እንኳን ከግንባር ላይ፣
ነፍጥ አንግቶ አይተውት
እንኳን ቃታ ስቦ ፣
ብትሩን ቀምሰውት
ድሮም "ፋኖ" ሲባል ፣
ስሙ አለው ማዕበል
የመንጋን ግሪሳ ፣
እልፍ ያስበረግጋል
ፋኖ ፋኖ💪💪💪
ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ና የታሪክ ትምህርት ክፍል እንዲመልሱ ወሰነ ።
የደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ማዕከል እንደገና መደራጀቱን አስታወቀ። ብዙ ወዝግቦችና የትችት አስተያየቶች ሲሰጡበት የነበረው የዩኒቨርሲቲው ውሳኔ ፣በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪ እንደ ነበር ያትወሳል ።
ከዚህ ቀደም ዩኒቨርሲው የትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው አቅጣጫና ተልኮ መሰረት በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ አራት ኮሌጆች ውስጥ ያሉ 18 የትምህርት ክፍሎች እንዲዘጉ መወሰኑን ይታወቃል ።ዩኒቨርሲቲው ወሳኔውን ዳግም በማጤን የታሪክንና የአማርኛ ቋንቋን በማካተት አንድ ማዕከል ማቋቋሙን አስታወቋል ። የትምህርት ክፍሎቹ ዝቅተኛ የተማሪ ቁጥር ማሟላት የሚችሉ ከሆነ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ ድግሪ እንዲማሩ ይደረጋል ሲል ዩኒቨርሲቲው በማህበራዊ ድህረ ገጹ ላይ አስፍሯል ።
የዐማራ ክልል የመንግሥትዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማኅበርም፣ “ውሳኔው፥ ፖለቲካዊ ተጽእኖ ያለበት ነው ሲል መቃወሙ ይታወሳል።
@DBU11
@DBU11
ወሳኝ ጥያቄ:-
1፣እስካሁን በግል ሲማሩ የነበሩ
ተማሪወች የምግብና የዶርም ከፍለው ግቢ ሁነው መማር ይችሉ እንደሆነ የሚመለከተውን አካል ብጠይቁልን?
2.በግል ሲማሩ ቆይተው ተወዳድረው በመግስት የተያዘላቸው መርሱወች ለPDGT ትምህርት ሲማሩ በግልነው ወይስ በመግስት?.እነዚህን ጥያቄወች በፍጥነት ብጠይቁል
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲተ ለ2016 ዓ.ም የ2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ገለጻ አደረገ።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለመጡ የ2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎችን 6-8/11/2016 ዓ.ም ተቀብሎ ሀምሌ 08/2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ስለሚሰጡ አገልግሎቶችና አጠቃላይ ስለፈተናው ሂደት ገለጻ አደረጓል፡፡
በገለፃው ላይ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት እንዳሉት ተፈታኝ ተማሪዎች በዚህ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ሆናችሁ ለፈተና በመቅረባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ካሉ በኋላ ለዚህ ስኬት ያበቋችሁ ወላጆች፣መምህራንና የትምህርት አመራሮች ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
አያይዘውም የነገው ሃገር ተረካቢ ትውልድ በመሆነችሁ ራሳችሁን አረጋግታችሁ ትኩረታችሁን ፈተናው ላይ በማድረግ የሀገሪቷን ከፍተኛ ውጤት እንደምታስመዘገቡ ምኞቴ ነው በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ፡፡
ለተፈታኝ ተማሪዎች በዋናነት ስለ በመብትና ግዴታቸው፣ስለጊዜ አጠቃቀም፣የፈተና ወረቀት አጠቋቆር እንዲሁም የተከለከሉ ነገሮችንና ተዛማጅ ጉዳዮችን አስመልክቶ የፈተና ማዕከል አስተባባሪ አቶ አማን ወርጂ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በአጠቃላይ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ከ8000 በላይ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወስዱ ታውቋል፡፡
ሐምሌ 2016
@dbu11
/channel/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId6387529967
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
/channel/quizearnbot/quiz?startapp=71801788470001201
Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
🐙🐾🌱🌛🍉🍓🍒🐠🍀🍃🌈🎁🦋🐠🪽🐚
🧧 100 MILLION $GFTx$NOT GENESIS AIRDROP CELEBRATION!
🏖💓Join TonGifts along with 15 amazing partners to celebrate #TonGiftsxNotcoinSummerRedPacket PARTY!
@wowfishchannel @akedoglobal @ratonnews @boomup_game @tbookofficialgroup @scalr_dex @BotGameyard @MajyoTreasureChannel @DeepBrainChainGlobal @deeplinkglobal @DecentralGPT @tgtoncn @universalphone888 @OrochiNetwork @catonofficial
🎉Claim your slice of the fun now and share with up to 10,000 friends for 10,000 EXTRA chances to win!
👇Click below to open 🌈⬇️
ይኽንን እና የተለያዩ የእጅ ስራ ውጤቶች ፤ የስጦታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ባሉበት ቦታ ለማዘዝ 👉 @Ynwa2127
🌕LEGACY Market Place /channel/BlacklionWAM
/channel/quizearnbot/quiz?startapp=71801788470001201
Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
DEBREBREHAN UNIVERSITY ENGINEERING COLLAGE TENTATIVE EXIT EXAM SCHEDULE
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
አሳዛኝ ዜና - ከደብረማርቆስ ዮኒቨርስቲ!
ሰኔ ዐ9/2016 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ የጨቅላው አብይ አህመድ ሰራዊት ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በመግባት ከ15 በላይ ሴቶችን መድፈራቸው ታውቋል። ከእነዚህ ውስጥ ለጊዜው በስም ማወቅ ያልቻልናት በ7 ወታደሮች የተደፈረች ተማሪ ዛሬ ህይወቷ ማለፉ ተነግሯል። ስሟን እንዳወቅን ተጨማሪ መረጃ የምናደርስ ይሆናል።
ከላይ ከተፈፀመው ኢሰብዓዊ የአገዛዙ ወታደሮች ድርጊት ባሻገር የበርካታ ተማሪዎች ሞባይል ስልክም በእነዚህ ወታደሮች መዘረፉ ታውቋል።
ይህንን መረጃ ማንኛውም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ከዮኒቨርስቲው ተማሪዎች ሊያረጋግጥ የሚችለው ነው።
10/10/16 ዓ.ም
Betam desilal gin yene Sis gin min meselesh enante yemit teyikut genzeb letemeri kebad new leza new enj sira man yitelal belash new
Читать полностью…የደብረብርሐን ዩንቨርስቲ Route finding system application ነው።
በዩንቨርስቲው ውስጥ ያሉትን አድራሻዎች ሙሉ በሙሉ የያዘ የቦታ(መዳረሻ) ጠቋሚ
ሲሆን ከተወሰኑ የ ትምህርት ክፍል አድራሻ (ብሎክዎች) ቅያሪ ውጭ ማንንም መጠየቅ ሳያስፈልገን በትክክል የፈለግነው ቦታ ለመሔድ እጅጉን የሚያገለግል አፕልኬሽን ነው
ተጠቀሙበት።
አፕልኬሽኑ በአጋጣሚ የሌላችሁ ቤተሰቦች አውርዳችሑ መጠቀም ትችላላችሁ ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው።
አፕልኬሽኑ በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ አማራጮች ሲኖሩት አማራጩን አፕልኬሽኑን እንደከፈታችሁ Top right corner(በስተቀኝ የራስጌ ማዕዘን) ላይ extra የሚለውን icon ስትነኩት ታገኙታላችሑ።
@DBU11
@DBU_entertain
In our region no internet, we can not gate information.we will miss exit exam in this semester.
Читать полностью…/channel/quizearnbot/quiz?startapp=71801788470001201
Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
#RevisedExitExamSchedule
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።
@dbu11
/channel/quizearnbot/quiz?startapp=71801788470001201
Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
#መውጫ ፈተና (Exit Exam)
የፈተናው የዲፓርትመንት ድልድል እና የመፈተኛ ጊዜ ከላይ በፋይሉ ቀርቧል