Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
ከሳምንቱም፡በፊተኛው፡ቀን፥መግደላዊት፡ማርያም፥ገና፡ጨለማ፡ሳለ፡ማለዳ፡ወደ፡መቃብር፡ መጣች፤ድንጋዩም፡ከመቃብሩ፡ተፈንቅሎ፡አየች። ያየችውንም ለደቀመዛሙርቱ ሄዳ ነገረች።
ደቀመዛሙርቱም፡ፈርተውም፡ፊታቸውን፡ወደ፡ምድር፡አቀርቅረው፡ሳሉ፥እንዲህ፡አሏቸው"ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡
ስለ፡ምን፡ትፈልጋላችኹ"ተነሥቷል፡በዚህ፡የለም።
ሉቃ24፥1-5
ዩሐ 20፥1-3
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።
ለመላው ክርስቲያኖች ሁሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን።
@DBUDAILY
@DBU11
@DBU_ENTERTAINMENT
በ2016 በሰኔ ወር የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ የርቀት እና ተከታታይ ተመራቂ ተማሪዎች የመፈተኛ ክፍያን እንዲትፈጽሙ ይኒቨርሲቲው አስታውቋል።
@DBU11
ከምዝገባ እና ከመረጃ ለውጥ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ በ0940219376 ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
Читать полностью…ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓልን እንመኛለን!
ኢድ ሙባረክ!
@DBU11
#ከእናንተው
ከቀን 17/07/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 22/07/2016 ዓ.ም ብቻ በደብረብርሃን ቻይና ካምፕ ተጠልለው የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት በተሰበሰበ የገንዘብ እርዳታ በአጠቃላይ 83,000 ብር ሊሰበሰብ ተችሏል።
ይህም የተለያዪ የማሰባሰብ መንገዶችን በመጠቀም
ዶርም በመዞር፣ስፖንሰሮችን በመጠየቅ፣በአስተዳደር እና ዲፓርትመንት ቢሮዎች ቁሳቁሶችን ድጋፍ በመጠየቅ፣እንዲሁም በሶሻል ሚዲያ (Tiktok,Telegram) የዕለት ቁርስ በማስፈረም የተገኘ ነው።
ከዚህ በተጨማሪ ከ4503 ተማሪዎች ወጪ እንዲሆን የተፈረመ ቁርስ ከተማሪዎች ምግብ ቤት 1140 ዳቦ፣5 ድስት ፍርፍር ነው ወጪ የተደረገው።
ከግቢያችን ምግብ ቤቶች መካከል ማርካን (ቢኒ) ከ200 በላይ ለሚሆኑ ተፈናቃዮች በ2ዓይነት ምግብ ነፃ ድጋፍ አድርጓል።
በልብስ የተሰበሰበ 6 ቦንዳ ልብስ የተሰበሰበ ሲሆን
ከእናንተ የተገኘውን፣በስፖንሰር የተሸፈነውንም እሁድ 22/07/2016 ለስደተኛ ወገኖቻችን ሊደርስ ችሏል።
በዚህ የእርዳታ ስራ ላይ ስታስተባብሩ፣ስትደግፉ፣ስትረዱ በፍቃድም በተግባርም አብራችሁ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይግባችሁ።
@DBU11
ቀሪ 100ኛ ቀን የተመራቂ ተማሪዎች በዓል በዛሬው እለት በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል።
በተለያዩ የመዝናኛ እና የበጎ አድራጎት ተግባራት ሲከናወን የዋለ ሲሆን በውድድሮች ተሸናፊ የሆነ ዲፓርትመንት በደብረብርሃን በስደት ላይ ያሉ ወገኖቻችንን ገንዘብ በማዋጣት ለመርዳት ተችሏል። እንዲሁም ዕለቱን ደም በመለገስ ታስቧል።
ቀሪ የምረቃ በዓሎችን እንዲሁ በደመቀ መልኩ ማክበሩ ይቀጥላል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
100ኛ ቀን
ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ100ኛ ቀን የምርቃት ቀሪ ቀን አደረሳችሁ።
ነገ ቅዳሜ ከ2:30 ጀምሮ GC 100 Days left ይከበራል።
በዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ ተግባራት ቀኑን ያስባሉ።
የትምህርት መስካቸውን የሚያንፀባርቅ ልብስ በመልበስ የመዝናኛ እና የበጎ አድራጎት ስራን ሲያከናውኑ ይውላሉ።
@DBU11
@DBU111
ናቲ የግራፊክስ ዲዛይን አና ህትመት ስራዎች
ውበት በሚፈጥር ዲዛይ፣ጥራት ባላቸው ማሽኖች የዲዛይንና የህትመት ስራዎችን አቅርበናል።
ሲቪ ዲዛይንና ህትመት
አፕሊኬሽን ሌተር ዲዛይንና ህትመት
መጽሐፍ ዲዛይንና ህትመት
መጽሔት ዲዛይንና ህትመት
መታወቂያ(ID)ህትመት
ቲሸርት ዲዛይንና ህትመት
የስጦታ እቃዎች ህትመት
