dbu11 | Unsorted

Telegram-канал dbu11 - DBU Daily News

14224

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact

Subscribe to a channel

DBU Daily News

🆕አዲስ ነገር ከ @linkedIn_BussinessET

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

ለማንኝውም ጥያቄና: አስተያየት @ukcryptohodlers ያነጋግሩን::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️


💰100 +  ==>..... $7 per week 💲

💰200 + ==>...... $10 per week 💲

💰300 + ==> ........$12.5 per week 💲

💰400 + ==>........ $15 per week 💲

💰500 + ==>........ $17.5 per week 💲

💰600 + ==>........ $20 per week 💲

💰700-1000+==>$25 per week 💲


🆕በተጨማሪም በየሶስት ቀኑ ክፍያቹን መቀበል የምትችሉበትን የተሻሻለ offer ይዘን መተናል::

➡️Agent ሆነው ከኛ ጋር ከሰሩ 3$ per account comission ወዲያውኑ ይቀበላሉ::

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @ukcryptohodlers ላይ ያናግሩን

ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET

TRUST IS OUR TOP PRIORITY

Security notice: Be aware of scammers🔒🔒

Читать полностью…

DBU Daily News

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን!


@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መውሰድ ለምትፈልጉ

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

ለ EXIT EXAM ተፈታኞች ከ29/08/2017እስከ 02/09/2017 ድረስ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥራችሁን እንድታስመዘግቡ ይሁን ።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

እንሆ ዛሬ ድንቅ ምሽት በሆሄ ተስፋ የኪነ-ጥበብ ቡድን

በአይነቱ እና በቅርፁ ለየት ያለ የጥበብ ምሽት በመገናኛ ላውንጅ ተስናድቶ ነበረ።
በፕሮግራሙም ላይ ግጥሞች፥ ወጎች፥ ሙዚቃዎች፥ የሙዚቃ መሳሪያ ስራዎች እና ስዕል ተዘጋጅቶ ቀርቧል።

ተማሪውም የተዝናናበት ልዩ ፕሮግራም እንደነበር ገልጿል።

ሆሄዎች በርቱልን

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

🆕አዲስ ነገር ከ @linkedIn_BussinessET

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

ለማንኝውም ጥያቄና: አስተያየት @ukcryptohodlers ያነጋግሩን::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️


💰100 +  ==>..... $7 per week 💲

💰200 + ==>...... $10 per week 💲

💰300 + ==> ........$12.5 per week 💲

💰400 + ==>........ $15 per week 💲

💰500 + ==>........ $17.5 per week 💲

💰600 + ==>........ $20 per week 💲

💰700-1000+==>$25 per week 💲


🆕በተጨማሪም በየሶስት ቀኑ ክፍያቹን መቀበል የምትችሉበትን የተሻሻለ offer ይዘን መተናል::

➡️Agent ሆነው ከኛ ጋር ከሰሩ 3$ per account comission ወዲያውኑ ይቀበላሉ::

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @ukcryptohodlers ላይ ያናግሩን

ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET

TRUST IS OUR TOP PRIORITY

Security notice: Be aware of scammers🔒🔒

Читать полностью…

DBU Daily News

ሽክረት ቁጥር 2

አዲሱን የተማሪዎች(የደንበኞች ማስተናገጃ ቢሯችንን) ዩኒቨርሲቲ በር ላይ መክፈታችንን በማስመልከት በሁሉም የህትመት ስራዎቻችን ላይ ለሚቀጥሉት 2 ሳምንታት ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በልባዊ ደስታ ነው።

ለተመራቂ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና ላይ ብሔራዊ መታወቂያ መያዝ አስገዳጅ እንደመሆኑ ኦርጂናል ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ህትመት ከዛሬ ጀምሮ በአዲሱ ዩኒቨርሲቲ በር ላይ በሚገኘው ቢሯችን በቅናሻችን መጠቀም ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
0940219376
Inbox @shikret007
ስለመረጡን እናመሰግናለን!

