tikvahethmagazine | Unsorted

Telegram-канал tikvahethmagazine - TIKVAH-MAGAZINE

196448

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። #ኢትዮጵያ ያግኙን +251913134524

Subscribe to a channel

TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን በኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የላቀ ብቃት ላላቸው ወጣት ባለሙያዎች የማስተርስ ዲግሪ የትምህርት ዕድል አዘጋጅቷል።

መመዘኛ መስፈርቶቹ ፦

- ዕድሜ፡ ከ35 ዓመት ያልበለጠ፤

-​ የትምህርት ደረጃ፡ በሳይንስ፣ በፊዚክስ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ያለው/ያላት፤

- ​ልዩ ማሳሰቢያ፡ ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ በከፍተኛ ሁኔታ ይበረታታሉ።

ለመወዳደር ሲቀርቡ  የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርብዎታል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

- ​ወቅታዊ የሥራ ልምድ መግለጫ (CV)፤

- ​የትምህርት ፍላጎትዎን የሚገልጽ ደብዳቤ (Motivation letter)፤

- ​የትምህርት ማስረጃና ትራንስክሪፕት፤

- ​ከሚሰሩበት መሥሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ።

ለማመልከት የሚከተሉትን መንገዶች ይጠቀሙ፦

- ​የተጠየቁትን ሰነዶች በሙሉ በኢሜይል አድራሻችን enec.nlo@gmail.com ይላኩ።

- የማመልከቻው ማጠቃለያ ቀን፡ ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (April 13, 2026)

- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251912690356 ይደውሉልን።

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
በመጪው ትንሳኤ በዓል ለሚወዱት  ወዳጅ ዘመዶ ፣ ቤተሰቦ፣ ላማቾ እንዲሁም ከሃገር በስደት የምትኖሩ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለተቸገሩ ወዳጆቻችን ባዕሉን ተደስተው  እንዲያሳልፉ ይህንን አማራጮች BLUEBELL FLOWER & GIFTS  ይዞሎት ቀርቧል።

               🌟🌟🌟🌟
ለወዳጆቾ እና ለሚፈልጉ ሰው ባሉበት ቦታ ይዘን እናደርሳለን።እንዲሁም የፎቶና video ማስረጃ እንልኮሎታለን ።

   🌟🌟🌟መልካም የትንሳኤ በዓል   🌟🌟🌟
ፏፏፏ ፌፌሽሽሽ ከ Bluebell flower & gifts

#Contact us on -0911359234

Join Us : /channel/bluebellgiftstore

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ኢትዮጵያ ለትራንዚት መንገደኞች የ7 ቀን ነፃ የቪዛ አገልግሎት ልትፈቅድ ነው።

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስቴር ቱሪዝምን ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሻሻል ለትራንዚት መንገደኞች እስከ ሰባት ቀናት የሚቆይ ነፃ የቪዛ አገልግሎት በቅርቡ ተግባራዊ ሊያደርግ ነው ተብሏል።

የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀው የቪዛ ማሻሻያ በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መጽደቁን የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ ገልጸዋል።

ይህ ማሻሻያ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አልፈው የሚሄዱ መንገደኞች ከ24 ሰዓት እስከ ሰባት ቀናት ያለምንም የቪዛ ክፍያ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ዕድል የሚሰጥ ነው ተብሏል።

ይህም ለመንገደኞች በአውሮፕላን ማረፊያ ረጅም ሰዓታት ከማሳለፍ ይልቅ አዲስ አበባንና ሌሎች የበረራ አማራጭ ያለባቸውን የቱሪስት መዳረሻዎች እንዲጎበኙ የሚያስችል መሆኑን ሚኒስትር ዴኤታው አብራርተዋል።

የ’ስቶፕ ኦቨር’ ቱሪዝምን ውጤታማ ለማድረግ የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት ማድረጋቸውን አቶ ስለሺ ገልጸዋል።

ምንጭ : ኢፕድ

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ቴምር ጥራት ካለው ህንጻ ባሻገር እምነትን ይገነባል!

ቴምር ሪልስቴት ፒያሳ አደዋ00 ሱቅ ሽያጭ 20 ካሬ የንግድ ሱቆች

👉4ተኛ እና 5ተኛ ወለል
➡ሙሉ ክፍያ 4.8 ሚሊዮን ብር  ቅድመ ክፍያ 1.4 ሚሊዮን ብር

👉3ተኛ ወለል
➡ሙሉ ክፍያ 5.3 ሚሊዮን  ቅድመ ክፍያ 1.7 ሚሊዮን ብር

👉Semi Basement
➡ሙሉ ክፍያ 8 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ 3.3 ሚሊዮን ብር በዉስጥ በኩል

🏢በተጨማሪም አፓርትመንት በአዋሬ

📍 አዋሬ (ቤተ-መንግስት ጀርባ)

👉 3መኝታ = 121ካሬ
ሙሉ ክፍያ = 13.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.6ሚሊዮን)

👉 3መኝታ = 157ካሬ
ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)

