ህዝቡ የሚያውቀው እውነት መሬት ላይ ባይኑ የሚያየውንና እያየ የቆየውን እውነት ነው። የክልሉ አመራር የሚያውቀው እውነት ደግሞ የመንግስት ልሳኖችና ኢንሳ የሚነግሩትን እውነት ነው።
እርስ በርሳቸው የማይገናኙ ተቃራኒ መረጃዎችን ሰርክ የሚቀበሉ ሁለት የተለያዩ አካላት እንኳንስ ለውይይት ለመተዋወቅስ ይታደላሉን ?
ህዝቡና የክልሉ መንግስት መቼም ሊተዋወቁና ችግሮቻቸውን በውይይት መፍታት እንደማይችሉ ቀድሞውኑ ይታወቅ ነበር ።
አሁን ያ ሁሉ ተወርቶ ሰሚ ከታጣና ሁሉም ነገር ተዝረክርኮ ከእጅ ከወጣ በኋላ " ልናገር " ቢሉ ከትዝብት ውጪ ምንስ ሊያተርፉ ?
ይልቅስ ...'Point of no return' ላይ መደረሱን አውቆ ወደፊት ሊመጣ በሚችለው ልክ ራስን ማዘጋጀቱ አማራጭ የሌለው ምርጫ መሆኑን መገንዘብ ልባምነት ነው !!!!
" የኢትዮጵያ ተቀባይነትና በዲፕሎማሲው መስክ እያሳየች ያለችው የዲፕሎማሲ እመርታ የታየበት የሩሲያ ጉብኝት " ተባለልኛ 😁
ለምን ይዋሻል ግን ?
ወደ ሩሲያ ከተጓዙት የአፍሪካ መሪዎች ሩሲያ አልቃ የተንከባከበቻቸውን ከባድ ሚዛኖችማ አየናቸው እኮ።
👇Four African Leaders, including President Isaias Afwerki participated in the Russian Navy Day Celebration.
መንግስታዊ conspiracy theory ደግሞ ይኼውላችሁ።
የclimate change ትርክት በበርካቶች ዘንድ ጥያቄ እያስነሳ አይደል?የትርክቱን እማኝነት ከUFO አግኝተናል እያሉ ነው።
ያው የራሱ የUFO ትርክትም እኮ ብትመዘን ትሙኒ አትሞላም 😁😁
ደደቢት ሚዲያ መረጃ አለኝ እያለ ነው።
//ዶ/ር አቢይ አህመድ "ወታደራዊ አዛዦቻችሁን ስጡኝ" ሲል ወያኔን ጠይቆ ነበር//
እኔ መረጃውን በግል ለማጣራት አልቻልኩም ።
ያው እንግዲህ ሚዲያው የተናገረውን ነው ያጋራሁት 😁😁
"9" ቁጥር Upsidedown ስትገለበጥ "6" ትሆናለች...ስለዚህ ያው እኩል ናቸው😎
👇
ያው እንግዲህ ይህ አሸናፊ የተባለው ታዳጊ መቼ እንደታጠቀ የራሳችሁን ግምት ውሰዱና ዕድሜው ከ12 - 15 ባለው ክልል ውስጥ እንደነበረ ትረዳላችሁ።
ጎበዝ ....ሙዝ መመገብ ሊኖርብነ ነው መሰል...
ለጡንቻ መተሳሰር ወይም ስትራፖ መፍትሄ የሆነ አንድ መላ ተገኝቷል።
ሙዝን መመገብ ሁነኛ መፍትሄ ነው እየተባለ ነው።
አሁን ለምሳሌ ይህ አትሌት "ሙዝን በየቀኑ መመገብ ለስትራፖ ፍቱን መድሃኒት መሆኑን ከጦጣ አመጋገብ ተምሬያለሁ" ብሏል።
ጦጣ ስትራፖ አይዛትም 😁
እስኪ...Goodnight !
OMN የተባለው ሚዲያ ተናገረ አይደል ?
የአማራ ባለሃብቶች ላይ የታሰበ ነገር አለ ማለት ኖ 😎
ያው በወያኔ አገዛዝ ዘመን አንዳንድ መረጃዎች በድምፅ ወያኔ ቀድመው ይወጡ ነበር አይደል?
የወቅቱ ተረኛ ሚዲያ ደግሞ OMN መሆኑን ለማወቅ ሲያጋራቸው የነበሩትን መሰል መረጃዎች መለስ ብሎ ፈተሽ ፈተሽ ማድረግ በቂ ኖ !
እነ "ትግራይ ት**ር" አሸንዳን በሚሊኒየም አዳራሽ በ'እናክብር' እና 'አናክብር' ዙሪያ ንትርክ ላይ ናቸው።
በነገራችን ላይ በወያኔዎቹ መንደር አሸንዳ በእምበር ተጋዳላይ ሙዚቃ ታጅቦ ያልተከበረበት አንድ አመት አለ -እሱም አቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበት ዓመት ነው።
ዘንድሮ ግን የሞተ ሰው የላቸውም መሰል 😎😎
የኖርዌይ ዘውዳዊ ቤተመንግሥት ጠባቂዎች ናቸው።
ልጁን ሲያሯሩጡ ቤተመንግስቱን ማን ይጠብቅ? 🤣🤣
Royal palace in Oslo (Norway) … shouldn’t they keep their guard instead of chasing a dude that insulted them?
In France, 1 in every 3 lightbulbs is powered by Uranium from Niger. Meanwhile in Niger, 80% of people do not have access to any electricity and 80% live on less than $2 a day.
Any wonder why the people of Niger are fed up with French neocolonialism and have had enough?
Anyways the French are finally being kicked out of Africa
Watch 👆
የዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የገና በአልን በፈረንጆቹ አቆጣጠር እንድታከብር ከመንግስት የተሰጣትን ትእዛዝ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡ በትላንትናው እለት የዩክሬይን ፓርላማ የገና በአል የሚከበርበትን ቀን ወደዲሴምበር 25 የሚቀይረውን ህግ ያፀደቀ ሲሆን ህጉ ተፈፃሚ እንዲሆን ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ፈርመውበት ነበር፡፡
ቀደም ሲል የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል የሆነው ገና የሚከበረው እንደኢትዮጵያና ሌሎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ታህሳስ 29 እንደነበር ይታወቃል፡፡ ዘለንስኪ አዲሱን ህግ ያወጡት ከሩሲያ ባህል ለመላቀቅ በሚል መሆኑን መናገራቸውም ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ የዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቃል አቀባይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ‹‹መጪውን የገና በአል የምናከብረው ከዚህ ቀደም በምናከብርበት እለት ይሆናል፡፡ በርካታ የእምነቱ ተከታይ ዩክሬናዊያን ስላሉ የእነሱም መብት ሊከበር ይገባል›› ብለዋል፡፡ ቃል አቀባዩ ፖለቲከኞች የገና በአልን ማክበሪያ ቀን መቀየር ከሩሲያ ባህል መራቅ ነው በሚል ያቀረቡትን ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ባልተሟላ መረጃ የቀረበ ብለውታል፡፡ አባባላቸውን ሲያብራሩም ‹‹ታህሳስ 29 ቀን የገናን በአል ማክበር የሩሲያን ባህል መከተል አይደለም፡፡ ይልቁኑ የጥንታዊት ቅድስት እየሩሳሌምን የዘመን አቆጣጠር መከተል ነው፡፡ ሁሉም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአላት የሚከበሩት በዚህ የጁሊያን ካሌንደር ነው›› ብለዋል፡፡
የዩክሬይንና ሩሲያ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ በዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ መፈጠሩና በመንግስት ጥርጣሬ ውስጥ መውደቁ ይታወቃል፡፡
ለሙከራ አጥፍተውነ ነበር - እንደገና አበሩነ 🤣 ለማንኛውም ግን.....
እስከተፈቀደ ድረስ እውነተኛውን መረጃ ከማስረጃ ጋራ እያጣቀስን እናጋራለን።
የተከለከለ ጊዜ ፌኩም ትክክለኛውም መረጃ አንድ ላይ ይቋረጣል!
ስለ ሁለተኛው ሴናሪዮ ግን አስባችሁ ታውቃላችሁ ?
ባለፈው ሳምንት ወያኔ ከመከረባቸው ሰነዶች መካከል አንደኛውን ቀን ላይ አጋርቼ ነበር።
ሁለተኛው የአፈፃፀም ሪፖርት የቀረበበት ነው።
ማለትም በ2015 የበጀት አመት በትግራይ ጊ/አስተዳደርና በህወሓት የተፈፀሙ መደቦችና በቀጣይ ስራዎች ዙሪያ ለቢሮ ሃላፊዎች ፣ለም/ሃላፊዎች ለመሰረታዊ የፓርቲው አደረጃጀት አመራሮችና ለስራ ሂደት አመራሮች የተሰጠ ኦሬንቴሽን ነበር።
በዚህ መድረክ ላይ ከፌ/መንግስት ጋር ስላለው ግንኙት በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አመራር አማካኝነት ማብራሪያ ተሰጥቷል።
በዚህ የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ትኩረት የሚስብ ነው
👇👇=======
በትግራይ ጊ/አስተዳደር የተፈፀሙ ተግባራት
1- የትግራይ ግዛታዊ አንድነትን መመለስና ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው መመለስ
-የአማራ ሃይሎችን ትጥቅ የማስፈታቱ ስራ በቅርቡ ይጠቃለላል ።በመጀመሪያ በራያ ና በጠለምት ቀጥሎ ደግሞ በምዕራብ ትግራይ ...
ይህ የተወሰነው የትግራይ ጄነራሎች ከአቢይ አህመድ ጋር አዲስአበባ ውስጥ በነበራቸው ስብሰባ ላይ ሊስማሙ ባለመቻላቸው ስብሰባውን ረግጠው ከወጡ ከአንድ ቀን በኋላ አቶ ሬድዋንና አብረሃም በላይ ወደ መቀሌ በመምጣት በግልፅ" እሺ በቃ እናንተ ባላችሁት ሃሳብ ተስማምተናል።ጊዜ ስጡን ፣ በቅርቡ ኦፕሬሽን አድርገን እናስረክባችኋለን" ባሉን መሠረት የሚፈፀም ይሆናል ።
ባለፈው ሳምንት በወያኔ ከተመከሩባቸው ሁለት ሰነዶች መካከል ይህ አንደኛው ነው።
አለፍ አለፍ እያልን ሰነዱ ውስጥ ካገኘናቸው ቁምነገሮች መካከል ዋነኞቹ 👇
=============
የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ
የመወያያ ፅሑፍ
- ሐምሌ 2015
በትግራይ ሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ የአለማቀፉ ማህበረሰብ ያለውን ዕይታ በተመለከተ በዝርዝር ከማየታችን በፊት አገራቱን ደጋፊዎቻችንና ተቀዋሚዎቻችን በሚል በሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን ።
1 - አለማቀፋዊ የዲፕሎማሲ ትግላችንን ከመደገፍ በተጨማሪ በጦርነቱ ጊዜ ከጎናችን ሆነው የተለያዩ ድጋፎችን ያደርጉልን የነበሩት አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ሲሆኑ
2- የፋሽስቱን ስርዓት ደግፈው ከእኛ አንፃር ቆመው የነበሩት ደግሞ ቻይና ቱርክ ና ሩሲያ ነበሩ .....
....
👉ምዕራባዊ ዞን ሲባል ሰ/ሁመራ ፣ማይካድራ ከተማ ፣ዳንሻ፣ ማይጋባ ፣ቆራሪት ፣ጠገዴ ወረዳ ፣ ወልቃይት ወረዳ ፣አውራ ወረዳ ፣ቃብቲያ ሁመራ ወረዳ ማለታችን ነው።
እነዚህ የውጪ ሃይሎች በዚህ በምዕራብ ዞን ጉዳይ ላይ የተለያየ አቋም ያላቸው ሲሆን ጉዳዩን ከጥቅሞቻቸው አንፃር ነው የሚመለከቱት።ለምሳሌ አንዳንድ የአሜሪካ ና የአውሮፓ ፖለቲከኞች የያዙትን ወቅታዊ አቋም ብንመለከት ...
- አካባቢው ከኤርትራና ከሱዳን ጋራ አዋሳኝ በመሆኑ እነዚህ አገራት ወደፊት ያደርጋሉ ብለው በሚገምቱት ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ሳቢያ አካባቢው ለትግራይ ከመመለስ ይልቅ የተለያዩ ሰበቦችን በማቅረብና DART እና መሰል ተቋሞቻቸውን በመጠቀም ራሳቸው ሊቆጣጠሩት እንደሚፈልጉ ለመረዳት አያስቸግርም ።
ለሶላር ፓነልና መሰል የኤሌክትሮኒክ ምርቶች ከቻይና ያገኙት የነበረው ግብዓት ወደፊት ስለሚቋረጥባቸው ያንን ክፍተት የሚሞላ ጥሬ ሃብት ከዚሁ ከምዕራባዊ ዞን በአጭርም ይሁን በተራዘመ ጊዜ እናገኛለን ብለው ስለሚያስቡ አካባቢውን እራሳቸው ሊቆጣጠሩት ይፈልጋሉ።ይህ አካባቢ በሲሊከንና መሰል ማዕድናት የበለፀገ እንደሆነ መታወቅ አለበት።
👉 የእኛ (የወያኔ) ሃይል ወደ በአካባቢው መግባት የለበትም የሚል አቋም የያዙት እነዚህ አንዳንድ የአውሮፓና የአሜሪካ ፖለቲከኞች "በወያኔ የሚደገፉ ሃይሎች ከዚህ በፊት በማይካድራና በተለያዩ አካባቢዎች ይኖር የነበረውን ህዝብ በካራና በገጀራ በመጨፍጨፋቸው ምክንያት ወያኔ ወደ አካባቢው እንዲገባ ከፈቀድንለትና ከደገፍነው ከህዝቡ የሚመጣብንን ተቃውሞ መቋቋም አንችልም" የሚል አስተሳሰብ ሲያራምዱ ቆይተዋል።ይህ አስተሳሰብ በጣም አደገኛ ነው። እኛ ይህ ሃሳብ ተቀባይነት እንደሌለው አስረግጠን ማስረዳት አለብን።ወደፊት ጠንካራ ስራ ይጠብቀናል።በጭራሽ መፍቀድ የለብንም
👉 በትግራይ ሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ የፌ/መንግስት የያዘው ወቅታዊ አቋም
- በፌ/መንግስት በኩል ተፈናቃዮች ለመመለስ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ የሚደገፍ ኘው።ይሀ ማለት የመከላከያ ሰራዊቱ ከላይ በተሰጠ አቅጣጫ መሠረት በደቡባዊ እና በምዕራባዊ ዞኖች ከተቋቋሙት አስተዳደሮች ጋር በመነጋገር ካልሆነ ደግሞ በማስገደድ ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ጥረት እያረገ ነው። ይህ ስራ በተገቢው ሊፈጥን ያልቻለው ከአማራ ክልል እስከ ዞንና ወረዳ ድረስ ባሉ አካላት አማካኝነት እየተፈጠሩ ባሉት የተለያዩ ዕንቅፋቶች ምክንያት ነው።
👉-በትግራይ ሉዓላዊነት ዙሪያ የክልሎች ወቅታዊ አቋም
- የኦሮሚያ ክልልና አዲስአበባ በትግራይ ሉዓላዊ ግዛተችና ተፈናቃዮች በመመለሱ ጉዳይ ላይ ተለዋዋጭ አቋም ነው ያላቸው።እዚህ ላይ መስራት ይጠበቅብናል ።በፌዴሬሽን ምክርቤት አባላት ስለሆኑ እኛን እንዲደግፉ መጎትጎት አለብን።
...
....
ወ.ዘ.ተ
( ይህ የመወያያ ፅሑፍ ም/ቢሮ ሃላፊዎች ፣ ዳይሬክተሮችና ፣ መሠረታዊ የፓርቲ አደረጃጀት ሃላፊዎች የተወያዩበት ነው )
👇👇
📷 African leaders – Ibrahim Traore, Denis Sassou Nguesso and Isaias Afewerki – at the Russian Navy Parade
Subscribe to @sputnik_africa
🔸 Sputnik Africa | sputnik.africa">TikTok | SputnikInternational">Odysee | Twitter 🔸
Time is precious !
መንግስትና ህዝብ ሲሸዋወዱ !
( Sorry .... መንግስት ህዝቡን ሲሸውድ !)
=======
መንግስት -" ሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ .."
ህዝቡ - "reclaiming my time..."
መንግስት - "ህዝቡ በፅንፈኛ ሃይሎች መማረሩን..."
ህዝቡ - "reclaiming my time ...''
መንግስት - "የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጥያቄ የሆነው ልማት ምላሽ እያገኘ መሆኑን እየገለፀ ....."
ህዝቡ - "reclaiming my time..."
መንግስት -" በብልፅግና ዘመን የአማራ ህዝብ በልማት ተጠቃሚ መሆኑን ...."
Reclaiming my time..
Reclaiming my time..
Reclaiming my time..
Reclaiming my time..
ሰሚ ያጣ ህዝብ !
(Time is precious !)