Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
ተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ማሳለፍ ያልቻሉ ከ80 በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፈቃዳቸው ሥራቸውን ማቆማቸው ተገለጸ
በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በተከታታይ ሦስት ጊዜ ከ25 በመቶ በታች ያስመዘግቡ ተቋማት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ የተቀመጠው መምሪያ ተግባራዊ ባይሆንም፤ ከ80 በላይ ተቋማት በፈቃዳቸው ሥራቸውን ማቆማቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ለአሐዱ አስታውቋል፡፡
"በተጨማሪም ሕብረተሰቡ አሁን ላይ የመውጫ ፈተናን መሠረት በማድረግ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ እያሳለፈ ነው" ያሉት ሚኒስትር ዲኤታው፤ "አነስተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተቋማት የሚመዝገቡ ተማሪዎች እያጡ በመሆኑ ለመዘጋታቸው ምክንያት ሆኗል" ብለዋል።
መንግሥት እስካሁን የቅጣት እርምጃ ባይወስድም አሁን ያለው አካሄድ ግን ሌሎች ተቋማት የመማር ማስተማር ጥራትን በማሻሻል ላይ እንዲያተኩሩ እያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።
"የመውጫ ፈተናው የተጀመረው በአገር አቀፍ ደረጃ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን አቅም ለማሻሻል ነው" ሲሉም ተናግረዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን፤ እርምጃውም በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል እንደሚወሰድ አስታውቋል።
የቅድመ-ምረቃ እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከ2015 ሐምሌ ወር ጀምሮ፤ በሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ተግባራዊ በመደረግ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
VIA አሀዱ ራዲዮ
@dbu11
@dbu111
#Ads
ሀዛርድ ፒክቸር የመስክ ፎቶ ለተመራቂወች ለየት ባለ መልኩ አዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ነው። ልዩ ቅናሽ ከልዩ ጥራት ጋር🧏♂️🧏♂️ ፎቶን ለሀዛርድ 💃🥰ሀዛርድ ፒክቸር👍👍👍
🧑🔬🧑🔬🧑🔬0916468302
👉 ገራሚ ገራሚ 🤌 የመስክ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የግራጆሽን ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የስቱዲኦ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የሰርግ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የልደት ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 እና ለተለያዩ ፖሮግራሞች
በጥራት አሰራለን።
🪬 አድራሻ ፦ ደብረ ብርሀን ፦ ገብርኤል መገንጠያ ፊት ለፊት
🏃♂️➡️🏃♀️➡️🏃➡️🏃♀️➡️Hazarid Pictures✊✊✊
🤳🤳🤳0914468302
🤳🤳🤳0936535116
በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት የሉም መባሉን Ahadu radioን ዊቢ አድርጎ ATC ዘግቧል።
በኢትዮጵያ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ፈቃድ እንጂ እውቅና ያላቸው ተቋማት አለመኖራቸውን የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ሁለቱን ከተማ አስተዳደሮች እና 14 ቱንም ክልሎች አጠቃሎ 375 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሲሆን፤ እነዚህ ተቋማት ፈቃዳቸውን ከኢፌዲሪ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የሚወስዱ እና የሚያድሱ እንደሆነም ነው የተገለጸው።
ታዲያ እነዚህ ተቋማት የሚሰጡት ከዲግሪ ጀምሮ ያለው የትምህርት ደረጃ፤ በዓለም አቀፍ እውቅና ያለው እና በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ የትኛውም ሀገር ላይ ሄደው ድጋሚ የሄዱበትን ሀገር ትምህርት መማር ሳያስፈልጋቸው መስራት የሚያስችል አይደለም።
"ይህ ለምን ሆነ?፣ ተቋማቱን ዓለም አቀፋዊ እውቅና እንዲኖራቸው እና በእነዚህ ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎችም በዓለማቀፍ ደረጃ ተስተካካይ እንኳን ባይሆን ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችል የትምህርት ደረጃ እንዲኖራቸው ማድረግ ለምን አልተቻልም?" ሲል አሐዱ መጠየቁን አስነብቧል።
የኢፌዲሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የተቋማት ቁጥጥር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ኤሮ በሰጡት ምላሽም፤ ይህን እውቅና ለመስጠት በመጀመሪያ ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ሊያገኝ እንደሚገባው ገልጸው፤ እስካሁን ግን እውቅናውን አለማግኘቱን ተናግረዋል።
"በዚህ ምክንያት በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፈቃድ እንጂ እውቅና ገና ያልተሰጣቸው ናቸው" ብለዋል።
ተቋሙም ከዓለም አቀፍ ደረጃ ሰጭ ተቋም ማለትም (አይሶ) ገና እውቅና እንዳልተሰጠውም ተናግረዋል። እሱን ለማድረግ እና እውቅና ያላቸው የትምህርት ተቋማትን ለማፍራት ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል።
አሁን ላይ ተቋሙ የግልም የመንግሥትም ትምህርት ተቋማትን በአንድ ለመቆጣጠር የሚያስችለውን ሥራ እየሰራ መሆኑም ነው የተገለጸው።
@dbu11
@dbu111
#inbox 👇
Ene manbeb alchalkum eko wendme aynen eyamemegn
የእርዳታ ጥሪ ‼️
ተማሪ ሳምራዊት በየነ የደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ 4ኛ አመት የGeography ተመራቂ ተማሪ ስትሆን ለEXIT ፈተና በምትዘጋጅበት ወቅት ድንገት ባጋጠማት የጭንቅላት ህመም ከባድ የህክምና ክትትል እያረገች ሲሆን ለቀዶ ጥገና የተጠየቀችውን 25,000ብር ለመክፈል አቅም ስለሌላት ሁላችሁም የቻልነውን እንርዳት ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
CBE 1000686462588
ሳምራዊት በየነ
@DBU11
@DBU111
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
ከጤና ሳይንስ ካምፓስ
በትላትናው ዕለት በነበረው አስራት ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ከ P.H.O(public health officer) ት/ት ክፍል ተመራቂ ተማሪ የሆነው ተማሪ ቆሪቾ ዳዲ በእግር ኳስ ጨዋታ መሀል በደረሰበት የአጥንት ጉዳት በሆስፒታላችን በተደረገለት ምርመራ ቀዶ ጥገና እነደሚያስፈልገውና በቶሎ መሰራት እንዳለበት ፤ ቀዶ ጥገናው ሊሰራ የሚችለው አዲስ አበባ መሆኑን እንዲሁም ለሕክምናው እስከ 70,000 (ሰባ ሺህ) ብር እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል።
በመሆኑም ለወንድማችን ከታች በምናስቀምጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታረጉልን በትህትና እንጠይቃለን።
ACC 1000300919476
NAME KORICHO DADI USHI
ለወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
እናመሰግናለን!!
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
@dbu11
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
ከጤና ሳይንስ ካምፓስ
በትላትናው ዕለት በነበረው አስራት ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ከ P.H.O(public health officer) ት/ት ክፍል ተመራቂ ተማሪ የሆነው ተማሪ ቆሪቾ ዳዲ በእግር ኳስ ጨዋታ መሀል በደረሰበት የአጥንት ጉዳት በሆስፒታላችን በተደረገለት ምርመራ ቀዶ ጥገና እነደሚያስፈልገውና በቶሎ መሰራት እንዳለበት ፤ ቀዶ ጥገናው ሊሰራ የሚችለው አዲስ አበባ መሆኑን እንዲሁም ለሕክምናው እስከ 70,000 (ሰባ ሺህ) ብር እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል።
በመሆኑም ለወንድማችን ከታች በምናስቀምጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታረጉልን በትህትና እንጠይቃለን።
ACC 1000300919476
NAME KORICHO DADI USHI
ለወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
እናመሰግናለን!!
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
@dbu11
#vibes
Tommy ለፍፃሜ የደረሱትን ማኔጅመንቶች ዋንጫው የእናንተም ነው በማለት celebrate ሲያደርጉ🥰
በሎጅስቲክስ እና ቱሪዝም የፊት መስመር አጥቂ በመሆን ሲጫወት የነበረው ቶማስ በጨዋታ መሐል ለተጋጣሚዎቹ ማኔጅመንቶች እና ለቡድኑ ልዩ ፍቅር ሲያሳይ በሜዳ ውስጥ ተመልክተነዋል።
Good emotional intelligence! Good behavior!
we appreciate you Tomas 👍!
