https://youtu.be/EyTd65sPOWo
የእኔም ለእህቴ በጎ አድራጎት ማህበር መልካ በሚገኘው
በጌተሰማኔ መካነ ቅዱሳን አቡነ አረጋዊ ወ አርሴማ ገዳም
ውስጥ ለሚማሩ ተማሪዎች ያደረገው የንፅህና መጠበቅያ ድጋፍ
😍New Ethiopian Music
🎙 Artist - ማሚላ ሉቃስ
🔊 Song - ምርጡን ላንቺ
👤Minew Shewa Tube
🎥Video - https://youtu.be/wzs4LCoJiMs
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@chansu23
@chansu23
የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት ይሰጠል።
ትምህርት ሚኒስቴር በኦንላይን ሊሰጥ የነበረውን የ2012 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥ ዛሬ አስታውቋል።
በኦንላይን ለመስጠት የታሰበው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኮቪድ-19 ምክኒያት መፈተኛ ታብሌቶች በግዜ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ባለመቻላቸው ነው በወረቀት ለመስጠት የታሰበው ብሏል ሚኒስቴሩ።
ከየካቲት 21 እስከ የካቲት 27 ቀን 2013 ዓ/ም ፈተናው እና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ወደ ዞኖች እንደሚደርሱ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት የ2012 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29, 2012 ዓ.ም ይሰጣል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በሂወታችን ምንጓጓለትን ነገር ለማግኘትም ሆነ ትልቁ ግባችንን ለማሳካት ከጀርባችን ጥንካሬ ሚሆነን ሰው ያስፈልገናል ስንወድቅ አይዞን ሚለን በርታ በርቺ ሚለን ወይ ደሞ ተስፋ ስንቆርጥ ለኔ ብለክ/ብለሽ ብሎ ሚለማመጠን እናም ያለውን ለመፈፀም ምንታዘዝለት ሰው ያስፈልገናል።
ከጎናቹ እሱ ሰው አለ?
ማነው?
ምናቹ ነው?
የናንተ ስኬት ከሚገነቡ መሀል ዋናው ነውና ጠበቅ አርጉት።
Join
@aboutsuccesss
@aboutsuccesss
@aboutsuccesss
If you love this channel plss share
የመካነ ፍሥሐ አፍደም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትን የነገሩትን የማይረሳ የጠየቁትን የማይነሳ በታላቅ አገልግሎቱ ና ተአምራቱ የሚታወቅ ታላቅ ደብር ነው፡፡ ይህ ደብር በአሁኑ ሰአት ላይ ግን ታላላቅ ተግዳሮቶች ገጥመውት አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን ከችግሮቹም መሀል ፡- የካህናት እጥረት፣ የካህናት ክፍያ፣ የነዋየ ቅድሳት እጥረት፣ የቤተክርስትኑን እና ዙሪያውን የአጥሩን እድሳት፣ ለሰንበት እና ለአብነት ተማሪዎች አዳራሽ እና ወዘተ……
እነዚህን ችግራት በጋራ ሆነን ከተባበርን እና ከሰራን ማይፈታበት ምክንት የለምና ትኬቱን በመግዛት ሁላችንም የበኩላችንን ሃላፊነት ና ድርሻ እንወጣ ስንል በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን፤
በድሬዳዋ እና በምስራቅ ኢትዮጲያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውን በሙሉ ከድሬዳዋ በኤረር በኩል የ116ኪ.ሜ. ስለሆነ ቦታው ላይ በመሄድ የታህሳስ ገብርኤልን አመታዊ ክብረ በአል እንድታክብሩ ስንል በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን፤ አቅሙ ያላችሁ የ MINIBUS እና BUS ባለቤቶች እና አሽከርካሪዎች አስተባባሪዎችን በማናግር ወደ ደብሩ ሚኬድበትን መንገድ ያመቻቹ ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን፤
እንዲሁም በድሬዳዋ እና በመላው ኢትዮጲያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውን አቅሙ ያላችሁ በሙሉ በግብአትመም በጉልበትም በሃሳብም መደገፍ ለምትፈልጉ አስተባባሪዎችን በማናግር መደገፍ ትችላላቹሀ፡፡
አስተባባሪዎች
0962045674 ድሬ-ዳዋ
0909433189 ድሬ-ዳዋ
0940401644 አሰበ-ተፈሪ(ጭሮ)
የቅድስት አርሴማ ማህበር
ቅቤ ነኝ ባይ ጓዴ
በራስ ላይ ተቀምጦ
ሲበርድ ተጋግሮ
ሲሞቅ ደሞ ቀልጦ
አለሁ እኔ ይላል
ድሎቴን አማርጦ።
✍ረድ8
#share አያስከፍልም!
@Ethio_kin
@Ethio_kin @Ethio_kin
@Ethio_kin
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
ሰው ለብቻው
መከራ ነው ጋብቻው
ከንቱ ነው የሱ ልፋት
ተራራ እንደመግፋት
ሰው ለብቻው
ሆኖ ካለም ዳርቻው
ችሎ ቢፈጥን ቅሉ
አይደርስም ከድሉ
🎧🎧🎧🎧🎧🎧
🎤ቸሊና(ጆኒ ራጋ)
Share join n have fun
@Ethio_kin
@Ethio_kin
@Ethio_kin
°°°°°መላ በይኝ°°°°°
°~~°~~°~~°~~°
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መላ በይኝ ውዴ!
ያኔ ድሮ ድሮ ገና ሳገኝሽ
ልቤ ትርክክ ሲል ታስታውሻለሽ
ሰውነቴ ዝሎ አንቺን ስከተልሽ
አይኔ እንቅልፍ አቶ ቀን ማታ ስስልሽ
ከውበትሽ አልፎ የእናት ባህሪሽ
ሲያስብልኝ ነበረ የግሌ ባረገሽ
ከጎንሽ ቁጭ ብዬ ብዙ ስለፈልፍ
ፈገግ ስትይ ሳይ አጉል ስክነፈነፍ።
ፀሎቴ ተሰምቶስ ያገኘውሽ ለታ
ምድር የኔ ሆና ልቤ እጥፍ ሲመታ
ዘላለም ላለቅሽ ቃሌን ሰጥቼሽ
እጅሽን እንደያዝኩ እንደማኖርሽ
ምዬልሽ ነበረ እንደማልተውሽ
በስሜት አለም ላይ አንቺን አግኝቼሽ።
እና ዛሬ ድንገት!
አጥብቄ እዳሊዝሽ እጄ አሙለጨለጨኝ
ያሳሰረኝ ፍቅርሽ ሲላላብኝ ታየኝ
ዘላለምን ሳስብ ካንቺጋ አስፈራኝ።
ብሳሳልሽ እንኳን መውደዴ በረደ
የልቤም ድምድምታ ላይመለስ ሄደ
አይኔ አንቺን ትቶ ሌላ አማረጠ
ቀልቤ ካንቺ ርቆ ጥሎኝ ፈረጠጠ።
ለካ ያኔ ድሮ እንዲያ ያደረገኝ
በየዋህ ፀባይሽ እንደ'ናት ስበሽኝ
በውቡ ፈገግታሽ እህቴን መስለሽኝ
ስከተልሽ ኖሯል በስሜት አስረሺኝ።
አረ መላ በይኝ
ቃሌ አሳስሮኛል እግሬም እንዳይሄድ
ልቤም ፈትኖኛል ሌላ እንድወድ
አንቺ አፍቅረሽኝ ታይኛለሽ ሳስተሽ
እኔደሞ ቆየው ከአይኖችሽ ስሸሽ
አንድ ነገር አርገሽ መላ በይኝና
የምቶጂኝ እኔን አውጪኝ ከፈተና።
✍✍ረድ8(@Redfel19)
#subscriber
"ልጁ ልጅቶን እንደ ሚወዳት ይነግራትና ከጊዜ በኋላ ለሷ ያለው ስሜት የመውደድ እንጂ የፍቅር ሳይሆን ሲረዳው የጸጸት እና ምን አይነት ስሜት ለሷ እንዳለው የሚገለጽ"
(@Kiyaye9412)
፨፨ሀሳቦቻቹን ለገጣሚያን ላኩ!፨፨
ሼር ሼር
🥀@Ethio_kin🌹
🥀@Ethio_kin🌹
🥀@Ethio_kin🌹
. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹 🇪🇹
. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
HAPPY
NEW
YEAR
መልካም
አዲስ
አመት
10 Meaningful Benefits of prayer, Hey guys 👋 This is what my First work looks like 👇👇 click the link 🔗🖇️ and check it out😁🤗 it's 3 minutes only , I need the response so like it , Share it and also Leave the Comment about what you feel on YouTube 😇😇
https://youtu.be/WP8yI59XcUM
The unalome is a symbol for the journey to enlightenment.