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

photo credit: via university's Facebook official page.

Читать полностью…

DBU Daily News

🆕አዲስ ነገር ከ @linkedIn_BussinessET

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

ለማንኝውም ጥያቄና: አስተያየት @ukcryptohodlers ያነጋግሩን::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️


💰100 +  ==>..... $7 per week 💲

💰200 + ==>...... $10 per week 💲

💰300 + ==> ........$12.5 per week 💲

💰400 + ==>........ $15 per week 💲

💰500 + ==>........ $17.5 per week 💲

💰600 + ==>........ $20 per week 💲

💰700-1000+==>$25 per week 💲


🆕በተጨማሪም በየሶስት ቀኑ ክፍያቹን መቀበል የምትችሉበትን የተሻሻለ offer ይዘን መተናል::

➡️Agent ሆነው ከኛ ጋር ከሰሩ 3$ per account comission ወዲያውኑ ይቀበላሉ::

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @ukcryptohodlers ላይ ያናግሩን

ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET
@linkedIn_BussinessET

TRUST IS OUR TOP PRIORITY

Security notice: Be aware of scammers🔒🔒

Читать полностью…

DBU Daily News

ይህ የዕጩ ተመራቂ(አምስተኛ አመት) ህግ ተማሪዎች ድምፅ ነው!👇👇

#የተሳሳተ መረጃ

info center በተሰኘ የቴሌግራም ማህበራዊ ሚድያ ፕላት ፎርም(ገፅ) የህግ ተማሪዎችን በተመለከተ የተለጠፈው መረጃ  ስህተት መሆኑን ዕጩ ተማራቂ አምስተኛ አመት ህግ ተማሪዎች ለ daily news ተናገሩ።

የተላለፈው መረጃ እነሱን እንደማይወክል እና በተፈጠረው ነገር ማዘናቸውን ገልፀው ይቅርታ እንደሚጠይቁ ተናግረዋል።

የተሰራጨው መረጃ ተማሪዎችን ከ ትምህርት ክፍሉ ጋር ቅራኔ ውስጥ የሚያስገባ ይዘት ያለው መሆኑን እና ተማሪዎቹን ጫና ውስጥ የሚያስገባ በመሆኑ እንዲሁም ትክክል እንዳልሆነ በማስረዳት ልጥፉን(post) የቴሌግራም ገፁ እንዲያነሳላቸው ቢጠይቁም እንዳላነሳላቸው ነው የተናገሩት።

ተማሪዎቹ የ 2013 ባች ተማሪዎች እንደነበሩ እና ከትምህርት ክፍላቸው ጋር እየተወያዩ ብዙ መሰናክሎችን እያለፉ መምጣታቸውን እና በዚህ አመትም የነበሩትን ችግሮች ከዩንቨርስቲው አመራሮች ጋር ጭምር ከትምህርት ክፍሉ ጋር እየፈቱ ባለበት ሰዓት እንደዚህ አይነት ያልተገባ መረጃ መሰራጨቱ ትክክል እንዳልሆነ ተናግረዋል።

ውድ የdaily news ቤተሰቦች(መላው የዩንቨርስቲው ማህበረሰብ:- ተማሪዎች፥ አመራሮች(የአስተዳደር ሰራተኞች)፥ የተማሪ ወላጆች፥...) ተማሪዎቹን የሚመለከት ትክክለኛ መረጃ ይዘን እንመለሳለን እየተከታተልንም
የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

አፋጣኝ ምላሽ የሚፈልግ የተማሪዎች ጥያቄ

የወንዶች ዶርም ብሎክ 27  እና የሴቶች ዶርም ብሎክ 5 የሻወርና  ሽንት ቤት ሳይድ  መብራት ብልሽት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።

በተማሪዎች በኩል ለተማሪ ህብረት ተደጋጋሚ ጥያቄ የቀረበ ቢሆንም ችግሩ እስካሁን አልተቀረፈም።

በተለይም ብሎክ 5 ላይ በልዩ ጉዳይ የሚመደቡ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች እንዳሉ እየታወቀ ይህ ችግር እስካሁን መቀጠሉ  ተገቢ አይደለም።

በመሆኑም የሚመለከተው አካል መፍትሄ ቢሰጥበት ሲሉ ተማሪዎች ጠይቀዋል ።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ሀገር አቀፍ የባህል ፣ ታሪክ እና ቋንቋ ልማት ሲምፖዚየም ግንቦት 25 ና 26እና ይካሄዳል ።
@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

#Good job
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፎረም ምስረታ ሊያካሒድ ነው፡፡

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ፎረም ግንቦት 8 እና 9/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ፎረሙ የቀድሞ ተማሪዎች (Alumni) ወደ ቀድሞ የዕውቀት ቤታቸው የሚሔዱበት፣ ከቀድሞ ጓደኞቻቸው የሚገናኙበት፣ አብረዋቸው ከተማሩ ጋር በቀላሉ ለመገናኘትና በጋራ ለመስራት (Networking) እንዲሁም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሚያከናውናቸው ፕሮጀክቶች ሙያዊ አበርክቶ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል።

መረጃው የቲክቫህ ዩንቨርስቲ ነው ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ብሔራዊ የመውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን ከ ሚያዝያ 14 እስከ ግንቦት 5 daily news በለጠፈላችሁ ማስፈንጠሪያ መግባት እና መመዝገብ ካስቸገራችሁ Chrome ላይ National exit exam registration ብላችሁ በመፈለግ በተገቢው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ አመልካቾች በሙሉ: -

ምዝገባ የሚካሄደው ከሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን ১৫৫৬ ९พากร ৯৪ https://exam.ethernet.edu.ete የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፦

1 ) ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (የፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን።

2 የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌ ብር በኩል ብቻ የሚፈጸም መሆኑን እናሳዉቃለን።


@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

መሀል ሜዳ ካምፖስ

የደ/ብርሀን ዩኒቨርስቲ መ/ሜዳ ግቢ የስፖርት ቡድን በጤና ስፖርት (Mass Sport) ውድድር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። በመጀመሪያ የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድሩም የመንዝ ጌራ ሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞችን 1 ለ 0 በሆኑ ውጤት አሸንፏል።

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ለቅናሽ አገልግሎታችን ያሉት ቀናት ጥቂት ናቸው።

ዲጂታል ፋይዳ/ብሔራዊ መታወቂያ የመውጫ ፈተና ላይ አስገዳጅ እንደመሆኑ ተማሪዎችን ከመጉላላት እና የጥናት ሰዓትን ለመታደግ አድራሻችንን ቁጥር 2 ብለን በዩኒቨርሲቲው በር ላይ ተገኝተናል።

🫵ቅናሹ ለ2 ሳምንት ብቻ ይቆያል።

🖨 አንድ የህትመት ኦርደር በአንድ ቀን ጊዜ ውስጥ ብቻ(በሰዓታቶች ውስጥ) ይጠናቀቃል።

✅ ደንበኞች የመታወቂያ ካርዳቸውን Verfied መሆኑን አረጋግጠው የሚወስዱ ይሆናል።

ህትመት ለማዘዝ ፋይዳ ቁጥራችሁን በመላክ ማዘዝ ትችላላችሁ።

የፋይዳ ቁጥር ለጠፋባችሁ ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ማስላክ ይቻላል።

ዋጋው
ኦርጅናል ህትመት 350 = 250
ዲጂታል ኮፒ 200 =150

ለበለጠ መረጃ 0940219376
ወይም inbox @shikret007

ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

ጂሲ ኮሚቴ ምርጫ ከሚያዚያ 27-30 ድረስ በየክፍሉ ይካሔዳል

@DBU11
@DBU111

Читать полностью…

DBU Daily News

አለኝታዬ- ዮናስ ተገኝ

ሆሄ በመገናኛ ላውንጅ የመዝናኛ ምሽት
ድንቅ ጊዜ ነበር

@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

የሆሄ ተስፋ የmusic jam ፕሮግራም live እየተላለፈ ይገኛል!

