tikvahethsport | Unsorted

Telegram-канал tikvahethsport - TIKVAH-SPORT

256797

Subscribe to a channel

TIKVAH-SPORT

#wanawsportswear✅️

የኃብቴ ጋርምንት መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኃብተ ስላሴ(ኃብቴ) ትናንት እሁድ የኢትዩጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ነጋድራስ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ፈጠራ የፍፃሜ ዉድድር ላይ ተጋባዥ በመሆን ተገኝተዋል ከ300 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዉ የሆኑት ዋና ስራ አስፈፃሚ በ2004 በተካሄደው የስራ ፈጠራ ዉድድር ላይ ተሳታፊ እና ተሸላሚ ነበሩ።

ኃብቴ ጋርምንት በንግድ ምልክቱ ዋናዉ ስፓርት የስፓርት አልባሳት ብራንድ እና በኩርታ የህፃናት እና ልጆች አልባሳት ችግር ፈቺ ጥራት ያላቸዉን ምርቶች ለሀግር ውስጥ ገበያ እና ብሎም ለውጭ ሃገራቶች እያቀረበ ይገኛል።

የዛሬዉ ተወዳዳሪዎች የሃገራችንን ስም የሚያስጠሩ ድርጅቶች መስርታችሁ ለብዙዎች የስራ እድል እንደምትፈጥሩ ሀገራችሁን እንደምታኮሩ ተስፋ እናደርጋለን።

ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራ የድርጅታችን እሴት ነዉ ለዚህም ማሳያ ነው ኃብቴ ጋርምንት።

⭐️⭐️⭐️
ዋናው ማለትም ይሄ ነው በኳስ ሜዳውም, በስራም,በህይወትም ወድቆ የማይቀር:በቁርጥ ቀን መመረጥ የሚችል:ሁሌም የተዘጋጀ ወደፊት የሚሄድ ማለት ነው!


📞 ይደውሉልን
8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣
+251901138283

🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|wanawsportswear?si=TSJ9HZINs4MzMPj2">Youtube
በኩሩ አፍሪካውያን የተመረተ
⭐️ዋናው ወደፊት🔜🔜🔜

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

አሸናፊዎች ተለይተዋል።

ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።

ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።

ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።

⏩ የማንችስተር ሲቲ እና ኖቲንግሃም ፎረስት ጨዋታ

1ኛ. @STUM10
2ኛ. @AS21NI
3ኛ. Luis Diaz

⏩ የሊቨርፑል እና ሳውዝሀምፕተን

1ኛ. @Baby1242
2ኛ. @Ghost5986
3ኛ. @alehugnbegetahe

⏩ የቼልሲ እና ሌስተር ሲቲ

1ኛ. @TEsquar
2ኛ. @S15620
3ኛ. @Japiyos

⏩ የሪያል ማድሪድ እና ራዮ ቫዬካኖ

1ኛ. @Bilxasor
2ኛ. @TeTesfu
3ኛ. @STUM10

⏩ የማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ጨዋታ

1ኛ. @Latent212
2ኛ. @mame3708
3ኛ. @a1b2c3JrEla

🔴 አሸናፊዎች @Kidusyoftahe ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ሽልማታቸውን መውሰድ ይችላል።

@tikvahethsport

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" ለእኛ ትልቁ ስኬት ሻምፒየነስ ሊግ ማለፍ ነው " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በዚህ አመት ለሻምፒየንስ ሊግ ካለፈ ትልቅ ስኬት እንደሚሆንለት ገልጸዋል።

“ በዚህ አመት ለአውሮፓ ሻምፒየነስ ሊግ ማለፍ ለእኛ ትልቅ ስኬት ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

“ ለሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እፈልጋለሁ ይህንን ለማሳካት እንጥራለን ፣ ለውድድሩ የማናልፍ ከሆነ ችግር ውስጥ እንገባለን “ ፔፕ ጋርዲዮላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

The National Finance Academy (NFA), the only accredited training institution for Insurance in the country, is pleased to announce the launch of its 4-month Professional Diploma Program in Insurance.

