አምቦ ዩኒቨርሲቲ‼️
ተመራቂ ተማሪዎች ህደር 24 ና 25 ሪፖርት እንዲታደርጉ ተብሏቸዋል።
ህደር 26 በሁሉም ካምፓሶች Orientation ይሰጣል።
ህደር 28 ክላስ ይጀመራል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
ትምህርት ቤቶች ትምህርት ማስጀመር ሂደት በ3 ዙር ይከናወናል።‼️
-ዙር1: ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም በገጠር ወረዳና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ
-ዙር2: ጥቅምት 16 ቀን 2013 ደግሞ በሁሉም የዞንና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ
-ዙር3: ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ትምህርት እንዲጀምሩ የውሳኔ ም/ሀሳብ ቀርቧል።
ሀገርአቀፍ ፈተናን በተመለከተ!!
-የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል።
-የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል።
@Esat_tv1
@Esat_tv1
ከሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የተሰጠ ማሳሰቢያ!
የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ (የዩኒቨርስቲ መግብያ ) ፈተና ከመስከረም 24/2013 ዓ/ም ጀምሮ ይሰጣል ተብሎ በማህበራዊ ሚድያና በአንዳንድ ቴሌግራም ቻናሎች ሃሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጩ ተማሪዎችንና ወላጆችን ውዥንብር ውስጥ እየከተቱ መሆናቸውን መገንዘብ ተችሏል።
ፈተናው የሚሰጥበት 'ትክክለኛው ቀን' በመንግስት ሲወሰን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ፣ በኤጀንሲው ድረ ገፅ ፣ በትምህርት ሚኒስቴር ማህበራዊ ሚድያ ፣ ድረ-ገጽ ፣ በትምህርት ሚኒስቴር የቴሌቪዥን ቻናልና በተለያዩ ሚዲያዎች መግለጫ የሚሰጥ በመሆኑ ብሄራዊ ፈተናውን የምትወሰዱ ተማሪዎች በተረጋጋ ስነ-ልቦና ጥናታችሁን ጠንክራችሁ በማጥናት እንድትጠበቁ እናሳስባለን።
ነሃሴ 29/2012 ዓ/ም
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
#MoE
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ትምህርት ሚኒስቴር ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶች ከወረቀት ነፃ በማድረግ በዲጂታል መልክ መሰጠት በትምህርት ዘርፉ የ10 ዓመት እቅድ ውስጥ ማካተቱን አሳውቋል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ወደ ዲጂታል ስርዓቱ ለመግባትም ለተማሪዎች ታብሌቶችን ለማሟላት የተለያዩ አማራጮች እየተፈለጉ መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገልጿል።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች እና አመራሮች በየደረጃው በትምህርት ዘርፉ የአስር (10) አመት እቅድ ላይ ውይይት ጀምረዋል።
✧✧✧✧✧ሼር✧✧✧✧✧
◈◈ @temehert_bebete
ትምህርት ሚኒስቴር!
ከነሃሴ ወር መጨረሻ ሳምንት በፊት ምንም አይነት የቀጣይ አመት የትምህርት ምዝገባ ማካሄድ #የተከለከለ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ምዝገባ ለማድረግ ወላጆችን እያስገደዱ መሆኑንና ምዝገባ በማካሄድ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።
የትምህርት ሚኒስቴር የኮምኒኬሽን ጉዳዬች ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ማንኛውም ትምህርት ቤት ከነሀሴ መጨረሻ በፊት ምንም አይነት ምዝገባ ማካሄድ እንማይቻልና ይህንን ወሳኔ አልፈው ምዝገባ በሚያካሂዱ ትምህርት ቤቶች ላይም አስፈላጊው የዕርምት እርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀዋል።
የምዝገባው ግዜ ሰሌዳ እንዲራዘም የተደረገው የኮቪድ-19 ስርጭት መስፋፋትን ተከትሎ ወላጆችና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት የሚያደርጉትን ጉዞ በመግታት የቫይረሱን ስርጭት ለመቀነስ መሆኑን ወይዘሮ ሀረጓ ማሞ ተናግረዋል።
@temehert_bebete
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሰላም ሰላም ከላይ የለቀኩላቹ ቤት ስትውሉ online ብር መስራት እንድትችሉ ታስቦ ነው እውነተኛነቱ የተረጋገጠ ነው በትርፍ ጊዜያቹ ተጠቀሙበት ከጥናት በኃላ 🙏🙏🙏🙏
ሶስተኛ እና ሁለተኛ የወጡትን ተማሪዎች አጊንተን ማበረታቻ ሽልማታቸውን የላክን ሲሆን አንደኛ የወጣውን ተማሪ እስካሁን ማግኘት አልቻልንም። እሱን እንዳገኘነው የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
Читать полностью…የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በትግራይ ክልል መረጋጋት እስኪፈጠር እና የኢንተርኔት አገልግሎት እስኪመለስ ይቆያል‼️
ሆኖም በሌሎች አካባቢዎች ያላችሁ ተማሪዎች ዝግጅታቹን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን::
@Esat_tv1
@Esat_tv1
ትምህርት በፈረቃ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ!
ትምህርት ሲጀመር የትምህርት አሳጣጥ ሂደቱ በፈረቃ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በፈረቃ የሚሰጠው ትምህርት እንደየአካባቢው ሁኔታ ከ2 እስከ 3 ፈረቃ ተከፍሎ ሊሰጥ እንደሚችልም ተገልጿል።
የመማር ማስተማር ሥራው በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አመልክቷል።
ሚኒስቴሩ እንዳለው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለሰባት ወራት ተቋርጦ የቆየው መደበኛ ትምህርት አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ዳግም ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።
መንግስት በትምህርት ቤቶች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ፣ ውሃ እና የእጅ ማጽጃዎችን በማሟላት እንዲሁም ትምህርት ቤቶችን በማጽዳት መደበኛው ትምህርት እንደሚጀመር አስታውቋል - (ኢዜአ)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች በተመሳሳይ ወቀት አንድ ላይ ሊከፈቱ እንደማይችሉና ደረጃ በደረጃ የመክፈት ሂደት እንደሚኖር ለኢዜአ ገልጿል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ የትምህርት አጀማመሩ ከክልል ክልል እና ከዞን ዞን ሊለያይ እንደሚችልም አመልክተዋል።
ከዚህ በተጨማሪም ትምህርት ሚኒስቴር አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ጭማሪ እየጠየቁ መሆኑ የገለፀ ሲሆን ይህን በሚያደርጉ ተቋማት ላይ ትምህርት ቤቶችን #እስከመዝጋት የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሰላም ውድ የትምህርት በቤቴ ቻናል ተከታታዮች እንደምን ቆያችሁ🙏🙏🙏
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በ2013 የትምህርት ዘመንን አስመልክቶ አብዛኛው ተማሪዎች በአስተያየት መስጫችን ላይ በርካታ ጥያቄዎች እየቀረቡ ይገኛሉ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ለምሳሌ :-
➡🧹 ትምህርት መች ይጀምራል?
➡🧹 ዩኒቨርስቲዎች መች ይከፈታሉ?
➡ 🧹የ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መቼ ነው?
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከላይ የገለፅንላችሁ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ በውስጥ መስመር የሚጠየቁ ጥያቄዎች ናቸው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከዚህ በፊት የትምህርት ሚኒስቴር የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር እንደገለፁት ትምህርት ቤቶችን በ 2013 ለመጀመር ውይይት ላይ ነን እንዳሉን ይታወሳል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አሁን ላይ ሁሉም ት/ቤቶች በሚባል መልኩ ምዝገባ ተጀምሯል። በ አማራ ክልልና ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም ዛሬ ምዝገባ ይጀምራሉ የሚል መረጃ ደርሶናል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የ 8ኛ ና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ተማሪዎች ና የተማሪ ወላጆች በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አስመልክቶ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም። ከዚህ በፊት የኮሮናን ሁኔታ በማየት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመወያየት በ2013 መጀመሪያ አከባቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ይመለሳሉ ማለቱ ይታወሳል። ነገር ግን አሁን ላይ ኮሮና በሀገራችን በስፋት እየተሰራጨ ስለሆነ አሁንም ዩኒቨርስቲዎችን ለመክፈት አስቸጋሪ የሚሆን ይመስለናል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲሱ አመራር በቅርቡ መግለጫ ይሰጣል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
@Temehert_bebete
❇❇❇❇❇❇❇❇❇❇❇❇❇❇
ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 20/2012 ዓ/ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ሁሉም ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን እና ነባር ተማሪዎችን በማስመዝገብ ሂደት ወላጆች ኃላፊነታቸው እንዲወጡ ተጠይቋል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ትምህርት ቤቶች ለመመዝገብ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ምዝገባውን ሊያካሂዱ እንደሚገባም ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከግምት ውስጥ በማስገባት ምዝገባው ሲካሄድ ተማሪዎች በ2 ሜትር ርቀት ላይ ሆነው እንዲመዘገቡ ፣ ተማሪዎች እና ወላጆች የፊት ማስክ ማድረጋቸውን ትምህርት ቤቶች በመከታተል ምዘገባውን ማካሄድ አለባቸው ተብሏል።
ሼር~~~
➟➟ @temehert_bebete
ኢትዮጵያዊያን በያሉበት ሆነው በዛሬው ዕለት ከ10 ሰዓት(ከ7 ደቂቃዎች በኋላ) ጀምሮ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ያላቸውን ድጋፍ ያሰማሉ።
ድምፃችን ለግድባችን በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያን ለግድቡ ያላቸውን ድጋፍ ያሰማሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት እና ሊፍት ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ያዘጋጁት ይህ መርሃ ግብር ኢትዮጵያን የህዳሴ ግድብ ለደረሰበት ደረጃ ምስጋና ለማቅረብ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa1
የውድድሩ ሶስቱም አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማታቸውን ወስደዋል።
1. Afrah Mohammed
094714167*
2. Henon Maru
093873861*
3. Ebbd Daniel
091189891*
የተሳተፋቹትን በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
Watch "Online money maker እንዴት በስልኬ ብር መስራት እችላለው" on YouTube
https://youtu.be/KP6ciUzHPKI
የውድድሩ አሸናፊዎች መልሱን በትክክል ቀድመው የመለሱት
1. Afrah Mohammed 8:29 12th Al_Afia School
2. Henon Maru 2:32 10th Don Bosco catholic scool
3. Ebb Daniel 2:38 7th Phase Academy
በውስጥ text ልከንላቹሃል መልሳቹህ አናግሩን። ሽልማታቸውን እንደወሰዱ Username የምንለቅ ይሆናል።