📱 ከምንወዳቸው ጋር የሸጋ ጨዋታዎችን ደስታ እንካፈል! በሸጋ እየተዝናናን ፈታ እንበል! 🎮
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A1’ ብለን ወደ 34001 በመላክ ወይም ወደ *799*4# በመደወል ጨዋታውን እንጀምር!
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether
#Ethiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከሳምንት በኋላ ታኅሣሥ 12 እና 13/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል።
በጉባኤው ለቀጣይ አራት አመታት የሚያገለግል አዲስ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንደሚመረጥ ይጠበቃል።
ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት የቀረቡ እጩዎች በትላንትናው ዕለት በብሔራዊ ቴሌቪዥን “ አትሌቲክሱ በማን ይመራ ” በሚል ርዕስ በቀረበ መድረክ ክርክር አካሄደዋል።
ለፕሬዝዳንትነት የቀረቡ እጩዎች እነማን ናቸው ?
⏩ የተከበሩ አቶ ዱቤ ጅሎ - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው - የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ ኮማንደር ግርማ ዳባ - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ ወ/ሮ ሪሳል ኦፒዮ - የጋምቤላ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ አትሌት ስለሺ ስህን - የኦሮሚያ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ አቶ ያየህ አዲስ - የአማራ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
⏩ አትሌት ገብረእግዚአብሄር ገብረማርያም - የትግራይ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካይ
እጩ ፕሬዝዳንቶቹ ያቀረቡትን እቅዶቻቸውን በተከታዩ ሊንክ ያንብቡ https://liyu-sport.com/article/33
ምንጭ :- /channel/Liyusport
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
" በትክክለኛው መንገድ ላይ ነን " አንቾሎቲ
የሪያል ማድሩዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ቡድናቸው በትክክለኛው መንገድ ላይ መሆኑን በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
“ አሁን ላይ በትክክለኛው መንገድ ላይ እንገኛለን “ ያሉት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ቡድኑ እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ በማለት ተናግረዋል።
ቡድናቸውን በ 2025 በትልቅ ደረጃ እንደሚጠብቁት የገለፁት አሰልጣኙ ይህንን አመት በጥሩ ሁኔታ ማጠናቀቅ ላይ እናተኩራለን ብለዋል።
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪኒሰስ ጁኒየር በምሽቱ ጨዋታ የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ከቀጣዩ የሲቪያ ጨዋታ ውጪ ሆኗል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
11:00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና ( ተስተካካይ መርሐግብር )
11:00 ብራይተን ከ ክሪስታል ፓላስ
1:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
4:00 ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ
4:00 ሳውዝሀምፕተን ከ ቶተንሀም
4:45 ፒኤስጂ ከ ሊዮን
4:45 ኤሲ ሚላን ከ ጂኖኣ
5:00 ባርሴሎና ከ ሌጋኔስ
🔴 የዛሬው የይግምቱ ሽልማቶቻችን የማንችስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ቼልሲ እንዲሁም ባርሴሎና ጨዋታዎች ናቸው።
🔴 የዛሬ ሽልማታችን 12:00 ፣ 3:00 ሰዓት ፣ 4:00 ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርስ ይሆናል።
🔴 መገመት የሚቻለው በተጠቀሰው ሰዓት ላይ ብቻ ነው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
-Mackbook Air M3 (2024)
16GM RAM
256GB SSD Storage
175,000 birr
Contact us :
0953964175 @heymobile
Facebook |Instagram |Telegram
@Heyonlinemarket
ኖቲንግሃም ፎረስት ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ !
ኖቲንግሀም ፎረስት ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረጉትን የሊግ መርሐግብር በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2ለ1 ማሸነፍ ችለዋል።
የኖቲንግሀምን የማሸነፊያ ግቦች አንቶኒ ኢላንጋ እና ሚሊንኮቪች ሲያስቆጥሩ ዱራን የአስቶን ቪላን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ኖቲንግሀም ፎረስት ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን 2️⃣8️⃣ በማድረስ አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
በቀጣይ መርሐግብር ኖቲንግሃም ከብሬንትፎርድ እንዲሁም አስቶንቪላ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይገናኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#SerieA 🇮🇹
በጣልያን ሴርያ የሊጉ መሪ አታላንታ ከካግሊያሪ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል።
ናፖሊ በበኩሉ ከዩዲኒዜ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ሮሜሎ ሉካኩ ፣ ጂዮቫኒ ሲሞን እና ግያኔቲ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥረዋል።
አታላንታ ያለፉትን አስር የጣልያን ሴርያ ጨዋታዎች በአሸናፊነት መወጣት ችለዋል።
የአሰልጣኝ ጋስፔሪኒው ቡድን አታላንታ ባለፉት አስር ጨዋታዎች ሀያ ስምንት ግቦችን ሲያስቆጥር አምስት ግቦች ተቆጥረውበታል።
ሴርያውን
- አታላንታ በ 3️⃣7️⃣ ነጥቦች ሲመሩ
- ናፖሊ በ 3️⃣5️⃣ ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ቀጣይ መርሐግብራቸው ምን ይመስላል ?
ቅዳሜ - ጂኖኣ ከ ናፖሊ
እሁድ - አታላንታ ከ ኢምፖሊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ብዙ ነገሮች ከእኛ ተቃራኒ ነበሩ " አርኔ ስሎት
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በዛሬው ጨዋታ በነበረው ዳኝነት ደስተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል።
“ ዛሬ ከደጋፊዎቻችን እና ተጨዋቾቻችን በስተቀር ብዙ ነገሮች ከእኛ ተቃራኒ ነበሩ " ያሉት አርኔ ስሎት እነሱ ዛሬ የተለዩ ነበሩ ሲሉ ተደምጠዋል።
" እንዳለመታደል ሆኖ ዛሬ እኛን የሚጠቅሙ ውሳኔዎች አልነበሩም ነገርግን ነጥቡን ይዘን ወደፊት እንቀጥላለን " ሲሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት አክለው ገልጸዋል።
አሰልጣኝ አርኔ ስሎት አምስተኛ የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከታቸውን ተከትሎ በቀጣዩ የቶተንሀም ጨዋታ ቡድናቸውን የማይመሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ማሸነፍ ይገባን ነበር " አርቴታ
የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በምሽቱ የኤቨርተን ጨዋታ ውጤት ደስተኛ አለመሆናቸውን ከጨዋታው በኋላ ገልጸዋል።
“ ጨዋታውን ባለማሸነፋችን በጣም ተበሳጭቻለሁ “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ምክንያቱም ፍፁም ማሸነፍ ይገባን ነበር ሲሉ ተደምጠዋል።
ኤቨርተን ኢላማውን የጠበቀም ሆነ ያልጠበቀ ሙከራ እንኳን አልተደረገብንም ሲሉ ያስረዱት አርቴታ ጨዋታውን ተቆጣጥረን ሁሉንም አድርገናል ነበር ብለዋል።
ዴክላን ራይስን የቀየሩት ጥሩ ስሜት ስላለተሰማው መሆኑን የገለፁት አሰልጣኙ “ የማርቲን ኦዴጋርድ ግን ታክቲካል ቅያሬ ነበር " ሲሉ አስረድተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሊቨርፑል እና አርሰናል ነጥብ ጥለዋል !
የፕርሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል ከፉልሀም ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የፉልሀምን ግቦች ፔሬራ እና ሙኒዝ ሲያስቆጥሩ ኮዲ ጋክፖ እና ጆታ ሊቨርፑልን አቻ አድርገዋል።
አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
መድፈኞቹ በውድድር አመቱ ስድስተኛ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።
አርሰናል በዘንድሮው የውድድር አመት ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ተጫውቶ ግብ ሳያስቆጥር ወጥቷል።
በሌላ ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ ሌስተር ሲቲን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ሲያሸንፍ ኢፕስዊች ታውን ዎልቭስን 2ለ1 ረቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሊቨርፑል :- 36 ነጥብ
3️⃣ አርሰናል :- 30 ነጥብ
9️⃣ ፉልሀም :- 24 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?
ቅዳሜ - ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል
እሁድ - ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
88 ' ሊቨርፑል 2-2 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
⚽ ጆታ ⚽ ሙኒዝ
90+1 ' አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
78 '
ሊቨርፑል 1-2 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
⚽ ሙኒዝ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ባየር ሙኒክ ሽንፈት አስተናገደ !
በጀርመን ቡንደስሊጋ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐግብር ባየር ሙኒክ ከሜንዝ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
ሜንዝን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ሌ ሲያስቆጥር ሌሮይ ሳኔ የባየር ሙኒክን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ባየር ሙኒክ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ የሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
በሌላ ጨዋታ ባየር ሌቨርኩሰን ኦግስበርግን በቨርትዝ እና ቴሬር ግቦች 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ባየር ሌቨርኩሰን ማሸነፉን ተከትሎ ከመሪው ባየር ሙኒክ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አራት አጥብቧል።
የሊጉ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባየር ሙኒክ :- 33 ነጥብ
2️⃣ ባየር ሌቨርኩሰን :- 29 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
አርብ - ባየር ሙኒክ ከ ሌፕዚግ
ቅዳሜ - ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍሬቡርግ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
48 '
ሊቨርፑል 1-1 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 3-0 ሌስተር
⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
45 '
ሊቨርፑል 0-1 ፉልሀም
⚽ ፔሬራ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 1-0 ሌስተር
⚽ ሙርፊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ሉዊስ ኤንሪኬ ተጨዋቻቸውን በቡድኑ አላካተቱም !
ዛሬ ምሽት ከኦሎምፒክ ሊዮን ጋር ተጠባቂ ጨዋታ ያለበት ፒኤስጂ ፈረንሳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ራንዳል ኮሎ ሙኣኒ በስብስቡ ሳያካትት ቀርቷል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ራንዳል ኮሎ ሙኣኒ ጉዳትም ሆነ ህመም እንዳላጋጠመው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ተጫዋቹን በፒኤስጂ ስብስብ ውስጥ ላለማካተት የወሰኑት የቡድኑ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ መሆናቸው ተዘግቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
አሸናፊዎች ተለይተዋል።
ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።
ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።
ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።
⏩ የአርሰናል እና ኤቨርተን
1ኛ. @mekdy16
2ኛ. @Eluer
3ኛ. @Hgase92
⏩ የሊቨርፑል እና ፉልሀም
1ኛ.@abulala10
2ኛ.@abela12abu
3ኛ.@Baby1242
⏩ የሪያል ማድሪድ እና ራዮ ቫዬካኖ
1ኛ.@Teme_g_n
2ኛ. @Amanever1
3ኛ. @Liverpool7y
🔴 አሸናፊዎች @Kidusyoftahe ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ሽልማታቸውን መውሰድ ይችላሉ።
@tikvahethsport
“ 1️⃣2️⃣ ስታዲየሞችን ለመገንባት እቅድ ተይዟል “ አቶ መኪዩ መሐመድ
“ ቻይኖች ከመጡ ወዲህ ሆቴልን በፍጥነት ማጠናቀቅ ለምጃለሁ “ ኃይሌ ገ/ሥላሴ
የቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ " CCCC " ከአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር አመታዊ የዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር ያካሄዳል፡፡
የዘንድሮው የሩጫ ውድድር ለ 19ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ውድድሩን አስመልክቶ ተቋሙ ትላንት
-በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር
-የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር
-የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር
-የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች
-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራሮች እና
-የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መስራች አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ በተገኙበት መግለጫ ሰጥተው ነበር።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ዴኤታ አቶ መኪዩ መሐመድ " 2️⃣ ብሔራዊ ስታዲየሞችን የፊፋና የካፍ መስፈረት አሟልቶ ለማጠናቀቅ በሁለተኛው ፌዝ ከ " CCCC " ተቋም ጋር ስምምነት ተፈፅሟል " ብለዋል።
" ለምናዘጋጀው የ2029 የአፍሪካ ዋንጫ በአጭር ጊዜ 12 ስታዲየሞችን የማጠናቀቅ እቅድ ተይዟል የቻይና መንግሥት ቴክኒካል ድጋፍ እንደሚያደርግ ተስፋ አለኝ።“ አቶ መኪዩ መሐመድ
አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ በበኩሉ “ ቻይኖች ለምን ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብዬ እጠይቅ ነበር ከብዙ ሥራ በኋላ ግን እኔ ከእነሱ ማየትና መማር አለብኝ አልኩኝ “ ብሏል።
" እናንተ ከመምጣታችሁ በፊት ፕሮጀክት ለመጨረስ ረጅም ጊዜ ይወስድብን ነበር " ያለው ኃይሌ “ አሁን ግን እኔ እንኳን ሆቴልን በፍጥነት ገንብቶ መጨረስ ለምጃለሁ " ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
"እንክሳለን!