⨳ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ ከ15% - 35% ቅናሽ አዘጋጅተናል።

👉ቢሮ ለመምጣት ሳይት ለመጎብኘት ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

       👇👇👇👇👇👇
          0951595950
          0951595950
          0951595950

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

📹 #አጭር_ዘገባ : "በዛ ሁሉ ምልልስ፣ በዛ ሁሉ ውይይት እሺም፣ እምቢም የለም" - ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም

🎞 https://youtu.be/maaqWkZmz-A

🎙#የማለዳ_መረጃዎች: በጅማ ከተማ ሄርማታ በተባለ ትምህርት ቤት ውስጥ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት የ16 ዓመት ታዳጊ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ

🎞 https://youtu.be/cqwSHG_rWs4

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ከሱዳን ወደ ኤምሬቶች የሚላከው ወርቅ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉ ተገለጸ።

በሱዳን እና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከጦርነቱ በኋላ መልኩን መቀየሩን ተከትሎ ሱዳን ለኤሚሬቶች የምታደርገው የወርቅ ወጭ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱን አዲስ የወጣ የብሉምበርግ ዘገባ አመልክቷል።

ለረጅም ዓመታት ሱዳን የምታመርተው ወርቅ ዋነኛ መዳረሻ የነበረችው ዱባይ፣ አሁን ላይ በሁለቱ ሀገራት መካከል በተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረትና የሱዳን መንግስት ዩኤኢ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) ድጋፍ ታደርጋለች በሚል ሊቀዛቀዝ መቻሉ ነው የተጠቆመው።

ሱዳን የወርቅ ምርቷን ወደ ሌሎች አማራጭ ገበያዎች ለማዞር ጥረት እያደረገች ቢሆንም፣ የኤሚሬትስን ያህል ገበያ መሳብ ግን አልተሳካላትም። በዚህም የውጭ ምንዛሬ ገቢዋ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አሳድሯል።

ሱዳን አሁን ላይ ምርቷን በቀጥታ ወደ እስያና ወደ አውሮፓ ገበያዎች ለማቅረብ አዳዲስ የንግድ መስመሮችን በመፈለግ ላይ ትገኛለች።

እ.ኤ.አ በ2025 ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የተላከው ወርቅ ወደ 8.2 ሜትሪክ ቶን ወርዷል። ይህም በ2024 ከነበረበት 22.2 ቶን በከፍተኛ ሁኔታ የቀነሰ ነው። በምታቀርበው የወርቅ ድርሻም ከ99% ወደ 56% ዝቅ ብሏል።

በ2025 ግብጽ 4.9 ቶን በገንዘብ ሲተመን 517 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ወርቅ ከሱዳን ስታስገባ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ20 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።

ኢትዮጵያ በበኩሏ በ2025 0.29 ቶን ወርቅ አስገብታለች። በ2024 ከሱዳን ያስገባችው ወርቅ 0.12 ቶን እንደነበር መረጃው ያመለክታል።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው!!

🏢ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ጀርባ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች

በ 30% ልዬ ቅናሽ

💥 አፓርትመንት አማራጭ
➜ ባለ 1 መኝታ ቤት
💥 68 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 7,820,000 ብር
20%- 1,564,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%-  5,474,500 ብር

➜ ባለ 2 መኝታ ቤት
💥81 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 9,315,000 ብር
20%- 1,863,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 6,520,500 ብር

➜ ባለ 3 መኝታ ቤት
💥121 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 13,915,000 ብር
20%- 2,783,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 9,740,500 ብር

💥 የሱቅ አማራጭ
➡ለተለያዬ አማራጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
ከግራዉንድ እስከ 5ኛ ወለል

👉 4th እና 5th Floor ጠቅላላ ዋጋ 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር
👉 3rd floor ጠቅላላ ዋጋ 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,300,000 ብር
👉 2nd floor ጠቅላላ ዋጋ 5,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
👉 1st Floor ጠቅላላ ዋጋ 6,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,500,000 ብር
👉 Ground Floor ጠቅላላ ዋጋ 9,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 3,500,000 ብር

የማስረከቢያ ግዜ 3 አመት

ለበለጠ 0951595950
              0951595950
              0951595950

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እንዲሆን ውሳኔ ተላለፈ።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በዛሬው  እለት ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

ውሳኔ ካሳለፈባቸው ጉዳዮች መካከል የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እንዲሆን ውሳኔ ማስተላለፉ አንዱ ነው።

ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ነፃ የንግድ ቀጠና ጨምሮ በሎጂስቲክና  በሌሎች አገልግሎት ዘርፎች ላይ እንዲሰራ እድል የሚሰጥ ነው።

ይህ መሆኑ ደሞ ዞኑን ከድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ቀጥሎ ሁለተኛው የሀገሪቱ ነፃ የንግድ ቀጠና ያደርገዋል።

ከዚህ ባሻገር ሌሎች ልዩ ኢኮኖሚ ዞንኖችን የተመለከተም ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎችን ቦርዱ አስተላልፏል።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

ካሜራና ከካሜራ ጋር ተያያዥ እቃዎችን ለምታቀርቡና ለምትሸጡ ቤተሰቦቻችን ለቀረቡት ዝርዝሮች የዋጋ መጠየቂያ እንድታቀርቡ  የቀረበ ጥሪ።

ለበለጠ መረጃ http://tikvahethiopia.com/rfq-photography-videography-equipment

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው!!

🏢ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ጀርባ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች

በ 30% ልዬ ቅናሽ

💥 አፓርትመንት አማራጭ
➜ ባለ 1 መኝታ ቤት
💥 68 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 7,820,000 ብር
20%- 1,564,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%-  5,474,500 ብር

➜ ባለ 2 መኝታ ቤት
💥81 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 9,315,000 ብር
20%- 1,863,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 6,520,500 ብር

➜ ባለ 3 መኝታ ቤት
💥121 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 13,915,000 ብር
20%- 2,783,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 9,740,500 ብር

💥 የሱቅ አማራጭ
➡ለተለያዬ አማራጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
ከግራዉንድ እስከ 5ኛ ወለል

👉 4th እና 5th Floor ጠቅላላ ዋጋ 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር
👉 3rd floor ጠቅላላ ዋጋ 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,300,000 ብር
👉 2nd floor ጠቅላላ ዋጋ 5,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
👉 1st Floor ጠቅላላ ዋጋ 6,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,500,000 ብር
👉 Ground Floor ጠቅላላ ዋጋ 9,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 3,500,000 ብር

የማስረከቢያ ግዜ 3 አመት

ለበለጠ 0951595950
              0951595950
              0951595950

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

60 ዓመት ወላጅ አባቱን ገንዘብ አልሰጠህኝም በሚል ደብድቦ የገደለው ልጅ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ።

ተከሳሽ ሀብታሙ ዳጤ ላይ የእስራት ቅጣቱ ሊተላለፍበት የቻለው በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ዶማ ቀበሌ ዉስጥ የ60 አመት ወላጅ አባቱን ደብድቦ በመግደሉና ጥፋተኝነቱ በማስረጃ በመረጋገጡ ነዉ።

ድርጊቱ የተፈጸመው በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ ነው። ፖሊስ በምርመራ እንዳረጋገጠው ተከሳሰሸ ቡና ለቅሜ እና የእንጨት ማገዶየሸጥኩበትን ብሬ አልሰጠኝም በማለት ነው ወንጀሉን የፈጸመው።

በዚህም የ60 አመቱን ወላጅ አባቱን በመኖሪያ ቤታቸው ደጅ ጭካኔ በተሞላ ሁኔታ በባህር ዛፍ የእንጨት ዱላ ጭንቅላታቸው ላይ ባደረሰው ጉዳት አባት ወደ ህክምና ቢወሰዱም ህይወታቸው መትረፍ ሳይችል ቀርቷል።

ከፖሊስ የደረሰዉን የምርመራ መዝገብ መነሻ በማድረግ የክስ መዝገቡን ያዘጋጀው የካፋ ዞን ዐቃቤ ህግ ግለሰቡ በፈፀመው የሰው ግድያ ወንጀል ክስ በመመስረት ለካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቧል።

የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ህግ ግለሰቡ ላይ የመሰረተዉን የክስ መዝገብ ግራ ቀኙን አከራክሮ ተከሳሹን ጥፋተኛ ነዉ ሲል የጥፋተኝነት ብይን ሰጥቷል።

በዚሁ መሰረት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ባስቻለው የወንጀል ችሎት ተከሳሽ ሀብታሙ ዳጤ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ዉሳኔ መስጠቱን ዐቃቤ ህግ ዮናስ ተረፈ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን አስረድተዋል፡፡

መረጃው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ፖሊስ ነው።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ከ3.8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ የኤሌክትሪክ ኬብሎችን የዘረፉ ግለሰቦች ተያዙ።

የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ከምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ህግ ቢሮ ጋር ባደረጉት ኦፕሬሽን ተጠርጣሪዎቹን ካከማቹት በርካታ የኤሌክትሪክ ኬብልና ገመድ ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋል ችለዋል፡፡

ኮተቤ ኪዳነ-ምህረት አካባቢ ተከማችተው የተገኙት የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች 4 ሺ 895 ሜትር ኤቢሲና ዩጂ የኤሌክትሪክ ኬብሎች፣ 350 ኪ.ግ የሚመዝኑ የተለያዩ አልሙኒየምና መዳቦች ሲሆኑ አጠቃላይ የዋጋ ግምታቸው 3 ሚሊየን 895 ሺህ 81 ብር ይሆናል።

የተፈፀመው ወንጀል ምስክሮችን በማቅረብ በአፋጣኝ ፍትህ እንዲታይ የተደረገ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ተጠርጣሪዎቹ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መረጃ ያመለክታል።

በተጨማሪም የተሠረቁት ኬብሎች በተለያዩ አካባቢዎች አገልግሎት ይሰጡ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ንብረቶቹ ከየት አካባቢ ተዘርፈው እንደመጡ ለማወቅ ምርመራ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል።

በተለያየ ጊዜ በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ እየተፈፀሙ ያሉት የስርቆት ወንጀሎች ደንበኞችን ለኃይል መቆራረጥ ተቋሙንም ለኪሳራ እየዳረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ወንጀሉን እንዲከላከል ጥሪ ቀርቧል፡፡

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#Afar

በአፋር ዞን 3 አሚባራ ወረዳ ስር በምትገኘው ሲዲሃ-ፋጌ ቀበሌ በመንገድ መበላሸት ምክንያት ስትቸገር ያዩ የአከባቢው ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት ከህዝቡ 1000 ብር በመሰብሰብ የተወሰነውን ጥገና እንዲደረግ አድርገዋል።

ወጣቶቹ "ይህ ግን በቂ አይደለም፤ መጪው ጊዜ ደሞ ክረምት ነው የአከባቢው ኃላፊዎች የህዝቡን ችግር ሊመለከቱ ይገባል" ሲሉ ይገልጻሉ።

ሌላም መሰረታዊ ችግር መኖሩን መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩት ወጣቶች ይገልጻሉ።

"የውሃ ጉዳይም እንደዛው ሰነበተ አመት ያለፈው አከባቢ አለ፤ እዛው ቀበሌ ውስጥ
የማብራትና የኔቶርክ ጉዳይ አስቸጋሪ ሆኖብናል። ልክ ማብራት ሲጠፋ ኔቶርክ አብሮ ይጠፋል ረመዳን 10 ቀን ቆይቶ መጣ 2 ቀን ቆይቶ ሄደ አሁን ኔትውርክ የለ ማብራት የለ ይህንን ራሱ አዋሽ ሆነን ነው ኔትወርክ ፋለጋ የምንጽፈው" ሲሉ ይገልጻሉ።

አከባቢው ላይ የሰሩትን ሥራ በፎቶ ልከዋል።

#TikvahFamily_Afar

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

በደቡብ ሱዳን በወርቅ ማዕድን ይዞታ ምክንያት በተቀሰቀሰ ግጭት ከ70 በላይ ሰዎች ተገደሉ

በደቡብ ሱዳን ምስራቃዊ ግዛት በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ቦታ ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ 70 ሰዎች ህይወት አልፏል። ግጭቱ የተከሰተው በካፖይታ ግዛት ውስጥ በሚገኝ የማዕድን ይዞታ ላይ በሁለት ማህበረሰቦች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት መሆኑ ተገልጿል።

እንደ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጻ ከሆነ ግጭቱ የጀመረው የታጠቁ ኃይሎች በማዕድን ማውጫው ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ለማስፋፋት ባደረጉት ሙከራ ሲሆን ይህም ወደ ከፍተኛ ደም መፋሰስ ተቀይሯል።

የደቡብ ሱዳን ተቃዋሚ ኃይል (SPLM/A-IO) ሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ ጥቃቱን በጽኑ የኮነነ ሲሆን ለተፈጠረው ደም መፋሰስ ኤስ ኤስ ፒ ዲ ኤፍ (SSPDF) ተብሎ የሚታወቀውን የመንግሥት ጦር ተጠያቂ አድርጓል።

የመንግሥት ጦር ቃል አቀባይ ለኤሶሼትድ ፕሬስ በሰጡት ምላሽ ስለ ሁኔታው አስተያየት ለመስጠት እንደማይችሉ ገልጸዋል።

በደቡብ ሱዳን በተለይም ማዕድናቱ በባህላዊ መንገድ በሚወጡባቸው አካባቢዎች የደኅንነት ጥበቃ እና የመንግሥት ቁጥጥር አነስተኛ መሆኑ የታጠቁ ቡድኖች ይዞታዎቹን ለመቆጣጠር እንዲፋለሙ በር ከፍቷል።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

በዓለም ከሚዘጋጀው ምግብ አንድ ሦስተኛው ለብክነት እየተዳረገ ነው ተባለ።

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለከፋ ረሃብና ለምግብ ዋስትና እጥረት በተጋለጡበት በአሁኑ ወቅት በአንጻሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚዘጋጀው ምግብ አንድ ሦስተኛው ወይም ወደ 1.3 ቢሊዮን ቶን የሚሆነው ለብክነት እየተዳረገ መሆኑን ሪፖርት ጠቁሟል።

በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ቶን ምግብ በቤት ውስጥ፣ በሆቴሎች እና በምርት ሥርጭት ሂደት ውስጥ ለብክነት ይዳረጋል ሲባል ይህም ለምርት ሂደት የሚወጣውን ከፍተኛ የውሃ፣ የመሬት እና የሰው ኃይል ሀብት በከንቱ የሚያስቀር ከመሆኑም ባለፈ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያስከተለ ይገኛል።

በ2024 በተጠናቀረ መረጃ መሰረት በጠቅላላ የምግብ ብክነት መጠን ቻይና በዓመት ከ108 ሚሊዮን ቶን በላይ በማባከን ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች።

ሕንድ በዓመት ከ78 ሚሊዮን ቶን በላይ በማባከን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ፣ ፓኪስታን 31 ሚሊዮን ቶን እና ናይጄሪያ 24.8 ሚሊዮን ቶን ከፍተኛ ብክነት ከሚታይባቸው ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ።

በነፍስ ወከፍ /Per capita ብክነት ደግሞ በዓመት 155 ኪሎ ግራም ምግብ በማባከን ግብጽ በዓለም ቀዳሚዋ ሀገር ሆና ተመዝግባለች። በተመሳሳይ ፓኪስታን 122 ኪሎ ግራም፣ ናይጄሪያ 106 ኪሎ ግራም፣ ሜክሲኮ 102 ኪሎ ግራም እንዲሁም ብራዚል 95 ኪሎ ግራም ምግብ በየዓመቱ በነፍስ ወከፍ ያባክናሉ።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

📹 #የማለዳ_መረጃዎች : " ሹፌር እና ረዳት ተገድለዋል። ሰዎች ታግተው ተወስደዋል። ተሳቢ እና ዶልፊን ተቃጥለዋል "  - ነዋሪዎች

መጋቢት 28 / 2018 ዓ.ም

#ቲክቫህኢትዮጵያ

📹  https://youtu.be/Oixj9D9s0Y8?si=Crn5CjCBZrjUbcrc

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ዚምባብዌ ያገለገሉ ልብሶች ላይ እገዳ ስትጥል ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ውሳኔውን ተቃውመዋል።

​የዚምባብዌ መንግሥት የሀገር ውስጥ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪን ለማነቃቃት በሚል ያገለገሉ ልብሶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የጣለው እገዳ፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን እየፈተነ ነው ተብሏል።

በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ገበያዎች "ማባልባ" በመባል የሚታወቁትና በዝቅተኛ ዋጋ የሚሸጡት ያገለገሉ ልብሶች መታገዳቸው፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ልብስ የመግዛት አቅማቸውን እንዲያጡ ማድረጉን አዲስ የወጣ ዘገባ አመልክቷል።

መንግሥት ውሳኔው የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግና የጤና ሥጋቶችን ለመቀነስ ያለመ መሆኑን ቢገልጽም፣ በተግባር ግን በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ማህበረሰቦችን ለከፋ የኢኮኖሚ ጫና ዳርጓቸዋል ነው የተባለው።

"ማባልባ" ለአብዛኛው ሕዝብ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው አልባሳት የሚገኙበት መንገድ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን እገዳውን ተከትሎ በገበያ ላይ የሚታዩት የሀገር ውስጥና አዳዲስ ምርቶች ዋጋቸው እጅግ ውድ በመሆኑ፣ ተራው ሕዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን ለማሟላት እየተቸገረ እንደሚገኝ ነው የተመላከተው።

የኢኮኖሚ ባለሙያዎችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች መንግሥት እንዲህ ዓይነት ውሳኔዎችን ከመወሰኑ በፊት፣ አማራጭና ተመጣጣኝ የሆኑ ምርቶች ለሕዝቡ መቅረባቸውን ማረጋገጥ ነበረበት ሲሉ ውሳኔውን ተችተዋል።

እ.ኤ.አ. በ2016 የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ (EAC) አባል ሀገራት እስከ 2019 ድረስ ያገለገሉ ልብሶችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት በደረጃ ለማቆም የጋራ ሥምምነት አድርገው ነበር።

ሆኖሞ ይህንን ፖሊሲ እስከመጨረሻው ያስቀጠለችው ሩዋንዳ ብቻ ሆና ተገኝታለች። ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ እና ቡሩንዲ ከአሜሪካው የአፍሪካ ዕድገትና ዕድል አዋጅ (AGOA) ጋር በተያያዘ ከዋሽንግተን በደረሰባቸው ከፍተኛ ጫና ምክንያት ውሳኔያቸውን ለመቀልበስ ተገደዋል።

​ሩዋንዳ ግን ያገለገሉ ልብሶች ላይ የምታስከፍለውን የገቢ ቀረጥ በኪሎ ግራም ከነበረበት 0.20 ዶላር ወደ 2.50 ዶላር፣ በመቀጠልም እስከ 4 ዶላር ድረስ ከፍ በማድረግ በተግባር እገዳውን ተግባራዊ አድርጋለች።

ይህ የሩዋንዳ እርምጃ ሀገሪቱ ከአሜሪካ ጋር በነበራት የንግድ ግንኙነት ላይ ተጽዕኖ ቢያሳድርም፣ የሀገር ውስጥ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪን ለማሳደግ በያዘችው አቋም እንድትቀጥል አድርጓታል።

አሁን ላይ ዚምባብዌ የጣለችው እገዳም ተመሳሳይ የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ፈተናዎችን ሊያጋጥመው እንደሚችል ተሰግቷል።