#Gc_Cup
ዛሬ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የመጨረሻ ጨዋታዎች
2:30 የሰቶች እግር ኳስ ጨዋታ
3:30 የደረጃ ጨዋታ
Narm & Agroeconomics Vs Biotech,Geology, Psychology
5:00 የጂሲ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ
Tourism & Logistics Vs Management
በዚሁ አጋጣሚ መጫወት የምትፈልጉ ነገር ግን ያልተመዘገባችሁ ሴት ተማሪዎች በጨዋታው ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።
@DBU11
@DBU111
ሀበጋር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በ pR አዳራሽ❗ፕሮግራሙን እያካሔደ ነው ። ልዩ ድባብ ! ምታተርፉበት event ነው ። ኑ ታደሙ እያላችሁ ነው አሁን በ pR አዳራሽ።
💰ለእያንዳንዱ ታዳሚ የ 100 ብር card ስጦታም አዘጋጅቷል❗
🚀 From Learner to Intern: Your Journey Starts Here! 👩🏽💻👨🏾💻
We're thrilled to invite you to an empowering seminar hosted by TechTonic Tribe, where we break down the real steps from being a curious learner to landing that first internship!
🎤 Meet Our Panelists
🔹 Ruth Abiti – Full Stack Developer
🔹 Dagmawi Yohannes – Back End Engineer
🔹 Natnael Mengistu – SMM
🔹 Natnael Belayneh – Exploit Researcher
📅 Date: 16/09/2017 E.C
⏰ Time: 2:30 AM
📍 Topic: "Unlocking Your View Potential" – Learn to unleash your internship readiness and drive real-world connection.
This is your chance to:
✅ Learn from professionals who’ve walked the path
✅ Discover actionable strategies to land internships
✅ Expand your network and mindset
👥 Whether you're a student, a self-taught coder, or just starting out in tech — this one's for you.
🔗 Join us and start turning your potential into progress.
📌 Follow Us: 💬 Channel 👥 Group 🎥 tech_tonic_tribe">Tik Tok 💼 LinkedIn
ቅዳሜ ረፋድ 2፡30 ሀበጋር የቴሌቪዥን ፕሮግራም በ pR አዳራሽ❗
ሐይለገብርኤል የህግ ቢሮ ከ Art's TV ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ሀበጋር የክርክር መድረክ ፕሮግራም እንድትታደሙ በክብር ተጋብዛችሗል። የተለያዩ አጓጊ event ዎችም ይኖራሉ።
@dbu11
@dbu111
የሶሺዎሎጂ ተመራቂ ተማሪዎች ቅሬታ- ለጂሲ ካፕ ተወካዮች
እንደወረደ
የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ የጂሲ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ላይ ተጭበርብረናል ሲሉ የሶሺወሎጂ ተማሪዎች ቅሬታ አሰሙ የሚመለከተውም የጂሲ ኮሚቴ ቅሬታውን በመቀበል አፋጣኝ ምላሺ ይሰጠን ብለዋል በቅሬታወቹም የተነሱት
1. ከ80 ደቂቃ ውስ 3 ደቂቃ እያለ ጨዋታ ዳኛው አስቁሟል።
2. ተጫዋቺ ተጎድቶ ህክምና ሳይሰጥ ፊሺካ ተነፍቷል ።
3. የተቃራኒ ቡድን ፋወል በማለፍና የጥላቻ ውሳኔ መስጠት።
4. ተጨዋች እንዳይቀየር መከልከሉ።
5. ከአራተኛ ዳኛ የባከነ ሰአት መቆጣጠር ጉድለት።
6. የመሀል ዳኛ የባከነ ሰአት መጨመርም አለመጨመርም የኔ መብት ነው በማለት የተጫዋቾችን እና የደጋፌወቺን ቅሬታ አምጥቷል።
ስለሆነም ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ተገቢውን ምላሺ እንዲሰጠን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
@DBU11
@DBU111
ሰበር ዜና
በቅርበት ስንከታተለው የቆየንው የአምስተኛ አመት ህግ ተማሪዎች ምርቃት ጉዳይ በኮሌጁ ፀደቀ።
ተማሪዎቹ ከትምህርት ክፍላቸው ጋር በመናበብ እና በመነጋገር ችግራቸውን መቅረፍ ችለዋል በመሆኑም በዚህ አመት ምርቃታቸውን የሚያደርጉ ነው የሚሆነው።
እንኳን ደስ አላችሁ የህግ እጩ ተመራቂዎች daily news መልካሙን ሁሉ ይመኝላችሗል ።
@dbu11
@dbu111
ከአንድ ሳምንት በሗላ የሚሰጠው የ 2017 ሰኔ ወር ብሔራዊ የዩንቨርስቲ መውጫ ፈተና (university national exit exam) መርሐ ግብር(schedule)
ሰኔ 2 management
ሰኔ 3 Accounting
ሰኔ 4 ህግ.........