Читать полностью…

DBU Daily News

በዚህን ሰዓት በመገናኛ ላውንጅ

ልዩ የመዝናኛ ጊዜ

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

ታላቅ ኪነ-ጥበብ ምሽት በሆሄ ተስፋ የኪነ-ጥበብ ቡድን

ሆሄ ተስፋ የኪነ-ጥበብ ቡድን ቅዳሜ 25/08/17 ምሽት 11:30 ጀምሮ በመገናኛ ላውንጅ live music፥ ግጥሞች ወጎችን እንዲሁም የተለያዩ መርሀ ግብሮችን አሰናድቶ ኑ አብረን እናምሽ ይላቹሀል።

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

#Well done DBU

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሀበሻ አረጋዊያንና ምስኪኖች መርጃ ማህበር ዘመናዊ የዶሮ ማርቢያ ኬጂ አበረከተ።
ሚያዚያ 23/2017 ዓ.ም. – ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በኩል በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ 400 ዶሮዎችን የሚያስተናግድ ዘመናዊ ተደራራቢ የዶሮ ማርቢያ ኬጂ ለሀበሻ አረጋዊያንና ምስኪኖች መርጃ ማህበር አበርክቷል።
ይህ ፕሮጀክት ማህበሩ በዘላቂነት የራሱ ገቢ እንዲያመነጭና አባላቱ ራሳቸውን መምራት እንዲችሉ ለማገዝ የተነደፈ ነው።
የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሲሳይ ሙላቴ በዚሁ ጉዳይ ላይ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው ለማህበረሰቡ በተለያዩ መልኩ ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል። በተለይም ለሀበሻ አረጋዊያንና ምስኪኖች መርጃ ማህበር የተሰጠው ትኩረት ዘላቂ የገቢ ምንጭ በመፍጠር አባላቱ እራሳቸውን እንዲያስተዳድሩ ያለመ ነው። የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መምህርት መቅደስ ጌራወርቅ በበኩላቸው፣ ይህ ዘመናዊ የዶሮ ማርቢያ ኬጂ ከአካባቢ ብክለት በተጨማሪም፣ ከደብረ ብርሃን ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የዶሮ ኩሱ ለአትክልት ልማት ማዳበሪያ ሆኖ ጥቅም ላይ እንደሚውል ገልጸዋል።
የሀበሻ አረጋዊያንና ምስኪኖች መርጃ ማህበር የቦርድ አባልና ዋና አገልጋይ ኔነህ ጌታቸው በዚህ ድጋፍ ደስተኞች መሆናቸውን ገልጸዋል። ይህ ዘመናዊ የእንቁላል ጣይ ዶሮ ማርቢያ ኬጂ ለማህበሩ አባላት ጤናና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።
በተመሳሳይ ቀን፣ “ከማህበረሰባችን ለማህበረሰባችን” በሚል መሪ ቃል፣ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የማርኬቲንግ ማኔጂመንት ትምህርት ክፍል መምህር አጥላው አሳምነው ከቱሪዝም ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር ተማሪዎችን ለበጎ ሥራ በማነሳሳት ለማህበሩ ዘይት፣ ስኳርና በርበሬ ድጋፍ አድርገዋል።


ይህ ተግባር ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለማህበረሰቡ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ሲሆን፣ በተለይ ተጋላይጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን በቴክኖሎጂ መልክ በመደገፍ የኑሮ ጥራታቸውን ለማሻሻል ያለመ መሆኑን ያመለክታል።

@dbu11
@dbu111

Читать полностью…

DBU Daily News

የ5ኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች ድምፅ‼️

እንደሚታወቀው እኛ የ2013 ባች ተማሪዎች እንደመሆናችን ዘንድሮ ማለትም በያዝነው በ2017 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ ትምህርታችንን መጨረስ እና መመረቅ የነበረብን ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች መዘግየት አጋጥሞናል። ሆኖም ግን ከኮሌጁ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን በመዘግየታችን ምክንያት የሚመጡብንን ችግሮች ለመቀነስ ስንሰራ ቆይተናል። በዚህም ለአንዳንድ ችግሮቻችን መፍትሔ አግኝተናል።

ለምሳሌ:- ከዚህ ቀደም በዚሁ channel ላይ ሳይቀር ብዙ ቅሬታዎችን ስናቀርብበት የቆየነው ጉዳይ "በፈተናው የሚመጡትን ኮርሶች ወስደን የጨረስን ቢሆንም የመውጫ ፈተና በዚህ አመት አትወስዱም" መባላችን እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረግነው ንግግር ይህ ውሳኔ ሊቀየር ችሏል። በዚህም ሰኔ ወር ላይ የመውጫ ፈተናውን እንደምንወስድ ተወስኗል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ሌሎች ቀሪ 3 የክህሎት(Skill courses) አሉብን ፤ እነሱን በሚመለከት በያዝነው አመት መጨረስ ካልቻላችሁ ቀጣይ አመት በመመለስ ትጨርሳላችሁ ተብለናል። በዚህም ውሳኔ እጅግ ቅር የተሰኘን በመሆናችን በተደጋጋሚ ከኮሌጅ ሀላፊዎች እንዲሁም ከሌሎች ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የግቢው ሀላፊዎች ጋር ለመነጋገር ሞክረና ፤ በዚህም በተማሪዎች በኩል የሚከተሉትን ሀሳቦች አንስተናልል:-

1. ከዳኝነት ስልጠና (Judicial training, የህግ ተማሪዎች ወደ ስራ ዓለም ከመግባታቸው በፊት የሚወስዱት ስልጠና) ጋር በተያያዘ በፌደራል እንዲሁም በክልሎች ማስታወቂያ የሚወጣው በዓመት አንድ ግዜ በአብዛኛው በዓመቱ መጀመሪያ በመሆኑ በቀጣይ ለ 3 ኮርሶች እንድንመለስ ማድረግ እና የስራ እድላችንን ማሳጣት ተገቢ አለመሆኑን።

2. ካለው ሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታ እንዲሁም ሌሎች ግቢውን ከሚመለከቱ የዝግጅት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በቀጣይ ዓመት መጀመሪያ መጥተን ኮርሶችን ለመጨረስ እና ዘግይተው የሚወጡ የስልጠና ማስታወቂያዎችን እንኳን የመጠቀም እድላችን ጠባብ መሆኑን።

3. በክላሳችን በዉጤታቸው የግቢው ተወዳዳሪ ከሚሆኑ ተማሪዎች አንፃር በሰኔ ወር ከሌሎች የግቢው ተማሪዎች ጋር እንዳይመረቁ ማድረግ ለዓመታት የለፉበትን ውጤት ዋጋ ከማሳጣትም በተጨማሪ በመውጫ ፈተና ዝግጅት ላይ ጭምር ተፅዕኖ እያደረገ እንደሚገኝ።

4. ከተለያዩ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች ጭምር ረጅም ርቀት በመጓዝ የመጡ ተማሪዎችን ከግምት ውስጥ ባላስገባ ሁኔታ በአሳይመንት የሚያልቁ እና የክላስ ትምህርት የሌለባቸው 3 ኮርሶችን ለመውሰድ ተመልሶ በመምጣት አላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት እዲደርስባቸው ማድረግ ተገቢ አለመሆኑን።

5. ሌሎች መሰል ችግር የነበረባቸው ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚማሩ ጓደኞቻችን ከኮሌጆቻቸው እና ከሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ በተደረገላቸው እገዛ መሰረት ለመመረቅ ዝግጅት ላይ እንዳሉ።

6. ሌሎች ከአቅም በላይ በሆኑ ችግሮች ምክንያት ለረጅም ግዜያት በቤት ውስጥ እንድናሳልፍ የተገደድን እንደመሆናችን ፤ አሁንም መመረቃችንን ተስፋ እያደረጉ ያሉ ወላጆቻችን ጋር በመመለስ ከቤት እንድንቀመጥ መደረጉ የሚያስከትለው የስነ ልቦና ጫና ከግምት ውስጥ ይግባልን በማለት ጠይቀናል።

በመጨረሻም ግን በኮሌጅ በኩል "የቀረው ግዜ በቂ አይደለም እና በቀጣይ መጥታችሁ ቀሪ 3 ኮርሶችን ትወስዳላችሁ" ተብለናል።

ይህ ውሳኔም በእኛ በተማሪዎች በኩል ትልቅ ቅሬታን ፈጥሯል ፤ በዚህም ከላይ ከጠቀስናቸው ምክንያቶች በተጨማሪ የቀሩት ኮርሶች የክላስ ትምህርት የማይጠይቁ የክህሎት(Skill courses) መሆናቸው እና ከተግባር ልምምዱ(Apparent) ጋር መውሰድ የምንችላቸው መሆናቸው እየታወቀ ጊዜ የለም በሚል የቀረበው ምክንያት ተገቢ አይደለም እንላለን!!

በመሆኑም ኮሌጁም ሆነ ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታችሁ አካላት ከላይ ለመጥቀስ የሞከርናቸውን እውነታዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት ውሳኔውን በድጋሚ በአፅንኦት በመመልከት ከሌሎች የግቢው ተመራቂ ተማሪዎች ጋር እንድንመረቅ ይህ ባይሆን እንኳን በቀጣይ ዓመት መመለስ ሳይኖርብን መጨረስ የምችልባቸው ሌሎች አማራጮችን ጭምር እንድትመለከቱትን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ከህግ ተማሪዎች‼️

The issue needs a solution!

Читать полностью…

DBU Daily News

⚠️⚠️ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች‼️‼️ 

የተከበራችሁ የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች፣ ባለፉት ጥቂት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ እና በተለይም በአካባቢው (ከግቢ ውጪ) በተማሪዎች ላይ ያነጣጠሩ የስርቆት እና አልፎ ተርፎም በስለት ማስፈራራት እና የመውጋት ድርጊቶች መበራከታቸውን እንድታውቁና ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። እነዚህም ድርጊቶች አስደንጋጭ ብቻ ሳይሆኑ ለደህንነታችን እና ለዩንቨረሲቲያችንም ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ስጋት ይፈጥራሉ። ከዚህ ሁኔታ አንጻር ሁሉም ተማሪዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች እንዲያደርጉ እናሳስባለን።

1. በተለይ በምሽት እና በእኩለ ሌሊት ብቻዎን ከመንቀሳቀስ ይቆጠቡ። በተቻለ መጠን ሁል ጊዜ በቡድን ይራመዱ።

2. በዩንቨርሲቲው ከተቀመጠው የሰዓት እላፊ (1:00) በላይ አትቆዩ

3.ብርሃን ባሌለባቸው አካባቢዎች ወይም የእይታ ውስንነት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ በጣም ይጠንቀቁ።

4. አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ወይም ውድ ዕቃ አይያዙ።

5. አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሲያዩ ወዲያውኑ ለግቢ ደህንነት  ያሳውቁ።

6. የመኝታ ክፍልዎን(የዶርም) በሮች ይቆልፉ እና የግል ንብረቶቻችሁን ዶርም ላይ ተማሪ ወይም ጓደኛ ሳይኖር ትተው አይሂዱ።

7.በጠዋት (ንጋት) ላይ ወደ ቤተ-እምነት ተቋማት ስትሄዱ በተቻለ መጠን 2ሰው እና ከዚያ በላይ እየሆናቹ ሂዱ።


የተማሪ ህብረቱና የግቢው ጥበቃና የደህንነት ችግሮችን ለመቅረፍና እርምጃዎችን ለማጠናከር ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና የግቢ ፀጥታ ጋር በቅርበት እየሰራን ነው። ነገር ግን፣ የእናንተ ግንዛቤ እና ትብብር ተጨማሪ አደጋዎችን ለመከላከል ቁልፍ ናቸው።

ንቁ ይሁኑ፤ ደህንነትዎን ይጠብቁ፤ እርስ በርሳችን እንጠባበቅ።
       
               የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ/ጽ/ቤት

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ  እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች  በሀበሻ አረጋዊያን  ለሚገኙ አረጋዊያንና አቅመ ደካሞች  እና በቻይና ካምፕ ውስጥ ተፈናቅለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች የዜግነት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡

በቻይና መጠለያ ካም ውስጥ ደግሞ እየተከናወኑ  ያሉ ተግባራት  ከ1-3ኛ ክፍል  ለሚማሩ ተማሪዎች  በአማርኛ ፤በእንግሊዝኛ እና በሂሳብ ትምህርቶች ላይ   የማጠናከሪያ  ትምህርት የመስጠትና  ለወላድ እናቶች እና በእድሜ ለገፉ ወላጆች   ደግሞ  የጤና ትምህርት አገልግሎት እና የምክር አገልግሎት ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ህጻናትን   በማጫወትና ጸጉራቸውን በመስራት  ሰፊ አገልግሎት   እየተሰጠ መሆኑን ተነግሯል፡፡

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

#pass or fail ) special deploma) ወይም ሰርተፍኬት የወደቁ ተማሪዎችን ብቻ የሚመለከት ነው።

የኢትዮጵያ  ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት መልዕክት 👇

1.ይህ ከላይ ተያይዞ ያለው  የተፃፈው በክቡር አቶ ኮራ ጡሸኔ ሚኒሰትር ደኤታ ሲሆን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ቀደም ብለን ስለ exit exam የወደቁ ማለትም ማለፍያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች  በሚመለከት ቆይታ አድርገን እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም። በዚህም መመርያ ወጥቶበት በነበረው መሠረት የወደቁትን ተማሪዎች special diploma ተብሎ ይሰጣል በዚሁ መሠረት ብዙ ተማሪዎች ግራ ተጋብታቹህ ነበር ይህ certificate format ላልወደቁ ተማሪዎች ያካትታል ወይስ አያካትትም እና ለምንስ pass ይላል የሚሉ ጥያቄዎች በስፋት ተጠይቋል። እናም ይህ ለወደቁት ተማሪዎች ብቻ የሚመለከት እንጂ መውጫ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች #አይመለከትም ያለፉ ተማሪዎች በነበረው ይቀጥላል ።

2. ከዛሬ አመት ጀምሮ ማንም ዩኒቨርስቲ የሞዴል ፈተና ለተማሪዎቹ እንዲፈተኑ ያደርጋል።

3. የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች exit exam ውጤት  የተሰዘረዘባቸውም በጥልቀት ተወያይተናል::

4.የመውጫ ፈተና በሰዓቱ በተያዘለት ፕሮግራም ይሰጣል  ዝግጅትም እየተደረገ ነው::

5.የNGAT ዝግጅት ላይ ነው::

6. በተለያዩ ምክንያት በሰሜኑ ጦርነት የትምህርታቸው ውጤት እንዲላክ ቀዳሚ አድርገን እየሰራን ነው::

7.ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ከሁሉም ዩኒቨርስቲ የስራ እና ፈጠራ ክህሎት እንዲኖረው እየሰራን እንገኛለን።

8. ጠንካራ አደራጃጀት በመቅረፅ ተማሪዎች እናገለግላለን።
9. አንድ ተማሪ አንድ ድግሪ ብቻ ይዞ እንዳይወጣ ሌላ online   ትምህርቶቹም ተምረው ድግሪ የሚይዙበት ፕሮግራም እየቀረፅን ነው።

@dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ደብረብርሃን  ዩኒቨርሲቲ ከሐበሻ አረጋውያንና ምስኪኖች መርጃ ድርጅት ጋር የሁለትዮሽ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ::

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት አስማረ መለሰ ( ዶ/ር) ለሀበሻ አረጋዊያን እና ምስኪኖች መርጃ ድርጅት በጤና በግብርናና በደራሽ ጉዳዩች ዪኒቨርሲቲው ድጋፍ ሲያደርግ የቆዬ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ፕሬዚደንቱ ከተቋሙ የቦርድ አመራር ጋር ባደረግነው ውይይት መሰረት  ለሀበሻ አረጋዊያንና ምስኪኖች ድርጅት ሁለንተናዊ ድጋፍ ለማድረግ  እንደ አንድ የስራ ዕቅድ ተደርጎ በተቀናጀ መልኩ ጠንክረን በመስራትና ለዉጥ ለማምጣት ቆርጠን ተነስተናል በማለት ሃሳባቸውን ገልጸዋል፡፡



አቶ ሽመልስ ካሳ ሀበሻ አረጋዉያንና ምስኪኖች ድርጅት ስራ አስኪያጅ ድርጅቱ ከተመሰረተ ጀምሮ ለ 9 ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ያጋጠማቸው መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ገልፀው በአሁኑ ወቅት በተቋሙ ውስጥ 250 በተመላላሽና  በአሉበት ቤት  250  በጠቅላላው 500 አረጋዊያንና ሚስኪኖች ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያገኙ ገልጸዋል፡፡

@DBU11
@DBU11

Читать полностью…

DBU Daily News

"እንቁላሉ ስንት ነው?" ስትል ጠየቀቻቸው…
"አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው " ልጄ በማለት መለሱ፣ እማማ…
"አምስቱን እንቁላል በ15ብር ልወሰደው?…" ስትል ደግማ
ጠየቀቻቸው …
"አይጎዳኝም ብለሽ ነው ልጄ?"…በማለት ደከም ባለ ድምፅ
መለሱላት…
"ከፈለጉ ይሽጡ፣ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው…" አለች፣
ጠንከር ባለ ድምፅ…
እማማ ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት…
"እስካሁን ምንም አልሸጥኩም፣ ባያዋጣኝም እንደ መጀመሪያ
ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ፣ የፈለግሺውን ያህል እንቁላል
በፈለግሺው ዋጋ ውሰጂ…" ሲሉ በደከመ ድምፅ ተናገሩ…
ዘንቢሏን አውጥታ 5 እንቁላል መርጣ አስገባች፣ ከበርካታ 100
ብሮች መካከል ነጠላ 15 ብር አውጥታ ወርውራላቸው
እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች…
የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል…

ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው
የሚፈልጉትን አዘዙ…ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ። ተዝናኑ። ሂሳቡ
ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል ። ከቦርሳዋ ውስጥ 1500
ብር አውጥታ ሰጠች ። መልሱን ለሪስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ
እንዲሆነው ነግራው ወጥተው ሄዱ…

ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አዲስ አይደለም፣ ለእንቁላል
ሻጮ ግን አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ነው…
.

※ከድሆችና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማገኘት
የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምንድን ነው? የእኛን
እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን?
.

ለሚገባው እና ለሚያስፈልጋቸው እንስጥ!


ከ Afrimereja @dbu11

Читать полностью…

DBU Daily News

ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን፣ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤም ከእርሱ ጋር እንተባበራለን።
ሮሜ 6፥5

መልካም የትንሳኤ በዓል!

Читать полностью…
Subscribe to a channel