Source: The Africa Report

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
በመጪው ትንሳኤ በዓል ለሚወዱት  ወዳጅ ዘመዶ ፣ ቤተሰቦ፣ ላማቾ እንዲሁም ከሃገር በስደት የምትኖሩ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለተቸገሩ ወዳጆቻችን ባዕሉን ተደስተው  እንዲያሳልፉ ይህንን አማራጮች BLUEBELL FLOWER & GIFTS  ይዞሎት ቀርቧል።

               🌟🌟🌟🌟
ለወዳጆቾ እና ለሚፈልጉ ሰው ባሉበት ቦታ ይዘን እናደርሳለን።እንዲሁም የፎቶና video ማስረጃ እንልኮሎታለን ።

   🌟🌟🌟መልካም የትንሳኤ በዓል   🌟🌟🌟
ፏፏፏ ፌፌሽሽሽ ከ Bluebell flower & gifts

#Contact us on -0911359234

Join Us : /channel/bluebellgiftstore

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. የተነሳው አዲሱ የምድራችን ፎቶ

ናሳ ለአርጤምስ 2 (Artemis II) ተልዕኮ ወደ ጨረቃ የላካቸው አራት ጠፈርተኞች፣ ከምድር 66,000 ኪ.ሜ. ገደማ ርቀት ላይ ሆነው የቀረጿቸውን እጅግ አስደናቂና ጥራት ያላቸውን አዳዲስ ምስሎች ለዓለም አጋርተዋል።

እነዚህ ምስሎች የቀረጹት የኦርዮን መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ጉዞዋን በማድረግ ላይ ሳለች ከምህዋር ሆና የላከችው ነው።

ይህ ተልዕኮ በ1972 ከተካሄደው የአፖሎ 17 ጉዞ በኋላ የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ከምድር ምህዋር ወጥቶ ወደ ጥልቅ ጠፈር የተጓዘበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው።

ይህ የአርጤምስ 2 ጉዞ ለቀጣዩ የአርጤምስ 3 ተልዕኮ ማለትም የሰው ልጅን ዳግም ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ለሚደረገው ጥረት ወሳኝ መሠረት የሚጥል ነው።

ተልዕኮው፥ በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲት ሴትና ጥቁር አሜሪካዊ ጠፈርተኞችን ያካተተ መሆኑ ለየት ያደርገዋል ተብሏል።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው!!

🏢ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ጀርባ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች

በ 30% ልዬ ቅናሽ

💥 አፓርትመንት አማራጭ
➜ ባለ 1 መኝታ ቤት
💥 68 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 7,820,000 ብር
20%- 1,564,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%-  5,474,500 ብር

➜ ባለ 2 መኝታ ቤት
💥81 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 9,315,000 ብር
20%- 1,863,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 6,520,500 ብር

➜ ባለ 3 መኝታ ቤት
💥121 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 13,915,000 ብር
20%- 2,783,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 9,740,500 ብር

💥 የሱቅ አማራጭ
➡ለተለያዬ አማራጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
ከግራዉንድ እስከ 5ኛ ወለል

👉 4th እና 5th Floor ጠቅላላ ዋጋ 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር
👉 3rd floor ጠቅላላ ዋጋ 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,300,000 ብር
👉 2nd floor ጠቅላላ ዋጋ 5,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
👉 1st Floor ጠቅላላ ዋጋ 6,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,500,000 ብር
👉 Ground Floor ጠቅላላ ዋጋ 9,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 3,500,000 ብር

የማስረከቢያ ግዜ 3 አመት

ለበለጠ 0951595950
              0951595950
              0951595950

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

መኪና ፕላስ !

ለሽያጭ የቀረበ ፦

JETUR-X70 Plus
Year-2022/11
Body Type-SUV
Engine-1.6L Turbo 156HP
Drive Type: FWD
Fuel: Petrol
Fuel Consumption :13KM/L
Transmission:6-Speed
Automatic  [ አጭሩ ማርሽ]
Plate: C40XX Code 2
Mileage:54,000 km
Condition- Super Excellent

💰Price 4,700,000 ETB

መኪናውን ለመግዛት ይሁን ለመማከር ላይ 0911390160 ይደውሉ።

#MekinaPlus

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

📹 #አጭር_ዘገባ: "እንኳን የወረዳ ተሳታፊዎች የመስተዳድሩ፣ የካቢኔው ቢሮ ኃላፊዎች ባልመጡበት የወረዳዎቹ ተገኝተዋል ብየ አላምንም" - መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር)

https://youtu.be/YTc4ssYe1aM

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

10ኛው ኢትዮ ኸልዝ አለም አቀፍ አውደ ርዕይና ጉባዔ እንዲሁም ለ2ኛ ጊዜ በጤና ሚኒስቴርና በአርማወር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የሚዘጋጀው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን በዛሬው እለት በይፋ ተከፈተ!

