Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
✨✨
አስደሳች ጉዞ ወደ ፍቅር መፍለቂያዋ ከተማ ደብረ ዘይት በ፪፻፲፮ ዓ.ምመጨረሻ ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር የማይረሳ ጊዜ ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቱር ክለብ ይህንን ምቹ አጋጣሚ ለተመራቂና ለመላው የጊቢያችን ተማሪዎች አመቻችቷል።
እናንተም ይህንን የማይደገም እና አጓጊ የሆነ ጊዜ ከኛ ጋር በመጓዝ አእምሯችሁን እንድታድሱ እና የማይረሳ ጊዜ እንድታሳልፉ ስንመኝ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
የጉዞ ቀን፦ 29-10-2016(ነገ)
መነሻ ቦታ፦ የዩኒቨርስቲው ዋና በር መግቢያ
በጉዟችን ውስጥ የሚካተቱ አዝናኝ ፕሮግራሞች
1.ሁለት የደብረ ዘይት ሃይቆች ጉብኝት እና የጀልባ ጉዞ
2.አዝናኝ የምሳ ፕሮግራም
3.የቴንት ድንኳን ካምፒንግ አስደሳች ጊዜ
4.ስለደብረ ዘይት ከተማ እና ሃይቆች በቱር ጋይድ የተሟላ ገለፃ
5.የእራት እና በእይነቱ ለየት ያለ የካምፕፋየር ፕሮግራም እና የካፕሎች ፕሮግራምን ያጠቃልላል ይ ለተመራቂ ተማሪዎች መልካም አጋጣሚ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ጉዟችን ደህንነቱ የተጠበቀ በመሆኑ ስለ ደህንነትዎ ስጋት አይግባዎ እንዲሁም አዲስ አበባ ቤተሰብ ጋር ያላችሁ ተማሪዎች መሳተፍ ትችላላችሁ።
በተያያዘ ደብረ ዘይት አዲስ አበባ ቤተሰብ ጋር መሄድ የምትፈልጉ ልጆች ላምበረት መናኽሪያ መዳረሻ ስለምናደርግ ይህ መልካም አጋጣሚው እንዳያመልጣችሁ ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ ።
ለበለጠ መረጃ በ+251928846214
+251968898009 ይደውሉ
የደ/ብ/ዩ ቱሪዝም ቢሮ የቱር ክለብ
@dbu11
@dbu_entertainment
የ2016አመት አጠቃላይ ዋንጫ ተሸላሚ ተማሪ ተገኝ ተስፋዬ ከፋርማሲ ዲፓርትመት ተረክቧል።
@dbu_entertainment
@dbu11
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በአሁኑ ሰዓት በመደበኛ ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸው ተማሪዎቹን እያስመረቀ ይገኛል።
@DBU_ENTERTAINMENT
@DBU11
ስንብት 🙌
የቻናሉ ጠቅላይ ምክትል አድሚን የቀድሞ ተማሪ የአሁን እጩ ተመራቂ ናትናኤል ብርሀኑ እንኳን ደስ አለህ ።
ተመራቂ ናትናኤል ብርሀኑ ያለፉትን 3 አመታት የቻናሉ አድሚን በመሆን : መረጃዎችን :የቴክኖሎጂ ቲፖችን በፍጥነት ሲያደርሳችሁ ቆይታ አድርጓል ።
መረጃን ከማድረስ ባሻገር ተማሪ ናትናኤል
👍ግራፊክስ እና ህትመት ስራ ባለሞያ
👍በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ትምህርት የንፅህና መጠበቂያ ምርቶችን አምራች
👍በኮምፒውተር እና ኤሌክትሪካል ማሽነሪዎች ላይ የጥገና ባለሞያ
👍የሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ በተማሪ ህብረት ስር መስራችና ፕሬዚደንት
👍የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
👍የሽክረት ደግጥም መድብል ደራሲ ነው
ፈታኝ በሆነው መረጃ በማድረስ ስራ ውስጥ የነበረው ባልደረባችን : ከትምህርቱ ጎን ለጎን በDBU DAILY NEWS ላይ ለተማሪ ይጠቅማሉ ያላቸውን መረጃዎች ለማድረስ የሚያደርገውን ጥረት የሚስመስግነው ነበር ።
ባልደረባችን ናትናኤል ብርሀኑ :ላለፉት ሶስት አመታት ለቻናሉ ቤተሰቦች መረጃን ለማድረስ ያደረከውን አስተዋጽኦ : የቻናሉ አድሚን ግሩፕ ና ቤተሰቦች ያመሠግናሉ ።
አዱሱ ምዕራፍ የተሳካ እንዲሆንልህ እናመኛለን ።
DBU DAILY NEWS ADMINS
@DBU11
@DBU11
#Advertsiment
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
🎓🎓 Graduation full Package 🎓🎓
💥 Graduation Decor
💥Photo
💥video
💥caramel cake
🍾🎈 🎂 🎉 🎂 🎈 🍾🎉
For graduate students with a big discount
For any other event you can contact us
📌Book yours now
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
09 77 27 32 63 / 09 22 85 82 54
🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓🎓🎓
You can also book without the package
ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ 90.8 በመቶ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን አልፈዋል ።
👍በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል::
👍ዩኒቨርሲቲው 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና አስፈትኗል ።
👍 በ5 ትምህርት ክፍሎች የሚገኙ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) አልፈዋል ።
👍 ከአብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡
ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ።
@DBU11
@DBU11
የመውጫ ፈተና ውጤት ለዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል!
የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።
የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።
@dbu11
የመውጫ ፈተና ውጤት!
የ2016 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ሰኔ 19/2016 ዓ.ም እንዲሁም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተናቸውን ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ማጠናቀቃቸው ይታወቃል፡፡፡፡
የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት የመውጫ ፈተና እንደተጠናቀቀ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ተገልፁአል። በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ተብሏል፡፡
የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ሪቫን ማሰራት የምትፈልጉ እንደ ምርጫችሁ ማሰራት ትችላላችሁ።
በ200 ብር እና በ300 ብር በዲዛይንና የህትመት ልዩነት
ለበለጠ መረጃ
0914988294
+251967318167
🌟 Exciting News! 🌟
The TechTonic Final Tech Event is just around the corner! Join us in 2 days(Saturday) for an unforgettable experience showcasing the amazing final projects of our Cohort-1 bootcamp students. Get ready to see innovative work, inspiring speakers, and fantastic networking opportunities. This is the event you don't want to miss!
Stay tuned for more updates!
#TechTonicEvent #FinalProject #FInalEvent
Join Our Channel
@TechTonicTribe
Our Discussion Group
@Techtonic_Tribe
ለማስታወስ ያህል
Pdf መፅሔት ማሰራት የምትፈልጉ ያለው ጊዜ አጭር ስለሆነ በ @Dbuprint ላይ የሚከተሉትን ማስረጃዎች አሟልታችሁ መላክ ይጠበቅባችኋል።
ሙሉ ስም
ስልክ ቁጥር
ላስትዎርድ
እና በመፅሔቱ የሚካተት 2ፎቶ
1 በጋዋን የተነሳ
2 በልዩ ልብስ(ሱፍ፣ጥበብ)
ያለው ጊዜ አጭር በመሆኑ እስከ ቀን 23 እሁድ ድረስ ብቻ ማስገባት ይጠበቅባችኋል።
የአንድ ዲጂታል መፅሔት ዋጋ 150
በመፅሔት ውስጥ የሚካተተው ክፍያውን የከፈለ ብቻ ነው
@DBU11
የድረሱልኝ ጥሪ
ከዚህ በላይ በተያያዘው ደብዳቤ ላይ ስሙ የተለጠፈው ተማሪ የኛን እርዳታ ይፈልጋልና እባካችሁ እንድረስለት::
@DBU11
DEBREBREHAN UNIVERSITY ENGINEERING COLLAGE TENTATIVE EXIT EXAM SCHEDULE
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ዛሬ 7:30 በ PR አዳራሽ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
የተማሪዎች ህብረት
@dbu11
@dbu_entertain
#Advertsiment
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
🎓🎓 Graduation full Package 🎓🎓
💥 Graduation Decor
💥Photo
💥video
💥caramel cake
🍾🎈 🎂 🎉 🎂 🎈 🍾🎉
For graduate students with a big discount
For any other event you can contact us
📌Book yours now
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
09 77 27 32 63 / 09 22 85 82 54
🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓🎓🎓
You can also book without the package
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዛሬው ዕለት በመደበኛ ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ16ተኛ ጊዜ በመጀመሪያ ና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን በህክምና ዶክሬት ፣በፋርማሲና አንቴዢያ ፣በምህንድስና ፣ በህግ ኮሌጅ እንዲሁም በከፍተኛ ዲፕሎማ ከ1 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ንጉሱ ታደሰ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም የ2016 ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 90 በመቶ የሚሆኑት በማለፋቸው ኮርተናል ሲሉ ተማሪቹን አመስግነዋል።
በዕለቱ 882 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ , 366 በሁለተኛ ዲግሪ በአጠቃላይ 1248 ተማሪዎችን በዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል ።ከዚህ ውስጥ 36% የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸው በመድረኩ ተመላክቷል።
እንዲሁም በቦታው ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ተገነኝቶ መድረኩን ሲያደምቅ ቆይቷል።
በመርሃ ግብሩ ዶክተር ንጉሱ ታደሰ የደ/ብ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት፣ዶ/ር ቴዎድሮስ ክፍለ ዩሃንስ የአስ/ወ/ጤ/ሳይ/ካምፓስ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ የኮሌጅ ዲኖች እናም የተለያዩ የዕለቱ ክብር እንግዳ ዶ/ር ይሽሩን አለማዬሁ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአይሲቲ እና ዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ዴኤታ በተገኙበት ምርቃቱ ተከናውኗል።
@dbu11
@dbu_entertainment
ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ምዕራፋችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ቻናላችን ይመኝላችኃል ።