የቤቲካ 5ቱ ትልልቅ ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ ስጦታዎች!
ውርርድዎ አልተሳካም? ታዲያ አሁንም አያሸንፉም ያለው ማነው? ከፍተኛ ተወራራጅ (ያስያዙት የገንዘብ መጠን)ስለሆኑ ብቻ 500 ብር ያሸንፋሉ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ይወራረዱ! ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ሪያል ማድሪድ ነጥብ ጥሏል !
በስፔን ላሊጋ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫዬካኖ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሎስ ብላንኮዎቹን ግቦች ቤሊንግሀም ፣ ቫልቬርዴ እና ሮድሪጎ ከመረብ ሲያሳርፉ ለራዮ ቫዬካኖ ሎፔዝ ፣ ሙሚን እና ፓላዞን ማስቆጠር ችለዋል።
ሪያል ማድሪድ በውድድር አመቱ አራተኛ የሊግ ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ሪያል ማድሪድ የሊጉን መሪነት ከባርሴሎና መረከብ የሚችሉበትን እድል መጠቀም ሳይችሉ ቀረተዋል።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
2⃣ ሪያል ማድሪድ - 37 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ራዮ ቫዬካኖ - 20 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
እሮብ - ቪያሪያል ከ ራዮ ቫዬካኖ
እሁድ - ሪያል ማድሪድ ከ ሲቪያ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖል ፖግባ ወደ ማንችስተር ሲቲ ?
ማንችስተር ሲቲ ፈረንሳዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፓግባ ለማስፈረም በማሰብ ላይ መሆናቸውን ኢንዲፔንደንት አስነብቧል።
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ አማካዩ ሮድሪን ለረጅም ጊዜ በጉዳት ማጣቱ አይዘነጋም።
ይህንንም ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ የመሐል ክፍሉን ለማጠናከር ሊንቀሳቀስ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
ፖል ፖግባ ፖ ከጁቬንቱስ ጋር ያለውን ኮንትራት ማቋረጡን ተከትሎ በነፃ ዝውውር የፈለገውን ክለብ መቀላቀል ይችላል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የሪያል ማድሪድ እና ራዮ ቫዬካኖን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 5:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
“ የመከላከል ጥንካሬያችንን አሳይተናል “ ሽያን ዳይክ
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በዛሬው የአርሰናል ጨዋታ ያሳዩት እንቅስቃሴ እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል።
“ በጨዋታው ያለንን የመከላከል ጥንካሬ አሳይተናል “ ሲሉ አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
“ በዚህ ስታዲየም ኳስ አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው ስለዚህ ሌሎች ነገሮችን ለማድረግ ማሰብ አለብህ።" ሽያን ዳይክ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ያገኘነውን ነጥብ ይዘን እንቀጥላለን “ ቫን ዳይክ
የሊቨርፑሉ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቡድናቸው ዛሬ የተፈጠረውን ረስቶ ወደፊት ጉዞውን እንደሚቀጥ ገልጿል።
" ዛሬ የተፈጠረው ነገር ተፈጥሯል " ያለው ቫን ዳይክ ያገኘውን ነጥብ ይዘን ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን በማለት ተናግሯል።
“ ከመመራት ወደ አቻ መመለሳችን ጥሩ ነገር ነው በአስር ተጨዋች መጫወታችን ያበሳጫል የተፋላሚነት መንፈስ አሳይተናል።“ ሲል ቫን ዳይክ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
90+1 ' ሊቨርፑል 2-2 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
⚽ ጆታ ⚽ ሙኒዝ
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
87 ' ሊቨርፑል 1-2 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
⚽ ሙኒዝ
90+1 ' አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
80 '
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
75 ' ሊቨርፑል 1-1 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
67 '
ሊቨርፑል 1-1 ፉልሀም
⚽ ጋክፖ ⚽ ፔሬራ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 4-0 ሌስተር
⚽⚽ ሙርፊ
⚽ ጉማሬስ
⚽ አይሳክ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
#እረፍት
ሊቨርፑል 0-1 ፉልሀም
⚽ ፔሬራ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 1-0 ሌስተር
⚽ ሙርፊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
39 '
ሊቨርፑል 0-1 ፉልሀም
⚽ ፔሬራ
አርሰናል 0-0 ኤቨርተን
ኒውካስል 1-0 ሌስተር
⚽ ሙርፊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe