yegetaserawit | Unsorted

Telegram-канал yegetaserawit - የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

-

Subscribe to a channel

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም }✝️🧎🏾‍♀

እስከማውቀው ልቤ እስከ ሚነግረኝ
ጥልቅ ደረስ
እንዳንተ የወደድኩት ልቤን የሰጠሁት
ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ}×3
እንዳንተ የወደድኩት የተከታተልኩት
ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ።

የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከሕልውና በቀር
የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከአብሮነትህ በቀር
አዎ የለም የወደድኩት ነገር
ከመንፈስህ በቀር
የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከሕልውና በቀር።

ወደ ውስጠኛው የእኔነቴ ስር
ገብተህ አናውጠኸኝ
ሁሌም ስወድህ እንድኖር አርገህ
ገደቤን ነሳኸኝ
ከሰውነቴ ምንም አልቀረም ፍቅርህ አጥምቆታል
እንዲህ ነው እንዴ በፍቅር መውደቅ
ግራ ገብቶኛል}×2

እኔ አላውቅም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
ሃሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀

እኔ አይገባኝም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
ሃሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀

ብቻ አይገባኝም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
ሃሳብ አልሰጥም ገና ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀

አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም }×3
አለቅም ጨርቅህን አለቅም}×2

እዚያው ኖራለው እግርህን አቅፌ
ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ✝️🥺❤
ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ🙌
እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ ብንገናኝም }×3

የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከሕልውና በቀር
የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከአብሮነትህ በቀር
አዎ የለም  የወደድኩት ነገር
ከእሳትህ በቀር
የለም የለም የወደድኩት ነገር
ከሕልውና በቀር።

ስትኖር ነው ኑሮን ያወኩት
ትንፋሼን ጠይቀው ያልኩት
የልቤን ጥጉን ስትነካው
ከሌለህ የለውም ብያለሁ

አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ
ትንሳዔ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
አሻራው ይድቀቅ ከግንባሬ ላይ
ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ።}2
JOHN 6:68..✝️❤🙌

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

❤#በተሰቀለው_ጌታ_ኢየሱስ
        #የተቆጠሩልን_በረከቶች፦

=================================

📌መስቀል ሲነሳ መነሳት ያለበት እንጨቱ ሳይሆን የተሰቀለው ጌታና የመጣበት አላማ ነው። የተሰቀለበት እንጨት ላይ ትኩረት አድርገን የተሰቀለውን ጌታ አላማ ብንስት ሐይማኖታዊ ስርአትን ከመፈጸም ውጭ ደህንነትን ልንካፈል አንችልም።

📌 የተሰቀለውን ጌታ እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም
የተሰቀለበት እንጨት ከተሰቀለው ጌታ አላማ ውጭ ምንም ነው።

✍1 ቆሮንቶስ 1፡18
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።.....
23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል ዮሐ 1:12
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ደህንነት አግኝተናል። ዮሐ3:14-18፣
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለምን ህይወት  
      አግኝተናል። (ዮሐ 3፡16) ፣
👉-በተሰቀለው ጌታ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻግረናል። ዮሐ 5:24
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለማዊ ስርየት አግኝተናል። ዕብ 9:22

👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ለዘላለም ተቀድሰናል። ዕብ 10:10
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለም ፍጹማን ሆነናል። ዕብ 10:14
👉-በተሰቀለው ጌታ የእድሜ ዘመን የሀጢያት ስርየት አግኝተናል። ዕብ 10:17-18,ሮሜ4:5-6
👉- በተሰቀለው ጌታ ከሕግ ርግማን ነጻ ወጥተናል። ገላ3:13
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ከኩነኔ አምልጠናል። (ሮሜ 8:1)
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ከኃጥያትና ከሞት ሕግ ነጻ ወጥተናል። (ሮሜ 8፡2)።

✍ ይሁዳ 1 (Jude)
17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤

✍ዮሐንስ 8 (John)
32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።

✍ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለሁላችንም ይብዛ።

http://t.me/Jesus_is_your_power
     ✝ ይ🀄️ላ🀄️ሉን ❤
  🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መርጌታ ሳህሉ ተፈሪ የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ይደውሉ 👉👉0975833468👈👈
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 👉ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
👉ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
👉 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
👉 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
👉ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለተለያዩ ቁማር ጨዋታወች
36 ያለኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር
👉👉 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው
በስልክ ቁጥር
👉👉👉 0975833468 ይደውሉልን👈👈👈

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

walcom እንኳን ደህና መጣቹ🥰

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/wgj-dwko-vdv

Or open Meet and enter this code: wgj-dwko-vdv

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ዮሐንስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና።
¹⁶ እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu kidusan maled

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://www.facebook.com/share/v/ujPXCSt7MM9Ec43z/?mibextid=qi2Omg

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ይህንን መልዕክት የሴማቹ ሁላቹም ለሌሎች አካፍሉ በጌታ ፍቅር 🙏🙏🙏❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

እባካችሁ ሲኦልን እንዳትረሱት!!
ይህንን መልዕክት ለ 20 ሰው አጋሩት!!
@eyubibleteachings

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

/channel/eyubibleteachings?livestream

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

✔️እዴት እንደምትኖሩ በጥንቃቄ አስተውሉ ‼️

⭕️ይህ ዘመን ክፉ ስለ ሆነ በማናቸውም አጋጣሚ ጊዜ ተጠቀሙ
እናንተ ከርስቲያን እንደ መሆናቸው መጠን ዘመኑን ሁሉ ጊዜውን ሁሉ የጌታን ፍቃድ ለመፈጸም ሩጡ ጣሩ ።
የጌታን ፈቃድ የመታውቁበት አንዱ ጥበበኞች በመሆን ነው ።

💠ኤፌ 5:15-20 
15 እንግዲህ እንዴት  እንደምትኖሩ በጥንቃቄ አስተውሉ እንደ ጥበበኞች እንጂ እንደ ሞኞች አትኑሩ።16 የዚህ ዘመን ክፉ ስለ ሆነ በማናቸውም አጋጣሚ ጊዜ ተጠቀሙ ።17 ሰለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ ።18 ወደ ጠፋት የሚመራችሁ ስለ ሆ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይልቅስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ ።
የጌታ ፍቃድ ምንድነው ?  በአግኛችሁት ገዜ ሁሉ  በመንፈስ ቅዱስ መሞላት ነው 

በአግኛችሁት ጊዜ ሲል ሁልጊዜ አይገኝም ማለት ነው ሁልጊዜ ለመሞላት ጊዜ እንዳናገኝ ግዜው ክፉ ነው በክፉ ግዜ ውስጥ በጥበብ ግዜአችንን የሚያጣብብ ሁኔታ እያልን እንደ ጥብብኛ በመኖር ጊዜውን በመንፈስ ለመሞላት ማዋል ። 💠ጠቢብ በመንፈስ ይሞላል!!
🔥ለምን 1ኛቆሮ 2:14-15
/channel/Ny_picture

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መንጋዬን አድናለሁ!
=============

ሕዝቅኤል 34
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ስለዚህ መንጋዬን አድናለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ንጥቂያ አይሆኑም በበግና በበግ መካከልም እፈርዳለሁ።
²³ በላያቸውም አንድ እረኛ አቆማለሁ እርሱም ያሰማራቸዋል፥ እርሱም ባሪያዬ ዳዊት ነው፤ ያሰማራቸዋል እረኛም ይሆናቸዋል።
²⁴ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።
²⁵ የሰላምን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ ክፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ፤ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ።
²⁶ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ፥ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ የበረከት ዝናብ ይሆናል።
²⁷ የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውን ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች፥ በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ፤ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበርሁ ጊዜ ከሚገዙአቸውም እጅ ባዳንኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
²⁸ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/hEomVCBlLQE?si=4HwBNaqhxvKjKakd
https://youtu.be/hEomVCBlLQE?si=4HwBNaqhxvKjKakd

