አጋንንት በኢየሱስ ሰም ብቻ ይወጣል
ክፍል አራት
“አጋንንትንም እያወጡ ይዞሩ ከነበሩት አይሁድ አንዳንዶች ጳውሎስ በሚሰብከው በኢየሱስ እናምላችኋለን እያሉ ክፉዎች መናፍስት ባሉባቸው ላይ የጌታን የኢየሱስን ስም ይጠሩባቸው ዘንድ ሞከሩ።”
— ሐዋርያት 19፥13
አገልጋይ ዮናስ ጋር
0945947644
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇.
/channel/gnjuf
/channel/gnjuf
/channel/gnjuf
/channel/gnjuf
❤️Join
ይቀጥላል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በመንፈስ ሙላኝ እንደገና 😭ይሄ መዝሙር ለእኔ ባለውለታዬ ነው
...
አውቃለሁ ሁላቹም ታውቁታላቹ ግን ስሙት አሁንም መንፈስ አለበት።
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
ዱብቲ(አፋር) ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያንን በጋራ እንስራ ይሄንን ስራ መስራት የምትፈልጉ ቅዱሳን በውስጥ መስመር አዋሩኝ ጌታ ይባርካችሁ
Читать полностью…I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
LOGO ወይም BRANDING ማሰራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ
ለ Telegram channel or Group
ለ YouTube, TikTok,
ለ Instagram, Facebook
ለ ንግድ ስራ ወይም Business
በፈለጉት መልኩ በጥራት እንሰራለንበዚህ በኩል 👉
@Holy_Sprit77
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ይህንን ማስታወቂያ ወይ በፌስቡክ እና ቴሌግራም ስቶሪ ላይ አለበለዚያ ፕሮፋይላችን እያደረግን መጽሐፉ ለትውልድ እንዲደርስ እናስተዋውቅ ስለ መልካም ፍቃዳችሁ አመሰግናለሁ ኢዩ፡፡
Читать полностью…1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9 26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
Читать полностью…ሮሜ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ በሥጋ አባታችን የሆነ አብርሃም ምን አገኘ እንላለን?
² አብርሃም በሥራ ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም።
³ መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
⁴ ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤
⁵ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያጸድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
“ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።”
— ሮሜ 8፥18
እግዚአብሔር ስቃይ እና ጭንቀት ከሆነባችሁ ነገር ከክብሩ የተነሳ ፈጽሞ መውጣት ይሁንላችሁ //
ክፍል አስራ አራት
ስለ እግዚአብሔር ጸጋ
በጸጋ እንዴት መኖር ይቻላል?
በአሁኑ ዘመን ያለች ቤተክርስቲያን ስለ ጸጋ ያለው መረዳት እጅግ የተዛባ በሆነ መልኩ ሲሆን እንመለከታለን። በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ አማኝ የዳነው በጸጋ ከሆነ የሚኖረው በጸጋ ነው። በጸጋ የተገለጠ ህይወት አሁኑ ዘመን ያለች ቤተክርስቲያን ማየት ያልተቻለበት ምክንያት በክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ በተሰራው ስራ ሁልጊዜ ስለማይነገር ነው። አብዛኛው ክርስቲያን ነን የሚሉ ሰዎች ስለ ጸጋ የተነገረው እውነት በትክክል ስላልተረዱ በጸጋ ድኛለሁ የሚል ድፍረት የላቸውም።
ጸጋ ሲሰበክ ኀጢአት ማበረታታት እና እንደፈለጉ እንዲሁ የሚያደርግ መስሎአቸው ብዙዎች ከዚህ እውነት በራቁ ጊዜ ትክክለኛ የሆነ የእግዚአብሔር ህይወት ማየት ይቸገራሉ። በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያ ላይ ያሉ ቤተክርስቲያኖች በአብዛኛው ጊዜ ስለ ጸጋ ከሚነገር ይልቅ ስለ ሕግ እና ስለ ስርዓት ላይ የሚያተኩር በጣም ይበዛሉ። አሁን ዘመን ያለች ቤተክርስቲያን ስለ ጸጋ ሁልጊዜ በቅዱሳን ጉባኤ ላይ መነገር የሚገባ እውነት እና ሀቅ ነው። ምክንያቱም የእግዚአብሔር ጸጋ የተገለጠው ሰዎችን ከኀጢአት እና ከኀጢአት ውጤቶች ጭምር መዳን የሚያመጣ መለኮታዊ ስጦታ ነው።
