𝑭𝒐𝒓 𝑼𝒏𝒅𝒆𝒓𝒈𝒓𝒂𝒅𝒖𝒂𝒕𝒆 𝒔𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕𝒔 𝒍𝒆𝒎𝒆𝒏 𝒌𝒖𝒓𝒕𝒂𝒄𝒉𝒏𝒊𝒏 𝒂𝒕𝒏𝒈𝒓𝒖𝒏𝒎 𝒆𝒈𝒏𝒂 𝒚𝒆𝒎𝒂𝒏𝒕𝒓𝒂𝒃𝒆𝒕 𝒄𝒂𝒖𝒔𝒆 𝒎𝒊𝒏𝒅𝒏𝒆𝒘?😳😳
Читать полностью…Silebejet ayagebanim,esu miyasfeligewu le gibi serategnoch new,huletegna bezih group lay endih aynet neger mayet anfeligim.bicha ina bacha megbiya ken nigerun.kalterachihu degmo mitkoyubet gizen nigeru, be andi menfes kuchi bilen endinitebik.
Kahun behuwala ke megibiya ken wuch leela neger bizih chanel mayet anfeligim.
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሃምሌ 01- መስከረም 30 ድረስ የነበረውን በጀት ዩኒቨርሲቲው እንዲህ አቅርቦታል
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለድህረምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በመደበኛና በርቀት ትምህርት ለማስተማር ጥሪ አድርጓል።
መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን በተመለከተ ከ3ቱ ኮሌጅ (ኢንጅነሪንግ፣ህግ እና ሶፍትዌር) 5ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎች ውጪ ሌላ የተባለ ይፋዊ ነገር አልተሰማም።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU11
Be dnekoro ena zeryga mehayem amerare yalbte gibi memare trfu yhe nw mazegate albete yhe university ye leboch ena denkorwoch menahreya nw be 21 kefle zemne be negegre mayamnu denkorowch nachu setefelgu ተኙበት mahayem wela
Читать полностью…#አማራ #ዋግኽምራ
" ሰው ሁሉ ግራ ተጋብቶ የሚበላውንም አጥቶ ነው ያለው፤ ታይቶም ተሰምቶ የማይታወቅ በጣም የሚዘገንን ድርቅ ነው ያጋጠመን " - የዋግኽምራ ምሽሃ ቀበሌ ነዋሪ
በአማራ ክልል፣ ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ፤ ሰሀላ ሰየትም ወረዳ ውስጥ ስላለው አስከፊ የድርቅ ሁኔታ በተደጋጋሚ መነገሩ ይታወሳል።
በአካባቢው ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታ ፣ የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳይ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተደጋጋሚ መልዕክቶችን ማጋራቱም ይታወሳል።
አሁንም ችግሩ በከፋ ሁኔታ ላይ ሲሆን በርካታ ወገኖች በድርቁ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። ወደ ሚሊዮን የሚጠጉ እንስሳትም መኖ ፍለጋ ወደ አጎራባች ወረዳዎች ተሰደዋል።
በዚሁ አካባቢ ስላለው አስከፊ የድርቅ ሁኔታ ከሰሞኑን ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ የሰጡ ወገኖች " ቀጣይ ኑሯችን ተስፋም የለው " ብለዋል።
አርሶ አደር ደሴ ፈንቴ ፤ የምሸሃ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ ባለፈው ክረምት በቀበሌው ምንም አይነት ዝናብ ባለመጣሉ እርሳቸውም ሆኑ ከብቶቻቸው የሚበሉት እንደሌላቸው ተናግረዋል።
በድርቁ ምክንያት የጎረቤቶቻቸው ህይወት እንዳለፈም የገለፁት አርሶ አደሩ ፤ የቤት እንስሳቶቻቸው በመሞታቸው ቀጣይ ኑሯቸው ተስፋ እንደሌለው ስጋታቸውን ገልጸዋል።
ሌላው የ01 ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ነጋሽ ጎበዙ ፤ " 2015 ለ2016 ምንም አይነት ሳርም ሆነ ሌላ ነገር ያልበቀለበት ፤ ታይቶም ተሰምቶ የማይታወቅ በጣም የሚዘገንን ድርቅ ነው ያጋጠመን። ሰው ሁሉ ግራ ተጋብቶ የሚበላው አጥቶ እስሳቱንም ትቶ፣ ሰውም በየቦታው እየሞተ፣ እንስሳቱም እየሞቱ በጣም የከፋ ሁኔታ ላይ ነው ደርሰን ያለነው። በጣም በጣም አስከፊ ነው። " ብለዋል።
እሳቸው የነበራቸው በርካታ ከብቶች እና ፍየሎች በረሃብ ሞተውባቸው እንዳለቁ ተናግረው ፤ " የከብቱስ ይሁን እሳሳት ናቸውና እጅግ የሚያሳዝነው የሰዎች ህይወት እያለፈ መሆኑ ነው " ሲሉ ገልጸዋል።
በዚህ ሳምንት እሳቸው ባሉበት አካባቢ 2 ህፃናት እና 3 አዛውንቶች በአጠቃላይ 5 ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ ተናግረዋል።
ከሰሞኑን በዋግኽምራ ድርቅ ያስከተለውን ጉዳት ከመንግስታዊና 18 ከሚደርሱ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተውጣጣ የባለሞያዎች ቡድን በአካል ተገኝቶ ጥናት ማድረጉ ተነግሯል።
በዚህም ጥናት በሰው እና እስሳት ሞት ላይ ዳሰሳ ተደርጓል።
ምንም እንኳን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ለድርቅ ተጎጂዎች በሚል የዕለት እርዳታ እንደላከ ቢያሳውቅም የዋግኽምራ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ድጋፉ በቂ እንዳልሆነ አሳውቋል።
ያለው ችግር የእንስሳት መኖ እጥረት፣ የሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እጥረት ...ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንደሆነ የገለፀው ፅ/ቤቱ " የክልሉ መንግስት 600 ኩንታል ስንዴ፣ ፌዴራል መንግስት 675 ኩንታል ስንዴ አቅርበዋል፣ ረጂ ድርጅቶች 42 ሚሊዮን ብር የሚሆን በካሽ የሚከፈል አቅርበዋል። አሁን ላይ ለአንድ ወር የሚሆን 25,834 አካባቢ ሰዎችን ሊያግዝ የሚችል ድጋፍ አግኝተናል ይህ ግን ካለው ችግር አንፃር በቂ አይደለም " ብሏል።
ተጨማሪ ድጋፍ ካልተደረገ ተጨማሪ ጥፋት ሊደርስ ይችላል ሲልም ፅ/ቤቱ መግለፁን ቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል።
@tikvahethiopia
#SamaraUniversity
ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ጥቅምት 28 እና 29/2016 ዓ.ም የምዝገባ ቀናት እንደሚሆን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በሌላ መረጃ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የስምንት ትምህርት ፕሮግራሞች ካሪኩለም አፅድቋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ /channel/atc_news
We are going to struggle against debreberhan university through mass media and elites.debre birhan university is stand for political issue rather than facilitate its main objective of learning activities.i am one of dbu student member.we are stay 8 months at home and stay at the campus only four or five months every year.we lost our confidence due to irresponsible activities of dbu officials.we are a batch of 2013 students but we are 3rd year still now.
Читать полностью…Ere sewoch, yehone neger belun, zare nege enteralen eyalen eko birrachin be data aleke
Читать полностью…Megbiya ken lemetsat ke koyita antsar sileteresachewu new, semera bemilewu bota dbu bilo enditsifulet new.
Читать полностью…