Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
• በትምህርት የወድቁ ተማሪዎች አሁን ላይ ጫካ ገብተው እየተዋጉ ነው
• ፈተና ተሰርቆ አስተማሪዎች ሳይቀሩ ሰርተው ለተማሪዎቻቸው ይሰጣሉ
• 8ኛ ክፍል ደርሰው ማንበብ የማይችሉ ተማሪዎች መኖራቸው ተጠቁሟል
• እንደ ሀገር ከ100 ሺህ በላይ የመምህራን እጥረት ማጋጠሙ ተሰምቷል
ይህን ያሉት የትምህርት ሚንስቴሩ እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት፣ ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች ናቸው ።
@DBU11
@DBU11
የተማሪ ህብረት ምርጫን በተመለከተ የቀረበ ምልከታ ።
የተማሪ ህብረት ምርጫ ላይ ቅሬታ ማቅረብ እና :በእርግጥ አይወክለንም የምትሉትን እጩ በምክንያታዊ ማስረጃ እስከ መጨረሻው በመጋፈጥ : ምርጫው ፍትሀዊ እንዲሆን ማድረግ የምትችሉት እራሳችሁ ተማሪዎች ናችሁ ።
በየትኛው የሀገሪቷ ዩኒቨርሲቲ ያለ ተማሪ ህብረት በስልጣኑ ካድሬነት ከመለማመድ የዘለለ ሚና ባይኖራቸውም ለተማሪው የሚሠሩ አንዳንድ ተመራጮች ይኖራሉና ምርጫችሁን በደንብ መለየት ይገባችኃል ።
የተማሪ ህብረት ሆኖ የሚረጠው አካልም : ስልጣን የሰጠውን ተማሪ ማገልግል እንጂ :እንደ ትልቅ ስልጣን ከተማሪው መገለል አይገባውም ።
በቅርበት የተማሪ ህብረት አደረጃጀት እና ስራዎቹን የሚያውቁ ምንጮቻችን በተዳጋጋሚ የተማሪ ህብረት የጥቅም ሽኩቻዎች የሚታዩበት በመሆኑ ምርጫው ጥንቃቄ ያሻዋል ይላሉ ።
የተማሪ ህብረት ምርጫን ለማከናውን በተሰጠው ቀነ ገደብ እጩን ማሳወቅ እና ቅሬታን ለይቶ ማቅረቡ ሲገባችሁ ዝምታ የመረጣችሁ :የኃላ ተቺዎች በቴሌግራም ጫጫት እና ዛቻ የሚቀየር ተቀይሮም የሚያውቅ ነገር ባለመኖሩ እድላችሁን ተጠቀሙ ።
ለትምህርት እሰከ መጣችሁ ድረስ ከመማር ውጭ ሌላ አላማ ያነገባችሁ ተማሪዎች : ዩኒቨርሲቲው በ2011ዓ.ም የትምህርት ስራውን ሊያስተጓጉሉ በሞከሩ ተማሪዎች ላይ የወሰደውን ዘግናኝ የመጫር ታሪክ እንዳይደግምባችሁ : አላማችሁን ወደ ትምህርት ብታደርጉ ተማራጭ ይሆናል ።
📌ይህ መልክት የተማሪ ህብረት የምርጫ ሂደት እና የቅሬታ የሚመለከት ብቻ መሆኑን እንድታውቁ ይሁን
@DBU11
@DBU11
የመንግሰት ከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ
Читать полностью…#Ads
Looking for LinkedIn Account Owners to Rent? 🔑
💼 LinkedIn Rental Center is ready to help you earn extra income from your LinkedIn account!
🔹 We are looking for LinkedIn accounts with complete and credible profiles to rent out.
🔹 Get paid by renting your LinkedIn account to us.
🔹 We guarantee the security and confidentiality of your data.
👉 Benefits of Joining:
✅ Extra income without being active
✅ Your LinkedIn account stays safe and secure
✅ Easy and fast process
If you have a LinkedIn account that meets the criteria, contact us now and get the best offer! 📩 inbox me
Telegram
@awashpromotion1
WhatsApp number 0973528902
ታላቅ የስልጠና እድል በነጻ በኦንላይን ከቤትዎ ከኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ጋር ❕❕
ሪስኪልንግ ረቮሉንሽን አፍሪካ ፣ የዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ጥረት ማህበር (አይአቪ) ከአይቢኤም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክህሎት ማበልጸግያ ፕሮግራም ሲሆን የተለያዩ ነጻ ኮርሶች ከ ነጻ ሰርተፍኬቶች ጋር አካቷል።
📌መጀመርያ እዚጋ መመዝገብ 👉 ሊንክ
📌 ኮርሶቹን እዚጋ መፈለግ 👉 ሊንክ
📌 የምትፈልጉትን ኮርስ መርጣችሁ ENROLL ማድረግ
📌 ኮርሱን ስትጨርሱ MARK COMPLETE ሚለውን መጫን
📌 IBM ሰርተፍኬት የሚሰጠው CREDLY ላይ ስለሆነ አካውንት እዛ ላይ ማውጣት ከዛ ኮርስ በጨረሳችሁ በ 1 ቀን ውስጥ በኢሜይል ይላክላቿል
📌 የተለያየ ከ ኮርሶቹ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ካላቹ ይሄን ግሩፕ ይቀላቀሉ 👉 ግሩፕ
📌 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም
መመዝገብያ ሊንክ | ኮርሶቹን መውሰጅያ ሊንክ
ቴሌግራም |ዌብሳይት | ሊንክድን
@dbu11
@dbu111
🌍 Calling all university students! 🌍
Do you want to connect with your peers in Kenya, Madagascar, the USA, and beyond? ✈️ This is your chance to be part of a global network through True Culture University (TCU)!TCU is the first Pan-African student network that unites black students across the globe. 🌟 By registering, you'll join a vibrant community where you can explore, learn, and collaborate with like-minded students worldwide.
Don’t miss out on this incredible opportunity to connect with fellow students globally. 🌐
🔗 Register now and become part of the TCU family Internationally!
Apply here - https://forms.gle/oL9VCCrzjwsYoxgp9
#TCU #PanAfrican #GlobalNetwork #BlackStudents #HigherEducation #StudentCommunity #Empowerment
በፕሮፌሰር አስራት ካምፖስ ስም የተከፈቱ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ቻናሎች ከግቢው እውቅና ውጭ መሆናቸውን እንድታውቁት ።
ትክክለኛው ገፆች 👇👇👇
በመሆኑም የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ትክክለኛውና ህጋዊው ሊንካችን፡
1. የፊስቡክ፡-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100087595710493
2. ቴሌግራም፡-
/channel/asratcampus
3. የዩቲዩብ፡-
www.youtube.com/@AswhscDbu
ላይ በመግባት ታዓማኝነት ያላቸውን እና አዳዲስ የካምፓሱን መረጃዎችን እንድትመለከቱት እንጋብዛለን፡፡
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቡድን
@DBU11
@DBU11
የዋይፋይ አገልግሎትን ለመመለስ እየተሰራ ነው ።
ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ሰሞኑን የዋይፋይ አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል በመሆኑም ችግሩ ከሰርቨሩ በመሆኑ ባለሞያዎች የተቻላቸውን ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ እናም ችግሩ እስኪፈታ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
መረጃው የተማ/ህ/ጠ/አገ/ ዘርፍ
@DBU11
@DBU11
እንደወረደ ትኩረት የሚሻው የተማሪዎች ጥያቄ 📌📌
DBU Daily news
እባካቹ ድምፅ ሁኑን የወንዶች መኝታ ብሎክ
ከኛ በፊት የነበሩ ተማሪዎች ቁልፍ ስላላቸው በሌለንበት እየገቡ እቃችንን/እየሰረቁ/ እየበሉን ነው
የቁልፎቹ ጋኖች randomly ወደሌላ ብሎክ ወይም ወደ ሴቶች ብሎ ቢያቀያይሩልን አንበላም
proctor ስናናግር እቃችሁን ጠብቁ ሌባውን ከያዛችሁት ንገሩን ነው የሚሉን እኔ ከያዝኩት ለምን ለነሱ አሳውቃለሁ እዛው ድማውን እለዋለሁ እንጂ !
ግልባጭ: ተማሪን ወክለናል ለሚሉ የተማሪ ህብረት አባላት እና ለተማሪ አገልገሎት ፅ/ቤት
@DBU11
@DBU11
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017
😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏
☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏
ማሳሰብያ :-
1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም
2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)
3. ቅድምያ Owner
📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር👇
@Grouppbuyerr
@Grouppbuyerrr
# For trust issue👇
/channel/Groupbuyerseller
@dbu11
@dbu111
#AD
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017
😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏
☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏
ማሳሰብያ :-
1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም
2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)
3. ቅድምያ Owner
📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር👇
@Grouppbuyerr
@Grouppbuyerrr
# For trust issue👇
/channel/Groupbuyerseller
@dbu11
@dbu111
#ማሳሰቢያ
ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ፡-የዲግሪ ህትመትና የትምህርት ማስረጃ አሰጣጥን ይመለከታል፤
--------------------------------------------------------------
በሀገራችን ባሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሰጡ ዲግሪዎች ህትመት ወጥ በሆነ መልኩ ደህንነታቸው ተጠበቆ የዲግሪ ማስረጃ/ሰርተፍኬት ህትመት በማዕከል ለማሳተም ታስቧል ፡፡ ስለሆነም ከወዲሁ ለምናደርገው ቅደመ ዝግጅት ይረዳን ዘንድ በዲግሪ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሊካተትላችሁ የምትፈልጉትን ሎጎና ሌሎች መካተት አለበት የምትሉትን እንድታካትቱ እና በዩኒቨርሲቲያችሁ በዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉና ለምርቃት የተዘጋጁ የተማሪዎች ዝርዝር በመላክ ህትመቱ የሚፈጸም ሲሆን በቀጣይ ከዩኒቨርሲቲ አመራሮችና ሬጅስትራሮች ጋር በሚኖር ሰፊ የውይይት መድረክ ስለ አጠቃላይ አፈጻጸሙ ውይይት የሚደረግ ይሆናል፡፡
ስለሆነም በ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች ጀምሮ ከላይ በተገለጸው አግባብ የሚፈጸም መሆኑን በመረዳት የተቀመጠው አቅጣጫ ተፈጻሚ እንዲሆን እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ሚንስቴር
@DBU11
@DBU111
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017
😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏
☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏
ማሳሰብያ :-
1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም
2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)
3. ቅድምያ Owner
📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር👇
@Grouppbuyerr
@Grouppbuyerrr
# For trust issue👇
/channel/Groupbuyerseller
@dbu11
@dbu111
ፀጥታ!🤫
በጥያቄም ሊቀርብ የማይገባው ነገር ነው
የላይብረሪ ፀጥታ ጉዳይ ተማሪዎች ተደጋጋሚ ቅሬታ ቢያነሱም ሊፈታ ያልቻለ ጉዳይ ሆኗል።
እንደቦታው የፀጥታ ጉዳይ ለጥያቄም መቅረብ ያለበት ጉዳይ ሊሆን አይገባም ነበር። ምክኒያቱም ላይብረሪ ነው።
ፀጥታ!
@DBU11
@DBU111
ድጋፋችሁን ላስታውሳችሁ
ከሁለት ዓመት በፊት የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪ ሆኖ የቆየ እና በአጋጣሚ የጤና እክል ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፌል በማድረጋቸው ምክኒያት ትምህርቱን ያቋረጠው ተማሪ ለገሰ ታመነ የፊታችን ማክሰኞ የኩላሊት ንቅለተከላ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ትላንት በምትችሉት ሁሉ እርዳታችሁ ያልተለየው ወንድማችንን ህክምናው በሰላም እንዲጠናቀቅ በፀሎታችሁ አስቡት።
@DBU11
@DBU111
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው
📌ከ2019 ተመራቂዎች ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ውጤት ዝቅተኛ የሆነበትን መንስዔ በተመለከተ በቀረበ ጥናት ላይ ውይይት ሲደረግ፣ በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ስለተያዘው እቅድ አብራርተዋል።
''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ "በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል"ሲሉ ተናግረዋል። ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።
ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።
ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።
በቅርቡ በመምህራን ላይ በተደረገ ግምገማ ፣ 100,000 የሚደርስ የመምህራን ዕጥረት መኖሩ መታወቁን የተናገሩት ብርሃኑ (ፕሮፌሰር)፣ አሰራሩ በከፍተኛ ደረጃ ያለውን የመምህራን ዕጥረት እንዲቀንስ የበኩልን እንደሚወጣ አስረድተዋል።
Reporter
@DBU11
@DBU11
የተማሪዎች ህብረት የተማሪ ህብረት ስራ አስፈፃሚ አባሎችን (የፓርላማ አባል) በየትምህርት ክፍሉ እና ክላሱ እያስመረጠ ነው ነገር ግን በምርጫ ሒደቱ ከተማሪዎች ከፍተኛ ትችት እና ቅሬታ እየቀረበበት ነው። ህብረቱ ትክክል ያልሆነ የምርጫ ሒደት እንቅስቃሴ ማድረግ ለምሳሌ ብዙ ቁጥር ያላቸው የክላስ ተማሪዎች ባልተገኙበት ምርጫ ማድረግ ፤ ከዚህ በፊትም የፓርላማ አባል ያልሆኑ ተማሪዎችን ያልተገባ ሓላፊነት መስጠት ተመልክተናል።
መረጃውን አስቀድሞ ለተማሪዎች ማድረስ ሲኖርበት ህብረቱ በይፋዊ የቴሌግራም ገፁ የፓርላማ ምርጫ እንደሚያካሒድ አለማሳወቁን Daily news ተመልክታለች።
የተማሪ ህብረት የተማሪዎችን መብት በተጋፋ መልኩ እንቅስቃሴዎችን ማድረጉ የተማሪዎችን ችግር መፍታት እንዳይችል ያደርገዋል።
የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ፅህፈት ቤት በዛሬው እለት ባወጣው ማስታወቂያ እንደዚህ አይነት ችግሮች እና ቅሬታ ካለ ማንኛውም ተማሪ ሪፓርት ማድረግ እንደሚችል ገልፃል።
ማስታወቂያው ችግሮች እንዳሉ የሚያሳይ ነው።
@ dbu11
@dbu111
የፊታችን እሁድ
እየተዝናናን ሃበሻ አረጋውያንን እንደግፍ።
ጥቁር እንግዳ በሚኒሊክ አዳራሽ
የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ
VIP 2000 birr
+251965909215 - ትኬቱን ለመግዛት ይህንን ስልክ ይጠቀሙ
@DBU11
@DBU111
#EidAlFitr
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !
@DBU11
@DBU11
የሪሚዳያል ፈተናን በተመለከተ ከ Tikvah university ያገኘነው መረጃ 👇👇👇👇የ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ከማዕከል የሚሰጥ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሜጄና (ዶ/ር) በቀን መጋቢት 15/2017 ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፉት ሰርኩላር፤ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል እንደሚሆን አስታውሰዋል፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎች ከዚህ በፊት 70% በማዕከል እና 30% በተቋማት የሚዘጋጁ ምዘናዎችን ይወስዱ የነበረ ሲሆን፤ ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ምዘና ከ100% ከማዕከል እንዲሰጥ በጥቅምት 2017 ዓ.ም መወሰኑ ይታወሳል፡፡
በዚህም የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሚማሩበት ተቋም የሚሰጥ የተከታታይና የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ከዛም በማዕከል በሚሰጥ ፈተና የተማሪዎቹ መቀጠል እና አለመቀጠል የሚወሰን ይሆናል፡፡
@dbu11
@dbu111
ሆሄ ተስፋ የኪነ-ጥበብ ቡድን
በግቢያችን ብቸኛው የኪነ-ጥበብ ቡድን ሆሄ ተስፋ አሁንም በድጋሚ አባል መሆን ለምትፈልጉ ተማሪዎች ኑ ዛሬም በራችን ክፍት ነው ይላችኋል።
በሙዚቃ፥ በስነ-ፅሁፍ፥ በተውኔት፥ በውዝዋዜ እንዲሁም ስነ-ስዕል ተስዕጦ ያላችሁ ተማሪዎች ማክሰኞ እና ሀሙስ ከ11:00 ጀምሮ እንዲሁም እሁድ ከ4:00 ጀምሮ se 01 በመገኘት እንዲሁም ከዚያ ውጪ ባሉት ቀናቶች መመረቂያ አዳራሽ ጀርባ የሚገኘው የመለማመጃ ቦታ በአካል በመገኘት ወይም በ 0985916823 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
በተለየ መልኩ ደግሞ ከዚ በፊት በስነ-ስዕል የተመዘገባቸሁ እንዲሁም መመዝገብ የምትፈልጉ አባላት ቅዳሜ መጋቢት 20/2017 ትምህርት ስለሚጀመር በ 0931671726 ወይም 0985916823 በመደወል ይሳተፉ።
@Dbu11
ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከ
የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ለመፈተን የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ እንደሆነ ትምህርት ሚንስቴር አስታውቀ።
በዚህ ዓመት በሰኔ ወር የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ተፈታኞች በሙሉ የፋይዳ መታውቂያ እንደቅድመ ሁኔታ እንደሚያስፈልግም አሳስቧል።
@dbu11
ጥንቃቄ
ሰሞኑን በቴሌግራም ተጠቃሚዎች እየተዘዋወሩ የሚገኙ ሊንኮች ይስተዋላሉ። ምንነታቸው ያልታወቁ ሊንኮች ሲደርሷችሁ ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል።
ምናልባትም የቴሌግራም አካውንት ከማጣት ጀመሮ ሙሉ የስልክ መረጃን እስከመስጠትም ሊያደርሱ ይችላሉ።
ምናልባት እንኳን ከምታውቁት ሰው ተልኮ እንኳን ቢሆን ከዚያ ሰው ቁጥጥር ውጪ የሆነ መልዕክት መሆኑን ልትረዱ ይገባል። (አውቆ ሚልክ ቢኖርም)
@DBU11
@DBU111
በተማሪዎች የእርካታ መጠይቅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በሜዲካል ላቦራቶሪ ትምህርት ክፍል ለፕሮግራም እውቅና የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ባዘጋጀው የተማሪዎች እርካታ መጠይቅ ዙሪያ ለትምህርት ክፍሉ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ፡፡
በመድረኩ ላይ ለተማሪዎቹ በ9ኙም የፕሮግራም እውቅና(Accreditation) ስታንዳርዶች ላይ በተማሪ ተወካዮች፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና መምህራን አማካይነት ማብራሪያ ተሰቷቸዋል፡፡ በቀረቡት መጠይቆች ላይ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን መጠይቆቹ በሁሉም ተማሪዎች እንዲሞሉና ትንታኔ ተሰጥቶበት ለፕሮግራም እውቅና እና ለውሳኔ በሚረዳ መልኩ እንደሚሰነድ የፕሮግራም እውቅና ኮሚቴው ገልጿል፡፡
NB ተማሪዎች እነዚህን መጠይቆች በጥንቃቄ መሙላት ይገባችኃል ።
@DBU11
@DBU11
ቅን ልቦች ወድቆ የተገኘን ስልክ ለተማሪዎች ህብረት አስረክበዋል የንብረቱ ባለቤት ነን የምትሉ አረጋግጣችሁ መውሰድ እንደምትችሉ የተማሪ ህብረት አስታውቋል።
@dbu11
@dbu111
ደስ ብሎናል!
ምናልባትም በዘንድሮ ተመራቂ ይሆን ነበር። በህይወት የመኖር ትርጉም ግን ይበልጣል።
ወንድማችን ለገሰ ታመነ የኩላሊት ንቅለተከላው ተጠናቆለት ነቅቷል።
ስላደረጋችሁት ነገር ሁሉ ስለፀሎታችሁም ፈጣሪያችሁን አመስግኑ። ስለትብብራችሁ በቤተሰቦቹ እና በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!
@DBU11
@DBU111
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባር አምባሳደር የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ
==================
መጋቢት 8/2017፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር መከታተያ ስራ አስፈፃሚ የዩኒቨርሲቲውን የስነ- ምግባር አምባሳደር ተማሪ ለመምረጥ ከመጋቢት 6-7/2017ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ፡፡
በመድረኩም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቆየው የጥያቄና መልስ ውድድር ከአስራሶስት ተማሪዎች በላይ ተሳትፈው ከአንድ እስከ ሶስት የወጡት ተማሪዎች 1ኛ ደረጃ የወጣችው የ2ኛ አመት የህግ ተማሪ ብርቄ በላቸው ፣2ኛ የአራተኛ አመት የህግ ተማሪ ሀይሌ ቆጭቶ 3ኛ የሁለተኛ አመት የህግ ተማሪ አበጀ አድነው ሲሆኑ እነዚህን ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ልዩ ተሸላሚና አምባሳደር አድርጎ ሾሟቸዋል፡፡
በተጨማሪም አንደኛ ደረጃ የወጣችው የ2ኛ አመት የህግ ተማሪዋ ብርቄ በላቸው ሀገር አቀፍ ለሚደረገው የፌደራል ስነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን ውድድር ዩኒቨርሲቲውን ወክላ እንደምትወዳደር ታውቋል፡፡
ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡት ተማሪዎች ዘመናዊ የስልክ ቀፎ ሽልማት ያበረከቱት የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ ጌታሁን እንዳሉት በየትኛውም ትምህርት ደረጃም ሆነ የስራ ሁኔታ ውጤታማ የምንሆነው በስነ-ምግባር የተሻለ እውቀት ሲኖረን ብቻ ነው ብለዋል፡፡
@DBU11
@DBU11
Half life ደርሷል - እኛም ተዘጋጅተናል
በአይነታቸው ለየት ያሉ በተለያዩ የጥራትና የህትመት ደረጃዎች የDay ቲሸርቶችን ለእናንተ ይዘን መጥተናል።
ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ እንደተለመደው ለተማሪዎች በሚደረግ ልዩ ቅናሽ ከቀኑ(ከፕሮግራሙ ቀን) ቀደም ብለው ለሚያዙ ) ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ 0940219376
ወይም ቴሌግራም @shikret007
አድራሻ
ቁ 1 ከተማ ስላሴ ቤ/ክ አለፍ ብሎ ባህራን ህንፃ 1ኛ ፎቅ(ኬር ቁርጥ አጠገብ)
ቁ 2 ዩኒቨርሲቲው በር ላይ አዲሱ የአስፓልት ፒስታው መንገድ ላይ
@DBU11
@DBU111
ለሰፖርት ወዳጆች በሙሉ
ስለ 'Football tactic' ብቻ የሚያወራ ፕሮግራም እነሆላችሁ
በእዚህ ቻናል
# ስለ ጨዋታ ታክቲክ
# ቅድመ ጨዋታ ዕይታዎች
# ልዩ ልዩ በኳሱ ዙሪያ ያሉ እይታዎች
# የ አሰልጣኞችና ተጨዋቾች ''አስተሳሰብ''
# የአሰልጣኞች የጨዋታ ፍልስፍና እና የ ጨዋታ መንገድ ይቀርቡበታል አብራችሁን ሁኑ!!!
ይህ ቻናል በመከታተል ለየት ያሉ ታክቲኮችን እንዲሁም የትላልቅ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾችን አስተሳሰብ ማወቅ ትችላላችሁ።
Coming 🔜
/channel/f00teball
#ጥያቄያችን(ችግራችን)ትኩረት ይሰጠው
ከወራት በፊት ተማሪው በይፋ ይዞት ከወጣው ጥያቄ መካከል የ internet አገልግሎት ችግር ነው። ተሰጥቶ የነበረው ምላሽ ጥያቄው ትክክል እንደነበር እና ዩንቨርስቲው ከ Ethio Telecom ጋር ውል ለመዋዋል ጅምሮ ላይ እንዳለ እና ያሉት የዋይፋም ሞደሞች ራውተሮች ተጠግነው አገልግሎት እንደሚሰጡ ከዚህ በሗላ የinternet አገልግሎት ዕንቅፋት እንደማይኖረው ነበር ።
ነገር ግን ተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚያነሱት ጥያቄ ከ ቤተመፅሐፍት ውጭ ምንም አይነት የዋይፋይ አገልግሎት አናገኝም ነው ያሉት። ብሎክ 37 አካባቢ ብቻ ነው አንድ የሚሰራ የዋይፋይ ራውተር ያለው እሱም እየነጠረ እየተቆራረጥ ሌሎቹ ሙሉ ሞደም ያለ ስራ ነው ቆሞ ያለው።
አንድ የዩንቨርስቲ ተማሪ በሚያጠናው የትምህርት ዘርፍ independent study በሚከተልበት ሁኔታ በትምህርት ሚንስቴር ይሁንታ እና ትብብር ጭምር academic accelerator online courses even በአስገዳጅ ሁኔታ እየወሰድን ባለንበት በዚህ ጊዜ በትልቅ ተቋም ውስጥ የ internet ጉዳይ ከ ችግር አልፎ በብሶት ደረጃ መነሳቱ አሳሳቢ ነው ።
እንደ እድል ሆኖ ዘመኑ ያፈራቸውን በልዩነት በትምህርት ዘርፉ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸውን የቴክኖሎጅ ውጤቶች Artificial intelligence ዎችን እንኳን በትምህርት ጥናታችን መጠቀም ሲኖርብን በዚህ ችግር ምክንያት አልቻልንም።
ዩንቨርስቲያችን ብዙ ዲስክቶፕ ኮምፒውተር አለው ከዋናው ቤተመፅሐፍት በተጨማሪ በማህበራዊ ሳይንስ(social ) ላይብራሪ የኮምፒውተር አገልግሎት ይሰጣል የሚገርመው ነገር ግን በ WiFi ችግር ምክንያት ኮምፒውተሮቹ ቢዚ እንደሆኑ ናቸው በሰልፍም አይገኝም የመንፈቅ እድሜ እንኳን ሳይቆዩ ብዙ ብልሽት ያጋጥማቸዋል ነገር ግን የ ዋይፋይ አገልግሎቱ በቂ ቢሆን ማንኛውም ተማሪ በላፕቶፕ እና smartphone access ማድረግ ቢችል ምንአልባት ይህ scarcity እና ችግር ላይስተናገድ ይችል ነበር።
ተመራቂ ተማሪዎች የእንደ Dereja academy accelerator program (DAAP) ያሉ ፕሮግራሞችን በ online እየወሰዱ ነው ይኽን የሚያደርጉት ዳታ ጥቅል በመግዛት ነው አሳሳቢው ነገር ለአንድ autonomous consumer (ገቢው ዜሮ ሆኖ ወጭ የሚያወጣ) የዩንቨርስቲ ተማሪ አስቸጋሪ መሆኑ ነው ።
@dbu11
@dbu111