ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
High Demand
2022 Group High demand
4$/ 700 ETB 🔥
2022 ከፍተኛ ዋጋ ጭማሪ አሳየቷል ያላችሁ በአሪፍ ዋጋ እየገዛው ነው ።
4 ዶላር ወይም 700 ብር 🔥🔥
የዳታ ወጪ ያማረራችሁ ነፃ Interenet መጠቀም ፈልጋችሁ ግን channel ያጣችሁ ባዮ ላይ አለላችሁ😎ማርያምን ካርድ ወጭ የለም ከዚህ በኋላ 💪ሚስጥር ነው እያዘጉብን ስለሆነ 🤫🤫 ጀማሪ YouTubers ትፈለጋላችሁ
Читать полностью…💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇧 🇮 🇳 🇦 🇳 🇨 🇪 🇴 🇷 🇼 🇦 🇱 🇱 🇪 🇹 🇸
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
#ከስንክሳር_ገጾች - ሰኔ 21
ትናንት ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችንና
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሐዋርያት ወረደ። ፊልዽስዩስ በምትባል ሃገር በዼጥሮስ እጅ የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን አነጸ ብለን ነበር። በዚህች ዕለት ደግሞ አእላፍ መላዕክትን፥ ሰማያውያን ቅዱሳንን እና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዟት ወረደ።
ሐዋርያቱ አብዛኞቹ እዛው ሲጸልዩ አድረው ነበርና ጌታችን ከቅዳሴው በፊት 2 ነገሮችን አሳየ፦ አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያኗን በድንግል እናቱ ስም አክብሮ ሥርዓተ ቤተ ክርረስቲያንን አሳየ። ቀጥሎ ደግሞ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ዼጥሮስን ከመካከል አቁሞ "አርሳይሮስ" ሲል ሾመው። ይኼውም የዓለም ሁሉ ሊቀ ዻዻሳት (ፓትርያርክ) ማለት ነው። በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት "አክዮስ" እያሉ 3 ጊዜ አሰምተው ጮሁ። አክዮስ ማለት በግዕዙ "ይደልዎ"፥ በዐማርኛው ደግሞ "ይገባዋል፥ ያሥምርለት" እንደ ማለት ነው።
ጌታችን ይህን ከከወነ በኋላ ይቀድስ ዘንድ ጀመረ። አማናዊት ማሕደሩን ድንግል ማርያምን መንበር አድርጎ፥ ቅዱስ ዼጥሮስ እንደ ተራዳኢ ካህን ቆሞ፥ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሠራዒ ዲያቆን ሆኖ፥ ሐዋርያት ድንግልን ከበው፥ መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቁመው ጌታችን ቀድሶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ።
በዚያች ዕለት በፍጡር አንደበት ተከናውኖ ሊነገር የማይችል ደስታ ተደረገ። ከቅዳሴ በኋላ ጌታችን ሐዋርያትን አዘዛቸው። "ከዚህ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም በእናቴ በማርያም ስም አብያተ ክርስቲያናትን እነጹ። ይህችን ዕለት የሚያከብራትን አከብረዋለሁ።" ብሏቸው ከድንግል እናቱ ከመላዕክቱ ጋር ዐረገ።
ሰኔ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
✨ ✨
📱 በየቀኑ በምትጠቀመው ስልክህ | ሕይወትህን የሚለውጥ መልእክት ብታገኝስ? 🕊️
በተጨናነቀው የሶሻል ሚዲያ ዓለም ውስጥ፣ ለነፍስህ ዕረፍት የሚሰጥ፣ ለአእምሮህ ብርሃን የሚፈነጥቅ አንድ ማዕዘን አለ! 🌟
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል፣ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ውድ ሀብት በኪስህ ይዘህ ተጓዝ! 💎
ይህ ቻናል ላንተ/ላንቺ ነው! 👇
"ሃይማኖቴን ጠልቄ ባውቃት" ብለህ/ሽ የምትመኝ/ኚ ከሆነ... 🧐
በየቀኑ በሚመጡብህ ፈተናዎችና ጥያቄዎች ግራ ተጋብተህ/ሽ ከሆነ... 🤔
ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን/ሽን ግንኙነት ማደስና ማጠንከር የምትፈልግ/ጊ ከሆነ... 🙏
የአባቶቻችንን ጥበብና ቅድስና በዘመናዊ መንገድ መማር ከፈለግክ/ሽ... 📜✨
እኛ ጋር ስትመጣ የምታገኘው፡
❤️ ልብን የሚነኩ ታሪኮች: ከቅዱሳን ሕይወት ልብህን የሚያርስ፣ እምነትህን የሚያነቃቃ ገድል!
