tikvahethsport | Unsorted

Telegram-канал tikvahethsport - TIKVAH-SPORT

256797

Subscribe to a channel

TIKVAH-SPORT

89 '

ማንችስተር ሲቲ 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል               ⚽ ፈርናንዴዝ
⚽ አማድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

84 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

70 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

62 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

53 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የእረፍት ሰአት  !

በአስራ ስድስተኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

የማንችስተር ሲቲን የመሪነት ግብ ቫርዲዮል ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመርያው አጋማሽ ካይል ዎከር በሲቲ በኩል እንዲሁም ሆይሉንድ በማንችስተር ዩናይትድ በኩል የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመርያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 53% - 47% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ወስዷል።

@tikvahethsport @kidusoyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

36'

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

29 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

16 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

- ሜሰን ማውንት ጉዳት አጋጥሞት በኮቢ ማይኖ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

6 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" በዩናይትድ አሰላለፍ አልተደነኩም " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የምሽት ተጋጣሚያቸው ማንችስተር ዩናይትድ አሰላለፍ አላስገረመኝም በማለት ተናግረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ ቡድን መሆኑን የገለፁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ትልቅ ውሳኔ የወሰኑት እኛ ስለምንገጥማቸው አይደለም በአሰላለፋቸው አልተደነቅኩም " ብለዋል።

ማንችስተር ዩናይትድን ለማሸነፍ ከእነሱ የተሻለ መሆን አለብን ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ የማሸነፍ እድሉ ወደ ሲቲ ያደላል ብለዋል።

ማቲውስ ኑኔስ በዛሬው ጨዋታ በግራ ተመላላሽነት ሚና ተሰልፎ ለቡድኑ ግልጋሎት እንደሚሰጥ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ራሽፎርድ እና ጋርናቾ ለምን ከጨዋታው ውጪ ሆኑ ?

ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ ጨዋታ የማርከስ ራሽፎርድ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾን ግልጋሎት አያገኝም።

ሁለቱ ተጨዋቾች በተጠባቂው የማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ተጠባባቂ ሆነውም #አይጀምሩም።

ተጨዋቾቹ ከጨዋታው ውጪ የሆኑት በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ውሳኔ መሆኑ ተገልጿል።

ማርከስ ራሽፎርድ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾ ጉዳት እንዳላጋጠማቸው ሲገለፅ ሁለቱም ተጨዋቾች ዛሬ ጠዋት ልምምድ መስራታቸው ተነግሯል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 1:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ተጨዋቾቼ ምን እንደሚያደርጉ ለማየት ጓጉቻለሁ “ አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በዛሬው ደርቢ ጨዋታ ተጨዋቾቻቸውን መመልከት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

አሰልጣኙ ሲናገሩም “ ተጨዋቾቹን በደንብ ለማወቅ በእንደዚህ አይነት ትልቅ ጨዋታ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ማየት እፈልጋለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ዩናይትድን ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ ትልቅ ስራ ነው ጊዜ ይወስዳል “ ያሉት አሰልጣኙ ክለቡ ጊዜ ያስፈልገዋል ይህንን ሁሉም መረዳት አለበት " ብለዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ደርቢውን ማሸነፍ ሞራል ይሰጠናል “ ዴብሮይን

የማንችስተር ሲቲው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን ቡድናቸው የዛሬውን ደርቢ ማሸነፍ ትልቅ መነሳሳት እንደሚፈጥርለት ገልጿል።

“ ማንችስተር ደርቢ በወቅታዊ አቋም አይገመትም “ የሚለው ዴብሮይን በምርጥ አቋም ላይ ሆነህም ልትሸነፍ ትችላለህ ወይም በተቃራኒው ሲል ተደምጧል።

“ የማንቹኒያን ደርቢን የምናሸንፍ ከሆነ ትንሽ ማበረታቻ ሞራል ይሰጠናል “ ሲል ዴብሮይን ቡድኑ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ጨዋታውን ማሸነፍ እንዳለበት ተናግሯል።

“ አሁን ካለንበት አስቸጋሪ ሁኔታ እንደምንወጣ እርግጠኛ ነኝ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ከጀመርን ወደ አቋማችን እንመለሳለን “ ዴብሮይን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

87 '

ማንችስተር ሲቲ 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል ⚽ ፈርናንዴዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

76 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ይገምቱ ይሸለሙ

የቼልሲ እና ብሬንትፎርድን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 4:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

47 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

40 '

ማንችስተር ሲቲ 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ቫርዲዮል

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

34 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

22 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

11 '

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ተጀመረ

ማንችስተር ሲቲ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" ፍላጎታችን ጨዋታውን አሸንፈን ቡድኑን ማሻሻል ነው " አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በዛሬው ጨዋታ የመረጡት አሰላለፍ በልምምድ ወቅት ጥሩ የሰራውን መሆኑን ገልጸዋል።

“ በቋሚ አሰላለፍ የተካተቱ ተጨዋቾች ጥሩ ልምምድ ሰርተዋል በዚህ ምክንያት እንዲጫወቱ መርጠናቸዋል “ ሲሉ  አሞሪም ስለ ተጨዋች ምርጫቸው ተናግረዋል።

“ ጨዋታው ለደጋፊዎቹ ትልቅ መሆኑን አውቃለሁ ነገርግን በዚህ ሰዓት ጨዋታውን ማሸነፍ እና ቡድኑን ማሻሻል ብቻ ነው የምንፈልገው " ሩበን አሞሪም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የጨዋታ አሰላለፍ !

1:30 ማንችስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ዎልቭስ አሰልጣኝ ሊሾም ነው !

አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔልን ያሰናበተው ዎልቭስ በምትኩ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በመስራት ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ዎልቭስ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሻባቡን አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ በሀላፊነት ለመሾም በንግግር ላይ እንደሚገኙ ዘ አትሌቲክስ ዘግቧል።

ዎልቭስ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ በአል ሻባብ ቤት ያላቸውን ኮንትራት ማፍረሻ ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸው ተገልጿል።

የ 56ዓመቱ አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ በበኩላቸው ዎልቭስ በሀላፊነት ለመረከብ ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ሰርተዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የቻን አፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ማጣሪያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ልምምዳቸውን ሰርተዋል።

ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ከረፋዱ 4:00 እስከ 6:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የልምምድ ስፍራ ልምምዱን ሰርቷል።

ጥሪ ከቀረበላቸው ተጨዋቾች መካከል ራምኬል ጄምስ እና ፍሬው ጌታሁን በብሔራዊ ቡድኑ ልምምድ ላይ እንዳልተገኙ ለመመልከት ተችሏል።

ፍሬው ጌታሁን ከዛሬው የሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ በኃላ በነገው ዕለት ቡድኑን ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ቀናት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር ሊቢያ ቤንጋዚ ላይ ያደርጋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ዎልቭስ አሰልጣኙን አሰናበተ !

ያለፉትን አምስት ተከታታይ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች የተሸነፈው ዎልቭስ አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔልን ማሰናበቱ ተገልጿል።

ክለቡ ትላንት በኢፕስዊች ታውን የደረሰበት ሽንፈት በኋላ አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔልን ለማሰናበት ከውሳኔ መድረሱ ተዘግቧል።

እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ጋሪ ኦኔል ከአሰልጣኝ ስቲቭ ኩፐር እና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በመቀጠል ሶስተኛው ተሰናባች የፕርሚየር ሊግ አሰልጣኝ ሆነዋል።

ዎልቭስ በውድድር አመቱ አስራ አንድ ጨዋታዎችን ሲሸነፍ በዘጠኝ ነጥቦች አስራ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…
Subscribe to a channel