ቢዝነስ ካርድ ዲዛይንና ህትመት
ባነር፣ስቲከር፣ሜሽ ዲዛይንና ህትመት
አንዲሁም ሌሎች የህትመት እና ዲዛይን ስራዎችን አንደምርጫዎ እና ፍላጎቶ እኛ ጋር ያገኛሉ።
ይደውሉ ፦ 0940219376
0707219376
ለ43ተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በመቀሌ ተካሄዷል።
በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋና አዘጋጅነት በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ከትምህርት ሚኒስቴር ከተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱም በዋናነት በዩኒቨርስቲዎች ና አካባቢያቸው ስላለ የሰላም ማስከበር ና የህብረቱ ሃላፊነት በስፋት ተወያይተዋል።
በተጨማራም በየሁለት አመቱ የሚደረገው የአመራሮች ምርጫ መካሄዱ ተገልፆዋል ።
በምርጫውም
መቀሌ ዩኒቨርስቲ የዋና ፕሬዝዳንትነት ቦታን ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተረከበ ሲሆን
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ምክትል ፕሬዚዳንት
ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ዋና ፀሃፊ
በመሆን ለአገልግሎት ተመርጠዋል ።
አዲስ አበባ፣ ወሎ፣ባህር ዳር፣ ጋምቤላ ፣ደንቢ ዶሎ፣ አክሱምና አሶሳ በስራ አስፈፃሚነት እንዲያገለግሉ ሃላፊነቱን ወስደዋል።
እንዲሁም በልዩ ፍላጎት ተጠሪነት ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሃላፊነት የወሰደ ሲሆን ፤በሀገር አቀፍ ደረጃ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪ በመሆን ግቢያችን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መመረጡንም ካገኘናቸው ታማኝ ምንጮች ተረድተናል።
@dbu11
@dbu_entertainment
https://youtube.com/watch?v=GPsN3zMHCPk&si=Fb9f-ttkDuySSKJA
ይህን ሊንክ በመንካት ወደ VIDEO ይግቡ
#National ID(Digital Copy)
ከዚህ በፊት ሃገርአቀፍ መታወቂያ ተመዝግባችሁ ፋይዳ(FIN) ቁጥር ደርሷችሁ በካርድ ለማውጣት የምትፈልጉ አናግሩኝ ባልኩት መሰረት የማይካ ፕላስቲክ መታወቂያ ህትመቱ ይህን ይመስላል።
ማሳተም የምትፈልጉ
ሙሉ ስም፣ፋይዳ ቁጥር(FIN) እና ስልክ ቁጥር በማድረግ
በቴሌግራም @NatiTg2
በSMS 0940219376
ላይ በመላክ ህትመቱን መፈፀም እና መቀበል ትችላላችሁ።
ከፋይዳ ቁጥር ጋር በተያያዘ ለሚኖራችሁ ጥያቄ የሃገር አቀፍ መታወቂያ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር
+251113720006 በመደወል ትብብር ልትጠይቁ ትችላላችሁ።
የህትመት ዋጋ 150 ብር ብቻ
በአለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ተኛ ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲያችን ለ15 የሚከበረው የሴቶች ቀንን (march 8) በማስመልከት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮክሬት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙ ላይ ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን እንደተለመደው ግጥምና ሙዚቃን አዘጋጅቶ ኑ ሴቶችን እናብቃ ይላችኋል።
በመሆኑም ነገ ረቡዕ 4-07-16 ከሠዓት 7:30 በመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ ሲሉ ጥሪአቸውን አስተላልፈዋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሮትክሬት
አስደሳች ዜና
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።
ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞላችሁ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋችሁን መመልከት ትችላላችሁ።
NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።
መልካም ዕድል!