join our channel you will learn n know more about ur self
@aboutsuccesss
@aboutsuccesss
https://youtube.com/channel/UCt5lGJc4Uaff6XpTkQmuewQ
Best useful YouTube channel Subscribe it support our Brother Abenezer by joining his channel
Thanks @DireOrthodox
😍New Ethiopian Music
🎙 Artist - ተዓምር ግዛው
🔊 Song - ምነዋ
👤Minew Shewa Tube
🎥Video - https://youtu.be/3PJSmjnVbsE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@chansu23
@chansu23
የመካነ ፍሥሐ አፍደም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትን የነገሩትን የማይረሳ የጠየቁትን የማይነሳ በታላቅ አገልግሎቱ ና ተአምራቱ የሚታወቅ ታላቅ ደብር ነው፡፡ ይህ ደብር በአሁኑ ሰአት ላይ ግን ታላላቅ ተግዳሮቶች ገጥመውት አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን ከችግሮቹም መሀል ፡-
1 በአካባቢው ያሉ ጎሳዎች የቦታ ይገባኛል ጥያቄዎች
2 የካህናት ክፍያ
3 የነዋየ ቅድሳት እጥረት
4 የቤተክርስትኑን እና ዙሪያውን የአጥሩን እድሳት
5 ለሰንበት እና ለአብነት ተማሪዎች አዳራሽ
6 የካህናት እጥረት እና ወዘተ……
እነዚህን ችግራት በጋራ ሆነን ከተባበርን እና ከሰራን ማይፈታበት ምክንት የለምና ትኬቱን በመግዛት ሁላችንም የበኩላችንን ሃላፊነት ና ድርሻ እንወጣ ስንል በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን፤
በድሬዳዋ እና በምስራቅ ኢትዮጲያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውን በሙሉ ከድሬዳዋ በኤረር በኩል የ116ኪ.ሜ. ስለሆነ ቦታው ላይ በመሄድ እንድትጎበኙኙ ስንል በመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ስም እንጠይቃለን፤
እንዲሁም በድሬዳዋ እና በመላው ኢትዮጲያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውን አቅሙ ያላችሁ በሙሉ በግብአትም በጉልበትም በሃሳብም መደገፍ ለምትፈልጉ አስተባባሪዎችን በማናግር መደገፍ ትችላላቹሀ፡፡
አቢሲኒያ ባንክ - 52920728
አስተባባሪዎች
0962045674 ድሬ-ዳዋ
0909433189 ድሬ-ዳዋ
0940401644 አሰበ-ተፈሪ(ጭሮ)
የቅድስት አርሴማ ማህበር
ውድ የሀገሬ ልጆች የጀመርኩት miss Christian africa beuty pageant ውድድር ሊያልቅ የሚቀሩት ቀናት ዘጠኝ (9) ብቻ ስለሆኑ እባካችሁ የተለመደ ድጋፋችሁን ታደርጉልኝ ዘንድ እየጠየኩ 🙏 በየእለቱ ድምፅ መስጠት ሰለሚቻል ለሚከተሉት ዘጠኝ(9 )ቀናት በየእለቱ ድምፅ እድትሰጡ በአክብሮት እጠይቃለው
ድምፅ መስጫው ሊንክ ይኸው
https://pageantvoteafrica.com/pageants/130/contestants/846
https://pageantvoteafrica.com/pageants/130/contestants/846
https://pageantvoteafrica.com/pageants/130/contestants/846
My view with a looking glass
Won't catch the past
Only photographs remind us
of the passing days
Oh nothing stays the same from yesteryears!
(Alessia)-17
@Quotes_by_US
@Quotes_by_US