yegetaserawit | Unsorted

Telegram-канал yegetaserawit - የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

-

Subscribe to a channel

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ኢዮብ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

what a wonderful word God bless u beloved

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🚨ሻሎም እንዴት ናችሁ የተወዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች በያላችሁበት ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🖐

✍የካቲት 12 ማለትም ከነገ ጀምሮ የማለዳ ፀሎት ይጀምራል በቀጥታ ስርጭታችን Live🔴 በመግባት እየተከታተላችሁ አብራችሁን ፀልዩ 🛐

👉ይህ የማለዳ ጸሎት በየሳምንቱ ከማክሰኞ - ቅዳሜ ከማለዳው 12፡ 00 - 2 : 00 ነው

ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ፤”
— ቆላስይስ 4፥2


Share 👉🏼 @JoPropheticVoice12
           👉🏼
@JoPropheticVoice12

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🚨የእግዚአብሔር ቃል ሰለተሰበካችሁ በቻ አይጠቅማችሁም 😱
🚨የእግዚአብሔር ቃል እንዲሰራላችሁ ሰሙት 😃
🚨የእግዚአብሔር ቃል ሆኖ ለምንድነው የማይጠቅመኝ በላችሁ ለጠየቃችሁኝ😔
🚨መስማት መሰበክ ብቻ ውጤታማ አያደርግም 😱

ዕብራውያን 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ለእነዚያ እንደ ተሰበከ ለእኛም ደግሞ የምሥራቹ ቃል ተሰብኮልናልና። ነገር ግን ሰሚዎቹ ቃሉን ከእምነት ጋር ስላላዋሐዱት አልጠቀማቸውም።

 💯sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▷ @CHRISTNATIONTV
▷@CHRISTNATIONTV  ◁ ▷@CHRISTNATIONTV
      🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
💫ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሰራል!!!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/jKXyyuCKjXQ?si=kWYdVf8cAeT_sumu

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን 🤲እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ፀጋ 🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Autocad

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

አሜንን የእኔ እናት ስለመስክርሽ በጣም ድስ ብሎኛል ይህ የመስከሩ አፎች በኢየሱስም በምስጋና ይሞሉ ጌታ ጣልቃ ስልገባ አምስግንልው እሺ እንጽልያልን እጽዬ🙏❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Amen amen be eyesus sem amen hallelujah kiber hulu le geta yihun dink melikit now amen tekebeyelhu eyesus geta now
Tebareki be eyesus sem tegaw yibezaliki dad zemenihe yetebarke yihun beruki nehe 🙏🙏🙏🙏😘😘

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

በስምህ ው - አዜብ ሃይሉ

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

☦ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🚨#የአዙዛው_ጎዳና_የሪቫይቫል_አሻራ _(1906)
#ይነበብ 👇👇👇

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አፍሪካ አሜሪካዊው ሰይሞር የተባለ የተነቃቃ ሰባኪ በአንድ ወቅት ከቴክሳስ ወደ ደቡብ ካልሊፎኒያ ወደሚገኘው የአሱዛ ስትሪት አጠገብ ወደሚገኘው ቤተክርስቲያን ሄዶ ለመሰበክ ጥያቄ ይቀርብለታል። ሰይሞር ይህንን ምቹ የወንጌል አገልግሎት ለመጠቀም ወደ ተጠራበት ቤተክርስቲያን ሲደርስ ቤተክርስቲያኒቱ ፈጽማ በሯን ዘግታ ነበር። ከብዙ ማንገራገር በኋላ የቤተክርስቲያኒቱ መጋቢ ሰይሞር በቤተክርስቲያኗ ውስጥ እንዲሰብክ ከፊል ፍቃዷን ትሰጠዋለች። አፍሮ አሜሪካዊው ዮሴፍ ሰይሞር ባገኘው የቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ቆሞ ቤተክርስቲያንን ወደ ሌላ የእድገት ጽንፍ የሚከታትን ስብከት ሰበከ። በዛን ዘመን የሰይሞር የስብከቱ ትኩረት በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። አንደኛው የመጨረሻም ዘመን ስብከት ሲሆን ሁለተኛው መልእክቱ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ መነቃቃት ላይ ነበር። በዘመኑ ለነበረችው ቤተክርስቲያን እንዲህ ያለው ስብከት እብምብዛም አይመቻትም ነበር። ከዚህም የተነሳ ሰይሞር በእነዚህ ሁለት የስብከት አቅጣጫዎቹ የተነሳ በየሄደበት ሁሉ ተቃውሞ ይገጥመው ነበር።
ከላይ በተጠቀሱት ጉዳዮች ዙሪያ ዊልያም ሲሞር መድረክ ላይ ቆሞ በአሱዛ ስትሪት በሚገኘው ቤተክርስቲያን እየሰበከ ሳለ አንድ ከዚህ ቀደም ቤተክርስቲያኒቱ ወደ ማታወቅው መንፈሳዊ ልምምድ ውስጥ ገባች። በድንገት ጉባኤው ሊቋቋመው የማይችለው ኃይል በላዩ ላይ ወደበት። የእለቱ ሰባኪ ሰይሞርም ሆነ የጉባኤው ምእመን በሙሉ በአዲስ ቋንቋ መናገር ጀመረ። የዛን ምሽት ኃይል በጉባኤው ላይ ሲወድቅ በጉባኤው ውስጥ የነበረው ምእመን ሁሉ በታላቅ ድምጽ በልሳን ሲጮህ በአሱዛ ስትሪት የሚገኘው ነዋሪ ሕዝብ ሁሉ ግልብጥ ወደ ቤተክርስቲያኒቱ ቅጥር ግቢ መጣ። ይህ ክስተት ከሆነ ከስድስት ቀናት በኋላ ቤተክርስቲያኒቱ ወደ እርሷ ይጎርፉ የነበሩትን የምእመናን ቁጥር መቆጣጠር አቃታት። በየቀኑ ቤተክርስቲያኒቱ ከጠበቀችው ህዝብ በላይ ወደ እርሷ ይጎርፋሉ። አንድ ሳምንት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ የአማኝ ቁጥር ያሻቀበባት ቤተክርስቲያን ከዚህ ቀደም በዛው በአሱዛ ስትሪት አጠገብ ቁጥር ተመናምና በመጨረሻ የተዘጋች ቤተክርስቲያን አዳራሽ ተገኘ (በዛን ጊዜ ቤተክርስቲያኒቱ ወደ መጋዘንነት ተቀይራ ነበር) ። በዊሊያም ሰሞየር ስብከት የፈነዳው ሪቫይቫል ቤተክርስቲያኒቱን ወደ አዲሱ አዳራሽ እንድትዘዋወር አደረጋት።
አሱዛ ስትሪት በሚገኘው ቤተክርስቲያን በየእለቱ በሺህ የሚቆጠሩ ጥቁር አሜሪካኖች ደህንነት ለማግኘት እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለመጠመቅ ይጎርፉ ጀመር። በዛን ዘመን የነበረ አንድ ነጭ አሜሪካዊ «በአሜሪካ ውስጥ ለዘመናት የዘለቀው የዘረኝነት ጉዳይ በክርስቶስ ደም ተሰረዘ» ሲል የዛኑ ሰሞን በመድረክ ላይ ተናገረ።
👉በአንድ ጥቁር በአሜሪካዊ የተጀመረው የአሱዛው ቤተክርስቲያን ሪቫይቫል ዜናው በመላው የአሜሪካ ግዛቶችና አለማት በአንድ ጊዜ ተሰራጨ። የመንግስት የመገናኛ አውታሮችን ሳይቀር ክስተቱ ልብ አንጠልጣይ ሆነ። ያች አለምን አናውጣ የነበችው ቤተክርስቲያን በአለም ላይ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ እንዲስፋፋ ዋና በር ነበረች። በአሱሳ ስትሪት ለሦስት ዓመታት የቆየው የመንፈስ ቅዱሳት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሠዎች ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስት ምክንያት ሆኗል። በዛን ወቅት ለአለም የሪቫይቫል ምክንያት የሆነችው የአሱዛ ስትሪቷ ቤተክርስቲያን ዛሬ በህይወት የለችም። ዳሩ ግን በሦስት ዓመት ታሪኳ እስከ ዛሬ ድረስ የታሪክ ድርሳናት ይተርኳታል።

✍ይሄ ሪቫይቫል እግዚአብሔር እናንተን የተራባችሁትን ተጠቅሞ በኢትዮጵያ ላይ ይገልጠዋል 🔥
አሜን አሜን አሜን🔥🔥🔥
🖐


Share 👉🏼 @JoPropheticVoice12
           👉🏼
@JoPropheticVoice12

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu wudochi 🙏🙏🙏🙏❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ !
============================

ዘፍጥረት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
² ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።
³ እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።
⁴ እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፥ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ።
⁵ እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን።

²⁶ እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።
²⁷ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
²⁸ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው። ...
³¹ እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።

ዘፍጥረት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ።
² እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።
³ እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

/channel/Propheteldagi

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ኢሳይያስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥
¹⁷ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ።
¹⁸ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።
¹⁹ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤
²⁰ እንቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

/channel/evangelicalyouthaggro

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Warqinash Yegeta has invited you to join a video meeting on Google Meet.

Join the meeting: https://meet.google.com/geg-mkdh-urp

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

❤️❤️❤️የ ኢየሱስ ፍቅር ❤️❤️❤️

❤️አሁን ያለህበት ህይወት ከ ኢየሱስ ፍቅር ይለይህ ይሆን ?

❤️የ ኢየሱስ ፍቅር ማን ይለይሐል?

🔥🔥በጣም ጠቃሚና ህይወት ለዋጭ ትምህርት ።🔥🔥🔥

በ  PROPHET ELDAGI
/channel/Propheteldagi
/channel/Propheteldagi
/channel/Propheteldagi
ተ🀄️ላ🀄️ሉ

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ጌታ ይባረክ እጸጊ ጌታ አለ ሌሎቻችሁም ተባረኩ አቢጉ አዎ ጌታ አንቺ ጋር ያለውን በብዙ ማድጋዎች እየጨመረው ነው

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

/channel/anysoftwere

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥹🥹🥹🙏🙏🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tebareki aregeye tegaw yebezalsh beruki nesh ema 🙏🙏❤️❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ እጽዬ ጠላት በረከትሽን አያግኝ በኢየሱስ ስም።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/b0QUM3Ku49g?si=2HegqjahXGvOgUdb

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

👉እግዚአብሔር ማመን በሚመች ሁኔታ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በማይመች ሁኔታ ውስጥም ነው ።


✍🏽 እግዚአብሔርን በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆናቹ ከምታጉረመርሙ
በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ስታመሰግኑ ለመስራት ይመቸዋል ።

👉 በእየሱስ ስም ከከበባቹ ሁኔታ ጥያቄ በላይ እግዚአብሔር እግዚአብሔርን እምታዩበት አይን ይሰጣቹ።

ዳንኤል 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፥ ንጉሥ ሆይ!
¹⁸ ነገር ግን፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያድነን፥ አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ አሉት።
ሻሎም
ነብይ ፍፁም +251930325200

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/ajc-ezrk-hee

Or open Meet and enter this code: ajc-ezrk-hee

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የመፅሐፍቅዱሳችን የመጀመሪያ መፅሐፍ ውስጥ ያሉት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ቃላቶች እና የመጨረሻው የአዲስ ኪዳን መፅሐፋችን ውስጥ ያሉት የመጨረሻዎቹ ሁለት ቃላቶች አንድ ለይ ሲሆኑ እንዲ የሚልን አረፍተነገርን ይሰጣሉ👇👇👇👇

"
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይሁን አሜን!"

               

/channel/Propheteldagi
/channel/Propheteldagi
/channel/Propheteldagi

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…
Subscribe to a channel