ቲቶ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ክርስቲያን የሚኖረው በተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ እንጂ የሙሴ ሕግ ስርዓት አይደለም።
በጸጋ የዳነ አማኝ ከኀጢአተኝነት እና ከዓለማዊ ምኞት ክዶ የተባረከው የእግዚአብሔር ህይወትን መኖር ይጀምራል። በጸጋ የዳነ አማኝ የኀጢአት መስራት ፍላጎት የለውም። በጸጋ የዳነ አማኝ በጽድቅ የሚኖር እንጂ በኀጢአት የመኖር ፍላጎት የለውም።
ማሳሰቢያ፤ በጸጋ እንዴት መኖር ይቻላል የሚለው ሀሳብ በዚህ አላበቃም በቀጣይ ቀን በሰፊ እና በተጨማሪ ማብራሪያ እሰጣለሁ።
በረከት ናችሁ።
📖📖📖ይቀጥላል📖📖📖
ወንድም ኤፍሬም ገ/ኢየሱስ
Join and follow👇👇👇👇👇👇
/channel/abundant_grace_church
LOGO ወይም BRANDING ማሰራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ
ለ Telegram channel or Group
ለ YouTube, TikTok,
ለ Instagram, Facebook
ለ ንግድ ስራ ወይም Business
በፈለጉት መልኩ በጥራት እንሰራለንበዚህ በኩል 👉
@Holy_Sprit77
ፕሊስ ተባበሩ👆👆🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።
ወደ ዕብራውያን 6 : 10
♥♥♥♥♥♥♥
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
I withdrew my investment again
Merrill Lynch changed my financial freedom
This platform earns 65% every day
Sign up and get $2,500
Registration: http://mer.top?id=TRX144309
Earn up to $9,000 by inviting subordinates
Rewards for recommending subordinates can reach up to 18% commission
The first recharge reward is 5% of the recharge amount
Create a group and get up to $39,000 in rewards
God’s operative favor doesn’t come for free, but it comes because of obedience!
የእግዚአብሔር ተግባራዊ ሞገስ ያለ ዋጋ አይመጣም፣ ነገር ግን የሚመጣው በመታዘዝ ነው!
☕️ Your Monday Morning
The Tale of Favor
Pastor Jesse Millar
Genesis 41:1-57
Joseph was unjustly sold into slavery by his brothers, finding himself in a rich Egyptians’ house serving as his slave. Joseph found favor with God and his master, and he rose the ranks to manage this powerful man’s household. Joseph then gets accused falsely and ends up in prison, finding himself at the bottom of the food chain again. Joseph yet again finds favor in prison and rises the ranks to manage the whole prison and assist the warden. While he’s in prison, there were two people that have dreams, and they share it with him. He interprets their dreams and asks the cupbearer to remember him when they go back out to his life. Two full years pass before he ever hears from him. Then one day the pharaoh of Egypt sees a dream and was very troubled by it. The cup barer then remembers Joseph and has him brought up to interpret the dream. Joseph not only interprets the dream but also brings heavenly wisdom to find a solution for the eminent disaster the dream predicted.
