“ ደስተኞች ነን በራሳችን ኮርተናል “ ኤንሪኬ
የፒኤስጂው ዋና አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ በቡድናቸው የአንፊልድ ድል መደሰታቸውን ከጨዋታው በኋላ ገልጸዋል።
“ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እውነተኛ ቡድን እንደነበርን አሳይተናል ፤ ቡድኑ ያለውን አቅም ገና አውጥቶ አልተጠቀመም “ ሲሉ ሉዊስ ኤንሪኬ ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ በተደረገው ነገር ተደስተናል በራሳችንም ኮርተናል " ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ መሰናበታችን ፍትሀዊ አይደለም “ አርኔ ስሎት
⏩ " ምርጡን ጨዋታ ዛሬ ነው ያደረግነው "
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ቡድናቸው ዛሬ እድለኛ እንዳልነበረ እና ፍትሀዊ ውጤት አለመመዝገቡን ገልጸዋል።
" እኔ እዚህ ከመጣሁ ጀምሮ ካደረግናቸው ጨዋታዎች ምርጡ የዛሬው ነው “ ሲሉ አርኔ ስሎት ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
አክለውም “ ከውድድሩ መውጣታችን ፍትሀዊ አይደለም ዛሬ በአጠቃላይ እድለኞች አልነበርንም “ ሲሉ ተደምጠዋል።
የቡድኑ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ በበኩሉ “ በውጤቱ በጣም ተበሳጭቻለሁ “ ሲል ገልፆ ዛሬ ጥሩ ተጫውተናል ካለፈው ሳምንት የተሻልን ነበርን ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ፒኤስጂ ሊቨርፑልን በመለያ ምት 4ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
የፒኤስጂው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ ሁለት የመለያ ምቶችን ማዳን ችሏል።
በሊቨርፑል በኩል ዳርዊን ኑኔዝ እና ከርትስ ጆንስ የመለያ ምት መጠቀም ያልቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
በመደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ ፒኤስጂ በኦስማን ዴምበሌ ግብ 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።
በሩብ ፍፃሜው ፒኤስጂ የአስቶን ቪላ እና ክለብ ብሩጅ አሸናፊን የሚገጥሙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#ተጠናቀቀ
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
⏩ ሁለቱ ቡድኖች ተጨማሪውን የጨዋታ ክፍለጊዜ በድምር ውጤት አቻ መሆናቸውን ተከትሎ ወደ መለያ ምት አምርተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
105 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
#UCL
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ባየር ሙኒክ እና ኢንተር ሚላን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
ባየር ሙኒክ ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር ያደረገውን የመልስ ጨዋታ በሀሪ ኬን እና ዴቪስ ግቦች 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
ኢንተር ሚላን በበኩሉ ከፌይኖርድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በማርከስ ቱራም እና ካልሀኖግሉ ግቦች 2ለ1 አሸንፏል።
በድምር ውጤት ባየር ሙኒክ 5ለ0 እንዲሁም ኢንተር ሚላን 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
ሀሪ ኬን በአንድ የሻምፒየንስ ሊግ ውድድር አመት አስር ግቦችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው እንግሊዛዊ ተጨዋች መሆን ችሏል።
በሩብ ፍፄሜው ባየር ሙኒክ ከኢንተር ሚላን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
77 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-2 ባየር ሙኒክ ( agg 0-5 )
⚽ ኬን
⚽ ዴቪስ
ኢንተር ሚላን 2-1 ፊኖርድ ( agg 4-1 )
⚽ ቱራም ⚽ ሞደር
⚽ ካልሀኖግሉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-0 ባየር ሙኒክ ( agg 0-3 )
ኢንተር ሚላን 1-1 ፊኖርድ ( agg 3-1 )
⚽ ቱራም ⚽ ሞደር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
26 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-0 ባየር ሙኒክ
ኢንተር ሚላን 1-0 ፊኖርድ ( agg 3-0 )
⚽ ቱራም
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
1 '
ሊቨርፑል 0 - 0 ፒኤስጂ ( agg 1-0 )
ባየር ሌቨርኩሰን 0-0 ባየር ሙኒክ
ኢንተር ሚላን 0-0 ፊኖርድ ( agg 2-0 )
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
64 '
ባርሴሎና 3 - 1 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና ⚽ ኦታሜንዲ
⚽ ያማል
ድምር ውጤት :- 4 - 1
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
#እረፍት
ባርሴሎና 3 - 1 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና ⚽ ኦታሜንዲ
⚽ ያማል
ድምር ውጤት :- 4 - 1
በጨዋታው የሚቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መከታተል ይችላሉ።
የጎል ቻናላችን 👉 /channel/+rbdEU4UaEdQxYWFk
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
27 '
ባርሴሎና 2 - 1 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና ⚽ ኦታሜንዲ
⚽ ያማል
ድምር ውጤት :- 3 - 1
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
11 '
ባርሴሎና 1 - 0 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና
ድምር ውጤት :- 2 - 0
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ በሀላፊነት ተሾሙ !
