dbu11 | Unsorted

Telegram-канал dbu11 - DBU Daily News

14224

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Subscribe to a channel

DBU Daily News

የሐዘን መግለጫ
===========
የደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ ሠራተኛ የነበሩት ወ/ሮ ቁምነገር አለሙ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሀምሌ 15/2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: በመሆኑም የደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ ማህበረሰብ በባለደረባችን በወ/ሮ ቁምነገር አለሙ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን::

ደብረብረሃን ዩኒሸርሲቲ

Читать полностью…

DBU Daily News

የአብክመ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ

የአብክመ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከአማራ ልማት ማህበር/አልማ/ እና ቢጃይ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ጋር በመተባበር የወጣቶች ስልጠና አዘጋጅቷል።

በስልጠናው መሳተፍ የሚችሉ:
- እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ
- በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ቴክኒክ ለተመረቁ/እየተማሩ ላሉ

የስልጠና ቦታ: ክልሉ ላይ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2017

ለስልጠናው ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ!
👉 https://forms.gle/aLawvC884rLK61td6



@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ቋሚ ንብረት ያላስቆጠራችሁ መምህራንና ሰራተኞች እንድታስቆጥሩ ንብረት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ አሳስቧል።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለ2017 ስቴም አውትሪች ክረምት ተማሪዎች
ሐምሌ 9 ትምህርት ይጀመራል።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

‎ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን የፈተና አስፈጻሚዎች ተናገሩ።

‎ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና አስፈጻሚዎች ደማቅ አሸኛኘት አደረገ። ከወላይታ ሶዶ፣ ከሀሮማያና ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የመጡት የፈተና አስፈጻሚዎች በተደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን ተናግረዋል። የፈተና አስፈጻሚዎቹ በሰጡት አስተያየት በነበራቸው የሁለት ሳምንት የቆይታ ጊዜ የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ የጸጥታ አካላት፣ የካፌና መዝናኛ ክበብ ሀላፊዎችና ሰራተኞች እዲሁም የጽዳት ሰራተኞች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ከጠዋት እስከ ማታ ለሰጡን ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እናመሰግናለን ብለዋል። እዚህ ያየነው ተባብሮና ተግባብቶ የመስራት ልምድ ለወከልናቸው ዩኒቨርሲቲዎች ምሳሌ የሚሆን ተግባር ነው ሲሉም ተናግረዋል።

‎የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ሰላማዊ ጨዋና እንግዳ አክባሪ መሆኑን አሳይቶናል በማለት የገለጹት የፈተና አስፈጻማዎቹ የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ላሳያቸው መልካም ስነ ምግባር ከፍ ያለ ምስጋም አቅርበዋል።

‎የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር) በመርሀ ግብሩ የመክፈቻ ንግግራቸው በአጠቃላይ የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ከትምህርት ሚኒስቴር የመጣችሁ የፈተና አስተባባሪዎች፣ የጸጥታ አካላት፣ የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች ሁላችሁም የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለአንዳች የጸጥታ ችግር በስኬት እንዲጠናቀቅና ለዛሬዋ ቀን እንድንደርስ ስላደረጋችሁን በዩኒቨርሲተውና በራሴ ስም እያመሰገንኩ እንኳን ደስ አለን ብለዋል። በነበረን ግንኙነት ደስተኞች ነን በማለትም በስራችሁ ኮርተንባችኋል ሲሉ ተናግረዋል።

‎@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ከአምቦ በመቀጠል ከ አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው የዞን ከተማ ደብረብርሃን በኮሪደር ልማት ላይ ጥፋት ፈፅመዋል የተባሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶችን እየቀጣች ነው ‼
በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን በደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለከተማ ገብርኤል ቀበሌ በኮሊደር ልማት ላይ ለውበት የተተከለን ሳር የቆፈረው ራዳ ኮሌጅ 52 ሺሕ ብር ተቀጥቷል
ከቀናት በፊት በዚሁ ኮሪደር ልማት ላይ በእግረኛ መንገድ ላይ ሳይክል ያሽከረከሩ ሶስት ግለሰቦች እያንዳዳቸው 1000 ብር መቀጣታቸውን አዩ ዘሐበሻ ዘግቧል።

ይከተሉን ታማኝ እና ወቅታዊ መረጃን ከ DBU daily news ያገኛሉ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

በቅርቡ ከግቢያችን እንዲሁም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በጥያቄያችሁ መሠረት የስራ መፈለጊያ ቴሌግራም ቻናሎችን ከብዙ በጥቂቲ እንጠቁማችሁ።

1/ @afriworkapplicantbot
👉ይህ ቻናል ሁሉም አይነት ማለትም በዲግሪም ያለ ዲግሪም የሚሰሩ ስራዎች የሚወጡበት ነው። ለመልስ ትንሽ ይዘገያሉ በትዕግሥት ተከታተሉ
2/ @Geezjobs_bot
👉ጥሩ ጥሩ ቦታዎች ላይ የሚወጡ የስራ ዕድሎች በዚህ ቻናል ይገኛል
3/@effoyjobs
👉በሁሉም ቻናሎች በተሻለ በ0 አመት ልምድ የሚሠሩ ስራዎች ይገኙበታል።
4/https://hahu.jobs
👉ይህ ቻናል ስራን በስራ ፈላጊ ጋር ከማገናኘት በተጨማሪ  የክረምት ስልጠናዎችን እየሰጡ ስለሆነ ዕድሉን ተጠቀሙበት።
5//channel/mikijobsmj
👉ይህ ቻናል እንደሌሎቹ የስራ ዕድሎችን በየጊዜው ባያቀርብም በውስጡ ጥሩ ዕድል ያላቸው የስራ ዕድሎች  ይገኙበታል።
6//channel/ethiojobsofficial
👉አብዛኞቻችን ጋር ያለ ሲሆን ከ ቴሌግራሙ ይልቅ website መጠቀም የተሻለ ነው።

ከነዚህ በተጨማሪ እየተጠቀማችሁባቸው ያሉ ስራ መፈለጊያ ቻናሎችን አጋሩን።
በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትሹት መረጃ ካለ @hatersata14 ,@gazetegnaw_1 እንዲሁም @tsimuluneh ይጠቁሙ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

Call for project Proposal

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ማስተካካያ

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰብች ፤all academician ሰናይ የምርቃት ማግስት እየተመኘን ትላንት በመመረቂያ አዳራሽ እና እካባቢ የጠፋ ወይን ጠጅ በጥቁር ከለር የትምህርት ክፍል የጋውን ሪቫን እና በርገንዴ ከለር በጎልደን ህትመት የግል ሪቫን ያገኛችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠ ስልክ ደውላችሁ ብታገኙኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ይላችሗል ተመራቂ ወንድማችሁ።


🩸ስልክ 0964017407
telegram username @Logikos12

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

37 A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ፈቲሃ አሕመድ

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲሃ አሕመድ የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡

ተማሪ ፈቲሃ ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል 37 A+ በማምጣት ነው በ4 ነጥብ የዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ እና ከሴት ተመራቂዎች አሸናፊ የሆነችው፡፡

ሽልማቱ የልፋቴ ውጤትና የስኬቴ መጀመሪያ ነው የምትለው ተማሪ ፈቲሃ ፥ አላማን ለማሳካትና ከግብ ለመድረስ በትኩረት መስራት ይገባል ብላለች፡፡

በትምህርቷ ጠንክራ በመቀጠል ለሀገሯ የተሻለ አስተዋጽኦ ለማበርከት እንደምትሰራም ነው የተናገረችው።

ተማሪ ፈቲሃ ለስኬት እንድትበቃ እገዛ ላደረጉ መምህራን እና ቤተሰቦቿ ምስጋና አቅርባለች።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ቻናላችሁ DBU DAILY NEWS ለውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ።


እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓

የምርቃታችሁን ፎቶ :ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በግሩፖቻችሁ አጋሩ

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

እንኳን ደስአላችሁ የምርቃት ፕሮግራሙ እየተካሔደ ነው።

Now post graduate (ድህረ ምርቃት) ተማሪዎች Masters ሁለተኛ ድግሪ ዪንቨርስቲው ምርቃታቸውን አብስሯል።

እንኳን ደስ አላችሁ daily news

ልዩ ቀን ነው

ህክምና ሳይንሶች is loading
what happiness reaction from their face 🥰😎👌

Читать полностью…

DBU Daily News

#ad

የምርቃት ኬኮችን ለማዘዝ የቀሩን ጥቂት ሰዓታት ብቻ ናቸው ፈጥነው ይዘዙን ከ600 ብር ጀምሮ
Telegram.@EyobCon

በስልክ:-በ0973057055
በ0924560056
በማንኛውም ሰዐት ይደውሉ እናነሳለን

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

#Remidial

እንኳን ደስ አላችሁ!
94.13 % Passing Rate

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ዩኒቨርስቲው በ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር 36,423 ችግኞችን መትከሉን አስታወቀ ።


ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 36423 ችግኞችን በ9.25 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ችግኞች  የመትከል ስነ ስርዓት አካሂጃለሁ ብሏል ።

ችግኞቹ የተተከሉት በዋናግቢ፣ በመሃል ሜዳ ካምፓስ ፣በአንኮበር ቦታኒካል ጋርደንና ሀገር በቀል እውቀት ማበልጸጊያ ማእከል እንዲሁም በሸዋ ሮቢት አትክልትና ፍራፍሬ ምርምርና ስርጸት ማእከል ነው

ከተተከሉት ችግኞች መካከል

👍ለምግብ አገልግሎት 5868

👍ለደንና ለውበት 25433 እና

👍5122 .መድሃኒታዊ እጽዋቶች

በአጠቃላይ በድምሩ 36423 ችግኞችን በ9.25 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ችግኞች ተተክለዋል ።

በችግኝ መትከል  በስነ ስርዓቱም ላይ 2875 የሰው ሃይል መሳተፉ ታውቋል፡፡

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

🏪የአርሴማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
⚜️በደብረ ብርሃን ከተማ⚜️

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇
🔹💫የጥርስ መሙላት(composite filling)
🔹💫የስር ህክምና( root canal treatment)
🔹💫 የቆሸሹ ጥርሶችን
ማጠብ(scaling)።
🔹💫 ሰው ሰራሽ ጥርሶችን መትከል በዚርኮኒም(zirconia)፣ነጭ ጥርስ  ፣ በወርቅ ፣በሜታል በነጫጭ ሴራሚክ እና ወጪ ገቢ ጥርሶችን መትከል።
🔹💫 ወጣ ገባ ያሉ  ጥርሶትችን በbrace ማስተካከል ፤ የተቦረቦሩ ጥርሶችን ማከምና መንቀል(extraction)።

🩸አድራሻ👉 መገንጠያ ልማት ባንክ ጎን ወይም ሳሮኤል ሆቴል አጠገብ
📞(ስልክ) 0961013624/0705303901 ይደውሉ።

🏪የአርሴማ Dental clinic🏪

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

በውስጥ መስመር ለጤና ሳይንሶች vacancy የሚለቀቅበትን website(webpage) ወይም social media platform (ገፅ) እንድንጠቁማችሁ ስትጠይቁን ነበር። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የጤና ሳይንስ ዘርፍም ሆነ ሌሎች የትምህርት መስኮች ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የሚለቀቀው በተለመዱ ከዚህ በፊት ባሳወቅናችሁ እና ሌሎች ባልገለፅናቸው ብዙ የመረጃ ምንጭ አማራጮች manual (በጋዜጣ እና ማስታወቂያ ቦርድ) በራዲዮ እና በቴሌቪዥንም ጭምር በ tiktok እና ዩትዩብ እንዲሁም LinkedIn ላይ ይለቀቃሉ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት(ያለ ስራ ልምድ)500+ position ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል። ለመመዝገብ https://forms.gle/SBMws6WYreivgdUK7
ይኽን ሊንክ ተጠቀሙ።
@dbu11
@db111

Читать полностью…

DBU Daily News

''ሁሉም ሰራተኛ ከ04/11/2017 ወደ መደበኛው ስራችሁ እንድትመለሡ ይሁን '' ደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ


@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የሀዘን መግለጫ
===========
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባለደረባና በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራርና መምህር የነበሩት ታምሬ ዘውዴ (ዶ/ር) ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሀምሌ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በባልደረባችን ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው  የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017

😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof  አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏

☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏

ማሳሰብያ :-

1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም

2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)

3. ቅድምያ Owner

📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር
👇
          
          @Grouppbuyerr


          @Grouppbuyerrr

# For trust issue👇
             
              /channel/Trusttbusiness


@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለውድ የጥበብ አፍቃሪያ ታላቅ የምስራች .....🙋


       የዘንድሮውን የክልልና የዞን የቲያትር ውድድር በማሸነፍ ተሸላሚ የሆነው ቲያትር ቅዳሜ በ 28 / 10 / 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9: 30 በደብረብርሃን ከተማ ሲኒማ አዳራሽ በድምቀት ተመርቆ ለእይታ ሊቀርብ ነው ....

  ታዲያ እርሶ በተጠቀሰው ሰአት እና ቀን ተገኝተው እንዲታደሙ ተጋብዘዋል .....

አዘጋጅና አቅራቢ - ደብረጥበብ የቲያትር እና ስነጽሑፍ ቡድን .....

የመግቢያ ትኬት ለማግኘት 0953982544 / 0703727205 ይደውሉልን ....

      /// ናርቫስ \\\

Читать полностью…

DBU Daily News

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ከሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ከአርብ ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡

@DBU11
@DBU1

Читать полностью…

DBU Daily News

18/10/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ
በዩኒርሲቲያችን ከ19_25/10/2017ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ ወደ ዩኒሸርሲቲ እንዲገቡ ከተፈቀደላቸው ሰራተኞች ውጪ ከ19/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ጀምሮ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ :- ስልክ እንዲይዙ ከተፈቀደላቸው ውጪ ስልክ መያዝ አይቻልም።
ደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ

Читать полностью…

DBU Daily News

እንኳን ደስ አለህ ተመራቂ የቻናላችን አድሚን እንቻለው መኮንን 💪💪


እንቻለው መኮንን ተስፉ የሕግ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነው ።

በቻናላችን ለ1 አመት የሚያህል ግዜ አድሚን በመሆን አገልግሏል ።

በትምህርቱ እንዲሁም በቻናላችን ጥሩ ግዜን አሳልፏል ።

ባልደረባችን እንቻለው  መረጃን ለቻናላችን ቤተሰቦች መረጃዎችን ለማድረስ ግዜው ቀንሶ አያሌ ግዜያት ጥረት አድርጓል ።

ለመልካም ተግባርህ ሁሉ DBU DAILY NEWS ያመሠግንሀል ።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በማታውና በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራሞች ለ18ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 108 የቅድመ ምረቃና 2 መቶ 51 የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በዛሬው እለት ከንጋቱ 1:00 ሰአት ጀምሮ እያስመረቀ ይገኛል።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ህክምና ሳይንሶች ተመረቁ እንኳን ደስ አላችሁ instructed "በክብር ተቀመጡ"

ዶክተር ........ በማዕረግ ወደመድረክ እየወጡ taking their credit 🥰

Читать полностью…

DBU Daily News

ቻናላችሁ DBU DAILY NEWS ለውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ።

ዛሬ የሚያበቃው የትምህርት ምዕራፋችሁ ዛሬ ተዘግቶ አዲስ የህይወት ምዕራፍን ትቀላቀላላችሁ ።

ለዚህ ምርቃት መብቃት እድል አይደለም ስለ ቻላችሁ ያገኛችሁ እውቅና ነው 💪💪

ከምርቃት በኃላ ተቀጥሮ ስራ ለማግኘት ያላችሁን ፋላጎት እና የምትጠብቁትን ነገር በልኩ አድርጉት

እንኳን ደስ አላችሁ 🙌🙌

የምርቃታችሁን ፎቶ :ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በግሩፖቻችሁ አጋሩ

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

#ads

ጥፍር ለመሰራት ወረፋ ከበዛቦት አይጨነቁ... እኛ ያሉበት መተን እንሰራለን።

ለተመራቂ ሴት ተማሪዎች ለጥፍር ልዩ ቅናሽ premium glow አዘጋጅቶላቹሀል!

በፈለጋቹት ዓይነት design  ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራለን

በ 097065 61 79
@earmom
ይገኙናል

@dbu11

Читать полностью…
Subscribe to a channel