🧠 አእምሮን የሚፈትሹ ጥያቄዎች: "እንዴት? ለምን?" ለሚሉ መንፈሳዊ ጥያቄዎችህ ከቤተክርስቲያን አባቶች የተሰጡ መልሶች!
✝️ የሕይወት መመሪያ: ፍቅር፣ ትዳር፣ ሥራ፣ ጓደኝነት... በሁሉም የሕይወትህ ገጽታ ላይ ከክርስትና አንጻር የሚሰጡ ምክሮች!
🛑 ቆም ብለህ አስብ!
በየቀኑ ለስንት ነገር ጊዜህን ትሰጣለህ? እስቲ ጥቂት ደቂቃዎችን ለነፍስህ ስጣት። ሕይወትህን ሊለውጥ የሚችል አንድ ቃል፣ አንድ ሀሳብ እዚህ ልታገኝ ትችላለህ።
ቤተሰብ ለመሆን ሁለተኛ አታስብ! ዛሬውኑ ተቀላቀለን!
ከታች ያለውን ሊንክ ብቻ ንካ/ንኪ! 👇
➡️ @ortodox_tewhado ⬅️
➡️ @ortodox_tewhado ⬅️
"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።" (ምሳ 9:10)
ይህን መልእክት ለምትወዳቸው 5 ጓደኞችህ/ሽ በመላክ የመንፈሳዊ ዕድገታቸው ምክንያት ሁን/ኚ! 📲
#JoinUs #TelegramChannel #OrthodoxTewahedo #SpiritualJourney #Ethiopia #Faith #Wisdom #Youth #GrowWithUs
🇮🇱 የእስራኤላውያን ቋንቋ ( ዕብራይስጥ ) መማር የምትፈልጉ ብቻ
@Hebrewethio
@Hebrewethio
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇧 🇮 🇳 🇦 🇳 🇨 🇪 🇴 🇷 🇼 🇦 🇱 🇱 🇪 🇹 🇸
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
#ከስንክሳር_ገጾች - ሰኔ 20
በዓለ ሕንጸታ
በዚህች ቀን በሐዲስ ኪዳን የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን በአምላክ እናት ስም ታንጻለች። ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ፦ ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን “ሑሩ ወመሐሩ ኩሎ አሕዛበ - አሕዛብን ሁሉ ሒዱና አስተምሩ” (ማቴ. 28፥19) ባላቸው ቃል መሠረት ዓለምን በወንጌል ያርሷት ዘንድ በዕጣ ተካፍለዋታል። የሰው ልጅ ድኅነቱ የሚፈጸመው ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ሲቀበል ነውና (ዮሐ. 6፥56) አበው ሐዋርያት ቁርባንን በተመረጡ ሰዎች ቤት እያዘጋጁ ቀድሰው ያቆርቡ ነበር። በመጀመሪያ በጽርሐ ጽዮን፥ ቀጥሎም በተለያዩ ሰዎች ቤት እንዲሕ ይከናወን ነበር። ለጸሎት ሥራ ደግሞ አንዳንዴ ምኩራበ አይሁድን ይጠቀሙ ነበር። እየቆየ ሲሔድ ግን ከአሕዛብ ያመኑ ሰዎች ቁጥር እጅጉን በዛ።
በተለይ ቅዱስ ጳውሎስ ያሳመናቸው ለጸሎት እያሉ ወደ ጣዖት ቤት መግባት አመጡ። በዚህ ምክንያት መምህራን ሕዝቡን "ካመናችሁ በኋላ እንዴት ወደ ጣዖት ቤት ትገባላችሁ?" ቢሏቸው "እኛ ምን እናድርግ! የምንጸልይበት እንደሆን የለን" ሲሉ መለሱላቸው። ነገሩ ሲያያዝ ከደጋጉ ሐዋርያት ጳውሎስና በርናባስ ደረሰ። ወዲያውኑ አንዳንድ ወንድሞች "ለምን አናንጽም?" ብለው ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ ግን "ሊቀ ሐዋርያቱ ሳይፈቅድ አይሆንም" አለ። (ለዚህም ነው ዛሬም ሊቀ ጳጳስ ካልፈቀደ ቤተ ክርስቲያን የማይታነጸው።)
ከዚያ ቅዱሳን ጳውሎስና በርናባስ ሐዋርያቱ ወዳሉበት ሔደው ነገሩን ለቅዱስ ጴጥሮስ አስረዱ። ሊቀ ሐዋርያቱም "የጌታችን ፈቃዱ መሆኑን እናውቅ ዘንድ ተያይዘን ሱባዔ እንግባ" ብሎ አዋጅ ነገረ። በዓለም ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ በአንድ ልብ ሱባዔ ገቡ። በሱባዔአቸው መጨረሻም ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግርማ ወደ እነርሱ ወረደ።
ሁሉንም ሐዋርያት በደመና ጭኖ ፊልጵስዩስ አደረሳቸው። ከከተማ ወጣ ብሎ ባለ መሬት ላይም "ቤተ ክርስቲያንን በእናቴ ስም አንጹ" ብሎ አዘዛቸው። ለቅዱስ ጴጥሮስም ሦስት ዓለቶችን ሰጠው። እነዚያን መሬት ላይ ተክሎ፥ ጌታችን ቆሞለት፥ ሐዋርያቱ እየተራዱት፥ ግርምት የምትሆን ሦስት ክፍል ያላትን የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን በ52 ዓ/ም በዚህች ቀን አንጿል። አምላካችን የድንግል እናቱን ፍቅር፥ የተቀደሰች ቤቱን ጸጋ፥ የቡሩካን ሐዋርያቱን በረከት ያሳድርብን።