10ኛው ኢትዮ ኸልዝ አለም አቀፍ አውደ ርዕይና ጉባዔ እና 2ኛው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን ዛሬ መጋቢት 24 አዲስ አበባ በሚገኘዉ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር የጤና ሚኒስቴሯ ክብርት ዶክተር መቅደስ ዳባ እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የጤና ተቋማት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች አምባሳደሮች እና የጤና ዘርፍ ባለሙያዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከፍቷል።

ከመጋቢት 24 እስከ 26 ቀን ድረስ የሚካሄደው ይህ ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ በፕራና ኢቨንት አዘጋጅነት እና በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እንዲሁም በአርማውር ሀንሰን የምርምር ተቋም ትብብር ተዘጋጅቷል።

ከ90 በላይ የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች በሚሳተፉበት በዚህ ታላቅ አውደ ርዕይ ፤ የዘመናዊ የህክምና መሣሪያዎች፣ የመድሃኒት ምርቶች፣ የላቁ የህክምና አገልግሎቶች፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች እና የዲጂታል ጤና መፍትሄዎችን ይዘው እንደሚቀርቡ ተገልጿል። በተጨማሪም በሜዲካል ቱሪዝም እና በጥርስ ህክምና ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማትም ተሳትፎ ያደርጋሉ።

የዘንድሮው ዙር ለየት የሚያደርገው 2ኛው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን መካተቱ ሲሆን፣ ይህም የአገር ውስጥ ምርትን ለማበረታታት፣ ፈጠራን ለማጎልበት እና በጤና ዘርፍ ያለውን የአገር ውስጥ አቅም ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።

አውደ ርዕዩ እስከ መጋቢት 26 ድረስ ክፍት ሲሆን፣ ጎብኚዎች በነጻ መግባት እንደሚችሉ አዘጋጆቹ ገልጸዋል።

ለመመዝገብ፡ https://pranaevents.net/EH
ለተጨማሪ መረጃ፡ +2519 29 30 83 63
ድህረ ገጽ፡ www.ethio-health.com

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

በገዛ ልጁ ላይ አስገድዶ መድፈር የፈጸመው ግለሰብ በ12 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

የሲዝ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ የገዛ ልጁን በመድፈር ወንጀል በተከሰሰ ግለሰብ ላይ የ12 ዓመት ጽኑ እስራት ፈረደ።

ተከሳሽ ዳንኤል ወልዴ ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. እድሜዋ 14 ዓመት የሆናትን ልጁን፣ ራሷን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ እና ባለቤቱ በሌለችበት ወቅት ኃይል በመጠቀም መደፈሩ በክሱ ተገልጿል።

ዓቃቤ ሕግ ከፖሊስ የተሰበሰቡ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል።

ተከሳሹ በቀረበበት የወንጀል ክስ ላይ መከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ተብሏል።

የችሎቱ ዳኛ አማረ ገበየ እንደገለጹት፤ ድርጊቱ እጅግ ነውረኛና ኢ-ሞራላዊ በመሆኑ፣ ተከሳሹን የሚያርምና ለሌሎችም ትምህርት የሚሰጥ የ12 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።

መረጃው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ፖሊስ ነው።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማህበር ቀጠናዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ልታስተናግድ ነው

​አዲስ አበባን የመጀመሪያውን አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዚቢሽን እና የአፍሪካ ሪል ስቴት ማህበር (AFRES) የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ጉባኤ ከሦስት ሳምንት በኋላ ታስተናግዳለች።

ይህንን መርኃግብር የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ማህበር ከዶክሳ ኢቬንትስ ጋር በመተባበር ከሚያዝያ 15 እስከ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ያዘጋጁታል።

በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ማህበር አባል የሆኑ ሕጋዊ አልሚዎች ብቻ የሚሳተፉ በመሆኑ ደንበኞች ከእውነተኛ ድርጅቶች ጋር እንዲገናኙ ዕድል ይፈጥራል ተብሏል።

በተጨማሪም ባንኮችና የፋይናንስ ተቋማት የሚሳተፉ በመሆኑ ለቤት ፈላጊው ማህበረሰብ የተሻለ የብድርና የክፍያ አማራጭ እንደሚመቻች ይጠበቃል።

በተጨማሪም የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾችም አብረው ስለሚቀርቡ አልሚዎች ጥራት ያላቸውን ግብዓቶች እንዲያገኙ የገበያ ትስስር የሚፈጥር ነው።

የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ማህበር የአባላቱን መብት ከማስጠበቅ ባለፈ፣ ደንበኞች ጥራት ያለውና በተገባነው ውል መሰረት የሚረከቡትን ቤት እንዲያገኙ የራሱን የክትትልና የሙያ ስነ-ምግባር ደንብ ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

(Advertorial)

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#የኢንተርንሺፕ_ዕድል

በጋዜጠኝነት ሞያ የተመረቃችሁ እንዲሁም በዘርፉ ለመስራት የምትፈልጉና በሬዲዮና ላይ የመስራት ልምድና አቅሙ ያላችሁ በአዲስ አበባ የምትገኙ አመልካቾች በ @tikvahmagbot ላይ ከ3 እስከ 5 ደቂቃ በጥሩ ጥራት የተቀዳ ዜና ከትምህርት ማስረጃችሁ ጋር በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው!!

🏢ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ጀርባ የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች

በ 30% ልዬ ቅናሽ

💥 አፓርትመንት አማራጭ
➜ ባለ 1 መኝታ ቤት
💥 68 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 7,820,000 ብር
20%- 1,564,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%-  5,474,500 ብር

➜ ባለ 2 መኝታ ቤት
💥81 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 9,315,000 ብር
20%- 1,863,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 6,520,500 ብር

➜ ባለ 3 መኝታ ቤት
💥121 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 13,915,000 ብር
20%- 2,783,000 ብር
ሙሉ ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ከተደረገበበት በኋላ
70%- 9,740,500 ብር

💥 የሱቅ አማራጭ
➡ለተለያዬ አማራጭ የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
ከግራዉንድ እስከ 5ኛ ወለል

👉 4th እና 5th Floor ጠቅላላ ዋጋ 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር
👉 3rd floor ጠቅላላ ዋጋ 4,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,300,000 ብር
👉 2nd floor ጠቅላላ ዋጋ 5,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
👉 1st Floor ጠቅላላ ዋጋ 6,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,500,000 ብር
👉 Ground Floor ጠቅላላ ዋጋ 9,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 3,500,000 ብር

የማስረከቢያ ግዜ 3 አመት

ለበለጠ 0951595950
              0951595950
              0951595950

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

"አያት ዞን አምስት መንገድ አምስት ከኃይሌ ሪልስቴት ጀርባ የመብራት ፖል ሊወድቅብን ደርሷል። መኖሪያ ሰፈር ስለሆነ አደጋ ከተፈጠረ ጉዳቱ ትልቅ ነው የሚሆነው። በስልክ ለተቋሙ ብናሳውቅም እስካሁን ጥገና አልተደረገልንም። አድርሱልን።"

#TikvahFamily

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

📍 በካዛንቺስ
የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️ #ቅድመ_ክፍያ 15% ይክፈሉ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር 

👉ባለ 1 መኝታ  -   ( 55 ,60 ካ.ሜ)
👉ባለ 2 መኝታ  -   (80,ካ.ሜ)
👉ባለ 3 መኝታ  -   (95,105,115 ካ.ሜ)

✍️ ቅድመ ክፍያ 15%
📹 (ከ500,000ብር ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ)

❇️  በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁

     📍በግቢው ዙሪያ

   ➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
    ➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
    ➾የእምነት ተቋማ

       📍የቤቶቹ እይታ

    ➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
    ➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
    ➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️  ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

ለበለጠ መረጃ:- ☎️ 0963 32 34 20

               አያት ዞሮ መግቢያዬ

Читать полностью…

TIKVAH-MAGAZINE

170 የልብ ሕሙማን ሕፃናትን በ45 ቀናት ውስጥ ነፃ ሕክምና ለመስጠት ስምምነት ተደረገ

የኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ ፋውንዴሽን ከጤና ሚኒስቴር፣ ከጥቁር አንበሳ፣ ከቅዱስ ጳውሎስና ከሌሎች የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር 170 የልብ ሕሙማን ሕፃናትን በ45 ቀናት ውስጥ ለማከም የሚያስችል ስምምነት መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ፈጽሟል።

በዚህ ፕሮጀክት የሞያ ማኅበራት እንዲሁም ኢትዮ ኢስታንቡል፣ ጣዝማ ሜዲካል፣ ኤሊዘር በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።

"በኢትዮጵያውያን የልብ ሐኪሞች - ለኢትዮጵያውያን ሕጻናት ልብ ጤና!!" በሚል መሪ ቃል የሚከናወነው ይህ ፕሮጀክት ከመጪው ሚያዝያ 12 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ በረዥም የሕክምና ወረፋ ምክንያት ለሞት የሚዳረጉ ሕፃናትን ለመታደግ ያለመ ነው።

የፋውንዴሽኑ መሥራችና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ብርሃን ተድላ እንደገለጹት፣ ፋውንዴሽኑ አስፈላጊውን የሕክምና ግብዓትና ወጪ በመሸፈን ሂደቱን እንደሚመራና ሆስፒታሎቹ ደግሞ የባለሙያና የክትትል ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።

ኸርት ቱ ኸርት በተጨማሪም ለዚሁ ሰብዓዊ ስራ ከጣልያን ሀገር የሚመጣው የሕክምና ቡድን የዚሁ ስራ አካል ሲሆን በቡድኑ ከሚታከሙ 50 ሕፃናት መካከል ግማሹ በፋውንዴሽኑ በኩል የሕክምና ግብዐት ወጪን ጨምሮ የቡድኑ የኢትዮጵያ የሆቴል ቆይታ ወጪ እንደሚሸፈን ተናግረዋል።

የጤና ሚኒስቴር ተወካይ ዶ/ር አስቻለው ወርቁ በበኩላቸው ይህ መሰሉ የጋራ ትብብር በአርአያነት የሚጠቀስ መሆኑን ገልጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።

(Advertorial)

😀  | @tikvahethmagazine

Читать полностью…
Subscribe to a channel