87'
ሊቨርፑል 3 - 1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ኑኔዝ ⚽ ስሞልቦን
⚽⚽ ሳላህ
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 1 - 0 ኢፕስዊች ታውን
⚽ ሳር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ባየር ሙኒክ ሽንፈት ገጥሞታል !
በጀርመን ቡንደስሊጋ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐግብር ባየር ሙኒክ ፣ ቦርስያ ዶርትመንድ እና ባየር ሌቨርኩሰን ሽንፈት አስተናግደዋል።
ባየር ሙኒክ ከቦህም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
ባየር ሙኒክን ከሽንፈት ያልታደጉ ሁለት ግቦች ጉሬሮ አስቆጥሯል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ቦርስያ ዶርትመንድ በኦግስበርግ 1ለ0 እንዲሁም
- ባየር ሌቨርኩሰን በወርደር ብሬመን 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
በጨዋታው የባየር ሌቨርኩሰን ወሳኝ የፊት መስመር ተጨዋች ፍሎሪያን ቨርትዝ ጉዳት አጋጥሞታል።
ባየር ሙኒክ በወራጅ ቀጠና ጥሎ ማለፍ ደረጃ ላይ በሚገኘው ቦህም የውድድር ዘመኑ ሁለተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባየር ሙኒክ :- 61 ነጥብ
2️⃣ ባየር ሌቨርኩሰን :- 53 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ዶርትመንድ :- 35 ነጥብ
* የሌሎች ጨዋታዎች ውጤት ከላይ ተያይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
55 '
ሊቨርፑል 2 - 1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ኑኔዝ ⚽ ስሞልቦን
⚽ ሳላህ
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
" ካልተሻሻልን ድል ከሰማይ አይወርድም " ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ለማሸነፍ የተሻለ መንቀሳቀስ እንዳለበት ገልጸዋል።
" ድል ለማሳካት የተሻለ መንቀሳቀስ አለብን " ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ " ለማሸነፍ መንገድ መፈለግ አለብን ካልሆነ ከሰማይ ወርዶ አይመጣልንም " ብለዋል።
" አሁን ቀጣይ አመት በሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ አስር ፍፃሜ ጨዋታዎች አሉን “ ሲሉ ከኖቲንግሃም ሽንፈት በኋላ ተናግረዋል።
ማንችስተር ለመጨረሻ ጊዜ ካደረጋቸው ያለፉት ሰላሳ ጨዋታዎች አስራ አምስቱን ጨዋታዎች ተሸንፏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እጅግ ተጠባቂውን የተቀናቃኞቹ የቀያዮቹ ሰይጣኖች እና የመድፈኞቹን ጨዋታ ማን ያሸንፋል?
በዕለታዊ 1.1 ጊባ + 1.1 ጊባ ጉርሻ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል!
በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.1 ጊባ + 1.1 ጊባ ጉርሻ በ30 ብር ብቻ!
🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether
40 '
ሊቨርፑል 0 - 0 ሳውዝሀምፕተን
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
6 '
ሊቨርፑል 0 - 0 ሳውዝሀምፕተን
ብራይተን 0 - 0 ፉልሀም
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
ማንችስተር ሲቲ ሽንፈት አስተናግዷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
የኖቲንግሀም ፎረስትን የማሸነፊያ ግብ ሁድሰን ኦዶይ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ሲቲ በውድድር ዘመኑ ዘጠነኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ከቼልሲ 3 ሚልዮን ፓውንድ ወጥቶበት ሲቲ ግራውንድ የደረሰው ሁድሰን ኦዶይ ኖቲንግሀምን አሸናፊ ሲያደርግ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ መመረጥም ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ኖቲንግሀም ፎረስት :- 51 ነጥብ
4️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 47 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን
ቅዳሜ - ኢፕስዊች ታውን ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
83 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 1 - 0 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁድሰን ኦዶይ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !
12:00 ሊቨርፑል ከ ሳውዝሀምፕተን
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የሊቨርፑል እና ሳውዝሀምፕተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
34 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
3 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !
9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የኢትዮጵያ እና ግብፅን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር የሚያደርገውን ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አምስተኛ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ጨዋታውን ሞሪሸሳዊው ዳኛ ፓትሪስ ሚላዛር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት በካፍ መመረጣቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ሞሪሸሳዊው ዳኛ ፓትሪስ ሚላዛር የኢትዮጵያ እና ግብፅ ብሔራዊ ቡድኖችን ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚመሩ ይሆናል።
ዋና ዳኛው ከዚህ በፊት ስምንት ኢንተርናሽናል የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችን በመሐል ዳኝነት የመሩ ሲሆን ሰላሳ የቢጫ እና ሁለት ቀይ ካርድ መዘዋል።
ከዋና የመሐል ዳኛው በተጨማሪም ጨዋታውን የሚመሩ ረዳት ዳኞች እና አራተኛ ዳኛም ከሞሪሽየስ መመረጣቸው ተገልጿል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታ አርብ መጋቢት 12/2017 ዓ.ም ሞሮኮ ካዛብላንካ ስታድ ላርቢ ዛውሊ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል።
ኢትዮጵያ ሶስት ነጥቦችን በመያዝ የምድቡ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ግብፅ በአስር ነጥቦች ምድቡን ትመራለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
84 '
ሊቨርፑል 2 - 1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ኑኔዝ ⚽ ስሞልቦን
⚽ ሳላህ
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 1 - 0 ኢፕስዊች ታውን
⚽ ሳር
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
74 '
ሊቨርፑል 2 - 1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ኑኔዝ ⚽ ስሞልቦን
⚽ ሳላህ
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
52 '
ሊቨርፑል 1 - 1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ኑኔዝ ⚽ ስሞልቦን
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት
ሊቨርፑል 0 - 1 ሳውዝሀምፕተን
ስሞልቦን
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
45'
ሊቨርፑል 0 - 1 ሳውዝሀምፕተን
ስሞልቦን
ብራይተን 1 - 1 ፉልሀም
⚽ ቫን ሄክ ⚽ ሂምኔዝ
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
24 '
ሊቨርፑል 0 - 0 ሳውዝሀምፕተን
ብራይተን 0 - 0 ፉልሀም
ክሪስታል ፓላስ 0 - 0 ኢፕስዊች ታውን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ኖቲንግሀም በሜዳው ያለው ሪከርድ ምን ይመስላል ?
ኖቲንግሀም ፎረስት በዚህ አመት በሜዳው ሲቲ ግራውንድ ከታላላቅ ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ጥሩ ውጤት አስመዝግቧል።
ኖቲንግሀም ፎረስት በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሜዳው
- ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል 1ለ1 ሲለያይ
- ማንችስተር ሲቲን 1ለ0 እና ቶተንሀምን በተመሳሳይ 1ለ0 አሸንፏል።
እንዲሁም ከአርሰናል ጋር 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የአሰልጣኝ ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶው ቡድን በጨዋታዎቹ የተቆጠረበት አንድ ግብ ብቻ ነው።
ኖቲንግሀም ፎረስት በዛሬው ጨዋታ ማንችስተር ሲቲን ከሰላሳ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሸነፈበትን ውጤት ማስመዝገብ ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
90 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 1 - 0 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁድሰን ኦዶይ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
66 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
48 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#እረፍት
ኖቲንግሀም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
19 '
ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በፈረንሳይ ሊግ ተጨዋቾች የተለየ ማልያ ይለብሳሉ !
የፈረንሳይ ሊግ በዚህ ሳምንት በሚያደርጋቸው የጨዋታ መርሐ ግብሮች ተጨዋቾች የሴቶች መብት ቀንን ታሳቢ ያደረገ ማልያ የሚለብሱ ይሆናል።
ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቾቹ የስም መፃፊያ ቦታው ላይ " WO=MAN " የሚል ፅሁፍ አስፍረው እንደሚጫወቱ ተገልጿል።
ትላንት ምሽት ሞናኮ ከቱሉስ አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ተጨዋቾች ማልያውን ለብሰው የገቡ ሲሆን ዛሬ እና ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎችም እንደሚቀጥል ተነግሯል።
በዛሬው ዕለት አለም አቀፍ የሴቶች መብት ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ እየተከበር ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ሲቲ እና ኖቲንግሀምን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 9:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
ኦዶች ዛሬም ከፍ ብለዋል!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!