ሰኔ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
፡
" እመቤቴ ሆይ !
በአንቺ ጸሎት በልጅሽ ቸርነት ከታመንኩ፣ ሰማይ ወፍጮ ምድር መጅ ቢሆኑ፣ ሁለቱም ሊያጠፉኝ ቢፈልጉ፣ አንዳች ሊያደርጉኝ አይችሉም"
<<አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ>>
#መልዕክት✍
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇧 🇮 🇳 🇦 🇳 🇨 🇪 🇴 🇷 🇼 🇦 🇱 🇱 🇪 🇹 🇸
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇧 🇮 🇳 🇦 🇳 🇨 🇪 🇴 🇷 🇼 🇦 🇱 🇱 🇪 🇹 🇸
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፥ ፈለግሁት፤ አላገኘሁትም። — #ክፍል_አንድ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ከበድ የሚለው - አስተሳሰባችን ከተበላሸም በመጥፎ መልኩ የምንተረጉመው - አንድ መጽሐፍ አለ፤ መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን። ይኽ መጽሐፍ ከአምስቱ የሰሎሞን የጥበብ መጻሕፍት አንዱ ነው። ሰሎሞን መጽሐፉን ከሌሎቹ መጻሕፍቱ በተለየ መልኩ ክርስቶስን፥ ቤተክርስቲያንንና እመቤታችንን በዘይቤያዊ መንገድ እያቆራኘ ይጽፋል። መጽሐፉን ከማንበባችን በፊት ግን Fr. Zakaria Butros (የCoptic Church ካህን ናቸው፤ በእስልምናው ላይ በመሥራት በስፋት ይታወቃሉ) በመጽሐፉ ዙሪያ ከጻፉት በትንሹ ላስነብባችኹ።
Actually, approaching to the book of Song of the Songs is similar to approaching a flaming tree, flamed with the holy fire that had been seen by prophet Moses, as the lord said to him O Moses, ‛Take your shoes off your feet, for the place where you are standing is a holy ground’ (Acts 7:33) ... So when we approach the book of Song of the Songs, with its sublimity of meanings and symbols, we have to take off the shoes of materialism, and lusty thoughts, and go forward in the holiness of meditation and purity of heart, as: "To the pure, all things are pure; but to those who are defiled and unbelieving, nothing is pure; but both their mind and their conscience are defiled." (Titus 1:15)
መኃልየ መኃልይን ማንበብ ለሙሴ እንደታየው አይነት በቅዱስ እሳት የሚቃጠል ቁጥቋጦን እንደ መቅረብ ያለ ነው፤ ጌታ ለሙሴ እንዲኽ ሲል እንደተናገረው “የቆምህባት ስፍራ የተቀደሰች ምድር ናትና የእግርህን ጫማ አውልቅ።” (ሐዋ. 7፥33) ... ስለዚኽ እኛም መኃልየ መኃልይን ስናነብ፥ [ያሉትን ጥልቅ ትርጉሞችና ምልክቶችንም ለመረዳት] የmaterialism፥ የዝሙት ሐሳቦችን ጫማ አውልቀን፥ በቅድስና መንፈስ እና በንጹሕ ልብ መኾን አለበት፤ እንዲኽ እንደተጻፈ፦ “ሁሉ ለንጹሖች ንጹሕ ነው፤ ለርኵሳንና ለማያምኑ ግን ንጹሕ የሆነ ምንም የለም፥ ነገር ግን አእምሮአቸውም ሕሊናቸውም ረክሷል።” (ቲቶ 1፥15)
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
አትፀፀት ይልቅ ተማርበት። ከስሕተቱ የተማረ ብልህ ነው። በስሕተቱ ተጸጸቶ ራሱን የሚጎዳ ሞኝ ነው።
cheek my bio🙏🙏
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏
Читать полностью…Maqaa Abbaa kan Ilmaa kan Afura Qulqulluu Waqayyoo tokko ameen!
1) GAA’ELA TAKLIILII
Taklilii jechuun “Gonfe, kabaje” jechuudha. Iccitii Taklilii kan jedhameef namootni (missirroo fi misirrittiin) dubrummaa fi qeerrummaa isaanii eeganii, barumsafi gorsa abbaa gaabbii isaaniitiin turanii, cubbuu dalaganiif qalbii jijjiirratanii seera mana kiristaanaa isaanii guutanii kan argaman manni kiristaanaas sirna barbaachisu hunda rawwatteefii eeyyama Waaqayyootiin kan ittiin tokko ta’an Taklilii dha. Takliliin Sirna gaa’elaa waadaa misirrootaa kadhannaa lubootaan geggefamu yemmu ta’u sirna fuudhaafi heerumaa seera qabeessaafi diigamuu hin danddeenyedha. Sirni kunis gonkumaa dhugaa kan ta’u yeroo Qurbaana
Qulqulluun (fooniifi dhiiga isaatiin) guduunfamu qofadha. Warreen wal fuudhan lameen tokko kan taasisu Foonifi dhiiga Gooftaa waan ta’eef. dhumni iccitii Takliliis sirna kadhannaa qiddaaseeti.
Sirni gaa’ela takliilii warreen durbbumma foon isaanii eegan qofaaf raawwatama. Kan raawwatamu mana kiristaanaa keessatti qurbaanaafi qiddaaseenidha.
Cidha qaanaa Galiilaa irratti Gooftaan argamee akkuma eebbise abbootiin heera eebbaafi kadhannaa qiddaaseetiin raawwatu. .
Haqa. Af. 24.Boqonnaa 5 .Waa’ee taklilii sirriitti dubbata. Misirroon firoottan isaa wajjin karaa kaabaa, missirrittiin immoo firoota ishee wajjin kibbaan dhaabatu.
Dura ta’aan Diyaaqonii fuldura mana qulqullummaa gara dhihaatti afaa afuun, teesso, goonfoo, uffata adii qopheessaf.Dibata qulqulluus lubichatu dhiheessa. Kanatti aansuun
=> Lubootni sirna Taklilii geggeessuuf.
=> Wangeelli fi fannoon fuuldura isaanii taa’a.
=> Sirnichaaf meeshaaleen qulqulluu barbaachisan hundi ni qophaa’u.
=>Uffannafi meeshaalee hunda irratti kadhannaan ni geggeeffama. Kutaan 2ffan ittifufa share
Fuula fb Dn Fayera Tesfa irraa kan fudhatame.
21/10/2017
#ሰኔ_21_እመቤታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ለሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን ዘእግዝእትነ ማርያም እና ሰኔ ጐልጐታ እንኳን አደረሰን! የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ረድኤቷ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን እመ ብዙኃን የብዙኃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ሳይነግሩሽ የሰውን ችግር ጭንቀት የምታውቂ እሩህሩህ እናት ነሽና የጎደለንን ሙይልን በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው አማላጅነትሽ ፍፁም ረድኤትሽ አይለየን፤ የቃል ኪዳን ሀገርሽን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን በምልጃሽ አስቢያት! አሜን፡፡
''በዕንቊ ሰንፔር ትትሐነጽ ወበመረግድ
ሃሌ ሉያ ለአብ ሐጹር የዓውዳ ትበርህ እምከዋክብት
ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ
ጽዮን ቅድስት ቤተ ክርስትያን ደብተራ ፍጽምት''
ዚቅ ዘቅዱስ ያሬድ
እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
በድንግል አማረ ህይወቴ
በድንግል አማረ ህይወቴ
በማርያም አማረ ህይወቴ
ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ/3/
አዝ
አዝ
አዝ
አዘ
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇧 🇮 🇳 🇦 🇳 🇨 🇪 🇴 🇷 🇼 🇦 🇱 🇱 🇪 🇹 🇸
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
ሁላችንም እየኖርን ነው ነገር ግን ሕይወትን በጥበብ በመኖር እና እገረ መንገድ እንዲሁ በመኖር መካከል ያለው ልዩነት ግልፅ ይመስላል። ይችን ድግስም ጦርነትም የሆነችን ሕይወት በጥበብ ለመኖር ቻነላችን በጥሩ የሕይወት ትጥቆች እና ብለኃቶች ታዘንጣችኋለች።Читать полностью…
🇮🇱 የእስራኤላውያን ቋንቋ ( ዕብራይስጥ ) መማር የምትፈልጉ ብቻ
@Hebrewethio
@Hebrewethio
ሰላም እንዴት ናቹ ሰኔ 21 የእመቤታችን አመታዊ ነግስ በዓል መሆኑ የታወቀ ነው እናም በአጭሩ ምን ታምር የተደረገበት ቀን ነው?
Читать полностью…ወንጌላትን የጻፏቸው ማን ናቸው? {ክፍል ስምንት}
5.2) የማርቆስ ወንጌል ጸሓፊ
በአንድ የፍርስ ቤት ሥነ ሥርዓት ውስጥ የዐይን ምስክር ቢጠየቅና የዐይን ምስክርነቱን ቢሰጥ የዐይን ምስክርነቱ እውነተኛ እንደኾነ የሚደግፉ የተለያዩ ነገሮችን መመርመር እንችላለን። ለምሳሌ፡ አንድ ሰው ወደ ባንክ ገብቶ እንደሰረቀ ተከሦ የዐይን ምስክሩ ሲጠየቅ "ይሄ ሰው በመጀመሪያ ገብቶ በአንደኛው መስታወት ላይ በእጁ ተደግፎ ነበር ፥ ከዚያ በኋላ ግን የመጀመሪያውን ሳይነካው ዘሎ ኹለተኛውን መስታወስ ሰብሮ ነው ሰዎችን ማስፈራራት የጀመረው" የሚል ዐይነት የዐይን ምስክርነት ቢሰጥ (ትንሽ weird የኾነ ታሪክ ነው ፥ ግን ለማብራሪያ ብቻ ነው የምፈልገው) አሁን ሄዳችሁ የዚህ ሰውዬ የዐይን ምስክርነት እውነት ይሁን አይሁን የምታረጋግጡበት መንገድ አላችሁ።
