dbu11 | Unsorted

Telegram-канал dbu11 - DBU Daily News

14219

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Subscribe to a channel

DBU Daily News

ጋዜጠኞቹ vs computing

IT+IS 0:2 journalism+sociology
IT ዎች የዋንጫ ጉዟቸው እዚጋ ተገቷል።

journalism ዎች እንደ Accounting አቻቸው ወደ ግማሽ ፍፃሜ መግባታቸውን አረጋግጠዋል።


ቀጣይ የ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

NARM vs Marketing+ tourism

NARM እና Sport science ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ ቅድመ ግምት የተሰጣቸው ቡድኖች ናቸው ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ብዛት ለሚያዙ ቅናሽ አዘጋጅተናል(ሪቫን)

✅ በሚፈልጉት የጨርቅ አማራጭ ✅ በምትፈልጉት ዲዛይንና የህትመት አይነት
✅ በምትፈልጉት ሳይዝ

ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007

Читать полностью…

DBU Daily News

የኪነ ጥበብ ጥሪ

ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረውን የስነ ስዕል ክፍል በአዲስ መልክ አዋቅሮ መጨረሱን በታላቅ ደስታ እየገለፀ የስዕል ተስዕጦ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ይህ ማስታውቂያ ከተለቀቀበት ሰዐት ጀምሮ

በ 0931671726
0985916823

በመደወል ወይም መመሪቂያ አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው የልምምድ ቦታ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን

ሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ ቡድን

@dbu11
@dbu_entertainment

Читать полностью…

DBU Daily News

መሀል ሜዳ ካምፖስ

ዩኒቨርስቲው አዲስ ተማሪዎቹን እንኳን ደህና መጣችሁ ብሏል ።
ለውድ ተማሪዎች እና ሰራተኞች መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ስለምርቃት ቀን

የጥር ተመራቂዎች በመባል ከመግቢያ ቀን ጀምሮ በተለያየ መንገድ ስትገለፁ የቆያችሁ ጥር ወርም አልፎም የመመረቂያ ቀኑ በውል አልተወሰነም።

ለዝግጅት ያህል ጥቆማ እንዲሆናችሁ ከየካቲት 22 እስከ መጋቢት መግቢያ ባሉት ቀናት ውስጥ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

የተረጋገጠውን መረጃ (እንደማይቀየር እርግጠኛ የሆንበት) አጣርተን እናሳውቃችኋለን።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ናትናኤል ታደለ 87/100
ከ Information systems (IS)
አንደበት ቤተ በ 83 የሚከተለው ክላስ ሜቱ ነው

እኛም ኮራን በእናንተ🙏❗

DBU daily news

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ሌላኛው የኮምፒውተር ሳይንስ እጩ ተመራቂ 95/100

ዳንኤል ታዘበው አበበ

Good job bravo Daniel 👏

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

"ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን
በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 2:30 ገደማ ሴቶች ላይብረሪ አካባቢ በተማሪ ውብሰራ ዳምጤ ላይ የተፈጠረውን ጉዳይ ዛሬ ከገቢው አስተዳደር ፣ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ፣ የግቢ ሰላምና ደህንነት ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ አመራር ጋር ተገናኝተን ያወራን ሲሆን የተፈጠረው ድርጊት(ድብደባ) አግባብ እንዳልሆነ እናም ከዚ በኋላ እንደዚ አይነት ነገር እንደማይፈጠር ተማሪ ካጠፋም ወደ ተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቀርቦ በዩኒቨርስቲው ዲሲፕሊን ህግ እንደሚታይ ተነጋግረናል።"

መሰል ድርጊቶች ከሰሞኑ በፀጥታ ሀይሎች እየተፈፀሙ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በዚህኛው ድርጊት የተማሪ ህብረት ምላሽ ሰጥቷል።

ያሳለፍነው ሳምንት ተማሪዎች የመመገቢያ ስነ ስርዓት ጥሰው በመገኘታቸው የዘፈቀደ እስር ተፈፅሞባቸው የክላስ የማጠቃለያ ፈተናን ጨምሮ አንድ ተማሪ የመውጫ ፈተና እንዲያመልጣቸው ሆኖ ነበር። በዛው ሳምንት የወረዳው አቃቤ ህግ ባደረገው ክትትል ተማሪዎቹ ወደ መደበኛ የትምህርት ገበታቸው ተመልሰዋል።
ጥፋቶች ሲፈፀሙ በዩንቨርስቲው ህግ እና ደንብ የዲስፕሊን እርምጃ መወሰድ ሲገባው ሰብዓዊ መብትን በጣሰ መልኩ እንደዚህ አይነት እርምጃዎችን መፈፀም የመልካም አስተዳደር ችግር እንደሚያመጣ እሙን ነው ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ በጤና ሳይንስ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ሲችል ከዛ ውጭ ባሉት ፕሮግራሞች ግን አስደንጋጭ ወጤት ነው የገጠመው።

ቀድሞ የወጣው ይህ የአርባምንጭ ዩንቨርስቲ result በሌሎች ግቢ ተማሪዎች ላይ ትልቅ ጫና ፈጥሮ እንደነበር daily news ተመልክቷል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

📌📌Braking News

#developing story

እንኳን ደስ አላችሁ

👍ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ 87% የሚሆኑ ተማሪዎችን ማሳለፍ ችሏሎል ።

👍በ35 ፕሮግራሞች 1481 ተማሪዎችን አስፈትኗል ።

👍በ13 ፕሮግራሞች 100% ተማሪዎች አልፈዋል።

👍 በ8 ፕሮግራሞች ከ90%_99% ተማሪዎች አልፈዋል

👍 በ6 ፕሮግራሞች ከ75%_ 89% በመቶ በላይ ተማሪዎች አልፈዋል


👍1288 ተማሪ አልፈዋል ከ1481 ተማሪዎች

👍193 ማለፊያ ውጤት ማምጣት አልቻሉም

DBU Daily News እንኳን ደስ አላችሁ


@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የቀጠለ ☝️☝️

“ የዲሲፒሊን ግድፈት ጎልቶ የታየባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ውጤት አልተለቀቀም፤ ወደ 6 በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች። ከዛ ውጪ ተለቋል። ስለዚህ አናላይሲሱ የ6ቱም ተጨምሮ ሲያልቅ ይሰራል ” ሲሉ ነግረውናል።

ስለዚህ የፈተናው ውጤት በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ነው የተላከው ማለት ነው ? ስንል ላቀረብንላቸው ጥያቄ ፣ “ የፈተና ኮራፕሽኑ፤ ስርቆቱ የጎላባቸው 6 ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ላይ ነው እንጂ ያልተለቀቀው ሁሉም ላይ ተለቋል ” የሚል ምላሽ ነው የሰጡን።

በፈተናው ወቅት የተፈጠረ ችግር ነበር ወይስ በሰላም ተጠናቋል ? ለሚለው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ የአመራሩ ምላሽ፣ “ በዚህኛው ፈተናችን በሰላም ነው የተጠናቀቀው። የጎላ ቸግር አልነበረም ” የሚል ነው።

አክለው ደግሞ፣ “ የተለመዱ የዲሲፒሊን ችግሮች ናቸው የነበሩት፣ የተማሪዎች ከስርቆት ጋር በተገናኘ ያልተፈቀዱ እንደ ሞባይል ያሉ ኤሌክትሮኒክ ዲቫይሶችን ለመጠቀም ሙከራ ማድረግ፣ ወጣ ያለ ደግሞ ከዚህ በፊት የተፈተኑ ተማሪዎች ገብተው ለመፈተን ሙከራ ማድረግ፣ ናቸው እንጂ በጣም የጎላ ችግር አልታዬም ” ነው ያሉት።

ከዲሲፒሊን ግድፈት ጋር በተያያዘ ስንት ተማሪዎች ተገኝተዋል ? ለሚለው ጥያቄ በሰጡን ምላሽ፣ “ ከዲሲፒሊን ጋር በተገናኘ እስካሁን ድረስ ወደ 540 ተማሪዎች ተለይተዋል። የዚህኛው ራውንድ ውጤት እስከ መሰረዝ፣ የሚቀጥለውንም ድጋሚ ያለመፈተንና እንቅፋታቸው ትልልቅ የሆኑ እስከነጨረሻውም የማይፈተኑበት ጊዜ ሊኖር ይችላል ” ብለዋል።

“ እስካሁን ግን አልተወሰነም። ለጊዜው ግን የዚህኛው ውጤት ዲስኳሊፋይድ እንደሚደረግ ነው 54ዐ ተማሪዎች የተለዩት። ቁጥሩ ሊበልጥ ይችላል፤ ለጊዜው ግን ወደ 540 ተማሪዎች ተለይተዋል ” ሲሉም አክለዋል።

የቲክቫህ መረጃ

@DBU11
@DU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መ/ሜዳ ካምፓስ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት አቀባበል ተደረገላቸው።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለአጠቃላይ መጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የፈተና መርሃ ግብር ከላይ ከሚገኙት ፋይሎች ጋር ተያይዞላችኋል።

@DBU11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ሰርቷል!