As part of our commitment to social responsibility, NFA offers FULL and PARTIAL scholarships in collaboration with Ethiopian Reinsurance Company, Africa Reinsurance Company, Association of Ethiopian Insurers, Ethio Life and General Insurance, Awash Insurance S.C, and Africa Insurance S.C.
  Registrar Office: Around Magenagna infront of Ministry of Agriculture Tel: +251116661297 or  +251945253515

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ልናሸንፍም ልንሸነፍም እንችል ነበር “ አርቴታ

" ማሸነፍ ይገባን ነበር " ሩበን አሞሪም

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ቀላል ስህተቶችን መስራቱን ገልጸዋል።

ሚኬል አርቴታ ሲናገሩም “ ጨዋታውን ልናሸንፍ ወይም ልንሸነፍ እንችል ነበር በጣም ቀላል ስህተቶችን ሰርተናል “ ሲሉ ተደምጠዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ስለ ዋንጫ ፉክክሩ ከጋዜጠኞች ጥያቄ ሲቀርብላቸው ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ ያልሆኑ ሲሆን “ አመሰግናለሁ “ የሚል ምላሽ ብቻ ሰጥተዋል።

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በበኩላቸው ስለተመዘገበው ውጤት ፍትሀዊነት ተጠይቀው “ ማሸነፍ ይገባን ነበር “በማለት ገልፀውታል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ዩናይትድ መቼም አያበቃለትም “ አሞሪም

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከጨዋታው በኋላ ለወደፊት በዚህ አይነት አጨዋወት “ አትመለከቱንም “ በማለት ተናግረዋል።

ቡድናቸው በጨዋታው ጥሩ ስራ መስራቱን የገለፁት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም “ ኳስ ለተጋጣሚ ሰጥተን ተከላክለን መጫወት ግን አንፈልግም " ብለዋል።

" ማንችስተር ዩናይትድ መቼም አያበቃለት " የሚሉት ሩበን አሞሪም ወደፊት በዚህ አይነት መንገድ ስንጫወት በፍጹም አታዩንም ሲሉ ገልጸዋል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አክለውም በርካታ ብሩኖ ፈርናንዴዞች ያስፈልጉናል ሲሉ ለተጨዋቹ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሊቨርፑል ሻምፒዮንነቱን መቼ ሊያረጋግጥ ይችላል ?

አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ባደረገው የሊግ መርሐግብር ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሊቨርፑል የሊጉ አሸናፊነት እድሉ ሰፍቷል።

ሊቨርፑል በቀጣይ አምስት ጨዋታዎችን ማሸነፍ እና አንድ ጨዋታ አቻ መውጣት የሊግ ሻምፒዮንነቱን ያረጋግጥለታል።

ሊቨርፑል ቀጣይ ሁሉንም ጨዋታዎች የሚያሸንፍ ከሆነ ከቼልሲ የሚያደርገው ጨዋታ አሸናፊነቱን የሚያረጋግጥበት ወሳኝ ጨዋታ ይሆናል።

ሊቨርፑል ከቼልሲ በተጫወተ በሳምንቱ አንፊልድ ስታዲየም ላይ ከአርሰናል ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

90+2 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ            ⚽ ራይስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

86 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ            ⚽ ራይስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

61 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

#TikvahGoal

በአሁን ሰዓት እየተካሄዱ በሚገኙ ጨዋታዎች የሚቆጠሩ ግቦችን እና አጫጭር ቪዲዮችን በጎል ቻናላችን መከታተል ይችላሉ።
    
የጎል ቻናላችን 👉 /channel/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport            @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የእረፍት ሰዓት !

በፕርሚየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 እየመሩ ወደ መልበሻ ቤት አምርተዋል።

- የማንችስተር ዩናይትድን የመሪነት ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቅጣት ምት አስቆጥሯል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በአርሰናል በኩል በመጀመሪያው አጋማሽ ትሮሳርድ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ አርሰናል 68% - 32% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሎስ ብላንኮዎቹ ድል አድርገዋል !