@dbu11
@dbu111
Ethiostudyhub ሁሉንም ትምህርት ክፍሎች ያካተተ የዩንቨርስቲ መውጫ ፈተና(university exit exam), university entrance exam(የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና) ጥያቄዎችን አሰናድቶላችሗል። ትምህርት ጨምሮ exit እና entrance ን የሚመለከቱ ዜናዎችን... ታገኛላችሁ።
በማንኛውም browser ገብታችሁ ይኽን website https://ethiostudyhub.com ብትፅፉ ማግኘት ትችላላችሁ።
ወይም በዚህ https://ethiostudyhub.com/exit-exams webpage Link በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።
@dbu11
@dbu111
በዩንቨርስቲው የዲሲፕሊን እርምጃ ጣልቃ አልገባም❗የተማሪዎች ህብረት
ተማሪ ህብረት በይፋዊ ቴሌግራም ገፁ በዩንቨርስቲው የዲሲፕሊን እርምጃዎች ውስጥ ጣልቃ መግባት ተገቢ አለመሆኑን አስታወቀ። ጥፋት ሰርታችሁ ከሆነ በዩንቨርስቲው ደንብ መሰረት ትዳኛላችሁ ደንቦቹ በዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና ለያንዳንዱ ጥፋት ተገቢውን ቅጣት ያስቀመጡ ናቸው። በዩንቨርስቲው የዲስፕሊን እርምጃ ጣልቃ መግባት አልችልም ሲል አስታውቋል።
ህብረቱ ይህን ያለው ወቅቱ የፈተና ወቅቱ መሆኑን ተከትሎ ከኩረጃ ጋር ተያይዞ ወደ ህብረቱ ፅህፈት ቤት ለማመልከት የሚሔዱ ተማሪዎች ቁጥር በመብዛቱ ነው ።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ፈተናውን መፈተን የማይቻልበት ሁኔታ ወይም ችግር ካለ ከፈተናው በፊት ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ እንደሚያስፈልግ አሳስቧል።
---------------------------------------------------
ለቻናላችን ማንኛውንም መልዕክት እና መረጃ ማድረስ ሲፈልጉ @gazetegnaw_1 መጠቀም ይችላሉ።
DBU DAILY NEWS
@dbu11
@dbu111
#ads
ለተመራቂ ሴት ተማሪዎች ለጥፍር ልዩ ቅናሽ premium glow አዘጋጅቶላቹሀል!
በፈለጋቹት ዓይነት design ያሉበት ድረስ በመምጣት እንሰራለን
በ 097065 61 79
@earmom
ይገኙናል
@dbu11
#Ads
ለተመራቂወች ልዩ ቅናሽ ከልዩ ጥራት ጋር🧏♂️🧏♂️ ፎቶን ለሀዛርድ 💃🥰ሀዛርድ ፒክቸር👍👍👍
🧑🔬🧑🔬🧑🔬0916468302
👉 ገራሚ ገራሚ 🤌 የመስክ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የግራጆሽን ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የስቱዲኦ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የሰርግ ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 የልደት ፎቶ ና ቪዲኦ
🤌 እና ለተለያዩ ፖሮግራሞች
በጥራት አሰራለን።
🪬 አድራሻ ፦ ደብረ ብርሀን ፦ ገብርኤል መገንጠያ ፊት ለፊት
🏃♂️➡️🏃♀️➡️🏃➡️🏃♀️➡️Hazarid Pictures✊✊✊
🤳🤳🤳0914468302
🤳🤳🤳0936535116
ከልዩ ቅናሽ ጋር እንጠብቃችኋለን
ባይንደር እና ሪቫን ከሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ በቡድን ሆነው ለሚያዙ ለአጭር ጊዜ የሚሆን ልዩ ልዩ ቅናሾችን አዘጋጅተናል።
ማሳሰቢያ
የሰኔ ወር የምርቃት ዝግጅት እንደ ሃገር ስለሆነ የማቴሪያል እጥረት ሊያጋጥም ስለሚችል ትዕዛዞቻችሁን አስቀድማችሁ ፈፅሙ።
ለበለጠ መረጃ
0940219376
@shikret007
✅ Event Recap: “From Learner to Intern” — Mission Accomplished!
A huge thank you to everyone who joined us on 16/09/2017 E.C for our dynamic session on landing your first tech internship!
From insider advice to inspiring tech stories — TechTonic Tribe brought the energy, the knowledge, and the connection.
Special shoutout to our amazing speakers, volunteers, and attendees — you made this event a true success!
Missed it? Don’t worry — more events are coming!
📌 Follow Us: 💬 Channel 👥 Group 🎥 tech_tonic_tribe">Tik Tok 💼 LinkedIn
2017 GC cup champions Tourism and Logistics 🏆
Congratulations.
☑️እርሳስና ላጲስ
✅እርሳስ፡ አዝናለሁ . . . እባክህ ይቅርታህን አትንፈገኝ
✅ላጲስ፡ ለምኑ? ምንም ጥፋት አላጠፋህም እኮ
✅እርሳስ፡ በኔ ምክንያት ዘወትር ስለምትጎዳ አዝናለሁ። ስህተት በሰራሁ ቁጥር ምንግዜም ለማረምና ለማስተካከል አብረኸኝ አለህ። ስህተቶቼን ድራሻቸውን ባጠፋህ ቁጥር ግን ከአንተነትህ የተወሰነውን ታጣለህ። ቀን በቀንም እያነስክ፡ እያነስክ ትመጣለህ።
⭐ላጲስ፡ እውነት ነው። ነገር ግን እኔ ምንም ቅር አይለኝም። አየህ!የህይወት አላማዬ ይህ ነው። የተፈጠርኩትም ስህተት ስትሰራ እንድረዳህ ነው። በእርግጥ አንድ ቀን እንደማልቅና በሌላ እንደምትተካኝ አውቃለሁ። በስራዬ ግን ፍጹም ደስተኛ ነኝ። ስለዚህ መጨነቅህን አቁም። ሀዘንህ ምቾት ይነሳኛል።
ከመፅሐፍት ገፆች።
ስህተታችንን በአግባቡ ላረሙ ወላጆቻችን፡ መምህራኖቻችን እና ወዳጆቻችን በሙሉ እናመሰግናለን!
🚀 From Learner to Intern: Take the Leap! 👨🏾💻👩🏽💻
Join TechTonic Tribe for a power-packed session on how to land your first internship and build real connections.
🗓 Date: 16/09/2017 E.C
⏰ Time: 2:30 LT
📍 Venue: Post Graduate
✨ Hear from tech pros, get insider tips, and ignite your internship journey. Whether you're a student or a self-learner — this is for you!
📌 Follow Us: 💬 Channel 👥 Group 🎥 tech_tonic_tribe">Tik Tok 💼 LinkedIn
የሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ ነገ ይደረጋል
"ትውልድ በሀገር ይቀረጻል፥ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል" በሚል መሪ ቃል በ47ቱ የመንግሥት ዩኒቨርስቲ የአንድ ቀን ውይይት ነገ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም በየተቋማቱ ይካሔዳል
የሁሉም ተቋማት መምህራን በውይይት መድረኩ ላይ እንዲገኙና በንቃት እንዲሳተፉ ሚኒስትር ዲኤታው አሳስበዋል።
@DBU11
@DBU11
የኢንዱስትሪ ትስስር እና ቴክኖሎጅ ዳይሬክቶሬት ለ 7ቱ የዩንቨርስቲው ኮሌጆች ዕጩ ተመራቂዎች እና የኮሌጆቹ ስታፍ አመራሮች ባዘጋጀው ወርክሾፕ ለመሳተፍ የቀረበ ግብዣ። በመመረቂያ አዳራሽ ግንቦት 16 ረፋድ 2፡30።
@dbu11
@dbu111
በተጫዋቾች ጉዳት የታመሰው ህግ በ Narm እና agroeconomics ጥምር ቡድን ከ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው ወድቋል።
በዚሁ ምድብ በተደረገው ሌላኛው ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ Tourism & Logistics Economic ን በመለያ ምት አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል።
ቀጥሎ በሚካሔድ የምድብ ሁለት ትንቅንቅ Tourism and Logistics በግማሽ ፍፃሜ Narm and agroeconomics ን የሚገጥም ይሆናል።
@dbu11
@dbu111
በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ነገ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) በመመዝገቢያ ፕላትፎርሙ (https://exam.ethernet.edu.et) ገብታችሁ ምዝገባችሁን በቀሩት ሰዓታት አጠናቁ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትወስዱ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴሩ ማሳሰቡ ይታወቃል።
የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
አመልካቾች ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡
@DBU11
@DBU11