የቀድሞ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ አዲስ ብሔራዊ ቡድን በሀላፊነት መረከባቸው ይፋ ተደርጓል።
ሴኔጋላዊው አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ የሊቢያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን በይፋ ተሾመዋል።
አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ የሊቢያ ብሔራዊ ቡድንን እስከ 2027 በዋና አሰልጣኝ ለመምራት ፊርማቸውን ማኖራቸው ተገልጿል።
ከዋናው ብሔራዊ ቡድን በተጨማሪ ወጣት ቡድኑን ለመከታተል ሀላፊነት የተቀበሉት አሰልጣኝ አሊዮ ሲሴ ከሁለት ቀናት በኋላ ትሪፖሊ እንደሚተዋወቁ ተነግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንችላለን “ ራፊና
ብራዚላዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች ራፊና ቡድናቸው በዚህ አመት ሁሉንም ዋንጫዎች የማሸነፍ አቅም እንዳለው ገልጿል።
“ አላማዬ ለባርሴሎና ብዙ ዋንጫዎችን ማምጣት ነው “ የሚለው ራፊና በዚህ አመት “ ሁሉንም ዋንጫዎች ማሸነፍ እንችላለን “ብሏል።
" ለባሎን ዶር ወይም ለግል ክብር አይደለም የምጫወተው ለክለቡ ማለያ መፋለም እፈልጋለሁ " ሲል ራፊና ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል “
የፒኤስጂው ብራዚላዊ የተከላካይ ሰፍራ ተጨዋች ማርኮንሁስ ቡድናቸው የዛሬው ድል እንደሚገባው ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
“ ምርጥ እግርኳስ ተጫውተናል “ ያለው ማርኮንሁስ “ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል “ በማለት ገልጿል።
ተጨዋቹ አክሎም ዠ ጨዋታውን “ የፍፃሜ መሆን የነበረበት ትልቅ ፍልሚያ ነበር " ሲል ገልፆታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የመለያ ምት ተጀምሯል !
- ሊቨርፑል ✅❌❌
- ፒኤስጂ ✅✅✅✅
ውጤት በዚሁ ፖስት ላይ " Update " ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
114 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ
⚽ ዴምቤሌ
ድምር ውጤት :- 1 - 1
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
97 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
⏩ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ጊዜ በድምር ውጤት አቻ መሆናቸውን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
59 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-1 ባየር ሙኒክ ( agg 0-4 )
⚽ ኬን
ኢንተር ሚላን 2-1 ፊኖርድ ( agg 4-1 )
⚽ ቱራም ⚽ ሞደር
⚽ ካልሀኖግሉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
40 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-0 ባየር ሙኒክ ( agg 0-3 )
ኢንተር ሚላን 1-0 ፊኖርድ ( agg 3-0 )
⚽ ቱራም
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
12 '
ሊቨርፑል 0 - 1 ፒኤስጂ ( agg 1-1 )
⚽ ዴምቤሌ
ባየር ሌቨርኩሰን 0-0 ባየር ሙኒክ
ኢንተር ሚላን 1-0 ፊኖርድ ( agg 3-0 )
⚽ ቱራም
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ባርሴሎና ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከቤኔፊካ ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ራፊና 2x እና ላሚን ያማል ሲያስቆጥሩ ለቤኔፊካ ብቸኛዋን ግብ ኦታሜንዲ አስቆጥሯል።
ባርሴሎና ጨዋታውን በደርሶ መልስ 4ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ቡድን ሆነዋል።
የ 17ዓመቱ ተጨዋች ላሚን ያማል በአንድ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ጎል አስቆጥሮ እና አመቻችቶ ያቀበለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።
ራፊንሀ በዘንድሮው የውድድር ዘመን አስራ አንደኛ የሻምፒየንስ ሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
ባርሴሎና በሩብ ፍፃሜው የቦርስያ ዶርትመንድ እና ሊልን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፎች !
5:00 ባየር ሌቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ ( agg 0-3 )
5:00 ኢንተር ሚላን ከ ፊኖርድ ( agg 2-0 )
5:00 ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ ( agg 1-0 )
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
44 '
ባርሴሎና 3 - 1 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና ⚽ ኦታሜንዲ
⚽ ያማል
ድምር ውጤት :- 4 - 1
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
13 '
ባርሴሎና 1 - 1 ቤኔፊካ
⚽ ራፊና ⚽ ኦታሜንዲ
ድምር ውጤት :- 2 - 1
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
3 '
ባርሴሎና 0 - 0 ቤኔፊካ
ድምር ውጤት :- 1 - 0
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ሊቨርፑል ተጨዋቾቹ ለቅጣት ተቃርበዋል !
ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት ከፒኤስጂ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ አምስት ተጨዋቾቹ የማስጠንቀቂያ ካርድ ከተመለከቱ አንድ ጨዋታ የሚቀጡ ይሆናል።
ቨርጅል ቫን ዳይክ ፣ ኢብራሂም ኮናቴ ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር ፣ አንድሬ ሮበርትሰን እና ሀርቬይ ለቅጣት የተቃረቡ ተጨዋቾች ናቸው።
ተጨዋቾቹ ዛሬ የማስጠንቀቂያ ካርድ የሚመለከቱ ከሆነ ሊቨርፑል ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፍ በቅጣት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ያመልጣቸዋል።
ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት 5:00 ከፒኤስጂ የሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe