“ ያለንበትን ሁኔታ እንቀይረዋለን “ ማርቲኔዝ
የማንችስተር ዩናይትዱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቡድናቸው ያለበትን ሁኔታ እንደሚቀይር ተናግሯል።
በዛሬው ጨዋታ ጥሩ ተንቀሳቅሰን ነበር ያለው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ “ነገርግን ግብ ሳናስቆጥር ባዶ እንቅስቃሴ ብቻ ነበር በጣም ያበሳጫል “ ሲል ተደምጧል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ አክሎም “ ያለንበትን አስቸጋሪ ሁኔታ እንቀይረዋለን 100% እርግጠኛ ነኝ “ ሲል በቀጣይ ቡድኑ ለማሸነፍ እንደሚጥር ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥⚽️ ትኩስ የስፖርት ዜና በስልካችን! 💬
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30001 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ Elite ስፖርትን እንቀላቀል ! በቀን 2ብር ብቻ!
በElite ስፖርት በሽ ዜናዎች⚡️
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን /channel/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether
“ በዚህ ውብ ስታዲየም ማሸነፍ ልዩ ነው “
የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች በቀያይ ሴጣኖቹ ላይ ካስቆጠሩ ተጫዋቾች መካከል የሆነው ክላይቨርት ከጨዋታው በኃላ አስተያየቱን ሰጥቷል።
“ ተከታታይ ጨዋታዎችን በዚህ ውብ ስታዲየም ማሸነፋችን ልዩ ነው “ ሲል ጀስቲን ክላይቨርት ተደምጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ያደረገውን የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ከሶስት ቀናት በኋላ ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም ሊቢያ ቤንጋዚ ላይ የሚያደርግ ይሆናል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የድምር ውጤት አሸናፊ ኬንያ ፣ ታንዛኒያ እና ዩጋንዳ በሚያዘጋጁት የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚሳተፍ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
90 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
⚽ ክሉይቨርት
⚽ ሴሜኒዮ
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
79 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
⚽ ክሉይቨርት
⚽ ሴሜኒዮ
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
64 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
⚽ ክሉይቨርት
⚽ ሴሜኒዮ
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
“ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስደሰት እሰራለሁ “
የ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲሱ ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ለመረጡት አካላት ምስጋናውን ገልፆል።
“ ፕሬዝዳንት ሆኜ ይህን ሀገራዊ ሀላፊነት እንድሸከም ስለመረጣችሁኝ አመሰግናለሁ “ ሲልም በምስጋና መልዕክቱ ተናግሯል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በቀጣይ የስራ ጊዜው
- አደረጃጀት፣
- ሪፎርም፣
-ማዘውተሪያ ስፍራዎች እና
- ዶፒንግ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አሳውቋል።
ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን “ የሀገሪቱን ህዝብ ለማስደሰት እሰራለሁ፡ “ ሲልም ቃል ገብቷል።
መረጃው የጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሴ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#እረፍት
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
30 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
18 '
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ውሳኔው የእኔ ነው “ አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማርከስ ራሽፎርድ ከቡድኑ ስብስብ ውጪ የሆነው " በእኔ ውሳኔ ነው " በማለት ተናግረዋል።
ማርከስ ራሽፎርድ ለተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከማንችስተር ዩናይትድ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።
" ውሳኔው የእኔ ነው ከተጨዋቾቼ ምርጥ አቋማቸውን ማየት እፈልጋለሁ ፤ በተለያዩ ተጨዋቾች የተለያዩ ነገሮችን እየሞከርኩ ነው “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ዩናይትድ እና በርንማውዝን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
“ ጨዋታው ለኛ ከባድ ነበር “
የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም ከሽንፈቱ በኃላ በሰጡት አስተያየት “ ጨዋታው ከባድ ነበር “ ሲሉ ገልፀውታል።
“ ይህ ጨዋታ ለኛ ከባድ ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ የቆሙ ኳሶች ላይ አሁንም ቡድናቸው እየተቸገረ መሆኑን ተናግረዋል።
ከባድ ፈተና እንደሚገጥማቸው ጠብቀው ሀላፊነቱን መረከባቸውን የተናገሩት ሩብን አሞሪም “ ለፈተናዎች ዝግጁ ነን “ ብለዋል።
አሰልጣኙ ስለ ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ቡድኑ መመለስ ለቀረበላቸው ጥያቄ “ ሁኔታዎች ይወስኑታል “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#premiereleague
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድን በሁሉም ውድድሮች በአሰልጣኝነት ከመሩባቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች #አራተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከአስራ ሰባት ቀናት በኋላ ወደ አስራ ሶስተኛ ደረጃ ተመልሰዋል።
ጥሩ የውድድር አመት በማሳለፍ ላይ የሚገኘው በርንማውዝ ማንችስተር ዩናይትድን ማሸነፉን ተከትሎ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አመት በፊት ከፕርሚየር ሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ግማሽ በታች ሆነው አጠናቀዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናገደ !
ማንችስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ሴሜኒዮ ፣ ሁይጅሰን እና ክላይቨርት ከመረብ አሳርፈዋል።
ቼልሲ በበኩሉ በጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል።
ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ ሰባተኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
ቼልሲ በሁሉም ውድድሮች ካሳካቸው ተከታታይ ስድስት ጨዋታዎች በኋላ ነጥብ ጥሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ዎልቭስ ሌስተር ሲቲን 3ለ0 ሲያሸንፍ
- ፉልሀም ከሳውዝሀምፕተን 0ለ0 ተለያይተዋል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
2️⃣ ቼልሲ :- 35ነጥብ
5️⃣ በርንማውዝ :- 28 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 22 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?
ሐሙስ - ቼልሲ ከ ፉልሀም
ሐሙስ - ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
ሐሙስ - ዎልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የሊቨርፑል እና ቶተንሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 1:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
62'
ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን
⚽ ያሴር ሙዛሚል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
62 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
54 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት
ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን
⚽ ያሴር ሙዛሚል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
38 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 በርንማውዝ
⚽ ሁይጅሰን
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን
⚽ ያሴር ሙዛሚል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
23 '
ኢትዮጵያ 0 - 1 ሱዳን
⚽ ያሴር ሙዛሚል
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የሪያል ማድሪድ እና ሲቪያን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:15 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
3 '
ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !
11:00 ኢትዮጵያ ከ ሱዳን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !
11:00 ኤቨርተን ከ ቼልሲ
11:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe