሒዶ መነኮሰ። በቆይታ ግን ብሕትውና ምርጫው ሆነ። ቅዱስ አርሳንዮስ አካሉ በተጋድሎ ደቆ፥ ለ60 ዓመታት በግሩም መንፈሳዊነት ኑሮ በ100 ዓመቱ በዚህች ዕለት ዐርፏል። አምላካችን እግዚአብሔር ከታላቁ የቅድስና ሰው አርሳኒ በረከት አይለየን።
ግንቦት 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
ሠላም ውድ ቤተሰብ !!!
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💚 @orto_mezmure💚
💛 @orto_mezmure💛
❤️ @orto_mezmure❤️
😔👐 kelal laymeslachu yechelal gn yehen astawsu"egzeabher yegnan sint hateyat nw yetewln endsu chernet bayhon noro egna menor erasu aygebanm" Forgive them🦋👌
Читать полностью…💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
#Old Group አላችሁ ?
ለምሳሌ በፊት ት/ቤት እያላችሁ የከፈታችሁት ግሩፕ ካለ ወደኛ ጋር ይምጡ።
🪼2023 ---- (January - November )
🪼2022 ---- 500
🪼2021-----650
🪼2020 -----800
🪼2019 -----950
🪼2018 -----1100
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
ለየት የሚያረገን በባዶ ሜዳ owner
አስተላልፉ አንልም
🍾full proof አለን
በታማኝነት እንገዛለን፤ከ scammers እራሳችሁን ጠብቁ::
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
ላሳዘንኩህ ለበደሌ መች ቅጥ አጣው
#ያንተን ስራ ያንተን ክብር ፣
ማን ይመራመር ።
እግዚአብሔር ምን ይበል እኛ ቅጥ ብናጣ ፣
በስምንተ ሺ በቀጠሮ መጣ።
ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
@Ortodoxtewahedo
2፡ ቅዱስ ድሜጥሮስ
3፡ ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ
4፡ ቅዱስ ቴዎድሮስ በናድሌዎስ
5፡ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ
6፡ ቅዱስ ላሊበላ
7፡ ቅድስት መስቀል ክብራ
++"+ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ . . . እናንተ የዓለም
ብርሃን ናችሁ:: በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሠወር
አይቻላትም:: መብራትንም አብርተው በዕንቅብ በታች
አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያናሩታል:: በቤት ላሉት
ሁሉም ያበራል::
መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን
አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት
ይብራ:: +"+ (ማቴ.
5:13-16)
<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
📌📌📌
አልተውህም...❤️🩹❤️🩹❤️🩹
ይህ በሁኔታ ከሚቀየር በምክንያት ከሚወድ ሰው የተገኘ ቃል አይደለም። ምንም ምን የሚቀይረው የሌለ መውደዱ በሁኔታ ላይ ያልሆነ መውደዱ የሁሌ እንዲሁ ከሆነ ከአምላካችን የተነገረ ቃል ነው።
እናት የወለድችውን ልጇን ልትረሳ ልትተው እንደማትችል ሁሉ በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆን የማይተወን በሰውነታችን ያለውን ድካም የሚረዳልን አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር አለልንና እንበርታ!
ነገሮች የከበዱ ቢመስሉም ሁሉም ነገር ከእርሱ ጋር ቀላል ይሆናል ደግሞ ይህም የሚያልፉ ሳይመስሉን እንዳለፉ ትላንቶቻችን ያልፍና ተመስገን እንላለን እንበርታ!
“እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።”
ኦሪት ዘፍጥረት 28፥15
Guys price updated
I need 10 2020 -2022 groups
Dm fast
And 2023 all months
Dm high price
ችላ_አትበለኝ
.
አስተምረኝ መታዘዝን
ታጋሽ አርገኝ አይቶ አላፊ፣
ለታናሽም ለታላቅም
ፅኑ አገልጋይ ልበ ሰፊ።
.
ልከተልህ በስተኋላህ
ልሸከመው ያንተን መስቀል፣
አንድም፡ ፍቅርህ እንዲገባኝ
አንድም፡ የሀጢያት ሸክሜ እንዲቀል።
.
ችላ አትበለኝ የኔ ጌታ
ደካማ ነኝ አቅም አልባ፣
ሁሌም ፊትህ ምበረከክ
ለምህረትህ የማነባ።
JOIN በማድረግ ተቀላቀሉ
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
@ort_poem
@ort_poem
@ort_poem
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
✨✝️ የቅዱሳን አማላጅነት በክርስትና ሕይወታችን ያለው ሥፍራ ✝️✨
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! 🕊️
ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ ጥያቄ ስለሚያስነሳው ነገር ግን በቤተክርስቲያናችን ትምህርት ግልጽና ጠንካራ መሰረት ስላለው ስለ ቅዱሳን አማላጅነት እንወያያለን። ይህ ርዕስ ልብን የሚነካና እምነታችንን የሚያጸና ነውና በትኩረት ተከታተሉኝ! 🧐
🤔 ቅዱሳን አማላጅነት ማለት ምን ማለት ነው?
ቅዱሳን አማላጅነት ማለት በሕይወት ያሉ ክርስቲያኖች እርስ በእርስ እንደሚጸልዩት፣ በክብር ወደ ጌታ የሄዱ ቅዱሳንም (መላእክት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ ሰማዕታት፣ ጻድቃን፣ ደናግል፣ መነኮሳት...) በምድር ላለነው ለኛ ወደ እግዚአብሔር ይማልዳሉ፣ ይለምናሉ፣ ይጸልያሉ ማለት ነው። ይህ የእነርሱ ፍቅርና ከእኛ ጋር ያላቸው የኅብረት መገለጫ ነው። 👨👩👧👦
📖 ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች:
1. በብሉይ ኪዳን:
አብርሃም ለሰዶምና ገሞራ ሕዝብ ማማለዱ (ዘፍ. 18:23-33) "በውኑ ጻድቁን ከኃጢአተኛው ጋር ታጠፋለህን?"
ሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ አጥብቆ መጸለዩና እግዚአብሔርም ይቅርታ ማድረጉ (ዘጸ. 32:11-14, 30-32) "ይህንም ሕዝብ ይቅር በል፤ ያለዚያ ግን ከጻፍከው መጽሐፍ እኔን እባክህ ደምስሰኝ።"
ኢዮብ ለወዳጆቹ መጸለዩና እግዚአብሔርም ጸሎቱን መቀበሉ (ኢዮ. 42:8-10) "ባሪያዬ ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፤ እኔም እርሱን እቀበላለሁና።"
መላእክትም ለሰው ልጆች እንደሚያማልዱ ተጽፏል (ዘካ. 1:12) "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነዚህ ሰባ ዓመት የተቈጣሃቸውን ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች የማትምራቸው እስከ መቼ ነው?"
2. በአዲስ ኪዳን:
ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ: "እርስ በእርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ፤ ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ። የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።" (ያዕ. 5:16) 🔥 – በምድር ያሉ ጻድቃን ጸሎት ይህን ያህል ኃይል ካለው፣ በሰማይ በክብር ያሉ ቅዱሳን ጸሎትማ እንዴት የበለጠ ኃይል አይኖረውም!
ቅዱስ ጳውሎስም በተደጋጋሚ ምዕመናን እንዲጸልዩለት ጠይቋል (ሮሜ 15:30፣ ኤፌ 6:18-19፣ ቆላ 4:3፣ 1ተሰ 5:25) ይህም የምልጃን አስፈላጊነት ያሳያል።
በራዕይ መጽሐፍ:
"በዙፋኑም ፊት የነበሩት ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና መልካም መዓዛ የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ፥ እርሱም የቅዱሳን ጸሎት ነው።" (ራዕ. 5:8) 🌬️
"ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው። የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።" (ራዕ. 8:3-4) 💨
እነዚህ ጥቅሶች በሰማይ ያሉ ቅዱሳን የኛን ጸሎት እንደሚያሳርጉና ለኛም እንደሚማልዱ በግልጽ ያሳያሉ።
ቅዱሳን በክርስቶስ ሕያዋን ናቸው: "እኔ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ ይላል፤ እግዚአብሔር የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።" (ማቴ. 22:32) ስለዚህ በክርስቶስ ያንቀላፉት ቅዱሳን ሕያዋን ስለሆኑ ይጸልያሉ፣ ይማልዳሉ። 😇
የምስክሮች ደመና: "እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን..." (ዕብ. 12:1) እነዚህ ምስክሮች እኛን ይመለከታሉ፣ ስለኛም ያስባሉ።
🗣️ ከቤተክርስቲያን አባቶች (ሊቃውንት) አንደበት:
የጥንት የቤተክርስቲያን አባቶች የቅዱሳን አማላጅነትን በሰፊው አስተምረዋል፤ ይህም ከሐዋርያት የተላለፈ እውነተኛ ትውፊት መሆኑን መስክረዋል።
ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም (St. Cyril of Jerusalem): "ከዚያም ስለ አባቶች፣ ስለ ሊቃነ ጳጳሳት እና በአጠቃላይ ስለቀደሙት ሁሉ (በቅዳሴ ጊዜ) እንጸልያለን፤ ጸሎታችን በእነርሱ ልመናና ምልጃ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሰማ እናምናለንና።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (St. John Chrysostom): ሰማዕታትን "የዓለሙ ጠባቂዎች፣ የአብያተ ክርስቲያናት ጋሻዎች፣ የጸሎት አጋሮች" በማለት ይጠራቸዋል።
ቅዱስ ባስልዮስ (St. Basil the Great): "ቅዱሳንን ጥራ፣ በጸሎታቸውም ተረዳ... ቅዱሳን ሆይ ለዓለም አማልዱ!"
ኦሪገን (Origen): "ቅዱሳን በምድር ላይ ሳሉ ለሚገባቸው ሰዎች ይጸልዩ እንደነበር ብቻ ሳይሆን፣ ከዚህ ዓለም ከተለዩ በኋላም በሰማይ ሆነው ስለ እኛ ይጸልያሉ።"
💡 አንዳንድ ማብራሪያዎችና ምላሾች:
ቅዱሳንን ማምለክ ነው?
በፍጹም አይደለም! 🚫 እኛ የምናመልከው አንድ እግዚአብሔርን ብቻ ነው (አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ)። ቅዱሳንን ስንጠይቅ የምናመልካቸው ሳይሆን፣ 'በጌታ ፊት ሞገስ ያገኛችሁ ቅዱሳን ሆይ! ስለኛ ለምኑልን፣ አማልዱልን' ብለን እንደ ታላላቅ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በጸሎት እንዲያግዙን እንጠይቃቸዋለን። 🙏 ልክ በምድር ላይ ያለ አንድን የእግዚአብሔር ሰው 'ጸልይልኝ' እንደምንለው ማለት ነው።
ብቸኛው አማላጅ ክርስቶስ አይደለም ወይ?
"በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" (1ኛ ጢሞ. 2:5)። አዎ! የክርስቶስ ምልጃ ፍጹም፣ ብቸኛና የማዳን ምልጃ ነው። እርሱ በደሙ ዋጋ ከፍሎ ከእግዚአብሔር ጋር ያስታረቀን እርሱ ብቻ ነው። ✝️
የቅዱሳን አማላጅነት ከዚህ ጋር አይጋጭም። የእነርሱ ምልጃ በክርስቶስ በኩል የሚቀርብና በእርሱ የጸደቀ ነው። እነርሱ የክርስቶስ አካል ናቸውና (1ቆሮ. 12:27)። የቅዱሳን ምልጃ የጸጋ ምልጃ (intercession of grace) ሲሆን የክርስቶስ ግን የባሕርይ (essential/unique) ምልጃ ነው። እነርሱ "ስለ ክርስቶስ ብላችሁ ማሩን" እንደሚሉ፣ ቅዱሳንም "ስለ ክርስቶስ ብለህ ማራቸው" ብለው ይለምናሉ።
💖 ለምን የቅዱሳንን አማላጅነት
እንፈልጋለን?