Joseph was put in front of the king and in the midst of all this attention he was given, he didn’t cave to the temptation to complain and talk about all the injustices that were done to him. Joseph time and time again finds a way to look past himself and where he is at to extend help to others and solve their problems. The heavenly wisdom and solution he brought to the pharaoh caused the pharaoh to appoint him to be his number 2. He gave him a high position and let him implement the solution plans for the dream. Because Joseph constantly decides to look past his pain to submit to and help pharaoh, he is elevated into the position to become a solution for the whole Mesopotamian civilization.
The ways to favor
The first way to favor is to lean into heavens strategies for those above you. That dream might have taken pharaoh just a few seconds to dream up, but it took 14 years of Josephs life to implement actions based on that dream. Joseph’s readiness to put in the work and implement the strategies is what opened the door of favor for him.
Favor doesn’t come for free; it comes because somebody answered the call and did something about it. If we are going to be led by the Spirit and receive dreams and prophetic words, we have to be ready to work for the Spirit. Joseph might have been impressive with his dream interpreting gift, but he gained enduring favor only by his willingness to take responsibility. As he is implementing his plans to conserve the Egyptians for the famine predicted in the dream; we can assume the pushback he must have endured. People probably didn’t enjoy being taxed and having to give their grain to the government. Joseph had to wait 7 years to justify what he was doing. Joseph was willing to do all of that and endure for the sake of the word he's received from the Lord.
Favor and Time
In Exodus 1:8 we see that the favor that the Israelites relied on had an end. A king came that didn’t know Joseph and the favorable status the children of Israel had suddenly changed. Favor has an expiration date. As we are given today let us work in the favor we are given for this time.
As children of God, we have also been blessed with covenant favor – the favor that comes by the blood of Jesus. That is not dependent on us. Covenant favor allowed the Israelites to thrive in oppression. The covenant favor is not dependent on us.
As we worship the Lord and rest under covenant favor, let us be conduits for heavenly wisdom wherever we are planted and let us serve the people above us well to walk in operative favor. In this season I urge you to consider what God has spoken to you. As you think of these things think also about what these things will cost you. What you need to do to steward them, because God’s operative favor doesn’t come for free.
ደስታ የሀዘን፣ የሙከራ ወይም ግጭት አለመኖር አይደለም። ደስታ መንፈስ ቅዱስ መገኘት ነው።
__Burk Parsons
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/jek-vbaj-vwy
Or open Meet and enter this code: jek-vbaj-vwy
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6 20 ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤
Читать полностью…ወደ ዕብራውያን 13
12 ስለዚህ #ኢየሱስ ደግሞ በገዛ #ደሙ ሕዝቡን #እንዲቀድስ 👈👈ከበር ውጭ መከራን ተቀበለ።
የዮሐንስ ራእይ 7
14 እኔም። ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁት። አለኝም። እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው #በበጉ_ደም_አነጹ።👈👈
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1
19 ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር #የክርስቶስ_ደም እንደ_ተዋጃችሁ 👈ታውቃላችሁ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1
7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ #በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን #እርሱም_የበደላችን #ስርየት። 👈
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6
11 ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁነገር ግን በጌታ #በኢየሱስ #ክርስቶስ #ስም 👈#በአምላካችንም #መንፈስ
#ታጥባችኋል፥ 👈#ተቀድሳችኋል፥ 👈#ጸድቃችኋል።👈
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዕለቱ መልዕክት
“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”
— መዝሙር 107፥1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1
" እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
— ዕብራውያን 12፥1-2
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።”
— ዕብራውያን 4፥15
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1
ሕዝቅኤል 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ በአንቺ ዘንድ ባለፍሁና ባየሁሽ ጊዜ፥ እነሆ፥ ጊዜሽ የፍቅር ጊዜ ነበረ፤ እኔም መጐናጸፊያዬን በላይሽ ዘረጋሁ ኀፍረተ ሥጋሽንም ከደንሁ፤ ማልሁልሽም ከአንቺም ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ አንቺም ለእኔ ሆንሽ።
⁹ በውኃም አጠብሁሽ ከደምሽም አጠራሁሽ በዘይትም ቀባሁሽ።
¹⁰ ወርቀ ዘቦም አለበስሁሽ በአቆስጣ ቁርበትም ጫማ አደረግሁልሽ፤ በጥሩ በፍታ አስታጠቅሁሽ በሐርም ከደንሁሽ።
¹¹ በጌጥም አስጌጥሁሽ በእጅሽም ላይ አንባር በአንገትሽም ላይ ድሪ አደረግሁልሽ።
¹² በአፍንጫሽም ቀለበት በጆሮሽም ጕትቻ በራስሽም ላይ የክብር አክሊል አደረግሁ።
¹³ በወርቅና በብር አጌጥሽ፥ ልብስሽም ጥሩ በፍታና ሐር ወርቀ ዘቦም ነበረ፤ አንቺም መልካምን ዱቄትና ማርን ዘይትንም በላሽ፤ እጅግ በጣም ውብ ሆንሽ ለመንግሥትም ደረስሽ።
¹⁴ ባንቺ ላይ ካኖርኋት ከክብሬ የተነሣ ውበትሽ ፍጹም ነበረና ዝናሽ በአሕዛብ መካከል ወጣ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1
ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።
⁴ በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ።
⁵ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።
⁶-⁷ ሰሜንን፦ መልሰህ አምጣ፥ ደቡብንም፦ አትከልክል፤ ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ፥ በስሜ የተጠራውን ለክብሬም የፈጠርሁትን፥ የሠራሁትንና ያደረግሁትን ሁሉ አምጣ እለዋለሁ።
⁸ ዓይኖች ያሉአቸውን ዕውሮችን ሕዝብ፥ ጆሮችም ያሉአቸውን ደንቆሮቹን አውጣ።
⁹ አሕዛብ ሁሉ በአንድነት ይሰብሰቡ ወገኖችም ይከማቹ፤ ከመካከላቸው ይህን የሚናገር፥ የቀድሞውንስ ነገር የሚያሳየን ማን ነው? ይጸድቁ ዘንድ ምስክሮቻቸውን ያምጡ፥ ሰምተውም፦ እውነት ነው ይበሉ።
¹⁰ ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም።
¹¹ እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም።
¹² ተናግሬአለሁ አድኜማለሁ አሳይቼማለሁ፥ በእናንተም ዘንድ ባዕድ አምላክ አልነበረም፤ ስለዚህ እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እኔም አምላክ ነኝ።
¹³ ከጥንት ጀምሮ እኔ ነኝ ከእጄም የሚያመልጥ የለም፤ እሠራለሁ፥ የሚከለክልስ ማን ነው?
¹⁴ የእስራኤል ቅዱስ፥ የሚቤዣችሁ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ እናንተ ወደ ባቢሎን ሰድጃለሁ፥ ከለዳውያንንም ሁሉ ስደተኞች አድርጌ በሚመኩባቸው መርከቦች አዋርዳቸዋለሁ።
¹⁵ ቅዱሳችሁ፥ የእስራኤል ፈጣሪ፥ ንጉሣችሁ፥ እግዚአብሔር እኔ ነኝ።
¹⁶ እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል፤
¹⁷ እግዚአብሔር ሰረገላውንና ፈረሱን ሠራዊቱንና አርበኛውን ያወጣል፤ እነርሱ ግን በአንድነት ተኝተዋል፥ አይነሡም፤ ቀርተዋል፥ እንደ ጥዋፍ ኩስታሪም ጠፍተዋል፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
²⁰-²¹ ምስጋናዬን እንዲናገሩ ለእኔ የፈጠርሁት ሕዝብ፥ የመረጥሁትን ሕዝቤን አጠጣ ዘንድ በምድረ በዳ ውኃን በበረሀም ወንዞችን ሰጥቻለሁና የምድረ በዳ አራዊት፥ ቀበሮችና ሰጎኖች፥ ያከብሩኛል።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
“የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥1