Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu
Читать полностью…ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እቅድ አፈጻጸምና የተማሪዎች አቀባበል ዙሪያ ውይይት አደረገ
@dbu11
#ማስታወሻ
የተራዘመው የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ነገ ጥር 20/2016 ዓ.ም ያበቃል።
በ2016 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡
የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በቴሌብር ብቻ በመክፈል ምዝገባዎን ያድርጉ።
ለመመዝገብ እና የመፈተኛ ተቋም ለመምረጥ፦
https://exam.ethernet.edu.et
@dbu11
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የደብረብርሃን የከተማ ውስጥ የባጃጅ ታክሲ ትራንስፖርት የሰዓት ገደብ ተሻሻለ
የባጃጅ እንቅስቃሴ በኮማንድ ፖስት የሰዓት ተወስኖለት የነበረው ከጠዋት 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት የነበረ ቢሆንም ከህብረተሰቡ መጉላላት እና ከባለንብረቶችም የስራ ሰዓት መስተጓጎል አንፃር እስከ ምሽት 2 ሰዓት መሻሻሉ ተገልፁአል።
ይህም ባለባጃጆች ወደስራ የሚሰማሩበት ቀን የተወሰነላቸው ሲሆን የመጨረሻ የታርጋ ቁጥራቸው Even (ተጋማሽ ቁጥር) የሆነ በEven No ባለው ቀን እንዲሁም odd(ኢ-ተጋማሽ) የሆነም በ odd የቀን ቁጥር ቀን ለስምሪት ይነሳሉ ተብሏል።
ከጥር 8 ጀምሮ የተስተካከለውን የዋጋ ታሪፍን በተመለከተ የከተማው ኮምኒኬሽን ጉዳዮች በፌስቡክ ገፁ ያጋራውን ማሳወቃችን ይታወሳል።
የዋጋ ታሪፉን በማያከብሩ እና አላግባብ ወጪ በሚጠይቁ ባለባጃጆች ላይ ኮማንድ ፖስቱ ከጥር 17 ጀምሮ አስፈላጊውን ክትትል እና ቅጣት እንደሚያደርግ በከተማው ኮምኒኬሽን የፌስቡክ ገፅ በኩል አስታውቋል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ተራዘመ📌
የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20/2016ዓ.ም ተራዘመ
በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ መጠቀሱ የሚታወሰ ነው።
ይሁን እንጂ በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን እናሳውቃለን።
@dbu11
@dbu11
የመፀሀፍ ቻናል ጥቆማ
👉ትምህታዊ
👉ፍልስፍና
👉ልበወለድ
👉ጠቅላላ እውቀት
ያሻችሁን ምታገኙበት ፡ ምታተርፉበት ነው ፡ ተቀላቀሉ👇
/channel/ethiopian_education2
የ social collage የዶርም ድልድል በNatural Document እንደተደገመ በደረሰን ጥያቄ መሰረት ጥያቄውን አቅርበን መልስ እንዳገኘን የምናደርስ ይሆናል
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ እቅድ አፈጻጸምና የተማሪዎች አቀባበል ዙሪያ ውይይት አደረገ
ለውይይት መነሻም የ2016 ዓ/ም የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም የቀረበ ሲሆን በነበሩት 3 መድረኮች የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ለልማት ም/ፕ/ (ዶ/ር)የሻረግ ጌታነህ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ባዩ ጌታሁን፣ በዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አለባቸው ጎሽሜ፣ የቤተ መጻህፍትና ዶኩመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ክበበ ፀሃይ እንደየዘርፋቸው የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በማቅረብ ተሳታፊውን አወያይተዋል፡፡
በቀረበው የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ
👉 በመጀመሪያ ዙር ከ2000 በላይ ተማሪዎችን በመቀበል የመማር ማስተማሩ ስራ እንዳይቋረጥ ተደርጓልም፡፡
👉ማስፋፊያ ግንባታን በተመለከተ በሃኪም ግዛው ሆስፒታል ተጨማሪ የህንጻ ግንባታና የዋና ዋና መዳረሻ መንገዶች ተገንብተዋል
👉የምንሊክ የቴክኖሎጂ ካምፓስና የመሐል ሜዳ የተፈጥሮ ሀብት የከፍታ ግብርና ማስፋፊያ ግንባታ ስራቸው እየተካሄደ ይገኛል
👉በቀጣይ ለሚደረገው ሁለተኛ ዙር የተማሪዎች ቅበላ ቅድመ ዝግጅት ስራ ቤተ መጻሕፍቶችን የኬሚካል በመርጨትና ንጽህናቸውን በመጠበቅ፣ የማደሪያ ስፍራዎችን በማደስና ዝግጁ በማድረግ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል ፡፡
በችግር ውስጥም ቢሆን እነዚህና መሰል ስራዎች ተሰርተዋል ያሉት አቅራቢዎቹ ወቅታዊ ሁኔታውን በመጠቀም ከስራ የመቅረት፣ የማርፈድና ወጣ ገባ ማለት በሁሉም ደረጃ የታዩ ችግሮች በመሆናቸው በሚፈለገው ልክ ስራ እየተሰራ ባለመሆኑ በቀጣይ ጊዜ መስተካከል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከጥር 23-26/2016 ተማሪዎችን ለሁለተኛ ጊዜ ለመቀበልና ከጥር 27- የካቲት 1 /2016 የተሳካ የመውጫ ፈተና ለመስጠት እንዲያስችለው ወቅቱን ያገናዘበና ጥንቃቄ የታከለበት ዝግጅት ማድረግና ተማሪዎችን መቀበል፣ ወቅቱን የጠበቀ ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፣ ተማሪዎች ከነበሩበት ጫና እንዲላቀቁ የጋይዳንስና ካውንስሊንግ አገልግሎት ድጋፍ ማድረግና በጋራ ተናቦ በቅንጅት መስራት ዋናዎቹ ናቸው።
ከተሳታፊዎች
ለስራው መፋዘዝ በምክንያትነት እንደ ችግር የተነሳው ወቅታዊ ሁኔታው ያመጣው ስጋት ቢኖርም በዋናነት ሁሉም ተቋማት ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለው አዲሱ የሰራተኞች መዋቅር ዛሬ ነገ እየተባለ ተግባራዊ ሳይሆን በመጓተቱ የሰራተኛውን የስራ ፍላጎት ቀንሶታል ብለዋል፡፡
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ሆሄ ተስፋ -አዲስ አበባ
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎችን አቅፎ የሚገኘው ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ከዩኒቨርሲቲ ቆይታ ባለፈ አድማሱን ሰፋ በማድረግ በመዲናዋ አዲስ አበባ 2ኛውን ዝግጅቱን በአምባሳደር ፓርክ ዛሬ አቅርቧል።
በዝግጅቱ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል የሙዚቃ ክፍል ተጠሪ ሱራፌል አሸብር እና የ "ወደ ግጥም(ፈንድቃ) የኪነጥበብ ዝግጅት አዘጋጅ ሰይፉ ወርቁ በዝግጅቱ ላይ የክብር እንግዳ ሆነው ተገኝተዋል።
ቡድኑ ለ2 ግዜ ያቀረበው ዝግጅት አዲስ አበባና አካባቢዋ በሚገኙት አባላቱ ሲሆን በአጋር አባልነት የተለያዩ የኪነጥበብ ሰዎችን በፕሮግራም አቅራቢነት በመጋበዝ አሳልፏል።
በቀጣይ ሰፊ ዝግጅቶችን ከተለያዩ አካላት ጋር በሰፊ የሚያቀርብበትንም መንገድ ያመቻቻል።
@DBU11
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ከዚህ በላይ ተያይዞ ቀርቧል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
@dbudailymarket
ቀድመው የገቡት የ2016 ዓ.ም ተመራቂዎች ለመውጫ ፈተና ማዘጋጀት ይገባል ተባለ
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጠው መውጫ ፈተና አላማው ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት ያላለፉ ተማሪዎች መውጫ ፈተናውን ድጋሚ የሚወስዱበትን እድል የሚያሰፋ ነው ሲል አስታወቀ ፡፡ መውጫ ፈተናውን የሚወስዱት ተማሪዎች የሚመጡት ከተለያየ አካባቢ ስለሆነ የተለየ ጥንቃቄ የሚወሰድበትና የተለየ ፍተሻ የሚካሄድበት መሆኑም ተንግሯል ፡፡
በተጨማሪም የተማሪዎችን ቅበላ በተመለከተ ተማሪዎችን ስንቀበል የአካባቢው ሰላም ምን ላይ እንዳለ ማሳወቅና የሚገቡት ተማሪዎችም እንደ ዩኒቨርሲቲ ሁለት አይነት ባህሪ እንዳላቸው ጠቅሰው
ቀድመው የገቡት በ2016 ዓ.ም በሰኔ ወር ለሚሰጠው መውጫ ፈተና እንደሚዘጋጁና አሁን የሚገቡት ደግሞ እንደ ክልል በ2017 ዓ.ም ግማሽ ሴሚስተር መውሰድ እንዳለባቸው የጋራ መግባባት ሰለተደረሰ እነሱን በየደረጃው ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
@dbu11
@dbu11
የመናሃሪያ ራዲዮ ዘገባ ነው 👇
ዩኒቨርሲቲው ሀላፊነት ላይወስድ ይችላል ፡፡
📌ግጭቶች ካሉባቸው ቦታዎች የሚመጡ ተማሪዎች አማራጭ መንገዶች እንዲጠቀሙም ተጠየቀ ።
📌የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በአሁኑ ወቅት አንፃራዊ ሰላም በአከባቢዉ ቢስተዋልም ባለው ነባራዊ ሁኔታ አስጊ የሆነ የፀጥታ ችግሮች አሁንም በስጋትነት ያሉ በመሆኑ በማንኛውም ወቅት የፀጥታ ችግር ቢከሰት ሃላፊነቱን እንደማይወስድ ዩንቨርስቲው ለመናኸሪያ ሬዲዮ አሰታውቋል፡፡
የ2016ዓ.ም የመማር የማስተማር ሂደት በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ስጋት ምክንያት የተስተጓጎለ መሆኑን የሚገልጹት የዩኒቨርሲቲው የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አህመድ ሞሃመድ መስከረም ወር መጨረሻ 2016ዓ.ም የጤና ተማሪዎችን እና የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን እንዲሁም ጥቅምት መጨረሻ የ2015ዓ.ም የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች የ2ኛ ሲሚስቴር ትምህርታቸ እንዲቀጥሉ ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት 99 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ሌሎች ቀሪ ነባር ተማሪዎች እና አዳዲስ ተማሪዎች ከጥር 23ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ የሚገቡ ሲሆን ግጭቶች ካሉባቸው ቦታዎች የሚመጡ ተማዎች አማራጭ መንገዶች እንዲጠቀሙም ጠይቀዋል፡፡
@DBU11
@DBU11
ለሁሉም 📌
ከነገ ጠዋት ጀምሮ እሰከ 6ሰዓት ላይብሪሪዎቹ በኬሚካል ስለሚፀዱ ተማሪዎች የራሳችሁን አማራጭ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን ፡፡
@DBU11
@DBU11