እኛ ደካሞችና ኃጢአተኞች ነን፤ ቅዱሳን ግን በሕይወታቸው እግዚአብሔርን ያስደሰቱ፣ በፊቱም ሞገስ ያገኙ ናቸው። ስለዚህ ጸሎታቸው የበለጠ ይሰማል።
የቅዱሳን አማላጅነት እምነታችንን ያጠነክራል፣ በተስፋ እንድንኖር ያደርገናል፣ በሰማይ ታላቅ ቤተሰብ እንዳለን ያስታውሰናል። 👨👩👧👦
የእነርሱን የሕይወት ተጋድሎ እያሰብን እኛም በሃይማኖት እንድንጸና ያበረታታናል። 💪
የቤተክርስቲያን አንድነት መገለጫ ነው - በምድር ያለችው ቤተክርስቲያን (Church Militant) እና በሰማይ ያለችው ቤተክርስቲያን (Church Triumphant) በፍቅርና በጸሎት የተሳሰሩ ናቸው።
🙏 :
የቅዱሳን አማላጅነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ታሪካዊና ምክንያታዊ መሰረት ያለው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን አንዱ ክፍል ነው። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን፣ የቅዱሳን መላእክትን፣ የነቢያትን፣ የሐዋርያትን፣ የሰማዕታትን፣ የጻድቃንንና የደናግልን አማላጅነትና ጸሎት አንክድም፤ አንተውም! በጸሎታቸውም እንጠቀማለን። 🌟
"የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለችና።"
የቅዱሳን በረከትና ረድኤት አይለየን! አሜን! 🤲
✝️ @ortodox_tewhado ✝️
ለተጨማሪ ትምህርቶችና መንፈሳዊ መልዕክቶች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ! ✨
ማህሌት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ ክፍል ሀያእኔም ትንሽ ከእነሱ ጋር አለቀስኩና ቲቪ ስታንዱ አጠገብ ተቀመጥኩ ድንገት አስተውዬ ሳይ የማህሌትን ዲያሪ አየሁኝ የማህሌትን እናት ሳላስፈቅድም ብድግ አድርጌ ካቆምኩበት ማንበብ ቀጠልኩ እንዲህ ይላል " ጥዬው ሄድኩኝ እሱ ግን ከኋላ ከኋላ እየተከተለኝ ከእውነት ለምን ትሸሺያለሽ እውነትን መጋፈጥ አለመቻል ፈሪነት ነው ። ወይስ አንቺ ፈሪ ነሽ ፤ ከሆንሽ ሂጂ መልካም መንገድ አለኝ ።
እንዳልሰማ ሆኜ ሄድኩኝ እውነቱ ግን እኔ ከሶስቱ አይነት ሰዎች ሶስተኛው ነኝ ከላይ ያሉትን የሁለተኞቹን ምግባር ከውጪ እያየው በሰው ላይ የምፈርድ ።
ይሄ ልጅ በዚህ ከቀጠለማ ጭቅጭቁን አያቆምም ከነገ ጀምሮ አጠገቤ እንዳይደርስ እነግረዋለው ብዬ አሰብኩና ትንሽ እንደቆየው ሀሳቤን ቀየርኩኝ ምክንያቴ ደግሞ መቅደስን መበቀል ነበር ፣ ያደረገችኝን ከምረሳው ገድያት ብሞት እመርጣለው ።
በነጋታው ወደ ክላስ ሄድኩኝ እረፍት ሰአት ሲሆንም ዮሐንስ ከአሁን አሁን መጣ ብዬ መጠበቅ ጀመርኩኝ ። እረፍት ሰአት አልፎም ምሳ ሰአት ደረስ አሁንም መጠበቅ ጀመርኩ ወይ ፍንክች ጭራሽ አልመጣም ሊደውል አም ስት ደቂቃ ሲቀረው ወጣ ብዬ ዞር ዞር እያልኩ መመልከት ጀመርኩ ።
ኮሪደር ጥግ ላይ መቅደስንና ዮሐንስን ሲያወሩ አየኋቸው ። ብሽቅ አልኩኝ መጥቶ ይለምነኛል ብዬ ሳስብ ጭራሽ ከጠላቴ ጋር አብሮ ያወራል አልኩኝ በሆዴ ።
ነገስ ይመጣል አልኩና
ራሴን ማጽናናት ጀመርኩ ።
እረፍት ሰአት ላይ ይመጣል ብዬ መጠበቅ ጀመርኩ ሳይመጣም ቀረ ምሳ ሰአት ሲሆን ግን ወጣ ብዬ በአይኖቼ መቃኘት ጀመርኩ ።
ንዴቴ አናቴ ላይ ወጥቶ እስክስታ እየጨፈረ መሰለኝ ጭራሽ ዛሬ ደግሞ መቅደስን አቅፏት በአጠገቤ አለፈ ። አፌን ይዤም ወደ ክላስ ስገባም ማህሌት የሚል ድምጽ ሰማሁኝና ዞር አልኩኝ ዮሐንስ ነበር ።
ይቅርታ በር ላይ ቆመሽ አላየሁሽም ነበር መቅደስ ናት አንቺን ያሳየችኝ ከዛም ሰላም ልልሽ መጣው አለኝ ። ገላምጬውና ጀርባዬን ሰጥቼው ወደ ክፍል ገባሁኝ ። እሱ ግን ምንም ሳይመስለው ፈገግ ብሎ ወጥቶ ሄደ ።
አሁን ጭንቀቴ ልክ አለፈ መቅበዝበዝ እንዲሁም ብቻዬን ማውራት ቀጠልኩኝ የሚያስጨንቀኝ እነ መቅደስን መበቀል ሳይሆን የዮሐንስ ጸባይ ሆነ ።
በውስጤም እሱን ለመጥላት ሰበብ መፈለግ ጀመርኩ ። ነገር ግን ምንም ሰበብ ማግኘት አልቻልኩም ። ጭራሽ ነወሬን የሸፈነልኝ ሳዝን ያጽናናኝ ከውርደት ያዳነኝ ባለውላታዬ ሆነ ።
እንዴት ብዬ ልጠላው እችላለው ። የተናገረው ሁሉ ልክ ነው ያላሳመነኝ ነገር የለም ። ብቻ ለጥላቻ ስዘጋጅ መውደዴ ጨመረ ። እሱን መጥላት ባልችልም እሱን ተጠቅሜ መቅደስን ለማዋረድ መሞኮሬን ማቆም አልፈለኩም ።
አንድ ሀሳብ መጣልኝ ከመቅደስ እንዲርቅ ማድረግ በየቀኑ መገናኘት ውሎውን መቆጣጠር እሷን በቅናት ማንጨርጨር እናም በነጋታው ይቅርታ ለመጠየቅ በሚል እረፍት ሰአት እሱ ወደ አለበት ክፍል ሄድኩኝ ከመቅደስ ጋር ነበር ከሩቅ በአይኗ አየችኝ እና ዮሐንስን እንደፈለኩት ገብቷት ።
የሆነ ነገር ነገረችውና ወደ እኔ መጣ ሰላም እንዴት ነሽ አለኝ እጁንን እየዘረጋ ደህህህህናና አልኩኝ እየተንባተብኩና እጄን በመንቀጥቀጥ እየዘረጋው.....
መንፈሳዊ ልብ ወለድ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል ሀያ (20)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@EOTC21_media🔰
🔰@EOTC21_media🔰
ክፍል ሀያ አንድ 20 Like ስሞላ ይቀጥላል ....
DOOBA – From 100 USDT to Big Rewards
Many users have already seen results—are you next?
💸 100 USDT can grow up to 800% on DOOBA
💸 Daily passive income with zero effort
💸 Free trading bot, stable platform, real growth
Big returns favor early movers—join today!
"ከባዱ ብቸኝነት ማለት? የምትናገረውን በማይረዱህ ሰዎች መሀከል መሆን ነው!"
chek my bio🙏🙏
ጥያቄዎ
1. ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3. ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ ህይወት የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት እችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
እንዲሁም እራሳችሁን በሥልጠና ማሳደግ የምትፈልጉ ሰዎች
🥰 ፍላጎትዎ ከሆነ
👉 1. ስም
👉 2. ስልክ ቁጥር
👉 3. አድራሻ (ከተማ) በቴሌግራም ይላኩልን ወይም ይደውሉልን!
✍️ ምንም አይነት የስራ ልምድ አይጠይቅም።
ስ.ቁ 👉 ☎️ +251969263876
ይደውሉልን
ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
ዛሬ ጠዋት የሰማሁት ድምፅ ቀን ሙሉ እንደ ደውል በአይምሮ ሲደውል ነበር የዋለው።
<<የሰው ፊት አያሳያችሁ ወገኖቼ ኪሳችሁ አይጣ>> እያሉ በምሬት የልመና ድምፅ የሚያወጡት የሚያሳዝን የአዛውንት ድምፅ
ከፊሉ ከንፈሩን መጦ ከፊሉ አምስትም አስር ያለውን ሰቷቸው ያልፋል።
<<እራሴነ ላጠፋ ነበር አላህ ይጠይቀኛል ብዬ ነው...... ጀነት ትዘጋብኛለች ብዬ ነው.....ልጅቼ ራባቸው ምልስጣቸው ባለቤቴን ምን ላብላት>> ይላሉ ሴቃ በሞላው ድምፅ።
አኳኋናቸው"የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ "እንዳለው ሰውዬ አይደለም። የእሳቸውም የልጆቻቸውም በስቋላ ፊት በድሎት እንደኖረ ያሳብቃል።
ባዶ ኪሴን ስለ ነበርኩ። እያየኋቸው ፈጣሪ ይስጥልኝ ብዬ አለፍኩት።
ፈጣሪ ግን እኔ ሳልሰጥ የእኔን ተራ ይሰጥልኝ ይሆንን?? እንጃ
የጎዳና ልጆች ምግብ እና ልብስ እንደሚቸገሩ የታወቀ ነው። የውሀ ማማ በምትባለው ኢትዮጵያ ግን...... ዛሬም ያውም በመሀል አዲስ አበባ ውሀ የሚጠማው ሰው አለ።
ራሄል ጌቱ "ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት" ያለቻት ኢትዮጵያ እንኳን ቅራሪ ንፁህ ውሀ ሰው ማጣቱ ምን ያህል ይረብሻል።
"እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ የኛን ተራ ወደ አምላክ ማሸጋሸጉ እንደሆነ የተለመደ ነው።
ብቻ በአጠቃለይ ጠዋት ያየኋቸው አባት ""የእሱባለው ይታየውን"" ዘፈን ግጥሙን ሳይደረድሩ የሚያዜሙ ሀዘንተኛ ችግረኛ መሰሉኝ። ኪሳቸው የጎደለባቸው ...ቀንም የጎደለባቸው......
ዘፈኑን ተጋበዙልኝ😔😔
🎵🎵
የሰው ፊት ካራው ምላጩ
አይቁረጠኝ ከቶ አይወጋኝ
እጆቼም አይዛሉ አደራ
ችግር ፈፅሞ አይየኝ
የማገኛት የላበቴ የወዜ ወጋ ተባርካ
ትንሿ በዝታ ታርሰኝ በሀሴት በጥጋብ ልርካ...
"በል አትጉደልብኝ በል አትጉደል ጊዜ"
"ትዝብት አታውለኝ ልዘዝህ ራሴ"....
በል አትጉደል ኪሴ እያለ ኪሱን ይማፀናል😔😔
የሰው ፊት እሳት ነው። የሰውፊት አያሳያችሁ....ትዝብት ውስጥ አይክተታቸሁ.......የሰራችሁትን ፈጣሪ ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
#ነፃአለም ✨✨✨
#ነፃሁኑልኝ 💥💥💥
✍ነፂ
ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስተምረው አስተምህሮ ምንድን ነው? {ክፍል አንድ}
መጀመሪያ በደንብ መረዳት ያለብሽ አስተምህሮ ምሥጢረ ሥላሴ የሚባለ አስተምህሮ ነው። ምሥጢረ ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው? “ሦስት አካላት አንድ ባሕርይ” ስንል ምን ማለታችን ነው? በምሥጢረ ሥላሴ አስተምህሮ ውስጥ ‘አካል‘ ማለት ምን ማለት ነው? ‘ባሕርይ’ስ ምን ማለት ነው? ‘ህልውና’ስ ምን ማለት ነው? አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ያላቸው ግንኙነት ምን ይመስላል? እነዚህን ነገሮች በሙሉ በደንብ መረዳት አለብሽ ፥ ከዚያ በኋላ አብዛኞቹ ሙስሊሞች ይህንን አስተምህሮ እንዳልተረዱት ትረጂዋለሽ ፥ የሚያነሧቸው አብዛኞቹ ትችቶችም ጭራሽ ምሥጢረ ሥላሴን የሚያጠቁ እንዳልኾኑ ትረጁዋለሽ።
በመጀመሪያ ምሥጢረ ሥላሴ ላይ የምንጠቀማቸውን ቃላት እንተርጉማቸው። ሳብራራቸው ያልገቡሽ ቃላት ካሉ አንብበሽ ጠይቂኝ ፥ በተቻለኝ በጣም በቀላል መንገድ ለማብራራት ልሞክር፥
ሀ) ሥላሴ ~ ሥላሴ ማለት በቀላሉ ሦስትነት ማለት ነው። ወደ ኢንግሊዘኛ ቃሉ ሲመጣ Trinity ይኾናል ፥ የኢንግሊዘኛው ቃል ደግሞ የኹለት ቃላት ጥምር ነው። Tri- (ሦስት) እና Unity (አንድነት) ከሚሉት ቃላት የተጣመረ ቃል ነው። በእግዚአብሔር አንድነት ውስጥ ደግሞ ያለውን ሦስትነት ለማብራራት የምንጠቀምበት ቃል ነው።
በዚሁ የተወሰኑ ማወቅ የሚገቡሽ ነገሮች ቃሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀመው ሊቁ ጠርጡለስ ይባላል። (ክርስትናን ስታውቂ ጥንታዊቷን ቤተ ክርስቲያን በትንሽም ቢኾን ማወቅ ይገባሻል) በ2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ የነበረ የቤተ ክርስቲያን ጸሓፊ ነበር (እንደነቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የቤተ ክርስቲያን አባት አይባልም ፥ በዘመኑ መጨረሻ ላይ ወደ ምንፍቅና ስለወደቀ) ፥ ይህ ጸሓፊ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲን ቋንቋ Trinitas ብሎ ቃሉን የተጠቀመው። አንድ ብታውቂው የሚጠቅምስ ነገር ይህ ነው።
ይህ ማለት ግን ሥላሴ የሚለው ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ማለት ነው። ይህንንም ደግሞ ልትጠየቂ ትችያለሽ ፥ ስለዚህ ማወቅ አለብሽ። ሥላሴ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም እኮ የሚልሽ ሙስሊም ካለ የራሱን እምነት አያውቅም ማለት ነው። ምክንያቱም ‘ተውሒድ‘ የሚል ቃል በቁርአን ውስጥ አንድም ቦታ የለም ፥ ‘አላሁ አሐድ‘ የሚል አለ ግን ተውሒድ የሚል ቃል በቁርአን ውስጥ አንድ ቦታ የለም። አሁን ሙስሊሞች ተውሒድ የሚለው ቃል ቁርአን ውስጥ ስለሌለ ቁርአን ተውሒድን አያስተምርም ይላሉ? በርግጠኝነት አይሉም ፥ ምክንያቱም አንድ አስተምህሮ በአንድ መጽሐፍ ውስጥ እንዲገኝ ቃሉ ሳይኾን ሐሳቡ ነው መገኘት ያለበት። ቁርአን አላህ አንድ ብቻ እንደኾነ ያስተምራል ብለው ያምናሉ ሙስሊሞች ፥ ስለዚህ ለዚህ አስተምህሮ ብቁ የኾነ ቃልን እንምረጥ ብለው ‘ተውሒድ‘ የሚለውን ቃል ሰየሙለት። እንደዚሁም ደግሞ የምሥጢረ ሥላሴ አስተምህሮ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ (እርሱን ደግሞ ቀስ ብዬ አረጋግጣለሁኝ) ፥ ስለዚህ ይህንን ሐሳብ የሚገልጽ ቃልን መርጠን ሥላሴ ብለን ጠርተነዋል።
ለ) ህልውና (being) ~ ይህ ቃል በቀላሉ existence ማለት ነው። አንድ ነገርን ‘አለ’ ማለት የምትችዪው ነገር ከኾነ ያን ጊዜ ያ ነገር ህልውና አለው፣ ይኖራል ማለት ነው። ለምሳሌ ፤ አንድ ድንጋይ ‘አለ‘ ፥ exist ያደርጋል ስለዚህ ህልውና (being) አለው ማለት ነው። ሰውም አለ ፥ exist ያደርጋል ፥ ሰውም ህልውና (being) አለው ማለት ነው። እግዚአብሔርም አለ ፥ ስለዚህ ህልውና (being) አለው ማለት ነው። Exist የሚያደርግ ነገር በሙሉ ህልውና (being) አለው እንላለን። ይህንን በደንብ መረዳት አለብሽ ማለት ነው ፥ ይህ ቃል ነገረ ሥላሴ ላይ ወሳኝ ስለኾነ።
ሐ) አካል (person) ~ ምሥጢረ ሥላሴ አስተምህሮ ላይ ይህንን ቃል ካልተረዳሽ አስተምህሮው ግራ የገባው ኾኖ ነው የሚታይሽ። በኢንግሊዘኛው ይህ ቃል person ተብሎ የሚተረጎም ነው። [ይህ exact ትርጉሙ አይደለም ፥ ግን ለአሁን ለአገልግሎታችን በጥቂቱም ቢኾን ለመረዳት ይኾነናል] በዐማርኛ ቋንቋ ‘አካል’ የሚለው ቃል ለብዙ ነገሮች ስለሚያገለግል እዚህ ጋር አካል ስንል ምን ማለታችን እንደኾነ በደንብ መረዳት ያስፈልግሻል። በመጀመሪያ አካል ምን ማለት እንዳልኾነ ላብራራ።
~ ‘አካል’ (person) ማለት ሥጋ ማለት አይደለም ፥ ይሄ እኛ ያለን አካል እያልን የምንጠራው ሥጋችንና የአካል ክፍሎቻችን አይደለም። ለምሳሌ ፥ የ’አካል’ ክፍል ስንል የእኛ የሥጋችን ክፍል ማለታችን ነው። ለምሥጢረ ሥላሴ ግን ‘አካል’ ስንል ከዚህ ይለያል።
~ ‘አካል’ (person) ማለት ሰው ማለት አይደለም። በኢንግሊዘኛ person የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ሰው ለማለት እጠቀመዋለን ፥ አሁንም በምሥጢረ ሥላሴ ዐውድ ውስጥ ‘አካል‘ ስንል ሰው ማለታችን አይደለም።
REACT | SUBSCRIBE | SHARE
✍🏽 ኑር አል መሲሕ ዕቅበተ ኦርቶዶክስ (cont...)
Ye ጼጥሮስን እንባ💧
setegne elhalhu😔
Hateyaten lenazez👐
fkrehn eyayehu🥹
Be mot ጥላ west enkuan behed 👩🦯➡️
Geta hoy...
Leben be fkr ውሀ etebew ebakhe😔
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
#Old Group አላችሁ ?
ለምሳሌ በፊት ት/ቤት እያላችሁ የከፈታችሁት ግሩፕ ካለ ወደኛ ጋር ይምጡ።
🪼2023 ---- (January - November )
🪼2022 ---- 500
🪼2021-----650
🪼2020 -----800
🪼2019 -----950
🪼2018 -----1100
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
ለየት የሚያረገን በባዶ ሜዳ owner
አስተላልፉ አንልም
🍾full proof አለን
በታማኝነት እንገዛለን፤ከ scammers እራሳችሁን ጠብቁ::
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
✝የእግዚአብሔር ፍቅር በልብህ ውስጥ ጠልቆ ከገባ ድካምህ ይጠፋል ።
ከእግዚአብሔርና ከትእዛዛቱ የበለጠ ኃጢአትን የምትወድ ከሆነ ደካማ ትሆናለህ ። ነገር ግን ፍቅሩ ወደ ልብህ ከገባ በውስጥህ ያለውን የኃጢአት ፍቅር አውጥቶ ይጥለዋል ። ስለሆነም ማንኛውንም ዓይነት ፈተና ለመቃወም ብርቱ ትሆናለህ ።
"ንስሓ ማለት ፍላጎትን በፍላጎት መቀየር ማለት ነው ።" ይህ ማለት የእግዚአብሔር ፍቅር የአለምን ፍቅር ይተካል ማለት ነው ። ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር የሚመሩህን ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ መንገዶች ሁሉ ተከተል ። ከዚህ በተጨማሪ እግዚአብሔርን ከሚወዱት ጋር ተባበር ! እርሱን ስለ ወደዱት ሰዎች የተጻፈውንም አንብብ ! በመጨረሻም ምሳሌያቸውን ተከተል ።
አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ
#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
+ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ . . . እናንተ የዓለም
ብርሃን ናችሁ:: በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሠወር አይቻላትም:: መብራትንም አብርተው በዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያናሩታል:: በቤት ላሉት
ሁሉም ያበራል:: መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት
ይብራ::
+ (ማቴ.5:13-16)
< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞
❖ እንኳን አደረሳችሁ ❖
❖ ግንቦት 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
+°✝ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ✝°+
=>ለቤተ ክርስቲያን የብርሃን ምሰሶ ስለሆነላት ስለ ታላቁ
ሐዋርያዊ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ምን እላለሁ?
ምንስ
እናገራለሁ? እንደ እኔ ያለ ኃጥእ: ለባሴ ሥጋና ገባሬ ንስሃ
ስለሱ ሊናገር አይቻለውምና:: አባቶቻችን እንደ ነገሩን ስለ
አፈ ወርቅ ለመናገር አፈ ወርቅ መሆን ያስፈልጋል:: ግን
እስኪ በቅዱሱ አባት ምልጃ ጥቂት ልሞክር::
<< ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ማን ነው? >>
+ነገዱ ከሶርያ: የተወለደው በ347 ዓ/ም በእስክንድርያ
ሲሆን አባቱ አስፋኒዶስ እናቱ ደግሞ አትናስያ ይባላሉ::
እነርሱ
ደግ ቢሆኑ ይህንን እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ሰጣቸው::
ዮሐንስ ለክርስቲያን እንደሚገባ በትምሕርትና በጥበብ
አደገ:: ገና
በሕጻንነቱ ወደ ግሪክ ሔዶ የዘመኑን ሳይንስ (ፍልስፍና)
ከአፉ እስከ ገደፉ ተምሮ ተመልሷል::
+ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅን ለየት ከሚያደርጉት ነገሮችም
አንዱ ይሔው ነው:: በዘመናዊም ሆነ በመንፈሳዊ
ትምሕርት ይህ
ቀረህ የማይሉት ሊቅ የሆነው ገና በ15 ዓመቱ ነበር:: በ2
ወገን የተሳለ ሰይፍ በመሆኑ ስንኳን በሕይወተ ሥጋ እያለ
ዛሬም ለንፉቃን ትልቅ የራስ ምታት ነው::
+ቅዱሱ ገና በ16 ዓመቱ ሃብት: ንብረት: ውበት: ክብርና
እውቀት የሞላለት ቢሆንም ያለውን ሁሉ ለነዳያን ሰጥቶ
መጻሕፍትን ብቻ ሰብስቦ ከባልንጀራው ቅዱስ ባስልዮስ
ጋር በርሃ ገባ:: ሰውነቱን በጾምና በጸሎት እየቀጣ በበርሃ
ሲኖር
ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስና ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ
ዼጥሮስ ወደ እርሱ መጡ::
ሊቀ ሐዋርያት የመንግስተ ሰማያትን መክፈቻ ስልጣን
ቅዱስ ዮሐንስ ደግሞ ወንጌሉን ሰጥተው ተሰወሩት::
+ከዚህች እለት በኋላ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ባሕረ
ምስጢራት ሆነ:: ብሉይ ከሐዲስ: ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ
ራዕየ
ዮሐንስ ድረስ በአንድምታ ትርጉዋሜ ተነተናቸው:: በተለይ
ሐዲስ ኪዳንን እየመላለሰ አመሰጠረው:: ቅዱስ ሕሊናው
ሳይታክት:
ንጹሕ እጆቹ ሳይዝሉ የጻፋቸው ድርሳናት: መልዕክታትና
ትርጉዋሜያት ቢቆጠሩ አሥር ሺህ ሞሉ:: በእውነት ለዚህ
አንክሮ
ይገባል! የሚገርመው ይህን ሁሉ ሲሰራ እድሜው ገና
ለጋ: ማዕርጉም ዲቁና ነበር::
+ከዚህ በኋላ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ቅስና ተሹሞ
በስብከተ ወንጌል ብዙ ቦታዎችን አዳረሰ:: በቅድስናው
ወደውታልና
የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ አድርገው ሾሙት:: አፈ ወርቅ
ሲናገርም ሆነ ሲያስተምር እንኳን የሚያወራ ኮሽ የሚል
የለም::
ከጣዕመ ትምሕርቱ የተነሳ ሕዝቡ በተደሞ ይሰሙት ነበር::
+ሲያስተምር ምድራዊው ሰው ይቅርና ልዑላኑ መላእክት
ተሰብስበው ያደንቁት ነበር:: አንዴም እመቤታችን በሕዝብ
መካከል "
አፈ-ወርቅ" ብላ ጠርታዋለች:: ለዛም ነው አፈ-ወርቅ
የሚባለው:: ቅዱሱ በሥልጣነ ቃሉ መልዐከ ሞትን ገስፆ
10 ዓመት
አቁሞታል::
+ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ለሰው ፊት አያደላም:: በርሱ
ዘንድ ንጉሥና ደሃ ነዳይ እኩል ነው:: ለሞት ያበቃውም
ይሔው
ነበር:: ምክንያቱም የወቅቱ ንግስት አውዶክስያ ያንዲት
ድሃ መበለትን መሬት ቀምታ አልመልስም በማለቷ መክሮ
አወገዛት::
እርሷ ግን ከኃጥአንና መናፍቃን ጋር መክራ 2 ጊዜ
አጋዘችው::
+በተሰደደበት ፍሬ አፍርቶ: አስተምሮና አሳምኖ በ407 ዓ/
ም አርፏል:: ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን ሳይጠግቡት
እንደናፈቁት በ60 ዓመቱ አጡት:: በወቅቱ ታላቅ ሐዘንና
ለቅሶ ተደረገ::
+አንድ ቀን የዘመኑ ደግ ንጉሥ አርቃድዮስ ግብር አገባ
(ግብዣ አዘጋጀ):: በዚያች ሌሊት ደግሞ ቅዱሱ ሊቅ
ታጥቆ ሲጸልይ
ሳለ: አባ ማርዳሪ የሚባል ጻድቅ ደግሞ ከሰማይ 12ቱ
ሊቃነ መላእክት (እነ ቅዱስ ሚካኤል) በግርማ ሲወርዱ
ተመለከተ::
+ደንግጦ "ወዴት ናችሁ ጌቶቼ" ቢላቸው "ቁስጥንጥንያ:
ወደ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እንሔዳለን:: እርሱ እመቤታችንን
እንደሚያመሰግናት ጌታ ነግሮናልና" አሉት:: "እባካችሁ
እኔም የአፈ ወርቅ ምስጋናው እንገለጥልኝ መርቁኝ"
አላቸው::
ሊቃነ መላእክቱም መርቀውት ጐዳናቸውን ቀጠሉ::
+በማግስቱ በቤተ መንግስት ውስጥ ሊቃውንቱ:
መሳፍንቱ: ዻዻሳቱ: ሕዝቡ ሁሉ ተሰብስበው ከድግሱ
በሉ:: ቅዱስ ዮሐንስ አፈ
ወርቅ ግን በመንበሩ ተቀምጦ ነበር እንጂ አልበላም::
ድግሱ ሲጠናቀቅ ንጉሡ አርቃድዮስ ሊቁን "ጥያቄ አለኝ"
ብሎ በጉባኤ
መካከል ጠየቀው::
+"ምነው ወንጌላዊ ማቴዎስ 'ኢያዕመራ ዮሴፍ እስከ አመ
ወለደት ወለደ ዘበኩራ-የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ
አላወቃትም'
ማለቱ (ማቴ. 1:25) ስለ ምን ነው?" ቢለው ቅዱሱ
ተነስቶ: በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝቶ ይተረጉምለት ጀመር::
+"ድንግል ማርያም ንጹሕ ብርሌን ትመስላለች:: ብርሌ
የተለያየ ቀለም ያለው ፈሳሽ ቢያስገቡበት ቀለሙ አብሮ
ይቀያየራል::
እመቤታችንም ጌታን ጸንሳለችና ሕብረ መለኮቱ ሲለዋወጥ
መልኳ አብሮ ሲለዋወጥ እያየ ዮሴፍ ይደነግጥ ነበር::
+'እርሷ ማን ናት? በማሕጸኗ ያለውስ ማን ነው' እያለ
ይጨነቅ ነበር:: ጌታን ከወለደች በኋላ ግን አንድ ሕብረ
መልክ
ሆናለችና:: አስቀድሞ ማን እንደ ነበረች አላወቀም::
+አሁን ግን እርሷም ወላዲተ አምላክ: ልጇም አምላክ
ዘበአማን መሆኗን አወቀ ማለት ነው" እያለ ሲተረጉም
ሰምተው ሁሉም
ሲያደንቁ: በዚያ የነበረች ስዕለ አድኅኖ "አፈ ወርቅ! ልሳነ
ወርቅ! አፈ በረከት!" ስትል ተናገረች::
+ያን ጊዜ አርቃድዮስ የወርቅ ልሳን በሊቁና በስዕሏ ላይ
አደረገ:: አፈ ወርቅ ግን ባጭር ታጥቆ "እሰግድ ለኪ!
እሰግድ
ለኪ! ወእዌድሰኪ . . ." ብሎ ዛሬ በተአምረ ማርያም
የምናውቀውን ምስጋና ሰተት አድርጐ አደረሰላት:: ይህንን
ምስጋናም
ሊቃነ መላእክቱ ሰምተው እያደነቁ ወደ ሰማይ
ወጥተዋል::
+ሊቁ ባረፈ በ35 ዓመቱ: በትንሹ ቴዎዶስዮስ ዘመን:
ሥጋው ፈልሷል:: ወደ ቁስጥንጥንያ ሲደርስም ከናፍቆት
የተነሳ ታላቅ
ዝማሬና እንባ ተደርጓል:: አፈ ወርቅም ቀና ብሎ ሕዝቡን
ባርኳል::
✔ቅዱሱ ሲጠራ እንዲሕ ነው:-
*ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
*አፈ በረከት
*አፈ መዐር (ማር)
*አፈ ሶከር (ስኳር)
*አፈ አፈው (ሽቱ)
*ልሳነ ወርቅ
*የዓለም ሁሉ መምሕር
*ርዕሰ ሊቃውንት
*ዓምደ ብርሃን (የብርሃን ምሰሶ)
*ሐዲስ ዳንኤል
*ሊቀ ዻዻሳት ዘበርትዕ (እውነተኛው)
*መምሕር ወመገስጽ ዘኢያደሉ ለገጽ
*ጥዑመ ቃል - - -
+እግዚአብሔር ከቅዱሱ በረከት አብዝቶ: አብዝቶ: አብዝቶ
ይክፈለን::
+ዳግመኛ በዚህ ቀን ታላቁ ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
ሥጋቸው ፈልሷል:: ይሕ የተደረገው ጻድቁ ከረፉ ከ56
ዓመታት
በኋላ ነው:: በዕለቱም ድንቅ ድንቅ ተአምራት
ተፈጽመዋል::
+እናታችን ርሕርሕቷ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ደግሞ
በዚሕ ቀን ስሟን ለጠራና መታሠቢያዋን ላደረገ የምሕረት
ቃል ኪዳን
ተቀብላለች::
❖ቸር አምላካቸው ከሁለቱም ብሩሃን ቅዱሳኑ ክብር
ያድለን::
❖ግንቦት 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ (የዓለም ሁሉ መምሕር)
2አቡነ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ (ፍልሠታቸው)
3.ቅድስት እናታችን ክርስቶስ ሠምራ (ቃል ኪዳን
የተቀበለችበት)
4.አባ አብርሃም ዘደብረ ሊባኖስ
5.ቅዱስ ዕንባቆም ነቢይ
6.እስክንድር ንጉሠ ኢትዮዽያ
7.ቅዱስ መስቀል (የተአምር በዓሉ)
8.አባታችን ያሬድ (የማቱሳላ አባት)
9.ቅዱስ ሚናስ ዲያቆን
❖ወርኃዊ በዓላት
1፡ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት
Guys price updated
I need 10 2020 -2022 groups
Dm fast
And 2023 all months
Dm high price
ግንቦት ፲፪ /12/
በዚችም ቀን የመነኰሳት ሁሉ አለቃ ሐዋርያና ሰማዕት የታላቁ መምህር የክቡርአባታችን ተክለ ሃይማኖት የሥጋው ፍልሰት ሆነ።
የፍልሰቱም ምክንያት በሃምሳ ስድስት ዓመት ከዋሻ ውስጥ ወደ አነፁልህ መቃብር ያፈልሱታል ብሎ እግዚአብሔር የነገረው ዘመን በደረሰ ጊዜ ያን ጊዜም ተአምር ተደርጎ ዕውራን አዮ አንካሶችም ተስተካከሉ።
ይህም በወራሴ መንበሩ በአባ ሕዝቅያስ ዘመን ሆነ ዕለቱም ግንቦት ዐሥራ ሁለት ነው። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም ተጋዳይ በሆነ ሰው በጻድቁ አባታችን በተክለ ሃይማኖት ጌታን ደስ በአሰኙት በቅዱሳን ሁሉ ጸሎት ይማረን ለዘላለሙ አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
💚 @mary21God 💚
💛 @mary21God 💛
❤️ @mary21God ❤️
#ሼር_ይደረጋ
እኛ ኦርቶዶክስቂያን ከአባታችን ብሔር ሳይሆን ቤተክርስቲያን ማቅ ከለበሱት የፓትራሪክነት ጥማታቸው ነው ጉዳያችን::
ይህን ጥማታቸውን ለማስከት የሄዱበት መንግድ እደግ በጣም የብዙ ኦርቶዳክያያን ልብ የሰበር ነበር ከቤተክርስቲያን ፈተና ጀርባ ሁሉ እሳቸው አሉበት ይህ ደግሞ አባታችን በፊት ባለቸው አቋም ቀጥለው ወሳኝ በሆኑ ቦታዎች ላይ ከተቃመጡ ቀጠይ የቤተክርስቲያንን ፈተና ጊዜውን ከማራዘም የዘለለ ጥቅም የለውሞ እሳቸው እንዲሾም ቤቴክርስቲያኒቱን ማንቋሽሽ ተገቢ አይደለም ለአንድ አገልጋይ እሳቸው ከደርነት ደርጊት / ጥፋታ/ ይልቅ የሳቸውን የሃስት ፕሮፖጋንዳ ማዛመት እሳቸው ከዚህ በፊት የፈጽሙትን ቤተክርስቲያንን የመክፍፍል ስራ መደገፍ መሆኑንን እወቁት::
ይህ የፖሎቲካ ቅስቀሳ አይደለም የመንፍስ ቅዱስ አሰራር እንጂ ለሁሉም የቀድሞ አባቶቻችን እውነተኛ አባልግሎት በጉበኤው ይስፍን :: አሜን
#Share_goodha
Nuti Ortodoksoonnii dhimmi keenyii saba abbaa keenyaar miti dhimmii keenyii dheebuu angoo paatirarikkummaa barbaacha abbaa kan huccuu gurachaa mana Kiristaanaa uffiisuun onnee Ortodoksoota hedduu cabseera irrattidha male. Qormaata Mana Kiristaanaa hunda duuba isaan jiru. Abbaan keenyas ejjennoo duraan qaban itti fufee iddoowwan murteessoo mana kiristaana ta’an yoo qabatan faayyidaan isaa qormaata Mana Kiristaanaa dheeressuu qofa. Muudamaaf Mana Kiristaanaa Ortodoksii arrabsuun sirrii miti. Tajaajilaan tokko rakkoo isaan mana kiristaana hiruuf hojjeeten caalaa, olola hojii sobaa isaaani babal’isuun, hojii Mana Kiristaanaa addaan qoodu isa kanaan dura hojjete deeggaruun sirrii miti.
Kun duula siyaasaa osoo hin taane, hojii hafuura qulqulluuti malee, haafurri abbootii keenya dhugaa warraa ganamaa yaa'iicha haa hoogannu. Ameen
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
መምህር ሃይለሚካኤል ታደሰ እና መምህር ጌታመሳይም በተመሳሳይ መልኩ ታስረዋልልል
Читать полностью…ለመንፈሳዊ ግጥም አፍቃሪያን የተዘጋጀ ቻናል ነው። በጣም መሳጭ መሳጭ ግጥሞች አሉ ቻናሉን ተቀላቀሉ
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
@ort_poem
@ort_poem
@ort_poem
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
DOOBA – From 100 USDT to Big Rewards
Many users have already seen results—are you next?
💸 100 USDT can grow up to 800% on DOOBA
💸 Daily passive income with zero effort
💸 Free trading bot, stable platform, real growth
Big returns favor early movers—join today!