🧗♂ከፍታ🧗♂
2ኛ ሳሙኤል 5
⁹ ዳዊትም በአምባይቱ ውስጥ ተቀመጠ፥ የዳዊትም ከተማ ብሎ ጠራት። ዳዊትም ዙሪያዋን ከሚሎ ጀምሮ ወደ ውስጥ ቀጠራት።
¹⁰ ዳዊትም እየበረታ ሄደ፤ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ።
🛑ከፍታ የማይወድ የለም የሰው ማንነት ውስጥ ይሄ ነገር እግዚአብሔር አስቀምጦታል ቆንጆ ነገርን ሁሉ የመውደድ የመፈለግ ውስጣችን አለ የምንሄድበት መንገዶች እንጂ የሚለያየው፤ አንዳንዶች ከነምቾቶቻቸው ከፍታ ላይ መድረስ ይፈልጋሉ አይዞህ በርታ ሁሌ እየተባሉ የሚደርሱ ይመስላቸዋል፤ አንዳንዶች ምንም ዋጋ ሳይከፍሉ የሚደርሱ ይመስላቸዋል ጥፍራቸው ሳይነካ፣ ምንም ሳድደክሙ ላብ ሳያወጡ፣ የሚደርሱ ይመስላቸዋል ህፃን እያለ ሰው ሁሉ ይስመዋል የማያጫውተው የለም ከታደገ በኋላ ግን ዞር ብሎ የሚያየው ሊያጣ ይችላል ምቾት ፈልጎ ከፍታ መውጣት አይቻልም።
👉የከፍታ ሚስጢር ቦታ አይደለም
👉የከፍታ ሚስጢር ድጋፍ አይደለም
👉የከፍታ ሚስጢር ተቀባይነት አይደለም
👉የከፍታ ሚስጢር ገንዘብ አይደለም
🛑የቦታው ትልቅነት አንተን አያተልቅህም ግን አንተ ያለህበትን ቦታ ማተለቅ ትችላለህ ዳዊት ቤተመንግስት እንዳይገባ ከለከሉት ምናምንቴዎች ከአንተ ጋር ስላሉ አትገባም ሲሉት አምባይቱን ፂሆንን መረጠ ይላል ያንን ቦታ ሰራት ከዚያ በኋላ የነገሰው ንጉስ ሀሉ በዚያ ከተማ መኖር ጀመረ ዳዊት ቤተመንግስት አልገባም ባለበት ቦታ ቤተመንግስት ሰራ እንጂ ቦታው አያተልቅህም። የከፍታው ሚስጢር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑ እንጂ ሌላ መለኪያ የለውም።
🛑የከፍታ ሚስጢር ተቀባይነት አይደለም የሚቀበሉህ ሰዎች ስለሌሉ ከፍታ ላይ አትደርስም ማለት አይደለም ሁሉም ጥሩ ጥሩ ነገር እየተነገረህ ከፍታ አይመጣም። አንፖል/መብራት እራሱ የሚበራው positive እና negative ስለሆነ ነው ሁሉም ከወደዱህ አንተ አይስክሬም ነህና አታጠግብም።
ከፍታ የምትፈልግ ከሆነ ምቾትህን ለመተው ወስን ግብህን ቦታ፣ ገንዘብ፣ ጭብጨባና ዝና አታድርግ ብቻ እግዚአብሔር ከንተጋር ይሁን ውሀው አንተ ውስጥ እንጂ ያለው ሌላ ቦታ አይደለም። ለምልሙ እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ መልካም ቀን
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
ምሳሌ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የለዘበች መልስ ቍጣን ትመልሳለች፤ ሸካራ ቃል ግን ቍጣን ታስነሣለች።
² የጠቢባን ምላስ እውቀትን ያሳምራል፤ የሰነፎች አፍ ግን ስንፍናን ያፈልቃል።
³ የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።
⁴ ፈዋሽ ምላስ የሕይወት ዛፍ ነው፤ የጠማማ ምላስ ግን ነፍስን ይሰብራል።
⁵ ሰነፍ የአባቱን ተግሣጽ ይንቃል፤ ዘለፋን የሚቀበል ግን አእምሮው የበዛ ነው።
⁶ በጻድቅ ሰው ቤት ብዙ ኃይል አለ፤ የኀጥእ ሰው መዝገብ ግን ሁከት ነው።
⁷ የጠቢባን ከንፈር እውቀትን ትዘራለች፤ የሰነፎች ልብ ግን እንዲህ አይደለም።
⁸ የኀጥኣን መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።
⁹ የኀጥኣን መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ እርሱ ግን ጽድቅን የሚከተል ይወድዳል።
/channel/bestchildrenofJESUS
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው!