@DBU11
@DBU11
የክረምት በጎ አድራጎት
በፕሬዚደንት ጽ/ቤት የተሰጠውን የክረምት በጎ አድራጎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ነገ ቀን 27/2016 8:00 በPR አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
የተማሪዎች ህብረት
የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት
የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት
//
ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም
በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል:: ዩኒቨርስቲዉ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም በ 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና ያስፈተነ ሲሆን በ5 ትምህርት ክፍሎችም ሙሉ በሙሉ(100%) ያሳለፈ ሲሆን ሌሎች አብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡
የተማሪዎችን ውጤት ተከትሎ የደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸዉም፡-
ዉድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች
የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የዓመታት ልፋታችሁን ወሳኙንና እጅግ ጠቃሚዉን ምዕራፍ በድል ስላጠናቀቃችሁ በራሴና በዩኒቨርስቲያችን ስም እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ውድ የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን እና አመራሮች እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች:-
ምንም እንኳን የተማሪዎቻችን ስኬትም ሆነ ውድቀት በዋናነት ተማሪዎች ለተሰየሙበት አላማ ባላቸዉ ትጋትና ቁርጠኝነት ላይ የተመረኮዘ ቢሆንም የእናንተ ያላሰለሰ ጥረትና ድጋፍ በልጆቻችን ጥሩ ውጤት ላይ አሻራዉ ደማቅና ቀላል የማይባል ነዉና እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ!
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!"
ዶ/ር ንጉስ ታደሰ
የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት
ደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ
ተግባራዊ እዉቀት ለተሻለ ስኬት!
@DBU11
Hi Everyone!
Get ready for our finale event of the year! We're ending things with a bang by talking about AI and how it will change the way we work.
What to expect:
- Join fun talks about AI and work
- Get insights from senior devs sharing their journey and experiences
- Find out how to prepare for the future work environment
- Meet new people with shared interests
Special highlight:
Our amazing cohort-1 students will be presenting their final MERN-based full stack projects! We've had the best time with them this year, and we're so proud of how far they've come.
Congrats to all of you who've made it – your hard work has really paid off!
Also, Exciting prizes are prepared for the Top 3 winners.
We'll also have:
- Cool AI demos you can try.
- Insights from our teachers.
Don't miss out on being part of this exciting experience.
Come join us to learn about the future of work and celebrate our achievements!
Join Our Channel: @TechTonicTribe
Our Discussion Group: @Techtonic_Tribe
@DBU11
@DBU11
ኑ አብረን እንስራ :
ቻናላችን DBU Daily News አብረውን መስራት የሚፈልጉ በጎ ፈቃደኛ አድሚኖችን ይፈልጋል ።
ተፈላጊ
. የጋዜጠኝነት ፍላጎት ያለው/ያላት
. መረጃን በሚፈለገው ፍጥነት ማድረስ የሚችል ።
. መረጃን ከዩኒቨርስቲው ህግና ደንብ አንፃር ለተማሪ በሚጠቅም መልኩ ማቅረብ የሚችል።
. ተፈላጊው የሁለተኛ ና ሶስተኛ አመት ተማሪ መሆን ይገባዋል ።
. አብረውን ሚሰሩ ተማሪዎች ቻናሉ ከሚሰራው የማስታወቂያ ገቢ ተካፋይ ይሆናሉ ።
አብሮን መስራት የሚፈልጉ ከሆነ
@Wende11mekiya ላይ ፋላጎቶን መግለፅ ይችላሉ ።
የተፈላጊ ብዛት 4
🙌ማታ 2:00 ሰአት ይዘጋል
@DBU11
@DBU11
#ፈተናው_ይደገማል
የ2016ዓ.ም የፋርማሲ የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል።
በዚሁ መሰረት ፈተናው በድጋሜ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት ከ 3:00 ሰአት ጀምሮ እና ከሰአት ከ 8:00 ሰአት ጀምሮ ስለሚሰጥ ለፈተናው ተቀምጣችሁ የነበራችሁ የፋርማሲ ተማሪዎች በተፈተናችሁበት የፈተና ጣቢያ በሰዓቱ በመገኘት በድጋሜ የሚሰጠውን ፈተና መውሰድ ይጠበቅባችኋል፡፡
@DBU11
@dbu_entertain
ሪቫን ማሰራት የምትፈልጉ እንደ ምርጫችሁ ማሰራት ትችላላችሁ።
በ180 ብር እና በ300 ብር በዲዛይንና የህትመት ልዩነት
ለበለጠ መረጃ 0940219376
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ፣የጤና ሳይንስ እና የህግ ተማሪዎችን ለ16ኛ ጊዜ ሰኔ 27/2016 ያስመርቃል
እንኳን አደረሳችሁ!
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ሁሌም ወደ ከፍታ
ሆሄ ተስፋ አዲስ አበባ 5ኛውን የኪነጥበብ ዝግጅት በዋች ህንፃ(መገናኛ) በጣዕም የምግብ አዳራሽ በትላንትናው ዕለት እሁድ ሰኔ 16 በልዩ ድምቀት አሳልፎ ውሏል።
በዝግጅቱ ላይ በቅርቡ በሞት የተለየን የሎሬት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገ/እግዚአብሄር ልጅ ደራሲ ሮማን ተወልደ፣
ዮሃንስ ሃ/ማርያም (ፍቅር ሰው ማህሌት፣ሰው ቀለም አምላክ እና ሌሎች የግጥምና የአጭር ልብ ወለድ ደራሲ)
መንበረ ማርያም ኃይሉ (የቃል ሰሌዳ እና የጊዜ ሰሌዳ የግጥም መድብሎች አዘጋጅ)
እንዲሁም
የተለያዩ ጋዜጠኞች፣የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል፣መቅረዝ ኪነት፣ወደግጥም የኪነጥበብ መድረክ ሃላፊዎችና አባላት ተገኝተዋል።
ፕሮግራሙ መገናኛ ዋች ህንፃ ላይ በሚገኘው ጣዕም ባህላዊ ምግን ቤት ወሩን ጠብቆ ወሩን ጠብቆ ይቀርባል።
አብረን በጥበብ አስተውሎት ከፍ እንበል
ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን
@DBU11
መልካም ዕድል
ከዛሬ ሰኔ 14 ጀምሮ እስከ ሰኔ 19 ድረስ ለ5 ቀናት የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ የዩኒቨርሲቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ መልካም እድልን እንመኝላችኋለን።
DBU DAILY NEWS
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
#RevisedExitExamSchedule
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።
@dbu11
#መውጫ ፈተና (Exit Exam)
የፈተናው የዲፓርትመንት ድልድል እና የመፈተኛ ጊዜ ከላይ በፋይሉ ቀርቧል
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
#የቀጠለ
ወቅታዉ ጉዳይ ስላልነው የቶን ምንዛሬ ወይም Notcoin
ከወር በፊት አለቀ ስለተባለው በቴሌግራም ታፕ በማድረግ እና የተለያዩ እለታዊ ክንውኖችን በመፈፀም የተሰበሰበ አንድ ከረንሲ ኖት ኮይን ይባላል።
ይህንንም ተከትሎ ቴሌግራም የራሱን ሲስተም ወደ ቢዝነስ ሚዲያነት አሳድጎታል።
የቴሌግራም የግብይት ቢዝነስም The Open Network System ሲል የሰየመውን የTON Exchange ይፋ አድርጓል።
ይህም በየዕለቱ እና በየሰአቱ የራሱ የሆነ የገንዘብ ምንዛሬ መጠንን ይይዛል።
በዚህን ሰዓትም ያንን የሚመስሉ ቦቶች እየተስፋፉ ይገኛሉ።
ታዲያ
ከዚህ በፊት ኖትኮይን ሰርታችሁ ወይም ወደቶን ቀይራችሁ ወደ ገንዘብ መቀየር የምትፈልጉ
በቴሌግራም አድራሻ @Cryptoguys22 ማናገር የምትችሉ ሲሆን
እንዴት መቀየር እንደምትችሉ የማታውቁም +251935441788 መረጃ ማግኘት ወይም ፍቃደኛ ሆኖ ከተገኘ በአካል መገናኘት ትችላላችሁ።
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN