Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
ህይወት ቡናና ሻይ
ወፍራምና ንፁህ የሆነ ቡናና ሻይ በተመጣጣኝ ዋጋ በጥሩ መስተንግዶ ከ ህይወት ቡናና ሻይ ፤መተው ይሞክሩት።
አድራሻችን ፦ከደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት በሚገኘው ክሪስፒ እርጥብ ውስጥ ያገኙናል።
@dbu11
@dbu111
የ ላይት መነፅሩ ተገኝቷል። ቅን ልቦች ማራኪ ናቸው። ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው የወሮታ ክፍያውን እንኳ አልቀበልም አለ he is GC ።
button ስልኩንም( በተለምዶ ጥቃጠቆ) ያገኛችሁ ቅን ልቦች ካላችሁ በ 0974602023 ደውላችሁ ብታደርሱን ወሮታ እንከፍላለን።
Identification card (ID) ያገኛችሁም እንዲሁ ማስታወቂያ መለጠፊያ ቦታዎች ወይም የጠፋባችሁ በዚህ ፖስት comment መስጫ ሳጥን ውስጥ ጠፍቶብኛል በዚህ ስልክ ደውሉ ብላችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ያገኛችሁም comment እዩና ደውሉ። ቅን ልቦች ግን ሁል ጊዜ መልካም ነገር ይግጠማችሁ መልካም ምኞታችን ነው።
ግርግሩ ግን በሰከንዶች ቅፅበት በደጋፊዎች ተነስቶ በሰከንዶች ነው የቆመው ጉዳት ለማድረስም አልነበረም ተማሪዉም ግጭት ፍላጎቱ ስላልነበረ ሁሉም ሽሽት ላይ በነበረ ሰዓት ነው እነዚህ ክስተቶች የተፈጠሩት እንጅ ከባድ ነገር አልነበረም ወይም ረብሻ የለም ማለት እንችላለን። I mean ቀላል ክስተት ነው ።
@dbu11
@dbu111
ስታድዬም በእግር ኳስ ጨዋታው በግርግሩ ሰዓት button ስልክ (በተለምዶ ኤርገንዶ ስልክ) እና blue cut eye glass (የ light መነፀር) ወድቆ ያገኛችሁ ተማሪዎች በዚህ ስልክ ቁጥር 0974602023 ደውላችሁ ብትመልሱልን ወሮታ ከፋይ ነን።
የጠፉት ንብረቶች የሁለት ተማሪዎች ነው ማለትም ስልኩ የአንድ ተማሪ መነፅሩ ደግሞ የሌላኛው ተማሪ። ያገኛችሁ ከላይ በተቀመጠው ስልክ ደውላችሁ ማድረስ ብትችሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ባለንብረቶቹ ወሮታ ከፋይ ናቸው።
@dbu11
@dbu111
ጨዋታው ተጠናቀቀ።
በመጨረሻም NARM 3:1 ጋዜጠኞቹን በመርታት ሻምፒዬን ሆኗል።
Natural resources management (NARM) champion of GC cup 2017
@dbu11
@dbu111
ጎልልልልልልልልልልል NARM ሶስተኛ ጎሉን አስቆጠረ ።የመሐል አማካይ ተጫዋቹን በቀይ ካርድ ያጣው NARM በ 10 ተጫዋቾች ተደጋጋሚ ሙከራዎችን እያደረገ ነው ።
NARM 3:1 Journalism+ sociology
@dbu11
@dbu111
አዎ ጋዜጠኞቹ አስቆጥረዋል። ናርሞች በሰሩት ስህተት ሊያነሱት የሚችሉትን ዋንጫ journalism+sociology ሊስጥላቸው ይችላል።
NARM 1: 0 journalism+sociology
ሁለተኛው አጋማሽ መጨረሻዎቹ 25 ደቂቃዎች ላይ እንገኛለን።
ሁለተኛውን ጎል አስቆጠሩ። ስህተት ሰሩ ጋዜጠኞቹ የተከላካይ ስህተት።
@dbu11
@dbu111
ሰላም ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች በ GC CUP እና በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመው የባህል ቀን (culture day) ቅዳሜ የካቲት 15/2017 ዓ.ም ቀን በግቢያችን በደማቅ ለማክበር ተዘጋጅተናል።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ሁላችንም በጋራ ቀኑን እንድናከብር ጥርያችን ነው::
የተማሪዎች GC Commite
@dbu11
@dbu111
full time Sport 0 : 1 journalism+sociology
ጋዜጠኞቹ ጉድ ሰሯቸው።
ስፖርት ሳይንሶች ከዚህ ወዲያ መጓዝ አልቻሉም የፍፃሜ ጨዋታው ላይ አንመለከታቸውም ።
ይህ ባች(2013) ግቢውስጥ ካሉ ሁሉም ባቾች የተሻለ የእግርኳስ እንቅስቃሴ ድባብ የሚያሳይ ባች ነው ። አብዝሐኞቹ ተጨዋቾች ሀገር አቀፍ ዩንቨርስቲዎች ውድድር ላይ ለዩንቨርስቲው በእግር ኳስ ተሰልፎ የተጫወተ ባች ነው ።
የJournalism እና sociology ጥምር ቡድን ቅዳሜ በፍፃሜ የNARM አቻውን የሚገጥም ይሆናል።
ዋንጫውን ማን ያነሰዋል ግምትቻሁን የአስተያየት መስጫ ሳጥን ማስቀመጥ ትችላላችሁ
@dbu11
@dbu111
ጂሲ ካፕ
የሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል
ጠዋት 2:30
NARM VS ACCOUNTING
ረፋድ 4:30
SPORT VS SOCIOLOGY +JOURNALISM
ጨዋታው ይካሄዳል። የጂሲ ካፕ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በፈተና ምክኒያት ለተፈጠረው የመረጃ ክፍተት ይቅርታ ጠይቋል።
@DBU11
@DBU111
መሀል ሜዳ
- በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ መሀልሜዳ ግቢ የማሻሻያ ትምህርት (Remedial) ፕሮግራም በእረፍት ቀናት መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ፤ የተላለፈ ማስታወቂያ
@DBU11
@DBU11
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ።
NARM 1 : 0 MT(marketing+Tourism
@dbu11
@dbu111
የማርኬቲንግ 7 ቁጥር ለባሹ (Saka) ከመሐል ሜዳ የሞከራት ኳስ ግሩም ኳስ ነበረች።
Читать полностью…ጋዜጠኞቹ vs computing
IT+IS 0:2 journalism+sociology
IT ዎች የዋንጫ ጉዟቸው እዚጋ ተገቷል።
journalism ዎች እንደ Accounting አቻቸው ወደ ግማሽ ፍፃሜ መግባታቸውን አረጋግጠዋል።
ቀጣይ የ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ
NARM vs Marketing+ tourism
NARM እና Sport science ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ ቅድመ ግምት የተሰጣቸው ቡድኖች ናቸው ።
@dbu11
@dbu111
ብዛት ለሚያዙ ቅናሽ አዘጋጅተናል(ሪቫን)
✅ በሚፈልጉት የጨርቅ አማራጭ ✅ በምትፈልጉት ዲዛይንና የህትመት አይነት
✅ በምትፈልጉት ሳይዝ
ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007
የኪነ ጥበብ ጥሪ
ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረውን የስነ ስዕል ክፍል በአዲስ መልክ አዋቅሮ መጨረሱን በታላቅ ደስታ እየገለፀ የስዕል ተስዕጦ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ይህ ማስታውቂያ ከተለቀቀበት ሰዐት ጀምሮ
በ 0931671726
0985916823
በመደወል ወይም መመሪቂያ አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው የልምምድ ቦታ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን
ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን
@dbu11
@dbu_entertainment
A Night to remember
🚨 FIRST WAVE 🚨
ዛሬ ማታ የሚያልቅ ❗
🎁 የ1ST WAVE ስጦታዎች 📣
🎟 እስከ ዛሬ ማታ 5 ሰው በስሙ ያስመዘገበ መግቢያ በነጻ 🥇
💌 እንዲሁም መግቢያ 800 ብር ሆኖ የሚቆየው እስከ ዛሬ ማታ ብቻ ነው💰
🚀 2ND WAVE ከመጀመሩ በፊት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
@sup_life
📞 0953947055
@dbu11
@dbu111
🎉✨ A NIGHT TO REMEMBER – PROM 2025 ✨🎉
🔥 SPECIAL OFFER – TODAY ONLY!
🎟️ Ticket Price: 800 Birr 💰
👥 Bring 5 Friends & Get FREE ENTRY! (ዛሬ እና ነገ በስሙ 5 ሰው ያመጣ ነፃ መግቢያ ትኬት ያገኛል )🎉
💃 Dance. Shine. Celebrate. 🕺
📅 DATE: February 27 (መጪው ሐሙስ)
👉VENUE: Hiwot Hotel, Ase Zre Yalkob Adebabye
👗 DRESS CODE: Suit/Dinner Dress – Dress to Impress!
🎶 Live DJ, Red Carpet, Special Performances & More! 🎶
🚨 LIMITED TIME OFFER – Ends at Midnight! ⏳ Secure your spot NOW!
📩 DM us or call [@sup_life 0953947055 ] to grab your tickets before it’s too late!
💙 Tag your Prom Squad & let’s make MEMORIES that last forever! 📸✨
#ANightToRemember 💫 #DBUProm2025 🎭#PromNight #LimitedOffer #BringYourCrew
@dbu11
@dbu111
The champion's celebrating their cup
NARM almost done what they did!
ናርሞች ጥሩ ትዝታ ሰርተው ዋሉ ዛሬ!
ከቀናቶች በሗላ ተመርቀው ይወጣሉ በዩንቨርስቲ ቆይታቸው የሚኖራቸው አንድ ትውስታ ይሆናል ማለት ነው GC cup 2017❗
@gazetegnaw_1 ላይ ፎቶውችን ቪድዮዎችን ላኩልን።
congratulations.
@dbu11
@dbu111
በፍፁም ሰላም እና መርምጋጋት ውስጥ ጨዋታው ቀጥሏል። ፌደራል ፖሊስ stadium መግባቱን ተከትሎ ከሜዳ ውስጥም ሆነ ውጭ አንድም የብልግና ባህሪ እየተመለከትን አይደለም።
@dbu11
ከአንድ የእጩ ተመራቂ ተማሪ የማንጠብቀውን ባህሪ እየተመለከትን ነው ። ምን አይነት አስቀያሚ ነገር ነው ❗ የጋዜጠኛ እና ሶሽዬሎጂ ደጋፊዎች የናርም ደጋፊዎች ላይ ኖርሞች ሁለተኛውን ጎል ማስቆጠራቸውን ተከትሎ የናርም ደጋፊዎች ላይ ድንጋይ መወርወር ጀምረው ነበር ነገር ግን ፌደራል ፖሊስ ግርግሩን አስቁሟል።
ህፃን ልጆች ሆነን ነበር ድንጋይ የምንወራወረው የህፃን ልጅ ባህሪ።
ስፓርታዊ ውድድሩ ያስፈለገው ግንኙነትን ወንድማማችነትን ለማጠናከር እንጅ ሌላ አላማ የሌለው መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል።
ጨዋታው ቀጥሏል NARM2: journalism+sociology
@dbu11
@dbu111
ሁለተኛው አጋማሽ በተጀመረ በጥቂት ደቂቃ ልዩነት ናርም ጋዜጠኞቹ ላይ ግሩም ኳስ አስቆጥሮ 1፡0 መምራት ጀምሯል።
ለናርም ጎሉን ያስቆጠረው ሰሎሞን ነው ክሮስ የተደረገለን ኳስ በቀኝ የራስጌ ማዕዘን ነው ያስቆጠርምው የውድድሩ አስደናቂ ጎል።
ናርሞች የጎሉን መቆጠር ተከትሎ ተጫዋቾች ደስታቸውን ለመግለፅ ከሜዳ በመውጣታቸው ብዙ የቢጫ ካርድ ሰለባ ሆነዋል። በመሆኑም ፀብ ለመፍጠር በሞከሩ የ journalism አንድ ተጫዋች ቢጫ እና ቀድሞ ከሜዳ በመውጤቱ ምክንያት ቢጫ ካርድ የተመለከተው የናርም ተጫዋች በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።
ብዟ ቢጫ ካርድ መመልከታቸው ናርሞች ላይ ጫና አሳድሮባቸዋል።
ጋዜጠኞቹ በተጨዋች ብልጫ በመውሰድ ጥሩ እንቅስቃሴ ካደረጉ ጎል ሊያስቆጥሩ ይችላሉ ነገር ግን ናርሞች ጠንካራ መከላከል እያደረጉ ነው ። ብዙ የባከነ ደቂቃ ቢኖርም ጨዋታው ወደ መገባደጃው እየደረሰ ነው ።
በጨዋታ መሐል ለፀብ መጋበዝ የሚሞክሩ ተጫዋቾች ግን አስቀያሚ ባህሪ እያሳዩን ነው ።
@dbu11
@dbu111
🎉✨ A NIGHT TO REMEMBER – PROM 2025 ✨🎉
🔥 SPECIAL OFFER – TODAY ONLY!
🎟️ Ticket Price: 800 Birr 💰
👥 Bring 5 Friends & Get FREE ENTRY! (ዛሬ እና ነገ በስሙ 5 ሰው ያመጣ ነፃ መግቢያ ትኬት ያገኛል )🎉
💃 Dance. Shine. Celebrate. 🕺
📅 DATE: February 27 (መጪው ሐሙስ)
👉VENUE: Hiwot Hotel, Ase Zre Yalkob Adebabye
👗 DRESS CODE: Suit/Dinner Dress – Dress to Impress!
🎶 Live DJ, Red Carpet, Special Performances & More! 🎶
🚨 LIMITED TIME OFFER – Ends at Midnight! ⏳ Secure your spot NOW!
📩 DM us or call [@sup_life 0953947055 ] to grab your tickets before it’s too late!
💙 Tag your Prom Squad & let’s make MEMORIES that last forever! 📸✨
#ANightToRemember 💫 #DBUProm2025 🎭#PromNight #LimitedOffer #BringYourCrew
@dbu11
@dbu111
90 ደቂቃ ያለምንም ጎል ተጠናቆ ወደ ፍፁም ቅጣት ምት ያመራው የ Accounting vs NARM ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4-3 በሆነ የመለያ ምት (penalty) ጎል NARM አካውንቲንግን ከፍፃሜ ጨዋታው አባሮታል።
ከፍተኛ ፉክክር ያደረጉት አካውንንቲንጎች በፍፁም ቅጣት ምት ጨዋታው ሁለተኛ እድል አግኝተው ነበር ነገር ግን ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል።
NARM በፍፃሜ ጨዋታ ከ Sport science ወይም journalism+sociology ጋር ቅዳሜ ለዋንጫ የሚፋለም ይሆናል።
@dbu11
@dbu111
ስፖርት ሳይንስ አግሮ ኢኮኖሚክስን 2 ለ ባዶ በሆነ ውጤት በመርታት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።
ሐሙስ በሚኖረው የ GC cup ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ sport science ከ sociology+ journalism
NARM ደግሞ ከ Accounting የሚገናኙ ይሆናል። ከ chemistry በስተቀር ሁሉም ተጠባቂ ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸውን እየጣሉ የደረሱ ሲሆን የፍፃሜ ጨዋታው ቅዳሜ ይካሔዳል።
@dbu11
@dbu111
NARM 3 :0 MT(marketing+Tourism
NARM ዎች የመጨረሻ 4 ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጠዋል
@dbu11
ከሁለቱም ቡድኖችኢላማውን የጠበቀ ተደጋጋሚ የጎል ሙከራ እየተመለከትን ነው ምንአልባት ብዙ ጎል የሚቆጠርበት ጨዋታ ሊሆን ይችላል።
Читать полностью…አስደሳች የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ NARM vs Marketing+Tourism(MT)
ፉክክር የተሞላበት ጨዋታ እያሳዩን ነው ።
@dbu11
ታላቅ ቅናሽ
ብዛት ሪቫን ለሚያዙ ቅናሽ አዘጋጅተናል
በተጨማሪም ነፃ የምርቃት የኮፍያ ሎጎ ስቲከር ከሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
✅ በሚፈልጉት የጨርቅ አማራጭ
ም
✅ በምትፈልጉት ዲዛይንና የህትመት አይነት
✅ በምትፈልጉት ሳይዝ
ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007
ከፍተኛ የዋንጫ ግምት የተሰጠው ጥምር ቡድን ወደቀ።
physics, Biology and chemistry (chemistry) ወይም የሶስቱ ተፈጥሮ ሳይንሶች ውህደት ወይም ጥምርታ እንደማለት ነው ቡድኑ chemistry እየተባለ ነበር የሚጠራው።
ዛሬ በነበረው ጨዋታ Accounting 1:0 በሆነ ውጤት chemistryን ከዋንጫ አሰናብቶታል።
ጠዋት በነበረው ጨዋታ Agro economics ህግን 7:1 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አልፏል።
@dbu11
@dbu111
መሀል ሜዳ ካምፖስ
የደ/ብርሀን ዩኒቨርስቲ መሀልሜዳ ግቢ የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ የትምህርት ክፍለጊዜ በተሳካ ሁኒታ ተጀምሯል።
The first day of the first academic session at the Mahalmeda campus of Debre Birhan University has commenced successfully.
@DBU11
@DBU11