ይህ ሰው እውነተኛ ከኾነ ሄደን የመጀመሪያው መስታወት ላይ የተከሳሹ ሰውዬ የእጅ አሻራ መገኘት አለበት ፥ እውነት ከተገኘ የዐይን ምስክሩ እውነተኛ ለመኾኑ የበለጠ ማስረጃ ይኾነዋል ፥ ካልተገኘ ግን የዐይን ምስክሩ ላይ ጥርጣሬን ያስነሣል። ከዚያ ደግሞ ኹለተኛውን መስኮት ስትመለከቱት እርሱ እንደተሰበረና በዚያኛው ላይ ግን የሰውየው አሻራ እንደሌለ ከተገኘ ያ የዐይን ምስክር እውነተኛ ለመኾኑ እጅግ በጣም ጠንካራ ማስረጃ አገኘን ማለት ነው። አሁንም እያደረግን ያለነው ይህንን ነው ፥ ቀድሜ ለማቴዎስ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስትሰጠው የነበረው ማብራሪያ ከማቴዎስ ወንጌል ላይ ካሉን ማስረጃዎች እጅግ ልክክ የሚል እንደኾነ አሳይቻለሁኝ። አሁንም ደግሞ እስኪ ቤተ ክርስቲያኒቱ ስለማርቆስ የምትነግረንን ነገር እንመልከትና ከዚያ በኋላ ደግሞ ከማርቆስ ወንጌል ጋር ልክክ ይበል አይበል እንመልከት፥
ቤተ ክርስቲያኒቱ ስለማርቆስ የምትነግረን ነገሮች መካከል የሚከተሉት ላይ እንድታተኩሩ እፈልጋለሁኝ፥
1. ማርቆስ ወንጌሉን ሲጽፍ የጻፈው የቅዱስ ጴጥሮስን የዐይን ምስክርነት ነው።
2. ማርቆስ ወንጌሉን የጻፈው ጴጥሮስ በሕይወት ሳለ ነው።
3. ማርቆስ ወንጌሉን የጻፈው በሮም ሀገር ፥ ይልቁንም በኢጣልያ ነው።
ሀ) ጸሓፊው በርግጠኝነት አረማይክንና የአይሁዳውያንን ባህል የሚያውቅ ሰው ነው
ይህ ጸሓፊ አረማይክን የሚያውቅ ፥ በዚያውም ደግሞ የአይሁዳውያን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን የሚያውቅ ሰው እንደነበረ የእነርሱንም ባህል በአግባቡ ወንጌሉን ለመሥራት እንደተጠቀመ ትመለከታላችሁ። ይህ ላይ ብዙ መቆየት አያስፈልግም ፥ እዚህ ላይ ያለው ነገር "ወንጌሉ ስለተጻፈበት ቦታ ምን ይነግረናል? እየተጻፈላቸው ስላሉትስ ሰዎች" በሚለው ኋላ በሚመጣው ክፍል ላይ በድጋሚ ስለሚነሣ።
በሚመጣው በዚይ ክፍል ላይ እንደማሳየው የዚህ ወንጌል ጸሓፊ በተለያዩ ቦታዎች ላይ የአረማይክ ቃላትን ይጠቀምና ከዚያ በኋላ ለአድማጮቹ ብሎ ትርጉማቸው ምን እንደኾነ ያሳያል። ይህ ኹለት ነገርን ያሳያል። አንደኛ ፥ ይህ ጸሓፊ ለአረማይክ በጣም ቅርብ የነበረና ያንን ቋንቋ የሚያውቅ ሰው እንደነበረ። በዚያውም ደግሞ የሚያደምጡት ሰዎች ደግሞ አረማይክን የማያውቁ ሰዎች እንደኾኑ ነው። ለዚያ ነው እጅግ ቀላል የኾኑ ቃላትን ለምሳሌ "ብላቴና"፣ "ተከፈተ"፣ "ተነሺ"፣ ወዘተ... ያሉ ቃላትን እንኳን ሳያስቀር ለአድማጮቹ የሚተረጉመው። /ማር 3፥17/ማር 5፥41/ማር 7፥11/ማር 7፥34/ (እርሱን ግን ከምደግመው ኋላ ትመለከቱታላችሁ።)
ሌላ አንድ ነጥብ ማሳየት የምፈልገው ልክ ማቴዎስ ቀድሞ ጀማትሪያ የሚባለውን የአይሁዳውያንን የአረዳድ መገድ ይጠቀም እንደነበረ ማርቆስ ደግሞ ሌላ ሚድራሻዊ የትርጓሜ መንገድን ይጠቀማል። አይሁዳውያን አንድ የሚመሳሰል ርእስ ላይ ኹለት የተለያዩ ትንቢታት የሚናገሩ ከኾነ ኹለቱን ትንቢታት ወስደው እንደአንድ ትንቢት ጨምቀው ወይ "ከነቢያት" ወይ ደግሞ "ከአንዱ ነቢይ" ነው ብለው ያሳያሉ። ገና ከጌታችን ልደት በፊት በሙት ባሕር ውስጥ ያገኘነው ጥቅስ ውስጥ 2ኛ ሳሙ 7፥11–14 እና አሞጽ 9:11ን ጨምቀው በአንድ ትንቢት ስለዳዊት መንግሥት በመሲሑ መመለስ አድርገው ሲተረጉሙት እናገኛለን።
ቅዱስ ማርቆስ ግን ገና ወንጌሉን ሲጀምር በማር 1፥2-3 ላይ እንዲህ ይላል፥
እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ።
ማር 1 ፥ 2 - 3
እነሆ፥ መልእክተኛዬን እልካለሁ፥ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል፤ እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል፤ የምትወዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡
ሚል 3 ፥ 1
የአዋጅ ነጋሪ ቃል፦ የእግዚአብሔርን መንገድ በምድረ በዳ ጥረጉ፥ ለአምላካችንም ጐዳና በበረሀ አስተካከሉ።
ኢሳ 40 ፥ 3
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
"ልበ ንፁሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦЧитать полностью…
መንፈሰ ርቱዕ ሐድስ ውስተ ከርሥዬ
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገፅከ"
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ
የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ
ከፊትህ አትጣለኝ🙏❤️🩹
#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 18
አባ ድምያኖስ
አባ ድምያኖስ ተወልደው ያደጉት ግብጽ ውስጥ ነው:: ቤተሰቦቻቸው ክርስቲያኖች በመሆናቸው ገና በልጅነት ዕድሜአቸው ቅዱሳት መጻሕፍትንና በጐ ምግባራትን ተምረዋል:: ዕድሜአቸው ወደ ወጣትነቱ ሲጠጋ ሥርዓተ መነኮሳትን ለማጥናት ወደ ገዳመ አባ ዮሐንስ ሔዱ።
ለአሥራ ሰባት ዓመታት በአጭር ታጥቀው ገዳሙን አገለገሉ። ገዳሙም ይገባሃል በሚል ዲቁና እንዲሾሙ አድርጓል። ከዚህ በኋላ ከአባቶች ተባርከው፥ ገዳሙንም ተሰናብተው ወጡ። ነገር ግን የወጡት ወደ ዓለም ሳይሆን ራቅ ወዳለ ገዳም ነው። የረድዕነት ዘመናቸውን ጨርሰዋልና አዲስ በሔዱበት ገዳም ወደ መደበኛው ገድል ተሸጋገሩ። ያም ማለት በጾም፥ በጸሎት፥ በስግደት፥ በትሕርምት፥ በትሕትናና በፍቅር ሙሉ ጊዜአቸውን ማሳለፍ ጀመሩ። በእንዲህ ያለ ግብርም ዘመናት አለፉ።
የወቅቱ የግብጽ ፓትርያርክ አባ ጴጥሮስ በእረኝነት ሥራ የሚያግዛቸው ሰው እንዲፈለግላቸው በጠየቁት መሠረት ትምህርትም፥ ጽሕፈትም፥ በጐ ምግባራትም የተሟላለት ሰው እንደ አባ ድምያኖስ አልተገኘምና ያለፈቃዳቸው ወደ እስክንድርያ ተወስደው የፓትርያርኩ ረዳት ሆነው ተሾሙ። በረዳትነት በቆዩበት ጊዜ በወንጌል አገልግሎትና በመንኖ ጥሪት ሕዝቡንና ሊቀ ጳጳሳቱን አስደስተዋል። ልክ አባ ጴጥሮስ ሲያርፉ ሕዝቡና ሊቃውንቱ በአንድ ድምጽ አባ ድምያኖስን ለፓትርያርክነት መርጧቸዋል።
ጻድቁ ሊቀ ጳጳስ በዘመነ ፕትርክናቸው ከግል የቅድስና ሕይወታቸው ባለፈ እነዚህን ፈተናዎች በመወጣታቸው ይመሰገናሉ። ሕዝቡ ከሃይማኖታቸው እንዳይወጡና በምግባር እንዳይዝሉ ተግተው አስተምረዋል። በአካል ያልደረሱባቸውን በጦማር (በመልዕክት) አስተምረዋል። በዘመናቸው የተነሱትን መናፍቃን ተከራክረው፥ የተመለሰውን ተቀብለው፥ እንቢ ያሉትን አውግዘዋል። ከአንጾኪያ ፓትርያርክ የመጣውን የኑፋቄ ጦማር (መልዕክት) በይፋ ተቃውመው አውግዘዋል።
ለአርባ ሦስት ዓመታት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ሆነው ያገለገሉት አባ ድምያኖስ ከብዙ ትጋት በኋላ በመልካም ሽምግልና በዚህች ቀን ዐርፈዋል። ከግብጽ አበው ሊቃነ ጳጳሳት ዝርዝር ውስጥም አርባ አምስተኛ ሆነው ተመዝግበዋል። ልመናቸው፥ ክብራቸው፥ ጸጋ ረድኤታቸው አይለየን።
ሰኔ 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
ሰበበኛ አትሁን። ለጥፋትህ ማንንም ተጠያቂ አታድርግ። ለምታደርገውና ለምትናገረው ነገር ኃላፊነት ውሰድ።
cheek my bio