የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ዛሬ 7:30 በ PR አዳራሽ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
የተማሪዎች ህብረት
@dbu11
@dbu_entertain
#የቀጠለ
ወቅታዉ ጉዳይ ስላልነው የቶን ምንዛሬ ወይም Notcoin
ከወር በፊት አለቀ ስለተባለው በቴሌግራም ታፕ በማድረግ እና የተለያዩ እለታዊ ክንውኖችን በመፈፀም የተሰበሰበ አንድ ከረንሲ ኖት ኮይን ይባላል።
ይህንንም ተከትሎ ቴሌግራም የራሱን ሲስተም ወደ ቢዝነስ ሚዲያነት አሳድጎታል።
የቴሌግራም የግብይት ቢዝነስም The Open Network System ሲል የሰየመውን የTON Exchange ይፋ አድርጓል።
ይህም በየዕለቱ እና በየሰአቱ የራሱ የሆነ የገንዘብ ምንዛሬ መጠንን ይይዛል።
በዚህን ሰዓትም ያንን የሚመስሉ ቦቶች እየተስፋፉ ይገኛሉ።
ታዲያ
ከዚህ በፊት ኖትኮይን ሰርታችሁ ወይም ወደቶን ቀይራችሁ ወደ ገንዘብ መቀየር የምትፈልጉ
በቴሌግራም አድራሻ @Cryptoguys22 ማናገር የምትችሉ ሲሆን
እንዴት መቀየር እንደምትችሉ የማታውቁም +251935441788 መረጃ ማግኘት ወይም ፍቃደኛ ሆኖ ከተገኘ በአካል መገናኘት ትችላላችሁ።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
የሰው ልጅ ትዕዛዝ የተማረበት
ፈጣሪ በፍጡሮቹ እንደማይጨክን ያሳየበት
ታላቅ በዓል !
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
@DBU11
@DBU_ENTERTAINMENT
እውነት ለመናገር ከሆነ በተማሪዋች ለይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል።እንዴት ነው በዚች በ 4 ወር ውስጥ ውጤት የሚሰራው? ይሄ ማለት እኮ ለኛ ህይውታችን:የወደፊት ራዕያችን :ህልማችን ታዲያ እንዴት በዚች 4 ወር ውስጥ
ህይወታችን ይጨልምብን?ግን እኛን የሚረዳን አካል ማነው??????
"በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ ፕሮጀክቶች አይኖሩም።" - መንግሥት
ይህ የተገለፀው የትምህርት ሚኒስቴር፣ የሚኒስቴሩ ሁለት ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የስምንት የምርምር እና የ14 የአፕላይድ ዩኒቨርስቲዎች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን በገንዘብ ሚኒስቴር በተገመገመበት ወቅት ነው፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በተቋማቱ በሚቀጥለው ዓመት ምንም አይነት አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩ ጠቅሰዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የበጀት ዕቅዳቸውን በተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ መሠረት አስተካክለው በጥቂት ቀናት ውስጥ ለገንዘብ ሚኒስቴር እንዲያቀርቡ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡
@dbu11
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
(ቪዲዮው ይታይ👆)
የምርቃት ጊዜ እየደረሰ እንደመሆኑ መጠን ከምንሰራቸው ጊዜ ከሚጠይቁ ስራዎች አንዱ የመፅሄት ህትመት ስራ ሲሆን ይህም ተማሪዎች አብረው ከኖሩት ከጓደኞቻቸው፣ከዲፓርትመንት እና አሶሴሽን፣እንዲሁም ከሚፈልጉት የተለያዩ ማስታወሻዎች ጋር ተሰንዶ የሚያዝ ማስታወሻ ስለሆነ
መፅሔቱን ማሰራት የምትፈልጉ በክፍል ተወካዮቻችሁ በኩል መልሳችሁን እንድታደርሱን መልዕክታችን ነው።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
BEST DISCOUNT
TECNO AND INFINIX ORGIONAL CHARGER AND EARPHONE
BOTH FOR ONLY 5OO ETB
CALL +251940219376
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
# የእርዳታ ጥሪ
#እናት አትታመም
የ5ተኛ አመት የ electrical power and control ተማሪ የሆነዉ ወንድማችን ናትናኤል ደመላሽ እናቱን ተመርቆ ሊያስደስታት ትንሽ ቀናት ሲቀረው ፣ እናቱም ልጇን ለማስተማር ወጥታ ወርዳ የልፋቷን ዋጋ አፍርቶ ልጆን ለማስመረቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ሲቀሩ ያጋጠማት የልብ ህመም አስከፊ በመሆኑ ለቀዶ ጥገና የተጠየቅነው 760000 ብር ከፍተኛ ስለሆነብን የሚቻላችሁን በመርዳት እንድታግዙን ስንል በትትና እነጠይቃለን።
የቻላችሁትን ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡት አካውንቶች በመላክ screenshot ላይ መልካም ምኞታችሁን እንድልኩልን
ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash
Abyssinia bank | 69362826 | Natnael demelash
Slk +251993655876
የፕሬዘደንሻል ሜንቶርሺፕ የምረቃ ስነ-ስርአት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተካሂዷል።
ሰኔ 8-2016 ዓ.ም የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት የፕሬዘደንሻል ሜንቶርሺፕ የምረቃ ስነ-ስርአት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዳራሽ ተካሂዷል።
የፕሬዚደንሻል ሜንቶርሺፕ ፕሮግራም ሴቶች በራስ መተማመናቸውን የሚያሳድግና አቅማቸውን የሚያጎለብት መሆኑን የኢፌደሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልፀዋል።
በመርሀ ግብሩ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጄ እንግዳ ፣ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሀሳብ አመንጪነት በቢል ኤንድ ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ የተዘጋጀው ይህ ስልጠና እስካሁን ለ1ሺህ 500 ሴት ተማሪዎች በአምስት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማሩ መደረጉ ተመላክቷል።
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመርሀ ግብሩ ተጠቃሚ እንደነበሩ ተገልጿል።
የፕሮግራሙ አላማ ሴት ተማሪዎች ትምህርት ጨርሰው ወደ ስራ ከመሰማራታቸው በፊት ለስራው አለም ክህሎት እንዲጨብጡ እንዲሁም ባሉበት መስክ ላይ ተመራጭ እንዲሆኑ ማስቻል መሆኑ ተገልጿል።
ተመራቂዎቹ በቆይታቸው 40 ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን ቀርጸው ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረጋቸው ተገልጿል።
ፕሮግራሙ የዳበረ የህይወት ልምድ ያላቸው ሴቶች ለተማሪዎቸ ልምዳቸውን በማካፈል አቅማቸውን የሚያሳድጉበት መሆኑ ተመላክቷል።
በግቢያችን ደብረብርሃንም ከመቶ በላይ ሴት ተማሪዎች የመርሃ ግብሩ ተጠቃሚ ነበሩ።
ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
@DBU_ENTERTAINMENT
@DBU11
በሀኪም ግዛው ሆስፒታል የተመላላሽ ህክምና ፋርማሲ በአዲስ መልኩ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
----------------------------------------------------------------------
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ሀኪም ግዛው ሆስፒታል የተመላላሽ ህክምና ፋርማሲ በአዲስ መልኩ አገልግሎቱን በስፋትና በጥራት መስጠት ጀመረ፡፡
ማዕከሉ የተገልጋዮቹን ምቾት በጠበቀ መልኩ አገልግሎቱን መስጠት የሚያስችል ሰፊ ማረፊያ ቦታ ያለው፣ በልዩ ሁኔታ የምክር አገልግሎት አግኝተው የሚስተናገዱ ባለጉዳዮች የሚስተናገዱበት ክፍል ያለው፣ አላስፈላጊ እንግልቶችን የሚያስቀርና ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ታስቦ በAPTS (Auditable Pharmacy Transactions and Services) ስታንዳርድ የተደራጀ ነው፡፡
በዘርፉ በቂ ባለሙያዎች ተመድበው ፈጣንና ግልፅነት ያለው አገልግሎት የሚሰጥበት፣ ተጠያቂነትን ያሰፈነ የአሰራር ስርዓት ተዘርግቷል፡፡ በተጨማሪም ከወረቀት ነፃ የዲጂታል አሰራርን በመዘረጋት የተቀላጠፈና የተገልጋዮቹን እንግልት በሚቀንስ መልኩ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡
በሆስፒታሉ በተመላላሽና ተኝቶ ህክምና እንዲሁም በድንገተኛ ህክምና የሚታከሙ ታካሚዎች በሀኪሞቻቸው ከሚታዘዙላቸው መድሃኒቶች ከ95 በመቶ በላይ የሚሆነውን መድሃኒት በሆስፒታሉ ውስጥ ባሉ ፋርማሲዎች እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡ ለዚህም የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ እና ሀኪም ግዛው ሆስፒታል አመራሮች በሆስፒታሉ ውስጥ የመድሃኒትና መሰል የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡
በቀጣይም የከተማውና አካባቢውን ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ መድሃኒቶችን የሚያገኝበት የማህበረሰብ አገልግሎት መስጫ ፋርማሲ ለማደራጀት የህንፃ ግንባታው ተጠናቶ አገልግሎቱን የሚሰጡ ባለሙያዎችን ማሟላት፣ የመድሃኒት ግዢና አቅርቦት ቅድመ ዝግጅት ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ
@DBU11
Baby:
Can you please tell us the date(for the exam) for the lecturer position you posted earlier🙏
የቅጥር ማስታወቂያ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከዚህ በታች በተገለፀጡ የትምህርት መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቶች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አመራረጥ አዲስ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሃብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለፋና ቴሌቪዥን የሰጡት ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት፤ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሱፐርቪዥን ቡድን በመላክ ዩኒቨርሲቲዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች መጠናቱን ገልፀዋል፡፡
"ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ ደሃ ሕዝብ ሃብት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ስለዚህ ተቋማቱ በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀ አስተዳደር ሊኖራቸው አይገባም ብለዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች በዋናነት የተማረ የሰው ኃይል ከማምረት ይልቅ፣ ህንጻ ማምረት ላይ የተሰማሩ ተቋማት እንደነበሩ ያስታወሱት ሚኒስትሩ፤ "ዩኒቨርሲቲዎች የሚታለቡ የጥገት ላሞች ናቸው" የሚለው የአንዳንድ ግለሰቦች አባባል አሁን ላይ አይሠራም ብለዋል፡፡
ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚያዝ የገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ ኃላፊዎቹም በህግ የሚጠየቁበት አግባብ መኖሩንም አክለዋል፡፡ ይህንን አሰራር በመከተል "ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ አመራሮችን በሙሉ እንቀይራለን" ሲሉ ተናግረዋል፡፡
@DBU11
Selam DBU student council
I graduated from dbu Ena to take my official dgree it's been almost a month waiting for the president to sign and even now after the president back.
They are still telling us to wait please do something
የአስራት ወልደየስ የጤና ሳይንስ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናሉ ከቁጥጥሩ ውጪ መሆኑንና ከዚህ በኋላ በቀድሞው ቻናል ሊተላለፍ የሚችለው ይዘት እንደማይወክለው ገልፁአል።
የተማሪዎች ህብረት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉ /channel/Asrat_WHS መሆኑን አውቃችሁ በዩኒቨርሲቲው የምትገኙ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና የሚመለከታችሁ አዲሱን ቻናል እንድትቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል።
@DBU11
በ ግቢ ውስጥ ያሉ ሱቆች ከውጭ አንፃር ዋጋ በጣም ይጨምራሉ በጥራትም የወረዱ እቃወች አሉ በእናንተ በኩል ለሚመለከተው ታደርሱልን ዘንድ በ አክብሮት እጠይቃለን !!!
Читать полностью…