በስፔን ላሊጋ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከራዮ ቫዬካኖ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሪያል ማድሪድን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ እና ቪንሰስ ጁኒየር ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለራዮ ቫዬካኖ ዲያዝ አስቆጥሯል።

ኩሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ አስራ ስምንተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።

ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁንየር በውድድር ዘመኑ አስር የሊግ ግቦችን አስቆጥሮ ሰባት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

2️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 57 ነጥብ
7️⃣ ራዮ ቫዬካኖ :- 36 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ ⏩ ቪያሪያል ከ ሪያል ማድሪድ

እሁድ ⏩ ራዮ ቫዬካኖ ከ ሪያል ሶሴዳድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

26 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

20 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሊቨርፑል ከአዲዳስ ጋር ስምምነት ፈፀመ !

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከአዲዳስ ጋር የረጅም ጊዜ የትጥቅ አቅርቦት አጋርነት ውል ስምምነት መፈፀሙን በይፋ አስታውቀዋል።

ናይኪ ከሊቨርፑል ጋር ያለው የአምስት አመት ስምምነት በውድድር አመቱ መጨረሻ ሲጠናቀቅ አዲዳስ እንደሚረከብ ተገልጿል።

ሊቨርፑል ከዚህ በፊት ከ 1985-1996 እና ከ 2006 እስከ 2012 ከአዲዳስ ጋር በትጥቅ አቅርቦት አብረው መስራት ችለው ነበር።

ሊቨርፑል ከውል ስምምነቱ በአመት 60 ሚልዮን ፓውንድ ክፍያ እንደሚቀበሉ ተገልጿል።

ሊቨርፑል በቀጣይ ክረምት የቅድመ ውድድር ዝግጅት የናይኪን ትጥቅ እንደሚጠቀሙ እና ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ ከአዲዳስ ጋር መስራት እንደሚጀምሩ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ኔይማር መጠነኛ ጉዳት እንዳለበት ገለፀ !

ብራዚላዊው የሳንቶስ የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር መጠነኛ የጉዳት ስሜት እንዳጋጠመው ገልጿል።

በዚህም ምክንያት ሳንቶስ ትላንት ምሽት በተሸነፈበት የፓውሊስታ ሻምፒዮንሺፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ መሳተፍ እንዳልቻለ ኔይማር ተናግሯል።

ሳንቶስ ሁለት ተጫዋቾቹን በቀይ ባጣበት ጨዋታ በኮሪንቲያንስ 2ለ1 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።

“ ባለፉት ሳምንታት የተወሰኑ የህመም ስሜቶች ነበሩኝ "  ያለው ኔይማር ቡድኑን መርዳት ፈልጌ ነበር ነገርግን ስሜቱ ባለመጥፋቱ መርዳት አልቻልኩም " ብሏል።

ኔይማር በጨዋታው ተቀይሮ ለመግባት ለማሟሟቅ ጥረት አድርጎ የነበረ ቢሆንም ለማሟሟቅ ተቸግሮ ሲቀመጥ ተስተውሏል።

ከአንድ አመት እና ስድስት ወራት በኋላ ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ የቀረበለት ኔይማር በቀጣይ ቡድኑን ይቀላቀላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

Can PlayStation

PlayStation 5 Packed jestic በ 11,000ብር

ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ

በቅናሽ PlayStation ይግዙ
ከ Can PlayStation

PlayStation 4 Dubai jestic=3500
Ps4 Dubai Used Orginal jestic=5000
PlayStation 5 Packed jestic=11,000

🤝Tanks for choice

አድራሻ፦
ቁጥር 1  መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
   
ቁጥር 2   ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ  ምድር ላይ


ስልክ፦ 0910529770 ወይም                  0977349492
0914646972  ይደውሉ

ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
/channel/CanPlaystation

                       👍Update Your Life

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ጁቬንቱስ ሽንፈት አስተናግደዋል !

በሀያ ስምንተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴርያ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከአታላንታ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የአታላንታን የማሸነፊያ ግቦች ሉክማን ፣ ሬቴጉይ ፣ ዴ ሩን እና ዛፓ ኮስታ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

አታላንታ ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ኢንተር ሚላን ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት በማጥበብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?

3️⃣ አታላንታ :- 58 ነጥብ
4️⃣ ጁቬንቱስ - 52 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታ ?

እሁድ - ፊዮሬንቲና ከ ጁቬንቱስ

እሁድ - አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን

@Tikvahethsport   @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

"  አራት ውስጥ ስለመቆየት ማሰቡ ይበጀናል " ፖል ሜርሰን

እንግሊዛዊው የቀድሞ የመድፈኞቹ ተጨዋች ፖል ሜርሰን አርሰናል ከአሁን በኋላ አራት ውስጥ ስለማጠናቀቅ ማሰብ እንዳለበት ገልጿል።

አምስተኛ ደረጃ ላይ ያለው ክለብ ከሊቨርፑል ይልቅ ለአርሰናል ቀርቧል " የሚለው ፖል ሜርሰን አሁን አራት ውስጥ ማጠናቀቅ ላይ ማተኮር ይበጀናል " ብሏል።

የቀድሞ ተጨዋቹ አክሎም " የሊጉ ዋንጫ ፉክክር አሁን አብቅቷል ያለቀ ጉዳይ ነው " በማለት ተናግሯል።

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሮይ ኪን በበኩሉ " አርሰናል ሊቨርፑልን ረስቶ ከኋላው ያሉትን ቡድኖች ማየት አለበት " ብሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" የዋንጫ ፉክክሩ አላበቃም " ራይስ

የመድፈኞቹን ወሳኝ የአቻነት ግብ ያስቆጠረው ዴክላን ራይስ የፕርሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ገና አላበቃም በማለት ተናግሯል።

" ሊቨርፑል በዚህ አመት የተለዩ ናቸው " የሚለው ዴክላን ራይስ ነገርግን የዋንጫ ፉክክሩ ገና አላበቃም በማለት ገልጿል።

እንግሊዛዊው አማካይ ዴክላን ራይስ በጨዋታው የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ዩናይትድ ከአርሰናል አቻ ተለያዩ !

በፕርሚየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የማንችስተር ዩናይትድን የመሪነት ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በቅጣት ምት ሲያስቆጥር ዴክላን ራይስ አርሰናልን አቻ አድርጓል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ አርሰናል :- 55 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 34 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

እሁድ - አርሰናል ከ ቼልሲ

እሁድ - ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ዋልያዎቹ ለተጨዋቾች ጥሪ አቀረቡ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የአለም ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ እና ስድተኛ ጨዋታዎች ለተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል።

የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ለሚጫወቱ 2️⃣4️⃣ ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

በደቡብ አፍሪካ ሊግ የሚጫወተው አጥቂው አቡበከር ናስር ጥሪ ቀርቦለታል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከመጋቢት 4/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል።

ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ ተያይዟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

74 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 1 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ ⚽ ራይስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

50 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

🌸 መልካም የሴቶች ቀን🌸

የካቲት 29(March 8), በዋናው ስፖርት ይህን ቀን ከማክበርም በላይ-ሴቶችን አግዘንበት የምናልፍበት ቀን ነው!

በዋናው ስፖርት ሴቶችን በስፖርት ማገዝ መደገፍ ብቻ አደለም! ብቁ እና ምርታማ አሸናፊ ወደፊት ተጓዥ እንዲሆኑ ነው የምናረገው ታዲያ ለዚህም ነው እስከ መጋቢት 6/2017 ድረስ ብቻ የስፖርት አልባሳቶቻችን ለሴቶች የስፖርት ቡድኖች በግማሽ ዋጋ(5️⃣0️⃣🔤 ቅናሽ) አዘጋጅተናል።🔥 ለውስን ጊዜ የሚቆይ ዕድል! 🔥

ይህ ቅናሽ ብቻ አይደለም ከዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ለሴቶች መልዕክትም ነው!
✔️እናስተውላችኋለን
✔️እናምንባችኋለን
✔️እና ሁሌም ከጎናችሁ ነን!

📞ደውለው ይዘዙን
➡️8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣
➡️+251901138283
➡️+251910851535
➡️+251913586742

🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|wanawsportswear?si=TSJ9HZINs4MzMPj2">Youtube
🌎በአፍሪካውያን የተመረተ 🌎

⭐️ ⭐️ ⭐️ ዋናው ወደፊት🔜🔜🔜

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

45'

ማንችስተር ዩናይትድ 1-0 አርሰናል

⚽ ፈርናንዴዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

37 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

#ተጠናቀቀ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ስሑል ሽረ

⚽ ያሬድ የማነ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

8 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 አርሰናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…
Subscribe to a channel