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🔐🔐🔐ልዩ ለክርስቲያኖች የሚሆን ስጦታዎች ና የተለያዪ መዝሙሮች ለማግኝት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
👇  የስልኩን ቀይ🟥ምልክት ይንኩ🫵
    ╭━━━━━━━╮
    ┃  ●  ══ ▪️  ┃     
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃█🔥🔥███┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃        ⭕️        ┃
    ╰━━━━━━━┃

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

እግዚአብሔርም ደግሞ ጽዮንን ያጽናናል!
===========================

ዘካርያስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታል፤ በኢየሩሳሌምም ላይ ገመድ ይዘረጋበታል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
¹⁷ ደግሞም እንዲህ ስትል ስበክ፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከተሞቼ ደግሞ በበጎ ነገር ይረካሉ፤ እግዚአብሔርም ደግሞ ጽዮንን ያጽናናል፥ ኢየሩሳሌምንም ደግሞ ይመርጣል።

ዘካርያስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እንዲህም አለው፦ ሩጥ፥ ይህንም ጕልማሳ እንዲህ በለው፦ ኢየሩሳሌም በውስጥዋ ካሉት ሰዎችና እንስሶች ብዛት የተነሣ ቅጥር እንደሌላቸው መንደሮች ሆና ትኖራለች።
⁵ እኔ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፥ በውስጥዋም ክብርን እሆናለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።

እኔ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፥ በውስጥዋም ክብርን እሆናለሁ!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🟥 የእግዚአብሔርን_ጸጋ_አላቃልልም

♦️
#ክፍል ስድስት ( 6 )
📘 ለእግዚአብሔር ጽድቅ መገዛት እና አለመገዛት ማለት ምን ማለት ነው ??
♦️ ሐዋርያው ጳውሎስ በሮሜ 10 መልዕክቱ ላይ የአይሁድ ሰዎች #ከእግዚአብሔር_ጽድቅ ይልቅ #የራሳቸውን_ጽድቅ ስያቆሙ #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ እንዳልተገዙ እንዲሁም #የእግዚአብሔር_ጽድቅ ማለት እና #የሰው_ጽድቅ ማለትንም ባለፉ ትምህርት ክፍሎች አይተን ነበር ፣ በዛሬው ትምህርት ክፍል የምናይ ምሆነው ለእግዚአብሔር ጽድቅ መገዛት ማለት እና ለእግዚአብሔር ጽይቅ አለመገዛት ማለትን ከእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ገልጠን እናያለን ።

📘 #መገዛት ( Submit ) ማለት = መሸነፍ ፣ መሰጠት ፣ የርሱ መሆን ፣ መበዤት ፣ እጅ መስጠት ማለት ይሆናል።

♦️ #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ መገዛት ማለት ደግሞ = የእግዚአብሔርን ጽድቅ መቀበል ፣ የእግዚአብሔር መሆን ፣ በእግዚአብሔር ንፁህ መሆን ፣ በእግዚአብሔር መቆጣጠር ፣ ለእግዚአብሔር መሸነፍ ፣ ለእግዚአብሔር መሰጠት ፣ በእግዚአብሔር መዳን ፣ በእግዚአብሔር መታዬት ፣ በእግዚአብሔር መክበር ማለት ይሆናል።

📘 #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ ለመገዛት ሰው ምን ማድረግ አለበት ?? ይህ ማለት በለላ አማርኛ ሰው የእግዚአብሔርን ጽድቅ ለመቀበል ( ለመጽዴቅ ) ምን ማድረግ አለበት ነው ።
♦️ ለዝህኛው ጥያቄ ከእግዚአብሔር ውስጥ መልስ ስሰጥ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ #በማመን #እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን #በክርስቶስ_እምነት_እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ #አምነናል።”

👉 እዝህ ላይ እንግዲህ የምናየው የሐዋርያው ጳውሎስ ዋና መልዕክቱ ስጋን የለበሰ ሁሉ #የእግዚአብሔርን_ጽድቅ ለመቀበል ማለትም ለመጽደቅ አንድ ነገር ማድረግ እንዳለበት ስሆን ያም ደግሞ ስጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ከቶም #መጽዴቅ ስለማንችል በክርስቶስ #እምነት_ይፀድቅ ዘንድ #በክርስቶስ_ማመን_እንዳለበት ነው ። ምክንያቱም በትምህርት ክፍል አንድ እና ሁለት ላይ ማንም ብሆን #የእግዚአብሔርን_ጽድቅ ከእግዚአብሔር ጸጋ ይልቅ በሕግ ሥራ እና በራሱ መልካም ሥራ መውሰድ እንዳይችል አይተናል ።

📘 #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ አለመገዛት ማለት ደግሞ #እግዚአብሔር_ጽድቁን ለመስጠት በወደደበት መንገድ ሳይሆን በራሱ መንገድ በመምጣት #የእግዚአብሔርን_ጽድቅ አለመቀበል ማለት #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ አለመገዛት ማለት ይቻላል ። ምክንያቱም ሐዋርያው ጳውሎስ በመልዕክቱ ላይ የአይሁድ ሰዎች #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ ያልተገዙበትን ምክንያት ስናገር ፣ የራሳቸውን ጽድቅ ስያቆሙ ስል ነበር ።ይህ ማለትም #ለእግዚአብሔር_ጽድቅ ሰው ልገዛ የማይችልበት ትልቁ ምክንያት ሰው #ከእግዚአብሔር_ጸጋ ይልቅ የራሱን ሥራ ስያቆም እንደሆነ ከዛሬው ትምህርት መማር ችለናል ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና።
³ #የእግዚአብሔርን_ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ #ለእግዚአብሔር_ ጽድቅ አልተገዙም።

🟥 #ትምህርት_ክፍል_ሰባት ይቀጥላል

✍️✍️ Essube 🙏🙏

👇#ለወንጌል_ፅሑፎች #ለግጥሞች #ለአዳድስ_መዝሙሮች
#ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት 👇ይቀላቀሉን ቴሌግራም ቻናላችንን 👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
/channel/Gosphelofchrist
_

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

😱😱ዶክተር ኢየሱስ ታላቅ የፈውስ ምሽት  ከ SEER SAYMEN ጋር

🛑ተጀምሯል Live ግቡ

👇👇👇👇👇👇👇

/channel/youthforfire1?livestream=49f05282516036f116

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu wudochi👍🙏🙏🙏🙏tolo balu

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

👉 ዓለም በፊታችን ትንሽ ሆና ማየት ምንችለው ትልቅ የሆነውን እግዚአብሔርን ስንመለከት ብቻ ነው ።

𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ማርቆስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ደግሞም ሕዝቡን ጠርቶ፦ ሁላችሁ እኔን ስሙ አስተውሉም።
¹⁵ ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።
¹⁶ የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ አላቸው።
¹⁷ ከሕዝቡ ዘንድ ወደ ቤት ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ምሳሌውን ጠየቁት።
¹⁸ እርሱም፦ እናንተ ደግሞ እንደዚህ የማታስተውሉ ናችሁን? ከውጭ ወደ ሰው የሚገባ ሊያረክሰው ምንም እንዳይችል አትመለከቱምን?
¹⁹ ወደ ሆድ ገብቶ ወደ እዳሪ ይወጣል እንጂ ወደ ልብ አይገባምና፤ መብልን ሁሉ እያጠራ አላቸው።
²⁰ እርሱም አለ፦ ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው።
²¹ ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥
²² መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤
²³ ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/ksn-ksec-upn

Or open Meet and enter this code: ksn-ksec-upn

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

. 🔴 ለእግዚአብሔር ክብር መኖር

▶️ እያንዳንዱን ኑሮህን ምልልስህን የምታደርጋቸውን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርግ

▶️ ስልክህን ስትጠቀም ምትጠቀማቸው ነገሮች ምታያቸው ነገሮች እግዚአብሔርን ያከብራል ወይ ብለህ አስብ

▶️ የምትውላቸው ቦታዎች ከአንደበትህ የሚወጡ ነገሮች ሁሉ ነገር እግዚአብሔርን ያከብራል ወይ ብለህ ጠይቅ

▶️ አሁን ምታደርገውን ነገር ኢየሱስ ቢሆን ምን ያደርግ ነበር ብለህ አስብ ኢየሱስን ያከብራል በእውነት ባደረከው ነገር በምታየው ነገር

▶️ እግዜር ከላይ ሆኖ ጎበዝ የኔ ልጅ በርታ ጥሩ ነገር እያደረክ ነው ብሎ ሰማይ ባንተ ድርጊት እና ምልልስ የሚደሰት ይመስልሀል

✋ያባቴ ልጆች እግዚአብሔርን በማክበር ሕይወት መኖር እንድንችል የጌታ ፀጋ ይብዛልን

“እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።”
1ኛ ቆሮንቶስ 10፥31

t.me/GlorytoGlory1234
t.me/GlorytoGlory1234
t.me/GlorytoGlory1234
      👍 Share & Join

🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስስስ ይላል🔥

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

#የሚበልጠው_አላማ
🎯,ከእኛ መካከል ራሱን የፈጠረ ማንም የለም!ሁላችንም በእግዚአብሄር ለእግዚአብሄር ክብር ተፈጥረናል!
👉 ,የተፈጠረንበት አላማ ከመፈጠራችን በፊት ነበር! 👉,የተፈጠርነው የተፈጠርንበትን አላማ ለማሳካት ነው!
👉,ወደምድር የመጣነው የተፈጠርንበትን አላማ ለማስፈፀም ነው!

#ከእግዚአብሄር_አላማ_የሚበልጥ_ምንም_ነገር_በምድር_ላይ_የለም!

✍️,በምድር ላይ ያለው ነገር ሁሉ የእግዚአብሄርን አላማ ለማስፈፀም የተሰራ ነገር ነው! በምድር ላይ ያለው ነገር ሁሉ ለእግዚአብሄር አላማ ተሰርቷል እንጂ የእግዚአብሄር አላማ በምድር ላይ ላለው ነገር አልረተሰራም!

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከደስታችን ይበልጣል!
 ዕብራውያን 11፥25-26

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከክብራችን ይበልጣል! የሐዋርያት  20፥24

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከፈቃዳችን ይበልጣል
የሉቃስ ወንጌል 22፥42

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከምቾታችን ይበልጣል
 ዘጸአት 33፥15-16

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከእኔነታችን ክብር ይበልጣል! የእኛ ኑሮ ለሞተልን ለእርሱ ነው!
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ  5፥15

🌟እርስ በእርስ #ከምንቀባበለው_ክብር ይበልጥ የምንፈልገው ከአንዱ ከእግዚአብሄር የሚገኘውን ክብር ነው!
 የዮሐንስ ወንጌል 5፥44

🌟የእግዚአብሄር አላማ #ከተቀባይነት ይበልጣል
 ገላትያ ሰዎች 1፥10

🌟የእግዚአብሔር አላማ #ከዝናችን ይበልጣል!!

“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።”
  — ዮሐንስ 4፥34
( ፊልጵስዩስ ሰዎች 3፥8-9)

━ ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━

ለለሎች #ግጥሞች፣#ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም  ቻናለን ይቀላቀሉ🙏🙏♥️ 👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ
/channel/Gosphelofchrist
____
https://t.me/yekiristos_wongel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯 

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል!
===========================

ራእይ 19
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፥ እነሆም አምባላይ ፈረስ፥ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፥ በጽድቅም ይፈርዳል ይዋጋልም።
¹² ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤
¹³ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።
¹⁴ በሰማይም ያሉት ጭፍራዎች ነጭና ጥሩ ቀጭን የተልባ እግር ልብስ ለብሰው በአምባላዮች ፈረሶች ተቀምጠው ይከተሉት ነበር።
¹⁵ አሕዛብንም ይመታበት ዘንድ ስለታም ሰይፍ ከአፉ ይወጣል፤ እርሱም በብረት በትር ይገዛቸዋል፤ እርሱም ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብሔርን የብርቱ ቍጣውን ወይን መጥመቂያ ይረግጣል።
¹⁶ በልብሱና በጭኑም የተጻፈበት፦ የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ የሚል ስም አለው።

የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ የሚል ስም አለው!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የደኅንነታችን መሸሸጊያ በክርስቶስ የተገለጠው የእግዚአብሔር ምሕረት ብቻ ነው። በእርሱም የመዳናችን ሁለንተና ተጠናቋል።

     __ጆን ካልቪን

@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/rmv-zddw-btq

Or open Meet and enter this code: rmv-zddw-btq

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ሞትን ፈርተን ይመስላቿል ☺️ ?

ጠዋት ገና ከእንቅልፋችን እንደተነሳን ቁርስ ቁርስ የሚያስብለን፣ ገና 6 ሰዓት አከባቢ ሲሆን ምግብ ፊት ራሳችንን የምናገኘው፣ ምሽት ላይም እንደልማዳችን  እራት እያልን ምግብ የምንበላው የእውነት ሞትን ፈርተን ይመስላቿል ☺️ በፍፁም አይደለም መቼም ለአንድ ቀን ምግብ ሳልበላ ብቀር ስለምሞት ነው በቀን 3 ጊዜ የምበላው የሚለኝ ሰው አለ ብዬ አላስብም ☺️ .... አመናቹም አላመናቹም ምግብና እኛን በየቀኑ የሚያገናኘን በውስጣችን ያለው ርሀብ ነው በቃ ለዚያ ነው  ምሳችንን መዝለል የሚከብደን ፤  መንፈስም አለም ላይ ልክ እንዲሁ ነው የተወደዳቹ  በውስጣቹ ዘውትር የሚነድ መንፈሳዊ ርሀብ ከሌለ በሳምንት አንዴ መፀለዩ ስራ ይሆንባቿል ፤ እንደውም ቀስ በቀስ ፀሎት ራሱ ይሰለቻቿል ቃሉን ማጥናትም እንደዛው.... ለምን ካላቹ መልሱ በውስጣቹ ዘውትር የሚነድ መንፈሳዊ ርሀብ ስለሌለ ነው፤

የስጋችን ርሀብ ሰዓት ጠብቀን እንድንበላ ካደረገን  የነፍሳችን ርሀብ ደግሞ በየቀኑ እንድንፀልይ ያደርገናል።

@thedayofPentecost

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🕊🕊🕊#ዝም_ትላላችሁ 🆙🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊


    እስራኤል ከግብጽ ባርነት በጌታ ክንድ በወጡ ማግስት ደስታቸውን ሳያጣጥሙ ፤ ተስፋቸውን እንደ ደራሽ ውሃ ጠራርጎ የሚወስድ ነገር ከፊት ለፊታቸው ተመለከቱ
#የኤርትራን_ባህር ወደኋላ እንዳይመለሱ፤ ፈርኦን ሊያጠፋቸው እየቀረበ ነው በዚህ ጭንቅ መሃል ነበር የእግዚአብሔር ድምፅ የመጣው እንዲህ ሲል፦
ዘጸአት 14¹³ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
¹⁴ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። አሁን ባላችሁበት አጣብቂኝና አስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር ቁሙ ፤ እመኑኝ ሰማይ ነገሩን ይገለባብጠዋል እናንተም
#ዝም_ትላላችሁ ‼️
❤️ ተባረኩልኝ ❤️
                       እስራኤል ኢዮብ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ሐዋርያት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።
⁹ ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።

Читать полностью…
Subscribe to a channel