Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
#TomorrowExam room and session time for Law, sociology, Biology and computer science.
መልስ ስትቀይሩ clear my choice ማለታችሁን አትርሱ።
ፈተና ከመግባታችሁ በፊት digital exam (i.e exit exam) seating and tip YouTube or TikTok ወይም browser የፈለጋችሁት social media platform ላይ ብታዩ ጥሩ ነው። look after your friend ! protect each other from undesirable...ሰናይ ቀን🙏
daily news wishes all the best! Good luck !
15k ደርሰናል❗
ከሰሞኑ በልብ ህመም ላይ ለሚገኘው ዕጩ ተመራቂ ተማሪ ወንድማችንን ለማገዝ በእህቱ የንግድ ባንክ አካውንት 1000618008146 ቤተልሔም ጌታቸው ላይ ድጋፋችሁን አሳዩን የሚል ጥሪን ተከትሎ ቅን ልቦች ባደረጉት እርብርብ በቻናላችን በኩል የተለጠፈው screen shot በሚያሳየው መረጃ ብቻ 15 ሺህ ብር በላይ ለመሰብሰብ ተችሏል።
#ማሳሰቢያ! ተማሪዎች በውስጥ መስመር የዕርዳታውን አስተባባሪዎች የስልክ መስመር ወይም አማራጭ መገናኛዎችን እየጠየቁን ነው በመሆኑም የተስፋዬ የቅርብ ጓደኞች ወይም አስተባባሪዎች ወይም የተማሪ ህብረት አባላት በዚህ @gazetegnaw_1 contact አችሁን አድርሱን።
@dbu11
@dbu111
#ላፕቶፕ
ላፕቶፕ ኮምፒውተር መሸጥ የምትፈልጉ @shikret007 በኩል አናግሩኝ።
ባይንደርን በተመለከተ ማህሌት ማተሚያ ድርጅት ጨረታዉን ማሸነፉ ይታወቃል። ቢሆንም አብዝሀኛዉ ተማሪ በግል እያሰራ በመሆኑ ከተዋዋልንበት ቁጥር የተማሪዉ ብዛት በማነሱ ስምምነቱ ፈርሷል እናም ባይንደር በ ጂሲ ኮሚቴ በኩል አይሰራም።
በክላስ ተወካዮች በኩል እንድታሰሩ እናሳስባለን።
ጂሲ ኮሚቴው
@dbu11
@dbu111
#Humanity forever!
አምላክህ ከሚቸርህ ተነስተህ ሰብዓዊ ዕርዳታ(ተግባር) እንድታደርግ ሰብዓዊነት ያስገድድሐል ❗
አንድ ፓድካስት ላይ የቀረቡ ትልቅ ሰው "ሰብዓዊነት ከጥይት በላይ።፤ ከኮሌስትሮል በላይ አደገኛ ነው" ሲሉ ሰማሗቸው ህፀፅ የለውም።
የ GC ኮሚቴው ጥሪ❗
ግንቦት 28 በሚካሔደው የተመራቂ ተማሪዎች culture day ለወንድማችን የባቻችን የምጣኔ ሐብት (economics) ተማሪ ተስፋዬ አነሰ በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋ👆።
በልብ ህመም ላይ የሚገኘውን ተማሪ ወንድማችንን ለማገዝ በእህቱ የንግድ ባንክ አካውንት 1000618008146 ቤተልሔም ጌታቸው ላይ ድጋፋችሁን አሳዩን። 10 ብርም ዋጋ አላት..
@dbu11
@dbu111
አባትነህ ተስፋው የ 2016 ተመራቂ (our senior)
ለወንድማችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት።
Here it is ❗💪
the graduate
አዎ ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም❗ ቸር መሆን መልካም ነው ለመልካም ነገር ደግሞ አይመሽም ባለው እንረባረባለን ! ስለ ለጋስነታችሁ ስለፍቅራችሁ እና እሩህሩህነታችሁ ግን ምስጋና ይገባችሗል። ይቀጥላል.....🙏💪
@dbu11
@dbu111
ደብረ ብርሃን የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ፤
========================================
(ሰኔ 02/2017 ዓ.ም) በዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ዛሬ ሰኔ 02/2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና ጀምሯል፡፡ፈተናው ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡
@DBU11
@DBU111
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ
=======================
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር የተቀበላቸውን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከ4 ወራት የትምህርት ቆይታ በኋላ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት የሚያበቃቸውን ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተነ ሲሆን የፈተናው ሂደት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ገልጿል።
ከግንቦት 25-30/2017 ዓ/ም ለ3ኛ ጊዜ በተሰጠው በዚህ የሪሚዲያል ፈተና ዋናውን ግቢ ጨምሮ በመሀል ሜዳ ካምፓስና ቪክትሪ ኮሌጅ አጠቃላይ 1,808 ተማሪዎች ተፈትነዋል ያሉት የዩኒቨርሲቲው የፍሬሽ ማን ኮርስ አስተባባሪ ወርቁ ወልዴ ( ረ/ ኘሮፌሰር ) ናቸው። አስተባባሪው ለፈተናው መሳካት አስተዋጽኦ የነበራቸውን አካላት በሙሉ አመስግነዋል።
@DBU11
@DBU11
ለመላው እስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልዓደሃ(አረፋ) በዓል አደረሳችሁ።
All are available now!
Burgundy
Blue Black
Black
Sither type
Silver
White
Yellow
@shikret007
@natiTg2
0940219376
#ባይንደር
የመጀመሪያውን ዙር የባይንደር ትዕዛዞቻፅንን እያጠናቀቅን እንገኛለን።
በተቀሩት አጭር ቀናት አስቀድማችሁ ማዘዝ የምትፈልጉ በቢሯችን በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ማዘዝ ትችላላችሁ።
ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
አድራሻ
ቁ 1 ደብረብርሃን ከተማ ማዕከል 05 ቸርች ፊትለፊት
ቁ 2 ከተማ ቀይ መስቀል ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ቁ3 ዩኒቨርሲቲ በር ፊትለፊት ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ 0940219376
Good job, Man. ስለዚህ ህጎች ቻሌንጁን ይመራሉ ማለት ነው!😁 እናመሰግናለን🙏 መልካም ፈተና።
DBU daily news ተደራሽነት ያለቸውን በሁሉም ማህበራዊ ሚድያ ፕላት ፎርም ገፅ on TikTok ገጣሚ ህሊና (Liluna), Ambashawtv... DBU info, info center, DBU አዲስ ነገር on telegram...እንደ insider እና የተማሪ ህብረት ገፅ የዕርዳታ ጥሪውን እንድታስተላልፉ ጥሪውን ያቀርባል።
share it to them if they don't look at.
....continued.... 👌
በልብ ህመም ላይ የሚገኘውን ተማሪ ወንድማችንን ለማገዝ በእህቱ የንግድ ባንክ አካውንት 1000618008146 ቤተልሔም ጌታቸው ላይ ድጋፋችሁን አሳዩን። 10 ብርም ዋጋ አላት..
የተስፋዬ classmates ወይም ጓደኞች በውስጥ መስመር እናንተን ለማግኘት የሚፈልጉ ልጆች ስላሉ discussion group ላይ ተከታትላችሁ ለማግኘት ሞክሩ።
እግዚአብሔር ይስጥልን አማኑ🙏።
DBU daily news discussion @dbu111 ላይ እና በውስጥ መስመር የእርዳታው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞች(ፕሮጀክቶች) ብናካሒድ የሚል መልካም ሐሳብ አምጥተዋል ለምሳሌ movie night ከ ተለያዩ ፓኬጆች ጋር የተማሪውን economy ባገናዘበ መልኩ እና መሰል እቅዶች። በ daily news በኩል የሚፈለገውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነን ማንኛውም አካል ከተማሪ ህብረት ወይም ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመነጋገር ማድረግ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ ይቻላል። ሌሎች ይሆናሉ የምትሏቸውን ሐሳቦች በመልዕክት ሳጥን (comment) ላይ ማስቀመጥ ይችላሉ። discussion group ላይም መወያየት ይቻላል።
በውስጥ መስመር መረጃ እና መልዕክት ለማድረስ @gazetegnaw_1 መጠቀም ይቻላል።
@dbu11
@dbu111
ቅን ልቦች መልካም ስራቸውን ቀጥለዋል❗ መልካም ዕድል እና በረከት እንመኛለን 🙏 በእውነት። መልካምነት ይከፍላል ያተርፋልም ፍቅርን ደግነትን ይወልዳል ግለሰብ ደረጃ አልፎ በድርጅት የሚፈጠሩ የ charity እጆች ይፈጥራል ። እመኑ ይኽ እንቅስቃሴ ትንሽ የሚመስል ትልቅ ነው በፍቅር የተለወሱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ያወጣል።
"Just continue doing Good! Good night" from daily news.
👆የ2011 ባች❗ chemical engineering ተማሪ። እናመሰግናለን ሰሎሞን ሰብዓዊነትን ወንዝ፤ ጊዜ..... አይገድበውም the only requirement is ሰው መሆን።
Читать полностью…Thank you❗ የደብረብርሀን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መምህራን እና ማህበረሰብ ዕንደልማዳቸው የማይታሙበትን የዕርዳታ እጃቸውን መዘርጋት ቀጥለዋል።
humanity and kindness is being expressed here
ለተማሪ ተስፋዬ ጌታቸው እስካሁን ድረስ ብቻ በአንድ ምሽት በድምሩ 5500 ያህል ብር በቻናላችን በኩል ብቻ ከእናንተ ተሰብስቧል።
በልብ ህመም ላይ የሚገኘውን ተማሪ ወንድማችንን ለማገዝ በእህቱ የንግድ ባንክ አካውንት 1000618008146 ቤተልሔም ጌታቸው ላይ ድጋፋችሁን አሳዩን። 10 ብርም ዋጋ አላት..
ለመልካምነት እጃችሁ ስለተዘረጋ ክብረት ይስጥልን!
DBU DAILY NEWS!
@DBU11
@DBU111