Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM 👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ 📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል:: Contact
🏪የአርሴማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
⚜️በደብረ ብርሃን ከተማ
⚜️
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇
🔹💫የጥርስ መሙላት(composite filling)
🔹💫የስር ህክምና( root canal treatment)
🔹💫 የቆሸሹ ጥርሶችን
ማጠብ(scaling)።
🔹💫 ሰው ሰራሽ ጥርሶችን መትከል በዚርኮኒም(zirconia)፣ነጭ ጥርስ ፣ በወርቅ ፣በሜታል በነጫጭ ሴራሚክ እና ወጪ ገቢ ጥርሶችን መትከል።
🔹💫 ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶትችን በbrace ማስተካከል ፤ የተቦረቦሩ ጥርሶችን ማከምና መንቀል(extraction)።
🩸አድራሻ👉 መገንጠያ ልማት ባንክ ጎን ወይም ሳሮኤል ሆቴል አጠገብ
📞(ስልክ) 0961013624/0705303901 ይደውሉ።
🏪የአርሴማ Dental clinic🏪
@dbu11
@dbu111
Graduation day
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ18 ኛ ጊዜ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ተማሪዎች ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ያስመርቃል፡፡
በደ/ብ/ዩ መመረቂያ አዳራሽ።
Congratulations
@dbu11
@dbu111
Another hero ከ Economics with 93 point.
He left only 7 to 100 thanks for your dedication✨Читать полностью…
እንኳን ደስ አላችሁ!
አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ያስፈተናቸውን ተማሪዎች 100% አሳልፏል።
@DBU11
#ad
ለምርቃቶ ኬክ
ለምርቃት የሚሆኑ ልዩ ልዩ ኬኮችን በተለይዩ ዓይነት እና በፈለጉት ዓይነት ቅርፅ በምርቃት ፎቶ /በማንኛውም ፎቶ/ እንዲሁም በሚፈልጉት መጠን እና ብር እናዘጋጃለን
ለስራው ቅልጥፍና ትዕዛዞቻችሁን ቀድመው ይዘዙን
ለማዘዝ @EyobCon
በአካል :-ክሪስፒ እረጥብ ቤት
በስልክ:-በ0973057055
በ0924560056
ይደውሉ
@dbu11
#አዲስ ዜና
የExit exam ፈተና ውጤት የፊታችን አርብ ሰኔ 13 ከሰዓት በኋላ 7:00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል።
ለተፈተናችሁ በሙሉ መልካም ውጤትን እንመኛለን።
@dbu11
@dbu111
#Graduation
የተማሪዎች ህብረት አዲስ ነገር ካለ እንደሚገልፅ ጠቅሶ የምርቃት ቀንን በተመለከተ ህብረቱ ባለው መረጃ መሰረት ከ ቀን 15/10/2017 ዓ.ም ውጭ የተቀየረ ነገር እንደሌለ አስታውቋል።
ዩንቨርስቲው እስካሁን ከወጣው academic calendar schedule ውጭ በይፋ የምርቃት ቀን ይኽ ነው ብሎ ባያሳውቅም የተማሪዎች ህብረት ባለኝ መረጃ መሰረት ብሎ የጠቀሰው ቀን የምርቃት ቀን መሆኑን ለመረዳት ችለናል።
ተመራቂ ተማሪዎች በ ትምህርት ዘመኑ ፕሮግራም(academic calendar schedule) ለምርቃት ከተጠቀሱት የምርቃት ሳምንት ቀናቶች ማለትም ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ15 ካሉት በ 15 (ዕለተ እሁድ) ቢሆን የሚል ፍላጎታቸውን በውስጥ መስመር እና በአካል ሲገልፁልን የነበረ ሲሆን ይህ ቀን (ሰኔ 15) እንዳልተቀየረ ነው የተማሪ ህብረት በይፋ የቴሌግራም ገፁ የገለፀው።
@dbu11
@dbu111
LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲
@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::
ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::
💰100 + ==>................ $6 per week 💲
💰200 + ==>................ $7 per week 💲
💰300 + ==> .............$10 per week 💲
💰400 + ==>............. $12 per week 💲
💰500 + ==>............ $15 per week 💲
💰600 - 800 ==>...... $17 per week 💲
💰800-1000==>.......$20 per week 💲
💰1000+==>...........$23 per week💲
Special Offer: $3 referral comission for each friend's account you provide to us
TRUST IS OUR TOP PRIORITY
#Notice
አሁንም ስህተት እየተሰራ ነው❗ ውድ የመውጫ ፈተና ወሳጅ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የፈተና መልስ ስትቀይሩ የጥያቄው መጨረሻ ላይ clear my choice የሚለውን አማራጭ ሳትጠቀሙ ወይም የመጀመሪያ ምርጫችሁን clear ሳታደርጉ እንዳትቀይሩ ምክንያቱም ኮምፒውተሩ የሚያነበው የመጀመሪያ የተሞላ ምርጫችሁን ነው። ብዙ ተፈታኞች ይኽን ስህተት እንደሚፈፅሙ በማንሳት አሳውቀን የነበረ ቢሆንም በተደጋጋሚ የምንሰማው ግን እንደዚህ አይነት ስህተት እየተሰራ እንደሆነ ነው።
ሁለተኛው ወሳኝ ነገር ደግሞ on time ፈተና በሚሰራጭበት ሰዓት ማለትም 2፡00 ሰዓት ከሆነ ይኽ ሰዓት ፓስዋርድ ተነግሯችሁ ፈተና የምትጀምሩበት ሰዓት ነው። በዚህ ሰዓት የመፈተኛ desktop አችሁ ላይ ጥያቄያችሁን መጀመር አለባችሁ። ያለፉት የፈተና session ላይ የመዘግየት ክፍተቶችን ተመልክተናል።
@dbu11
@dbu111
ብሔራዊ የዩንቨርስቲዎች መውጫ ፈተና ሊጠናቀቅ አራት ቀናት እና ሁለት የፈተና ቀናቶች(ሰኞ እና ማክሰኞ) ብቻ ይቀሩታል። ቀጥሎ በሚሰጠው National university exit exam ሰኞ 9/10/2017 ደብረብርሀን ዩንቨርስቲ በ ሁለት session የሚያስፈትን ይሆናል ይሆናል።
👉 Morning session INFORMATION SYSTEM, HOTEL MANAGEMENT እና GEOGRAPHY ከ 2፡00- 5፡00 በ LA07 እና LA05.
Afternoon session ደግሞ Economics, Logistics and supply chain management እና Medical laboratory በ ሴቶች ላይብራሪ እንዲሁም Information technology እና mathematics ደግሞ በLA05 ከ 8፡00-12፡00 የሚፈተኑ ይሆናል።
መረጃውን ያደረሰን የዩንቨርስቲው ቤተመፅሐፍት እና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ቴክኒካል ቡድን መሪ ነው ።
@dbu11
@dbu111
🏪የአርሴማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
⚜️በደብረ ብርሃን ከተማ
⚜️
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇
🔹💫የጥርስ መሙላት(composite filling)
🔹💫የስር ህክምና( root canal treatment)
🔹💫 የቆሸሹ ጥርሶችን
ማጠብ(scaling)።
🔹💫 ሰው ሰራሽ ጥርሶችን መትከል በዚርኮኒም(zirconia)፣ነጭ ጥርስ ፣ በወርቅ ፣በሜታል በነጫጭ ሴራሚክ እና ወጪ ገቢ ጥርሶችን መትከል።
🔹💫 ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶትችን በbrace ማስተካከል ፤ የተቦረቦሩ ጥርሶችን ማከምና መንቀል(extraction)።
🩸አድራሻ👉 መገንጠያ ልማት ባንክ ጎን ወይም ሳሮኤል ሆቴል አጠገብ
📞(ስልክ) 0961013624/0705303901 ይደውሉ።
🏪የአርሴማ Dental clinic🏪
@dbu11
@dbu111
LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲
@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::
ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::
💰100 + ==>................ $6 per week 💲
💰200 + ==>................ $7 per week 💲
💰300 + ==> .............$10 per week 💲
💰400 + ==>............. $12 per week 💲
💰500 + ==>............ $15 per week 💲
💰600 - 800 ==>...... $17 per week 💲
💰800-1000==>.......$20 per week 💲
💰1000+==>...........$23 per week💲
Special Offer: $3 referral comission for each friend's account you provide to us
TRUST IS OUR TOP PRIORITY
#TomorrowExam room and session time for Law, sociology, Biology and computer science.
መልስ ስትቀይሩ clear my choice ማለታችሁን አትርሱ።
ፈተና ከመግባታችሁ በፊት digital exam (i.e exit exam) seating and tip YouTube or TikTok ወይም browser የፈለጋችሁት social media platform ላይ ብታዩ ጥሩ ነው። look after your friend ! protect each other from undesirable...ሰናይ ቀን🙏
daily news wishes all the best! Good luck !
well done
ጤና ሳይንሶች are coming with records
🚀wonderful wonderful wonderful
97 from medical laboratory by ደርብ ዘነበ followed by 94 እዮብ አይናቸው።
20 student scores above 85 and most of them are above >90
surprising result admirable score satisfied celebration! you have done your best, ጤናዎችЧитать полностью…
አቤኔዘር ኤርሚያስ psychology he has already scored 92 you deserve It
አቤኒ
Respect for your courage, effort, strength and diligence.Читать полностью…
Boom 💥
ደብረብርሀን ዩንቨርስቲ ህግ 90 አስመዝግቧል።ቢላል ከበደ high scorer from DBU school of law
wonderful ✊you make your credit man❗
On behalf of myself and the entire EHPSA-DB family, I am honored and proud to announce that 100% of the students from Asrat Woldeyes Health Science Campus have successfully passed the 2017 national exit examination.
This exceptional achievement is a true testament to the dedication, perseverance, and academic excellence of the graduating class. We extend our heartfelt congratulations to the 2017 graduates of Asrat Woldeyes Health Science at DBU for this remarkable success. It is a moment of immense pride and joy for all of us to celebrate such an outstanding milestone.
Your hard work has not only earned you a well-deserved victory but has also set a shining example for future generations of health science students. We are confident that the knowledge, compassion, and commitment you bring will have a lasting impact on the healthcare system of our country.
Congratulations once again on your incredible accomplishment!
With pride and best wishes,
Elsabeth Mulugeta
National Branch Head Office, Program Manager
Lead By Example
Inspire With Action
የምረቃ ጊዜ
እስካሁን ባለን መረጃ የምረቃ ጊዜን በተመለከተ የመውጫ ፈተና ውጤትን ተከትሎ የተወሰነው ሰኔ 15 እሁድ ሲሆን እስካሁን ድረስ የሚቀየር ቀን እንደሌለ በመረዳት ቀን ቢቀየር እንኳን የመውጫ ፈተና ውጤት ካልተለቀቀ ነው ሊሆን የሚችለው። ዝግጅታችሁም በዚህ ቀን ላይ እንድታደርጉ እንመክራለን።
@DBU11
@DBU111
@DBU11
@DBU111
#ad
ለምርቃቶ ኬክ
ለምርቃት የሚሆኑ ልዩ ልዩ ኬኮችን በተለይዩ ዓይነት እና በፈለጉት ዓይነት ቅርፅ በምርቃት ፎቶ /በማንኛውም ፎቶ/ እንዲሁም በሚፈልጉት መጠን እና ብር እናዘጋጃለን
ለስራው ቅልጥፍና ትዕዛዞቻችሁን ቀድመው ይዘዙን
ለማዘዝ @EyobCon
በአካል :-ክሪስፒ እረጥብ ቤት
በስልክ:-በ0973057055
በ0924560056
ይደውሉ
@dbu11
#ad
ለምርቃቶ ኬክ
ለምርቃት የሚሆኑ ልዩ ልዩ ኬኮችን በተለይዩ ዓይነት እና በፈለጉት ዓይነት ቅርፅ በምርቃት ፎቶ /በማንኛውም ፎቶ/ እንዲሁም በሚፈልጉት መጠን እና ብር እናዘጋጃለን
ለስራው ቅልጥፍና ትዕዛዞቻችሁን ቀድመው ይዘዙን
ለማዘዝ @EyobCon
በአካል :-ክሪስፒ እረጥብ ቤት
በስልክ:-በ0973057055
በ0924560056
ይደውሉ
@dbu11
Good job ❗የተማሪዎች dormitory service 👌
ለደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ👇
🥏የማትጠቀሙበትን ልብስ፤ጫማ፤ሳፋ፤መጥረጊያ ካላችሁ ሀበሻ ሀረጋዊያን ትብብራችሁን ስለፈለጉ ኮሊደር ላይእያስቀመጣችሁ እንድትወጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የተማሪዎች መኝታ ቤት።
@dbu11
@dbu111
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በኦን ላይን ፈተና ዙሪያ የተሰጠ ኦረንቴሽን
🪐የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና ‼️
🪐በሞዴል ፈተናዎች ራሳችንን እንፈትሽ‼️
📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️
✨ Share with your Friends
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የደብረብርሐን ቤተመፅሐፍት እና ዶክመንቴሽን ዳይሬክቶሬት።
@dbu11
@dbu111
LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??💲💲💲💲
@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::
ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::
💰100 + ==>................ $6 per week 💲
💰200 + ==>................ $7 per week 💲
💰300 + ==> .............$10 per week 💲
💰400 + ==>............. $12 per week 💲
💰500 + ==>............ $15 per week 💲
💰600 - 800 ==>...... $17 per week 💲
💰800-1000==>.......$20 per week 💲
💰1000+==>...........$23 per week💲
Special Offer: $3 referral comission for each friend's account you provide to us
TRUST IS OUR TOP PRIORITY
ልዩ የሆኑ ሪቫኖችን ከ ሜታሊክ ጎልድ ሲዘር ጋር አዘጋጅተናል.
ከ150 ብር ጀምሮ በምትፈልጉት ዲዛይንና የጨርቅ ደረጃ ከሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
ይደውሉ
0940219376
አድራሻ ማዕከል ሚኒሊክ አደባባይ ከፍ ብሎ 05 ቸርች ፊትለፊት ( መሶብ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት)
ሽክረት ህትመት
Computer science የመውጫ ፈተና አልተራዘመም የሚሉት መረጃዎች ውሸት ናቸው።
ፈተናው ሰኔ 10 ነው የሚሆነው።
@dbu11
ደብረ ብርሃን የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ፤
========================================
(ሰኔ 02/2017 ዓ.ም) በዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ዛሬ ሰኔ 02/2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና ጀምሯል፡፡ፈተናው ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡
@DBU11
@DBU111