============================
መዝሙር 119
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ሥርዓትህን እጠብቃለሁ፤ በፍጹም አትጣለኝ።
⁹ ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።
¹⁰ በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ።
¹¹ አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።
¹² አቤቱ፥ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ።
¹³ የአፍህን ፍርድ ሁሉ በከንፈሬ ነገርሁ።
¹⁴ እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ።
¹⁵ ትእዛዝህን አሰላስላለሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ።
¹⁶ በትእዛዝህ ደስ ይለኛል፤ ቃልህንም አልረሳም።
¹⁷ ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ።
¹⁸ ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።
…
⁹⁷ አቤቱ፥ ሕግህን እንደ ምን እጅግ ወደድሁ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታዬ ነው።
…
¹⁰⁴ ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ።
¹⁰⁵ ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።
ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው!
መዝሙር 36
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ።
⁸ ከቤትህ ጠል ይጠጣሉ፥ ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ።
⁹ የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
💫 የጥያቄው መልስ በትምህርት ተዘጋጅቷል ትምህርቱን እንዲለቀቅ የሚፈለግ ይለቀቅ ብሎ በኮሜንት ይጻፉ !!
💯sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀ
▷ @CHRISTNATIONTV ◁
▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
መዝሙር 32
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በኃጢአተኛ ብዙ መቅሠፍት አለበት፤ በእግዚአብሔር የሚታመነውን ግን ምሕረት ይከብበዋል።
¹¹ ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሤትም አድርጉ፤
Indet menfes inde nekagn linegirh alchilim, yawum puplic restaurant wist
Iyuye🛐🛐🛐🛐❣❣❣❣
🎵ድምጽህን አሰማኝ🔂🎧
💁♀የሚሰማ ግን በእርጋታ ይቀመጣል
#ከመከራ_ከጭንቀት_ከሥጋት_ያርፋል
ጌታዬ እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ፪🙌🙌
ብለሃል እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ፪
➢ምሳሌ1÷36📖
አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል፫
➢መዝሙር 73÷28📖
💁♀የሚያስፈልገው ጥቂት አንድ ነው፪
በእግርህ ስር ሆኖ አንተን ማድመጥ ነው፪
ይህን ተረዳሁ ምን እፈልጋለሁ፪
#ከእግርህ_ስር_ሆኜ _አደምጥሃለሁ፪
➢ሉቃስ 10÷42📖
አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
#ለእኔ_ግን_ወደ_አንተ_መቅረብ_ይሻለኛል፫✝️😭🧎🏾♀
ከዝማሬዬ ይልቅ #ኑሮዬ_ያክብርህ፪
በሕይወት ዘመኔ ስምህን ላስጠራልህ፪
ከአገልግሎቴ ይልቅ #ሕይወቴ_ያማረ ይሁን፪
#አንተ_እንደምትወደው_እንደፈቀድክ_ይሁን፪
አዝ፦ ድምጽህን አሰማኝ ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
#ድምጽህን_አሰማኝ_ጌታዬ ድምጽህን አሰማኝ
ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል፫
ጌታዬ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ፪
ፊትህንም ማየት እጅግ ናፍቃለሁ፪
#የሚረዳኝ_ፀጋ_ከአንተ _ፈልጋለሁ፪
ስለዚህ ጌታዬ ወደ አንተ እቀርባለሁ፪
የሚሰማ ግን በእርጋታ ይቀመጣል
ከመከራ ከጭንቀት ከሥጋት ያርፋል
#ጌታዬ_እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ፪
ብለሃል እሰማሃለሁ ከጭንቀት ከሃዘን አርፋለሁ፪..
🎙ቤተልሔም ወልዴ📼
ዮሐንስ 10
²⁷በጎቼ #ድምፄን_ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ #ይከተሉኝማል
²⁸እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ ለዘላለምም አይጠፉም ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
²⁹የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
➢መስማት
➢መታወቅ
➢መከተል
➢መጠበቅ
#ጌታዬ_እሰማሃለሁ🙌✝️🚶🏾♀
🚨ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን 🖐
🗣ዛሬ ሀሙስ የካቲት 14 ከምሽቱ 3:00 ሰዐት ጀምሮ #ድንቅ_የትምህርት_ጊዜ_ይኖረናል ከአገልጋይ #JoRevivalist ጋር #እግዚአብሔር_መፈለግ 🙌 በሚል ርዕሰ እንማራለን ። እንዱሁም #በተለያ_ችግር ውስጥ እና #ግራ_መጋባት #የህይወት_ጥያቄ 🙋 ውስጥ ያላችሁ ለእናንተ የፀሎት 🛐 እና 🗣የማማከር ጊዜ ይኖራል ተዘጋጁ ለሌሎች ወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ሰዎችን ጋብዙ ብሩካን ናችሁ 🖐🔥🔥🔥
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም።
— ምሳሌ 19፥2
Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
▷◈@JoPropheticVoice12◈
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ማቴዎስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁵ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤
⁴⁶ ዋጋዋም እጅግ የበዛ አንዲት ዕንቁ በአገኘ ጊዜ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት።
ፍቅር ነህና😭😭😭
ባለምሕረት ባለይቅርታ
#የፍቅር_ንጉስ_የፍቅር_ጌታ
አለህ በውስጤ ዛሬም ከእኔጋ
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሆነኸኝ ጸጋ}፪×
ፍቅር ፍቅር ነህና
በህልውናህ ዛሬም ልፅናና
ፍቅር ፍቅር ነህና
መንፈስ ቅዱስ ሆይ አለኝ ምስጋና}፪×
ወደተርሴስ ነጉዶ እምቢተኛው ልቤ
ስሸሽ ከፍቃድህ ሲናወጥ መርከቤ
በአሳንበሬው ጀልባ መከርኸኝ በጭንቁ
ያመነህ ተውጦ አይቀርም በጥልቁ
እኔን እኔን ማየትህ ሰው እንዳጣ በምድሩ
ዮናስ ነፍሴ ባይገባው የምሕረትህ ምስጢሩ
ሳትተወኝ ለራሴ ሳይታክትህ ውድቀቴ
አቅፈኸኝ አጽናናኸኝ ሳይፀንህ እኔነቴ
ፍቅር ፍቅር ነህና
በህልውናህ ዛሬም ልፅናና
ፍቅር ፍቅር ነህና
መንፈስ ቅዱስ ሆይ አለኝ ምስጋና}፪×
በጥፋት ዘመን ላይ ሆነኸኝ ከለላ
ግራ ቀኝ ከብኸኝ ከፊትና ኋላ
ድብቅ ጦር ጥላዬ መሸሻ ድጋፌ
አሻግረኸኝ አለሁ ውጊያውን አልፌ
ሚገባኝ ሆኜ አይደለም ያዳንከኝ ከዚያ ሁሉ
እንደ እኔ ስህተት ብዛት ባሰጠመኝ ማዕበሉ
ተፍገምግሜ ሳልወድቅ ቀደምክልኝ ከፊቴ
አቅፈኸኝ አጽናናኸኝ #ጵራቅሊጦስ_አባቴ
ፍቅር ፍቅር ነህና
በህልውናህ ዛሬም ልፅናና
ፍቅር ፍቅር ነህና
መንፈስ ቅዱስ ሆይ አለኝ ምስጋና}፪×
ሲያማትሩ አይኖቼ ስራመድ ለአመፃ
እጆቼ ሲያነሱ የኃጢአት ፍላፃ
ከፈቃድህ ስጎድል ሲጥለኝ ፈቃዴ
#አልጨከንክብኝም_ምረኸኛል_ውዴ
የአባትነት ትዕግስትህ ከምድር ገዝፎ ከሰማይ
ኦ ስትችልበት ማፍቀር እንደእናት ከእናት በላይ
በበትርህ ተገስጬ ምርኩዝሕ አፀናንቶኝ
በአብሮነት ህልውናህ ኖራለሁ ሰላም ሞልቶኝ
ፍቅር ፍቅር ነህና
በህልውናህ ዛሬም ልፅናና
ፍቅር ፍቅር ነህና
መንፈስ ቅዱስ ሆይ አለኝ ምስጋና}፪×
እንዳጣህ አልፈልግም እወድሃለሁ አምላኬ
ራሴን ሰጥቼሃለሁ በፍቅርህ ተማርኬ
የታተምኩብህ ፀጋ #ስለቤዛነት_ቀኔ
ላሳዝንህ አልሻም ፍቅርህን አይቷል አይኔ
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
💫 የጥያቄው መልስ በትምህርት ተዘጋጅቷል ትምህርቱን እንዲለቀቅ የሚፈለግ ይለቀቅ ብሎ በኮሜንት ይጻፉ !!
💯sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀ
▷ @CHRISTNATIONTV ◁
▷@CHRISTNATIONTV ◁ ▷@CHRISTNATIONTV ◁
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
💠ለምንድነው ወጣት ክርስቲያኖች ወደዚህ ቻናል በፍጥነት እየገቡ ያሉት ምን አግኝተው ነው 🤔🤔🤔
🔥ሳተሰሙ ከሆነ ያልገባችሁት ይሀው ዛሬ ገቡ እንዳትሸወዱ 👍
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
💛 መልካም እድል 💛
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ምልካም እድል የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
እንዳያምልጣችሁ
የዮሐንስ ወንጌል 4 10 ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። #ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም #ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 7 37 ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። 38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት #ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። 39 ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
ትንቢተ ኢሳይያስ 12
3 #ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። 4 በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ። እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ስሙንም ጥሩ፤ በአሕዛብ መካከል ሥራውን አስታውቁ፤ ስሙ ከፍ ያለ እንደ ሆነ ተናገሩ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 55
1 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ፥ ወደ #ውኃ ኑ፥ ገንዘብም የሌላችሁ ኑና ግዙ ብሉም፤ ኑ ያለ ገንዘብም ያለ ዋጋም የወይን ጠጅና ወተት ግዙ። 2 ገንዘብን እንጀራ ላይደለ፥ የድካማችሁንም ዋጋ ለማያጠግብ ነገር ለምን ትመዝናላችሁ? አድምጡኝ፥ በረከትንም ብሉ፥ ሰውነታችሁም በጮማ ደስ ይበለው። 3 ጆሮአችሁን አዘንብሉ ወደ እኔም ቅረቡ፤ ስሙ ሰውነታችሁም በሕይወት ትኖራለች፤ የታመነችይቱን የዳዊትን ምሕረት፥ የዘላለምን ቃል ኪዳን ከእናንተ ጋር አደርጋለሁ። 4 እነሆ፥ ለአሕዛብ ምስክር፥ ለወገኖችም አለቃና አዛዥ እንዲሆን ሰጥቼዋለሁ። 5 እነሆ፥ የማታውቀውን ሕዝብ ትጠራለህ፥ የእስራኤልም ቅዱስ አክብሮሃልና ስለ አምላክህ ስለ እግዚአብሔር የማያውቁህ ሕዝብ ወደ አንተ ይሮጣሉ። 6 እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤ 7 ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ። 8 አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና ይላል እግዚአብሔር።