ምንጭ Tikvah_Ethiopia
@Dbu11
@Dbudaily
@Dbu_entertament
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
➤ የሥራ መደብ፦ መምህርነት
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 16
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
➤ የመመዝገቢያ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ብቻ
➤ የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሰው ሃብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 5
Note:
አመልካቾች ለምዝገባ ስትሔዱ የ8ኛ እና 10ኛ/12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ማስረጃ ሰርቲፊኬት እንዲሁም የሙያ ፍቃድ ምዝገባ የታደሰ ዋናውና የማይመለስ አንድ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታችሁ 3.00 እና ከዚያ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡
@DBU11
✔️For DBU Freshmen ❗️
#DBU_COC
በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
✔️Medcine
✔️Pharmacy
✔️Anesthesia
✔️Ho
✔️Nursing
✔️Pediatric Nursing
✔️Surgical Nursing
✔️Medical Laboratory
✔️Midwifery
ለመማር ላሰባችሁ ተማሪዎች
coc Preparation with us 🙌
📍ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
አድርጉላቸው ❗️
እኛን ማግኘት ሲፈልጉ👇
📞0707072565
📞0906014772
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Tutorial Registration ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 ይቀላቀላሉን⤵️
/channel/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
/channel/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
አዲስ ናሽናል አይዲ በደብረብርሃን ከተማ መመዝገብ ተጀምሯል
ምዝገባው የተጀመረው በደብረብርሃን ከተማ ሼል አካባቢ በሚገኘው የአልማ(አማራ ልማት ማህበር) ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ሲሆን በመረጃ አያያዝ ጉዳይ ተመዝጋቢዎች በያዙት ህጋዊ መረጃ መሰረት የሚካሄድ ይሆናል። ይህም የመጀመሪያው የቀበሌ መታወቂያ፣የዪኒቨርሲቲ አይዲ እንዲሁም መሰል መታወቂያዎች ለመረጃነት የሚያገለግሉ ሲሆኑ በናሽናል መታወቂያው ላይ የሚሰፍረው መረጃ ቅድሚያ ለምዝገባ በሰጡት መታወቂያ ላይ የተመሰረተ ነው። ማለትም እንደምሳሌ የአዲስ አበባን መታወቂያ የያዘ ሰው የናሽናል አይዲው መረጃ አዲስ አበባ ተብሎ ይመዘገባል። የዩኒቨርሲቲ መታወቂያም ከሆነ መታወቂያው ላይ የሚሰፍረው መረጃ የዩኒቨርሲቲው(ደብረብርሃን) የሚል ይሆናል።
በመሆኑም አዲስ መመዝገብ የምትፈልጉ በቢሮው በመገኘት ምዝገባውን መፈጸም የምትችሉ ሲሆን የፋይዳ ቁጥር እስከ 2 ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ይደርሳችኋል። የደረሳችሁን የፋይዳ ቁጥር የቴሌብር ሱፐር አፕን በመጠቀም ናሽናል ፋይዳ አይዲ በሚለው አማራጭ የመታወቂያ ፋይላችሁን በ ፒዲኤፍ ማውረድ ትችላላችሁ። በፒዲኤፍ የወረደውን የመታወቂያ ፋይልም በ @natiTG2 በመላክ ወደ ካርድ መታወቂያ በ150 ብር ማሳተም ትችላላችሁ።
መረጃን ማስተካከል የምትፈልጉ አሁን በደብረብርሃን አገልግሎቱ አልተጀመረም።
ለበለጠ መረጃ 0940219376
@NatiTg2
#update
ፋና አዲስ ትውልድ በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ወጣቶች ላይ ያተኮረ የግንኙነት መረብ የሚያሰፋ ፕሮግራም አዘጋጀ።
የወጣቶች ስነተዋልዶና ጤና አጠባበቅ ላይ ያተኮረው ይህ ፕሮግራም በደብረብርሃን ከተማ ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ላይ ትኩረታቸውን አድርገው ከሚሰሩ የተለያዩ ተቋሟት ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።
በልምድ ልውውጡ የወጣቶች ጤና አጠባበቅ ላይ መሰራት
አለባቸው ያሉትን የተለያዩ ስራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል።
በፕሮግራሙ የደብረብርሃን ከተማ ጤና መምሪያ፣ የሴቶችና ህፃናት መምሪያ ፣ ቪክትሪ ኮሌጅ ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ና የመንግስት ሃላፊዎች በተገኙበት የከተማዋው እንዲሁም የዩኒቨርስቲ ወጣቶች ተሳታፊ ሆነዋል።
@DBU11
#ዒድ_አልፈጥር
1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በግቢያችን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በድጋሜ DBU DAILY እንኳን ለ የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ይላል።
ዒድ ሙባረክ !
@DBU11
@DBY_ENTERTAINMENT
የተማሪዎች ሃሳብ እንደወረደ
ጥቆማ : በ DBU እየተሰጠ ያለው የአፈታተን ስርዓት ከታለመለት አላማ ውጪ መሆኑን መጠቆም እወዳለሁ። ማለትም ኩረጃ የሚባለውን ነገር ይበልጥ ለማጠናከር ታቅዶ የተሰራ የሚያስመስል በርካታ መገለጫውች አሉት። ይህም ከsystem እስከ ፈታኝ ድረስ በተለይ system በጣም ጥናት የሚያስፈልገውና በደንብ የተረጋገጠ ሙከራ አልተሰራበትም። ማለትም ይህ ስርዓት ኩረጃን ካላስቆመ ምንድነው ጥቅሙ ......?
አባካችሁ የሚመለከታችሁ ሁሉ ይህ ነገር በጣም አዛ ነው። ተማሪዎችም የሚስጥር ቁጥራቸውን በመለዋወጥ የፈተናን ምዘና ኢ_ፍትሀዊ እያደረጉት እንደሆነ universty ሊያውቅ ይገባል።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
#MESA ተመልሷል!
ለሁሉም 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
ልዩ የቲቶሪያል ስልጠና ጊዜ
ከ MESA ጋር
@DBU11
በመስጠት ለደገፋችሁ ሁሉ በመቀበል ኑሩልን!
በ2ቀናት ውስጥ ብቻ
ከተማሪዎች የተሰበሰበ 13696 ብር
እንዲሁም 3 ማዳበሪያ አልባሳትን በደብረብርሃን ቻይና ካምፕ በስደት የሚገኙ ወገኖቻችንን ለመርዳት ከእናንተ ለመሰብሰብ ተችሏል።
እርዳታ የማሰባሰብ ስራው እስከ እሁድ ይቀጥላል።
እናመሰግናለን!
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ይህን የእርዳታ ጥሪ ብትችሉ አለሁ በሏቸው!
1ልብስ
1ቁርስ
1ብር
ለመፈናቀል ለተጎዱ ወገኖቻችን እንዲሆን እሁድ መጋቢት 22 በሚደረገው የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የበጎ አድራጎት ስራ ላይ ይሳተፉ
@DBU11
Welcome to Hadar Coffee Debre Birhan, the destination where the real taste of food & coffee is made!
Good news to all Hadar Coffee Families😍😍
🔥🔥በልዩ ጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ የጾም ምግብ( Fasting meal) ማዘጋጀት መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን🔥🔥
✅ለኮንትራት(Contract) ተመጋቢዎች ቅናሽ ይኖረናል!
📍አድራሻ: ከደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ ወደ መድሀኒአለም በሚወስደው ኮብል መንገድ ላይ 50m እንደተጓዙ ያገኙናል።
📞094 370 4617
ወደ ጤና ግቢ ለገባችሁ ወንድ ተማሪዎች የዶርም ምድባችሁ ከላይ እንደሚመለከተው ቀርቦላችኋል።
@DBU11
National ID ተመዝግባችሁ፣የፋይዳ ቁጥር ገብቶላችሁ በካርድ ያላወጣችሁ
ማሳተም የምትፈልጉ እኔን ልታናግሩኝ ትችላላችሁ
የህትመት ዋጋ 150 ብር ብቻ።
@NatiTg2
0940219376