የመውጫ ፈተና በስልክ ለመጠቀም ሲያስቸግር የነበረው ከዚህን ሰዓት ጀምሮ ሰርቷል

@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለሬሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ መመረቂያ አዳራሽ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።
@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ታላቅ ቅናሽ

ብዛት ሪቫን ለሚያዙ ቅናሽ አዘጋጅተናል
በተጨማሪም ነፃ የምርቃት የኮፍያ ሎጎ ስቲከር ከሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ

✅ በሚፈልጉት የጨርቅ አማራጭ
 ም
✅ በምትፈልጉት ዲዛይንና የህትመት አይነት
✅ በምትፈልጉት ሳይዝ


ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007

Читать полностью…

DBU Daily News

ከፍተኛ የዋንጫ ግምት የተሰጠው ጥምር ቡድን ወደቀ።
physics, Biology and chemistry (chemistry) ወይም የሶስቱ ተፈጥሮ ሳይንሶች ውህደት ወይም ጥምርታ እንደማለት ነው ቡድኑ chemistry እየተባለ ነበር የሚጠራው።

ዛሬ በነበረው ጨዋታ Accounting 1:0 በሆነ ውጤት chemistryን ከዋንጫ አሰናብቶታል።

ጠዋት በነበረው ጨዋታ Agro economics ህግን 7:1 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አልፏል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

መሀል ሜዳ ካምፖስ

የደ/ብርሀን ዩኒቨርስቲ መሀልሜዳ ግቢ የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ የትምህርት ክፍለጊዜ በተሳካ ሁኒታ ተጀምሯል።

The first day of the first academic session at the Mahalmeda campus of Debre Birhan University has commenced successfully.

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የምርቃት ቀን

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የምርቃትን ቀን በተመለከተ የካቲት 22 እንደሆነ በገፁ አስታውቋል።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

የ2017 ጥር ተመራቂዎች GC cup ጨዋታ ዛሬ ተጀምሯል።
ጠዋት በነበሩት 2 ጨዋታዎች

🗡Accounting ከ economics 3-0
🗡 information system ና Information technology ከ Logistics 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።

ከሰዓት  8:00 ሰዓት ላይ  ጨዋታው ይቀጥላል

CHEMISTRY, BIOLOGY AND PHYSICS ከ MANAGEMENT ይጫወታሉ ።

መልካም ዕድል!

>>> በሰዓቱ ላልተገኘ ፎርፌ ስለሚሰጥ ሁለቱም ቡድን በሰዓቱ እንዲገኙ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

AD

የምትወዱት ክሪስፒ እርጥብ በአዲስ አቀራረብ በአዲስ ቤት እናንተ ደንበኞቻችንን ለማስደሰት ከበፊቱ በተሻለ መልኩ ስራ ጀምረናል።

🖊ኖርማል እርጥብ
🖊 ኖርማል እርጥብ (በካቻፕ)
🖊 ክሪስፒ በካቻፕ
🖊 ክሪስፒ በእንቁላል
🖊 ሻይ እንዲሁም ወፍራም ቡና እጅግ በሚማርክ መልኩ እናዘጋጃለን።

በተጨማረም የምትወዱት ክሪስፒ እርጥብ የቦታ ለውጥ አድርጓል።ከወይኗ ቡና ከፍ ብሎ ከገብርኤል ቤተክርስቲያን ትይዩ እንገናኛለን።

0901633037
0931512004 ይደውሉ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

አላዛር ግርማ ከበደ (ኮምፒውተር ሳይንስ)

ከዩኒቨርሲቲያችን የመውጫ ፈተና ከፍተኛ ውጤትን 95 /100 አስመዝግቧል።

መልካም የሰራ ዘመን!
@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

Logistics and Supply chain Management scored 87 Wonderful🏆

congra, Getu!

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

Economics 81 😎🏆 !

cheers ለእናንተ ግቢያችሁን ላኮራችሁ❗

ኢኮኖሚክስ ከፍተኛ 81 ተመዝግቧል የዚህ ከፍተኛ ውጤት ባለቤት ዕንስት(ሴት) ናት። Economics(ምጣኔ ሀብት)ከ 90-99% ተማሪዎች ካሳለፉ ፕሮግራሞች መካከል ነው።

በየትምህርት ክፍላችሁ የተመዘገበውን ከፍተኛ ውጤት ፤ አማካይ ውጤት አብዛህኞች ያስመዘገቡት እና pass rate(ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር) በማስረጃ የተደገፈ( i.e ፎቶ ማህተም ያረፈበት) በዚህ አድራሻ ልትልኩልን ትችላላችሁ👉 @gazetegnaw_1

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

#well done DBU

በብዙ sacrification ውስጥ ያለፈው ባች አስደሳች ውጤት አስመዝግቧል።

በዚህ ሰዓት ግቢ ውስጥ የደስታ ድባብ ነግሷል የእንኳን ደስአላችሁ መልካም ምኞትም እየዘነበ ነው ።

እጃችን ላይ በገባው መረጃ በህግ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ነጥብ 86 ተመዝግቧል ከ 70% በላይ የሚሆነው መደበኛ የህግ ተማሪ 64 እና በላይ ማምጣት ችሏል።

እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሜ የሌሎች ትምህርት ክፍል ከፍተኛ ነጥቦችን እንደደረሱን daily news ያጋራችሗል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ስለ EXIT EXAM“

ከዲሲፒሊን ጋር በተገናኘ 540 ተማሪዎች ተለይተዋል። ከዚህኛው ውጤት እስከ መሰረዝ፣ የሚቀጥለውንም ድጋሚ ያለመፈተንና እንቅፋታቸው ትልልቅ የሆኑም እስከነጨረሻውም የሚይፈተኑበት ጊዜ ሊኖር ይችላል ” - ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ

ሃገር አቀፉን የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ከሰዓታት በፊት መለቀቁን ትምትርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኅብረት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጻቸውን ነግረናችኋል።

በወቅቱም የፈተናው ውጤት የሚታይበት ሊንክ ስንጠይቅ “ ለዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል ” በመባሉ የተለዬ መመልከቻ ካለ እንደምናጋራችሁ ቃል ገብተንላችሁ ነበር።

በዚህም፣ የውጤት መመልከቻው ሊንክ የትኛው ነው ? ስንል የጠየቅናቸው አንድ የትምህርት ሚኒስቴር አመራር በሰጡን ቃል፣ “ ውጤት የሚታይበት ሊንክ ኖርማሊ ለዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል። ከተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ውጪ ሁሉም ማዬት እንዲችሉ ተነግሯቸዋል ” የሚል ምላሽ ሰጥተውናል።

“ ሊንኩ፦ ባለፈው ኦንላይን ሳፓርቲንግ የምንጠቀምበት ፔጅ ነበረ፤ እዛ ፔጅ ላይ ተለቋል። ያውቁታል እነሱ ፤ ከዚህ በፊት የተለቀቀ ሊንክ ነው ለኤግዚት ኤግዛም የተመዘገቡበት ሊንክ ላይ ውጤት ማየት ይችላሉ ” ሲሉ አስረድተዋል።

ስንት ተማሪዎች እንዳለፉና እንደወደቁ ጠይቀናቸው ገና እንዳልታወቀ በገለጹበት አውድ፣ “ አናላይስሱ አልተሰራም። አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ቅዳሜ እለት ስለሚያስመርቁ ለእነሱ ተብሎ ነው በችኮላ የተለቀቀው ” ብለዋል።

በሌላ በኩል፣ የዲሲፒሊን ጉድለት የታየባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የፈተና ውጤት አለመለቀቁንም እኝሁ አካል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

የቲክቫህ መረጃ ነው

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

#Developing story

መሀል ሜዳ ካምፖስ ተማሪዎች እየገቡ ነው ::

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የመውጫ ፈተና ሊንክ http://result.ethernet.edu.et/ ይህን ተጠቅማችሁ ወደ ሳይት አላስገባ ላላችሁ ...

በስልካችሁ ብሮውዘር ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ስልካችሁን ወደ DESKTOP SITE ቀይሩት እና ሞክሩት።

ዌብሳይቱ በዚህ መልኩ ይሰራላችኋል። ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ውጤት መግለፅ አልጀመረም።

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

የመውጫ ፈትና ይፋ ተደርጓል።

ይህንን መረጃ ባጋራንበት ሰዓት ሊንኩ ገና በፕሮሰስ ላይ ነው። ብትችሉ የኢተርኔት(Ethernet) /ኬብል ኢንተርኔት ሞክሩት።
http://result.ethernet.edu.et

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

#Update

የ2013 ባች ተመራቂዎች የ 30 days left ቀናቸውን ከእስከዛሬው ለየት ባለ መልኩ ለማክበር  ዝግጅታቸውን ጨርሰው የፊታችን እሁድ ማለትም 09-06-17 ያከብራሉ ።

እንዲሁም የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ረቡዕ 12-06-17 እንደሚያከብሩ ከታማኝ ምንጮች ለማረጋገጥ ችለናል።

ጥሩ ቀን እንዲሆንላችሁ ተመኘን!

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…
Subscribe to a channel